Тёмный

🔴 አዲስ ዝማሬ "እንደ ኦርያሬስ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ endeoryares 

Zemarit Sister Hiwot Official
Подписаться 38 тыс.
Просмотров 124 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@NobamawiZRaguel
@NobamawiZRaguel 4 месяца назад
ሂዊዬ ቅዱስ ራጉኤል ያክብርልኝ የኔ መልአክ ይጠብቅሽ የመላእክት አለቃ የምህረትና የኃይል መልአክ የቅዱስ ራጉኤል ጥበቃ ጸሎትና አማላጅነት በሁላችን ላይ ይደርብን።ከርኩሳን መናፍስት ከእኩያን አጋንንት ፈተናና ከክፉ ሰዎች እጅም ሁሉ በክንፈ ረድኤቱ ያድነን። #ቅዱስ ራጉኤል #ቅዱስ ራጉኤል #ቅዱስ ራጉኤል
@felagotshebeshi2285
@felagotshebeshi2285 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@mahletkassahun2757
@mahletkassahun2757 4 месяца назад
Amen amen amen
@meskerem73
@meskerem73 3 месяца назад
Amen 🙏
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen Месяц назад
አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@genetkassaye4318
@genetkassaye4318 4 месяца назад
የኔ እናት ስወድሽ እኮ ❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነቤተሠቦችሽ
@EdiluYigezu6396
@EdiluYigezu6396 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ ራጉኤል በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ ጥበቃው አይለይሽ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 4 месяца назад
ድምፀ መረዋዋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ ዘማሪት እህታችን መድሐኒዓለም በአገርሽም በአለምም ከፍ ከፍ ያርግሽ ደምቀሽ ታይ ከፍ ያርግሽ እግዚአብሔር ለወገኖችሽ የምታበራ እንቁ ያርግሽ ከፍ በይልን መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ጥሁም ዜማ ነው በርቺ ከፍ በይልን የእኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 День назад
I dont have any word to express this ! One day a heard a guy who doesnt know Amharic but when he listen orthodox mezmur Hiwot he feels relief he even doesnt have any religion ! May GOD Bless u more Sister Hiwot 🙏 ❤ billion times
@ahadutube1335
@ahadutube1335 4 месяца назад
የኔ አባት ቅዱስ ራጉኤል❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen Месяц назад
ስንቴ ስንቴ.... ሰማሁት ግሩም ልሳን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት አድርጎ ይቀበልልሽ❣️❣️❣️❣️እንወድሻለ።❣️
@tekleberhanu992
@tekleberhanu992 2 месяца назад
ቅዱስ ራጉኤል 🙏🙏😘😘 በህይወቴ አብራ የምስጋናህን ቃል" ቅዱስ"
@iruttkrbty3160
@iruttkrbty3160 4 месяца назад
ኦርያሬስ malt man malt naw. Zamare malyktin yasmalin ehitachin. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintesnotasnake1104
@mintesnotasnake1104 4 месяца назад
ኦርያሬስ ማለት ፀሐይ ማለት ነው።
@user-hy9qv4so5m
@user-hy9qv4so5m 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ልዑል እግዚአብሔር ከክሁሉ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ሂውዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rs6wu7xj8c
@user-rs6wu7xj8c 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የመልአኩ የቅዱስ ራጉኤል ምልጃ ጥበቃው አይለየን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 4 месяца назад
ሁሁልጊዜም እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ራጉኤል እርዳታህ አይለየን
@ribkagirma6584
@ribkagirma6584 4 месяца назад
የኔ እናት ሂዊ ❤ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ❤❤❤ ለመልዐኩ ለቅዱስ ዑራኤል ዘምሪልን በቀጣይ እባክሽ 🥰
@gufh6343
@gufh6343 8 дней назад
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ውድ እሕታችን👏👏👏✝️✝️✝️
@hannatafara700
@hannatafara700 6 дней назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 8 дней назад
እልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ህይወትዬ የአገልግሎት ዘመንሽን ቸሩ መድሀኒአለም ይባርከልሽ 🤲🏽
@rahelwolde146
@rahelwolde146 4 месяца назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የኛ እንቁ ላይክ ሰብ እያደረግን መዝሙሩን እናዳምጥ።
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 4 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-tm9cv9ob3d
@user-tm9cv9ob3d 4 месяца назад
ቅዱስ ራጉኤል በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ ጥበቃው አይለይሽ Hiwiye yene enat 😍🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@TsegeTsege-qj1vl
@TsegeTsege-qj1vl 4 месяца назад
አጥንትን የሚያለመልም ዝማር መላሕክት ያሰማልን መላኩ ቅድስ ራጉኤል ይጠብቅሽ
@MobilePlus-cr2yl
@MobilePlus-cr2yl 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 💔🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መልእክት ያሰማልን 💔🙏🕯️🕯️🕯️⛪💔💔💔💔💚💛❤️
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 4 месяца назад
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዳዊትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ውድ እኅታችን ሕይወትዬ በርቺልን እንወድሻለን❤❤❤ያመሰገንሽው ቅዱስ ራጉኤል በምልጃው ከገሀነበ እሳት መራራነት ከነመላ ቤተሰብሽ ይሰውርሽ አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ ማልክት ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 месяца назад
አሜን ፫ 🤲ዝማሬ #መላዕክትን ያሰማልን 🤲 #የሊቀ_መላዕክቱ_የቅዱስ_ራጉኤል አማላጅነት ጥበቃ ረድኤት በረከቱ አይለይሽ ከነመላቤተሰቦችሽ 🤲✝️ ጸጋ በረከቱን አትረፍርፎ በቤቱ ያጽናሽ የምወድሽ 🤲❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 месяца назад
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@ermiendale5591
@ermiendale5591 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@teshomeadugna8938
@teshomeadugna8938 4 месяца назад
እንደተለመደው አጥንትን የሚያለመልም ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤!
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@zekitube2212
@zekitube2212 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ የኛ ድምፀ መረዎ እመብረሀን ትጠብቅሽ አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልንእህታችንሂዊዬፀጋውንያብዛልሽየኛድምፀመረዎእመብረሀንትጠብቅሽእህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🙏❤️ ጥዑም ዝማሬ በዕድሜ በጤና ያቆይሽ 🥰🥰🥰
@KalkidanMeheret
@KalkidanMeheret 4 месяца назад
ቅዱስ ራጉኤል አባቴ ❤❤
@syrsyr7444
@syrsyr7444 4 месяца назад
እንደ ኦርያሬስ ብሩህ ራጉኤል ፈለገ አኮቴት የብርሃናት ልዑል በሕይወቴ አብራ የምስጋህን ቃል /፪/ ብርሃናቱ ሁሉ የሚታዘዙልህ ጨረቃ ከዋክብት ጸንተው ሚገዙልህ ፀሐይ ክርስቶስን በልቤ ሳልብኝ ጨረቃዋን ድንግል በክንፍህ ጻፍብኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ራጉኤል ከነ ቤተሰብሽ በመልካም ጥባቆቱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 месяца назад
ጎበዝ የኔ እናት ብትችይ የሰባቱ ሊቀ መልአክት የነ ቅዱስ አፍኒን የነቅዱስ ሳቁኤል ሰይጣናትን ከቤተ እግዚአብሔር የሚያባርር የነ ቅዱስ ፋኑኤል መጋቢ ድንግል እረ ድርሳኑ ይዘመር ዝማሬ ገና አልተነካም የቅዱሳኑ ገድል በዝማሬ አሳዉቁን ለዚህ ገድል ለማያነብ ድርሳን ለማናዉቅ ትዉልድ በተረፈ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የኔ እህት ዝማሬዎችሽን አልጠግባቸዉም
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 23 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ።
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 3 дня назад
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele Amen Amen Amen Zimare Melakt Yasemalen Ehetachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️Kidus Urguel Yeagelgelit zemeneshen Yibarkelesh 🙏🙏🙏🙏
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 месяца назад
የቅዱሳን የኣባቶቻችን ኣምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን!!!
@mekdelawitbelachew3770
@mekdelawitbelachew3770 4 месяца назад
እንደው ምን ላርግሽ እህቴ ታስገርሚኛለሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ይጠብቅሽ በቤቱ ያጽናልን
@senaitwoldesenbet3766
@senaitwoldesenbet3766 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ።
@user-ve4yd7do2t
@user-ve4yd7do2t 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌾🌷👏
@elroitube27
@elroitube27 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-jz3rx5il7s
@user-jz3rx5il7s 4 месяца назад
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@heremelawesene
@heremelawesene 4 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@KidistAlemayehu-gs8ye
@KidistAlemayehu-gs8ye 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ከፈ ከፈ ያድርግሽ❤❤
@BezawitFekede
@BezawitFekede 4 месяца назад
ende anchi aynetun yabzalen kale hiwot yasemalen ❤
@tigistgugsa8624
@tigistgugsa8624 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🤲
@hrjr9298
@hrjr9298 4 месяца назад
Swdshi eko barktshi yedirne❤❤❤
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x Месяц назад
ዝማሬ ዳዊት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሲ\ር ህይወት❤❤❤
@user-ju3jk5rh9h
@user-ju3jk5rh9h 4 месяца назад
🤲👏👏👏አሜንአሜንአሜንአግዚአብሔርይመሰገን❤❤❤
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰👏👏👏👏💐💐💐💐💐
@jdcell63
@jdcell63 4 месяца назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ውድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅሽ ጥዑመ ዝማሬ ተባረኪ👏
@bezuayhudemissie7802
@bezuayhudemissie7802 11 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያስማሽ እንዴት ደስ እንዳስኝሽኝ
@user-wd9sf1yc8f
@user-wd9sf1yc8f 4 месяца назад
ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡
@alimazalumaz8824
@alimazalumaz8824 4 месяца назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤
@KabilaMerihun
@KabilaMerihun 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@SAMRII2735
@SAMRII2735 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Yehens
@Yehens 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@ZemariSamuelTekleOfficial
@ZemariSamuelTekleOfficial 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@user-qz8lf7yh1o
@user-qz8lf7yh1o 4 месяца назад
ጥዑም ዝማሬ 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእትን ያሰማልን!!!!!
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤❤
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 4 месяца назад
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-ut6vt8hc7s
@user-ut6vt8hc7s 4 месяца назад
እልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅልን እህታችን❤❤❤
@DershayeBekele
@DershayeBekele 4 месяца назад
ተባረኪ ወዴ የኔ መልካም ቃልሽን ጠባቂ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይሁን አባቴ ራጉኤል ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሒዊ
@user-tz7yz5pn4r
@user-tz7yz5pn4r 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማል ጥሁም መዝሙር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidane6516
@kidane6516 Месяц назад
አምላከ ቅዱስ ራጉኤል ይባርክሽ
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 4 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላአክእት የያሰማአልን እሕታችን❤❤❤❤
@shewayefekadu
@shewayefekadu 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@SaraAsbaha
@SaraAsbaha 8 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 4 месяца назад
በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💚💛❤💐💐💐💒👏👏👏
@nolawibeyene854
@nolawibeyene854 4 месяца назад
የኔ እናት ስወድሽ ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏
@kidistmeskerem-ks9nt
@kidistmeskerem-ks9nt 4 месяца назад
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጋበ ብርሃን ራጉኤል በመምጃው አይለያቹ ከነቤተሰቦችሽ
@tubeyeramaw_lewel_9272
@tubeyeramaw_lewel_9272 4 месяца назад
ዘመንሽን ያብራው❤
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤ቃላት ግን አጣሁልሽ...
@user-qz7yu8pm1v
@user-qz7yu8pm1v 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@matiwosbatena967
@matiwosbatena967 21 день назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እማዲ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@WeleteHana
@WeleteHana 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-vm6pr3qi5w
@user-vm6pr3qi5w 4 месяца назад
ዝማሪ መልአክት ያሰማልን ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅሽ
@bestebeste9913
@bestebeste9913 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@user-ie8vo6bp4x
@user-ie8vo6bp4x 4 месяца назад
ራጉኤል የኔ አሳዳጊ የኔ ጠባቂ ውዷ እሕቴ በእውነት የልቤን ነው የዘመርሽው አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሪ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 месяца назад
zemaremelkaet yesmanlen❤❤❤❤❤❤❤❤
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 27 дней назад
❤❤❤❤zemer melkti yasmaln
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማል በእድም በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉ ይብዛልሽ❤
@zehabesha7778
@zehabesha7778 4 месяца назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልል ደግሞ ለቅዱስ ራጉኤል ዘመርሽለት ሂዊዬ ዘርሽ ይባረክ ትዳርሽን ቅዱስ ራጉኤል ይባርክልሽ
@user-uc4ul3vv7j
@user-uc4ul3vv7j 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን🙏🙏🙏
@KetemaWorkineh
@KetemaWorkineh 19 дней назад
Amen
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 4 месяца назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@tigistkalkidanabebearagie822
@tigistkalkidanabebearagie822 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💕
@senayitgirma3735
@senayitgirma3735 4 месяца назад
ሂዊዬ መልዐኩ ራጉኤል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማሽ # ቅዱስ ራጉኤል አባቴ ❤❤❤
@cinnamonbun2015
@cinnamonbun2015 4 месяца назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤️🙏
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 3 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚኣብሄር ጸጋሽ ያብዛልሽ
@mekidesredae2643
@mekidesredae2643 4 месяца назад
እንደ ኦርያሬስ ብሩህ ራጉኤል ፈለገ አኮቴት የብርሃናት ልዑል በሕይወቴ አብራ የምስጋህን ቃል እልልልልልልልልልልልል
@44-dr9eu
@44-dr9eu 4 месяца назад
Zimare melakt yasemaln
@Henok-gz7nq
@Henok-gz7nq 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
@yeshihaile
@yeshihaile 4 месяца назад
Atintin yemiyalemelm ye melaktun zmare yasemaln tsegawun yabzalesh
@natnaelnurhusen7522
@natnaelnurhusen7522 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😊
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida 4 месяца назад
Zemare melaket yasemalen ❤
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 3 месяца назад
ዝማሬ መላክትንያሰማልን❤❤
@balanishb9346
@balanishb9346 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💕💕💒💕💒🙏💕
Далее
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 2 млн