Тёмный

🔴 አዲስ ዝማሬ "ስምሽን ልጥራው" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || Semeshen litraw D Zelalem Takele Zegola 

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Просмотров 38 тыс.
50% 1

ስምሽን ልጥራው
ላዘነ መጽናኛ ለተከፋ መጠጊያ ስምሽ
ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም ስልሽ
ሁሉ ሲጨልም ሲያስፈራኝ የከበበኝ
የምሔድበት የማደርገው ሲቸግረኝ
አልጠራጠር የልቤ ነሽ እረፍቱ
አንቺ ከጎኔ እስከ አለሽ አዛኝቱ
ምልጃሽ ፈጥኖ ይደርሳል
ሥምሽ ጭንቀት ያስረሳል
ልጥራው ስምሸን ልጥራው
መጽናኛ አርጎ ነው የሠራው
እንኳን አልቅሼ ለምኜሽ ፊትሽ ቁሜ
ቃልን አውጥቼ በስምሽ ተማጽኜ
የውስጤን ጉዳት ታውቄያለሽ የኔ ጥላ
አንቺ ይዤ አላፍርም የነፍሴን ነሽ ከለላ
ምልጃሽ ....
መረጋጋትን በስምሽ አገኛለሁ
በምልጃሽ ድንግል ያንን ቀን አልፌያለሁ
ጉደለቴን ሸፋኝ ምስጥሬን አልተውሽም
መሸሸጊያን ይዣለሁ አለቅሽም
ምልጃሽ ....
የማትረሽኝ ማትሰለች እኔን መርዳት
ማንም ያላየው ምታይው የኔን ጉዳት
ቃላት ማይገለጹት ነገርሽ የጣፈጠ
ምስጋና ለእርሱ አንቺን ለእኛ ለሰጠ
ምልጃሽ ....
ግጥም እሸቱ አበባው
ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ስምዖን አረጋይ
ድምጽ አጃቢ
ዘማሪት ቤተልሄም አያሌው
ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
#newmezmur #orthodox_mezmur #zemari_zelalem #zegola #like #share #subscribe #ማርያም #ኪዳነምህረት

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@birukbuser1255
@birukbuser1255 2 месяца назад
ወንድሜ ለሁላችንም ምሳሌ የሆነ ስራ ነው ምትሰራው ፣ ሌሎች ዘማሪ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችንም በእንዲህ ያለ ሲኒማቶግራፊ መንፈሳዊ መልእክቱን አጉልተው ያሳዩናል ብለን እንጠብቃለን። መልካም ጅማሬ ነው። ዘልዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰራ ልብህን ብርቱ ያድርግልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ ወንድማችን ቃለ አብ እየሰራህ ያለኸውን ስራ እጅግ አደንቃለሁ በርታ ወንድሜ፣ በዚህ የዝማሬ ስራ የተሳተፋችሁ ወንድማችን ገጣሚ እሸቱ ብርዕህ አይንጠፍ ጎበዟ ተዋናይ እህታችን ዮርዳኖን ጸጋውን ያብዛልሽ! በርቱልን!❤።
@sebatube909
@sebatube909 2 месяца назад
በትክክል ወንድሜ🙏
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Deziባለማህተቧ
@Deziባለማህተቧ 13 дней назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገለገልከው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛልህ።
@kbtube1722
@kbtube1722 2 месяца назад
ክብር ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእናት አማላጅ ለሰጠን
@henockseyoum2786
@henockseyoum2786 15 дней назад
በራሴ ሃጥያት ያዘንኩበትን መዝሙርህ አስታወሰኝ እና በእንባ አይኔ ተሞላ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@eyosiyasteshome3606
@eyosiyasteshome3606 2 месяца назад
ውይ ዞላ❤❤❤ በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ ልጥራው ስምሽን ልጥራው ፈዋሽ አድርጎ ነው የሰራው እሼ አንተንም አብዝቶ ይጠብቅልን❤🙏
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 11 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወድማችን ፀጋውን ዕድሜውን ያብዛቹሁ
@meronworku5364
@meronworku5364 13 часов назад
tsegawen yabzaleh tebarek maryam be meljawa teshefeneh AMEN
@mizannigusse6603
@mizannigusse6603 2 месяца назад
ውይ በእመ ብርሃን እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ጸጋውን ያብዛልህ ዲ/ን ዘላለም❤😢😢😢
@MabraMajd
@MabraMajd Месяц назад
😢😢😢😢😢❤❤❤
@HanaMisganaw2116
@HanaMisganaw2116 2 месяца назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@fekrekiflu
@fekrekiflu 2 месяца назад
ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም ስልሽ❤❤❤
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 የልቤ ደስታ ነሽ እናቴ ማርያም ❤
@abizeeotc
@abizeeotc 2 месяца назад
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ማርያምን በጣም ነው ማደንቅህ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@ZemariDawitkibru2405
@ZemariDawitkibru2405 2 месяца назад
ምልጃሽ ፈጥኖ ይደርሳል ስምሽ ጭንቀት ያስረሳል ልጥራው ስምሽን ልጥራው መጽናኛ አድርጎ ነው የሰራው ❤🥺😢❤😢❤🥺❤🙏🙏🙏 ዞላዬ ባለ ጸጋው ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጸጋውን እመብርሃን ታድልህ አሜን !
@Bemnet-v9d
@Bemnet-v9d Месяц назад
ሁሌ ያንተን መዝሙር ስሰማ የሆነ ነገር ይሰማኛል በአንደኛ ደረጃ የማስቀምጠው ጀምራለው አዲሱን ቀን በምስጋና የሚለው መዝሙርክን ብሰማ ብሰማ ማልጠግበው መዝሙር በቤቱ ያፅናክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
@SurafeeShume
@SurafeeShume 2 месяца назад
ስምሽን ልጥራው 😢😢😢 🙏
@eshetuabebaw4822
@eshetuabebaw4822 2 месяца назад
ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም እናቴ ስልሽ ❤❤❤😢😢 ዞላ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን😢
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ruthdemelash8377
@ruthdemelash8377 2 месяца назад
ስምሽ ጭንቀት ያስረሳል 🙏🙏ማርያም 😢ዞላዬ እመብርሃን ንፅህና ቅድስና ትሁንህ ❤
@yaredabdelabereda96
@yaredabdelabereda96 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰 yagelgelot zemenachu yebarek wendemocheeee🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha 2 месяца назад
ዝማሬ መልክት ያሰማህ ዘሌ 🙏🙏🙏
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን እናቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@-Etantube
@-Etantube 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
@selamawityilma6368
@selamawityilma6368 2 месяца назад
ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም እናቴ ስልሽ....ዞላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይጠብቅልን❤❤❤
@fikrtemuhaba5428
@fikrtemuhaba5428 Месяц назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
@tinbitesayas1337
@tinbitesayas1337 2 месяца назад
ልጥራው ስምሽን ልጥራው መፅናኛ አርጎ ነው የሰራው 🥺 እሼ መምህራችን ድንግል ትጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@Tsegasilase5
@Tsegasilase5 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@fitsumtariku3312
@fitsumtariku3312 2 месяца назад
እሼ ፀጋውን ያብዛልን ሀይል ብርታቱን ያድልልን
@eshetuabebaw4822
@eshetuabebaw4822 2 месяца назад
ፍጼ❤❤❤❤
@GemechuAbu-wg9fk
@GemechuAbu-wg9fk 2 месяца назад
Bertalin wendme kalehiwot yasemalin
@greenethiopia-j4i
@greenethiopia-j4i Месяц назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
@meheretbelachew246
@meheretbelachew246 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤😢😢
@esynatfkadu6349
@esynatfkadu6349 Месяц назад
አቅም የሆነኝ መዝሙር 😫😫😫ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 2 месяца назад
እመቤቴ መፅናኛየ እናቴ እመብርሃን ያምላእክ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@እመአምላክእናቴ-ቐ3ኀ
@እመአምላክእናቴ-ቐ3ኀ 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን
@HermelaAssahel
@HermelaAssahel 2 месяца назад
በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዞላዬ እሼ አንተም ብዕርህ አይንጠፍ ❤❤❤❤
@YordanosMelese-k2h
@YordanosMelese-k2h 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ ከዚ በላይ ጣዕሞን ታሳድርብክ ወንድሜ በርታ ☺️🙏
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 месяца назад
ግሩም ነው እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ❤
@NatnaelMekonen-f4g
@NatnaelMekonen-f4g 2 месяца назад
Zmare meleaktn yasemaln
@kidustube7539
@kidustube7539 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመገሰን ።
@mikiyasfikru3987
@mikiyasfikru3987 2 месяца назад
ልብን አረጋግቶ ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወዳጄ ፀጋውን ያብዛልህ
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 месяца назад
Waaqaayoo Faaruu ergamoota siyaa dhageesisu ebbifami ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemTsegaye-b3l
@AlemTsegaye-b3l Месяц назад
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ በፍልሰታዋ ፈዉስ የሚሆን ዝማሬን ሰጠህን ተባረክ
@muluTsegaye-vi9fi
@muluTsegaye-vi9fi 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን
@teshomeadugna8938
@teshomeadugna8938 2 месяца назад
በጣም ተፅናንቻለው... ፀጋውን ያብዛልህ።
@AsterTakelw
@AsterTakelw 2 месяца назад
Zmari melakt yasemaln wendme❤❤
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 месяца назад
😢😢😢Zemare melaekt yasemalen uff des sil
@ashenafigirma3155
@ashenafigirma3155 2 месяца назад
❤❤😊 ፀጋውን ያብዛልክ
@eleyasmelese1642
@eleyasmelese1642 28 дней назад
ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዕውነትም የተረጋጋ የሚረጋጋ ዝማሬ አዘማመር🙏
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@haregeseyoum7570
@haregeseyoum7570 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@atinasya37
@atinasya37 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@matigd359
@matigd359 Месяц назад
በጣም ደጋግሜ ሰማሁት የነፍስ ምግብ ነዉ። እራሷን ለማጥፋት አስባ ከዛ ደሞ ተመለሰች የዛች ሰአት ብታማትብ በጣም አሪፍ ነበር, በተረፈ ግን እጅግ በጣም መልካም ስራ ነዉ የሰራኸዉ አስተማሪ ነዉ
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 месяца назад
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤😢😢😢
@Selam1927
@Selam1927 Месяц назад
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ መድኃኔዓለም ፀጋውን ሁሉ ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰
@paulosgezahegn
@paulosgezahegn 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስን። ዝማሬ መላእክትን ያስማልን።
@natikassa491
@natikassa491 2 месяца назад
ግሩም ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@ZemariTilahunFikadu
@ZemariTilahunFikadu 2 месяца назад
Miljawa hulem ayileyen segawun yabzalik wendime
@DeaconYohansOfficial
@DeaconYohansOfficial 2 месяца назад
ጥዑም ዝማሬ ምስጋናህን ይቀበልልህ!
@Haileg2360
@Haileg2360 2 месяца назад
ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባረክ
@atalelech9244
@atalelech9244 2 месяца назад
Amen Amen Amen Zamer Malketin Yasemalen Wudde Wandimachiij❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Mame-ማም
@Mame-ማም Месяц назад
😢😢❤️❤️❤️❤️❤️🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዞላ
@WeleteHana
@WeleteHana 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😮😢😢😢😢ድንግል ሆይ የልቤን አንቺ ታውቂያለሽ እና ጠብቂኝ😢😢😢የስደት ስቄ😢😢😢
@gech99f-a_n.o
@gech99f-a_n.o 2 месяца назад
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@natanim8593
@natanim8593 2 месяца назад
ዞላዬ ጀግናዬ። (Hab natanim)
@sunamawitua
@sunamawitua 2 месяца назад
በግሌ በዚህ ዘመን በተለይም ከ10 አመታት ወዲህ መዝሙር ከሚሰሩ ወጣት አገልጋዮች መካከል ለኔ አንተ ብቻ ዘምር። አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ያሳምር አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የተውደድከው።
@KirubelKebede-t8v
@KirubelKebede-t8v 2 месяца назад
ዞላዬ መዝሙሩ ግጥሙ ዜማው አቀራረፁ በፈጣሪ ከልብህ ጎበዝ ነህ በርታልኝ😍😍
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልንን ልጥራው ስምሽን ልጥራው ስምሽ መፅናኛ አርጎ ነው የሰራው ድንግል ማርያም እናቴ ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም እናቴ ስልሽ😭😭😭😭😭😭😭
@fikresilasse
@fikresilasse 2 месяца назад
Wendime zele Tsegawin yabzalik ❤❤❤❤❤
@yosephmisganaw380
@yosephmisganaw380 2 месяца назад
😊🔥 ጥዑም ዝማሬ
@abelhabtamu4961
@abelhabtamu4961 2 месяца назад
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድም ዘላለም
@surawolelo6378
@surawolelo6378 Месяц назад
ዲያቆን እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ልዩ ዝማሬ ነው
@genetaylel8784
@genetaylel8784 2 месяца назад
በእንባ ነው የሰማውት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@TameruHailemaryam
@TameruHailemaryam 2 месяца назад
zmari melekt yasemaln bertalb wendme
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ Месяц назад
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማልን የእኔን ህይወት ራሱ ነው ያየሁት እናቴ እምዬ ወደእውነተኛው አለም ስትሄድብኝ ምድርና ሰማዩ ድፍት ሲልብኝ ህይወቴ ጭልም ብሎብኝ ልጄ እኔስ የዘላለም እናትሽ አይደለሁ አለሁልሽ ብላ ያፅናናችኝ ህይወትን እንደ አዲስ እንድኖር የሄንኩት በእርሷ ነው ክብር ምስጋና ውድዳሴ ይድረሳት
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 месяца назад
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢😢😢Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤
@fitsumtariku3312
@fitsumtariku3312 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን
@ቤተ-ኢየሱስ-ቲዩብ
@ቤተ-ኢየሱስ-ቲዩብ Месяц назад
ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ መልካሙ ወንድም
@brkti2123
@brkti2123 Месяц назад
ልጥራው ስምሽን ልጥራው❤ ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም እናቴ ስልሽ❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hannatafara700
@hannatafara700 2 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 2 месяца назад
መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእት ያሰማልን
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ስንቴ እንደ አዳመጥኩት የልብን ህመም የሚያርቅ ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 Месяц назад
Amen Amen Amen Zemra malkten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏
@Geletaw-zg4ww
@Geletaw-zg4ww 2 месяца назад
✝️✝️መጽናኛዬ❤️❤️❤️ማርያም 🙏🙏🙏እረፍቴ አገልግሎትህን ትባርክልህ🙏🙏🙏🙏
@fitsumchala4202
@fitsumchala4202 2 месяца назад
ተባረክ ወንድማችን
@yordanosaschalew95
@yordanosaschalew95 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዞላ በሚገባ ጸሎት አድርገህ ነዉ የምትለቅልን መሰለኝ መዝሙሮችህ ልብ የሚነኩ ዝማሬዎች ናቸዉ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@Menur-z5i
@Menur-z5i 2 месяца назад
Wellahi leazim ene muslim ngn gn yanten mzmur sesma allah shayde new mismagn smet lyu new allah kante ga yhun allah tlk drja adrso lyh berta bro
@Baetzetewahdo
@Baetzetewahdo 2 месяца назад
ድንቅ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው የቪዲዪውም አሰራር ነው እግዚአብሔር የሕይወት ያድርግልን❤❤❤
@ConfusedCoffeePot-tn4qh
@ConfusedCoffeePot-tn4qh 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤
@fitsumarefe4764
@fitsumarefe4764 2 месяца назад
የግሽኗዋ ማርያም እናቴ ስልሽ ሁሌም የምትደርሽልኝ
@HaregeweyniTesfamariam
@HaregeweyniTesfamariam 2 месяца назад
እግዚኣቢሄር ይመስገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Redietlemma2122
@Redietlemma2122 2 месяца назад
አንደበትህን በዝማሬ የቃኘ የድንግል ማሪያም ልጅ መድኅንዓለም ይክበር ይመስገን🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰❤❤🙏
@bethelhemBeshir-i4n
@bethelhemBeshir-i4n 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@derejedinkuabera
@derejedinkuabera 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን! "ምስጋና ይሁን አንቺን ለእኔ ለሰጠ!" ለወንድሜ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ ፣ ለግጥም ደራሲው ለእሸቱ አበባው እንዲሁም በዝግጅቱ ለተሳተፉት ኹሉ ፤ ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ በቤቱ ያጽናልን ፤ በመንፈሳዊ አገልግሎት ያበርታልን ፤ ትርፋቸውን ከባዕለ ጸጋው ከእግዚአብሔር ፊት ይዘው ከሚቆሙት ቸር አገልጋዮች ተርታ ይደምርልን።
@abiyotchane5319
@abiyotchane5319 2 месяца назад
ፍፃሜህን ያሳምርልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@KalKal-r6o
@KalKal-r6o Месяц назад
Amen amen amen
@mahimahi4220
@mahimahi4220 2 месяца назад
Zemare melakt yasemaln🥹💙
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 2 месяца назад
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በጸጋ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Месяц назад
ቃለሂወት ይሰማልን እድሜና ጠጋይሰጣቹህ
@Zewyn1221
@Zewyn1221 Месяц назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያንተን ዜማ ያንተን የአርምሞ እናት የሚለውን ስራ በብላቴናው ዘማሪ የአብቃል ስሰማው የዞላ ተተኪ ብዬዋለሁ እባክህ እርዳው ያንተን ዜማ ደሞ በእሱ ትንፋሽ እንጠብቃለን በርታልን እንወድሀለን❤
@befikrualex
@befikrualex 2 месяца назад
ልጥራው ስምሽን ልጥራው መጽናኛ አድርጎ ነው የሠራው😢😢😢
Далее
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 5 млн
Day 2 | IEM Rio 2024 | Playoffs | КРNВОЙ ЭФИР
6:11:51
ዮአዳን (ክፍል 34 )
31:52
Просмотров 319 тыс.