Тёмный

🔴 አዲስ ዝማሬ "ፀሐይ ዘልዳ- ጊዮርጊስ" 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 64 тыс.
50% 1

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "ፀሐይ ዘልዳ- ጊዮርጊስ"

Развлечения

Опубликовано:

 

29 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@tewahdofilmsandpictures
@tewahdofilmsandpictures 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን…ከወር በፊት በስህተት ነው መሰለኝ ተለቆ ነበር እና ሰምቼው ደስ ብሎኝ በነጋታው ሳጣው አዝኜ ነበር…ለማንኛውም በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው
@user-ru6tp9wv2b
@user-ru6tp9wv2b 2 месяца назад
ማር ጊዮርጊስ ሆይ ምልጃህ አይለየን ሁሌም በቤትህ ፀንተን እንድንኖር ፈቃድህ ይሁን ሰማዕቱ ሆይ ያደረክልኝ ነገር ተናግሬ አልጨርሰውም በጣም አወድሀለሁ ❤❤❤❤❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዋው የድሮ የዝማሬ ቪድዮ ናፍቆን ነበር ይህ ስራ ስራት የአሁን ዘማሪያን ብዙም አይጠቀሙትም
@girmaw8140
@girmaw8140 2 года назад
ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እመብዙሃን ፀጋውን ታብዛላቹ ከቤቱ አይለያቹ!!! አሁን በዚ ልብን በሚያረሰርስ ዝማሬ ልቤን ደስ አላት፤ይቺን ክብርት የሆነች መሰብሰቢያ ትሆነን ዘንድ የሰጠኸንን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን!! አሜን
@abeba5164
@abeba5164 2 года назад
አባታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ በምልጃህ አትለየን ለዘላለም
@taylorjones8216
@taylorjones8216 2 года назад
Amen amen amen
@wendwosntelahun1873
@wendwosntelahun1873 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተቀኑ ለሀገራችን ሠላሙን ይላኩልን በቃችሁ ይመለን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@-Ledatube
@-Ledatube 2 года назад
ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው
@Efrata27
@Efrata27 2 года назад
በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚመስጥ ዝማሬ ነው: : እግዚአብሄር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 2 года назад
ዘጎላ የሚለውን ሳይ ምን ትዝ አለኝ አንድ የጎላ ሚካኤል ልጅ ይስሃቅ አለሙ(ዘጎላ ሚካኤል) የሚባል ዘማሪ ነበር። መዝሙሮቹ እንደ መምህር ዘላለም መንግስቱ መዝሙሮች በጣም ድንቆች ነበሩ። ከዚህ ዘመን የመናፍቅ ዘፈን ከመሰለ መዝሙራችሁ የእሱ ዝማሬ በስንት ጣዕሙ እስኪ በዚህ አውርዱልን። አውቃለው እንደማትሰሙን እንዳው ልበለው ብዩ ነው እንጂ😀እናንተን ግን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዘማሪያን💙
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x 2 года назад
ፍጡነ እረድኤት ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አገራችንን ሰላም ያርግልንአሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@evu-tube
@evu-tube 2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ ሰኔ 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት #ቅዱስ_ሰሎሞን_ንጉሠ_እሥራኤል መፍቀሬ ጥበብ: ¤ጠቢበ ጠቢባን: ¤ንጉሠ እሥራኤል: ¤ነቢየ ጽድቅ: ¤መስተሣልም (ሰላማዊ) . . . እየተባለ የሚጠራው ቅዱስ ሰሎሞን የታላቁ ነቢይና ንጉሥ ልበ አምላክ ቅዱስ_ዳዊትና የቅድስት ቤርሳቤህ (ቤትስባ) ልጅ ነው:: ከ3ሺ ዓመታት በፊት የተወለደው ቅዱስ ሰሎሞን እስከ 12 ዓመቱ ድረስ በቤተ መንግሥት ከአባቱ ጋር አድጓዋል:: ቅዱስ ዳዊት 70 ዘመን በሞላው ጊዜ የአካሉን መድከም አይቶ አዶንያስ በጉልበት እነግሣለሁ ቢልም አልተሳካለትም:: እግዚአብሔር ሰሎሞንን መርጧልና ገና በ12 ዓመቱ ነገሠ:: ልበ_አምላክ አባቱ ዳዊት ነፍሱ ከሥጋው ከመለየቷ በፊት መከረው:: "ልጄ ሆይ! ልብህን ስጠኝ:: ፈጣሪህንም አምልክ" አለው:: ቅዱስ ሰሎሞን እንደ ነገሠ በገባዖን ለእግዚአብሔር መስዋዕትን አቀረበ:: ጌታም ተገልጾ "ምን ትፈልጋለህ?" አለው:: ሰሎሞንም ልክ እንደ አባቱ ማስተዋልን: ልቡናን ለመነ:: በዚህም ጌታ ደስ ስለተሰኘ "አልቦ እምቅድሜከ: ወአልቦ እምድኅሬከ - ከአንተም በፊት: ከአንተም በኋላ እንዳንተ ያለ ጠቢብና ባለጠጋ ሰው የለም: አይኖርም" ብሎት ተሠወረ:: ቅዱስ ሰሎሞን ለ40 ዓመታት በእሥራኤል ላይ ነገሠ:: ግሩም በሆነ ፍትሑ: በልዩ ጥበቡ ዓለም ተገዛለት:: እግዚአብሔር የመረጣት የእኛዋ ንግስተ_ሳባ /አዜብ/ማክዳም ትፈትነው ዘንድ ሒዳ ምኒልክን (እብነ_መለክን) ጸነሰች:: በኋላም ታቦተ_ጽዮንና ሥርዓተ ኦሪት መጣልን:: ነቢየ ጽድቅ ቅዱስ ሰሎሞን ድንግል_ማርያም ከእነሱ ዘር እንደምትወለድ ነግሮት ነበርና ያበጀሁ መስሎት ሴቶችን አብዝቶ ነበር:: ነገር ግን:- ¤አንደኛ ሰው (ሥጋ ለባሽ) ነውና: ¤ሁለተኛ ደግሞ ከብዙ ሴቶች መካከል ከአንዷ እመ_ብርሃን ትገኛለች መስሎት ነበር:: ነገሩ መንገድ ስቶበት ከአሕዛብ (ከፈርዖን ልጅ) ጋር በመወዳጀቱ ለጣዖት አሰገደችው:: እግዚአብሔር እጅግ አዘነ:: በራዕይ ተገልጦ "ስለ ወዳጄ ስለ ዳዊት ስል በአንተ ላይ ክፉን አላደርግም" አለው:: ታላቁ ነቢይ ሰሎሞን ይህንን ሲሰማ ወደ ልቡ ተመለሰ:: ማቅ ለብሶ: አመድ ነስንሶ በፍጹም ልቡ አለቀሰ:: ንስሃ ገባ:: መፍቀሬ ንስሃ ጌታችንም ንስሃውን ተቀበለው:: የይቅርታው መገለጫም ተወዳዳሪ የሌላቸውን 5 መጻሕፍት ገለጠለት:: ተናገራቸው:: ጻፋቸው:: እነሱም:- 1.መጽሐፈ ጥበብ 2.መጽሐፈ ተግሣጽ 3.መጽሐፈ መክብብ 4.መጽሐፈ ምሳሌ 5.መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ናቸው:: ቅዱስ ሰሎሞን ልዩ የሆነውን ቤተ_መቅደስ በመስራቱም ይደነቃል:: ደጉ ንጉሥ: ጠቢብና ነቢይ ሰሎሞን በዚህች ዕለት በ52 ዓመቱ ዐርፎ ወደ ፈጣሪው ሔዷል:: #አባ_ኖብ ዳግመኛ በዚህ ቀን ታላቁ ሰማዕት አባ ኖብ አርፏል:: በዚሕ ስም የሚጠሩ ብዙ ቅዱሳን ቢኖሩም ዋናው ይኼው ቅዱስ ነው:: አባ ኖብ እንደ ገዳማውያን በበርሃ የተጋደለ: እንደ ሊቃውንት መጻሕፍትን ያመሰጠረ: በተለይ ደግሞ በዘመነ ሰማዕታት ጭንቅ መከራዎችን የተቀበለ አባት ነው:: ስለ ገድሉ ብዛት "ኃያል ሰማዕት": አንገቱን ስላልተቆረጠም "ሰማዕት ዘእንበለ ደም" ይባላል:: ዘመነ ሰማዕታትን ካለፉ 72ቱ ከዋክብትም አንዱ ነው:: ከመፍቀሬ ጥበብ ቅዱስ ሰሎሞን: ከኃያሉ ሰማዕት አባ ኖብ በረከትን አምላካችን ይክፈለን:: #ሰኔ 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ነቢየ ጽድቅ ቅዱስ ሰሎሞን (ንጉሠ እሥራኤል) 2.ቅዱስ አባ ኖብ (ሰማዕት ወጻድቅ) 3.ቅዱሳን መርቆሬዎስ: ፊልዾስና ቶማስ (ሰማዕታት) ወርኃዊ በዓላት 1፡ ቅዱስ ዳዊት ልበ አምላክ 2፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት 3፡ ቅዱስ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ 4፡ አባ ሳሙኤል 5፡ አባ ስምዖን 6፡ አባ ገብርኤል 7፡ ቅዱስ ዳንኤል ነቢይ "የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ:: ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ: ፀሐይ: ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ . . . አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ: ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ:: ሰባኪው:- "ከንቱ: ከንቱ: ሁሉ ከንቱ ነው" ይላል::" (መክ. 12:1-9) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒💝🌷🌾🌷🌾🌷
@user-fj4gd9fb7r
@user-fj4gd9fb7r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፍጡነ ዕረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያዬዬ 💚💛❤
@aynutube7552
@aynutube7552 2 года назад
ጸሐይ ዘልዳ ኮከከብ ዘልዳ ዘልዳ ንጉሥ ንዓ ጊዮርጊስ እምነ ሰናያት ኩሉ እለ ውስተ ባህር ወየብስ(፪) ሶበ ነጸርኩ በኃሲስ **ዘከማከ አልቦ ጊዮርጊስ**(፪) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይበል ይበል
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏✝️🕯🕯🕯⛪️✝️🕊🕊🕊
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቁዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ይጠብቃቹ
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yz3cz4ji6v
@user-yz3cz4ji6v 2 года назад
ዕልልልልልልል ዕልልልልልል ዕልልልልልልል 👏👏👏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 9 месяцев назад
አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️ ሰማእቱ ይባርካችሁ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@sarateklemariam3702
@sarateklemariam3702 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ያሬዳዊ ዝማሬ ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን እግዚያብሔር አምላኽ ጥበቡን ሞገሱን አሁንም አሁንም ጨምሮ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏❤💒
@abebuch3675
@abebuch3675 5 месяцев назад
ዝማሪ መላዕክት ያሳማልን አሜን ቅዱስ ጊወርጊስ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@tekaligndamena8947
@tekaligndamena8947 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@sablesaron2679
@sablesaron2679 2 года назад
ፈጥኑ ረድኤት ፈጥነህ አማልደን ለወገኖቻችን አንተ በምልጃህ ከአምላካችን አማልደን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 2 года назад
ከጣሙ ብዛት ሐጥንትን የሚያለምልም የመላህትን ዚማሬ ያሰማላን እልልልልልል …
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የሊዳው ጊዮርጊስ ለአገራችን ሰላም ይላክልን ይማረን በቃ ይበለን
@-abrenenzemrtube1977
@-abrenenzemrtube1977 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sebl62
@sebl62 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🙏
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 2 года назад
እንኩን ለመላኩ ቅዱስ ኡራኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ነገ እኮ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው
@fotoisackwedikidanemhret
@fotoisackwedikidanemhret 2 года назад
Amenn Amenn Amenn zmare melakti yesmealna
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@tizta6325
@tizta6325 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
@fekertiteni538
@fekertiteni538 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 2 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@brookgiez5700
@brookgiez5700 2 года назад
ሰማዕቱ ቅ/ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ
@hiwot3546
@hiwot3546 2 года назад
Like 👍
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን 🌿👏👏👏🌿💐🌺🌻🌷🌹🌸🌷🌾🌼🙏🙏🙏💚💛❤
@saradanial3167
@saradanial3167 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@user-ge5xx7mu7s
@user-ge5xx7mu7s 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጡነ ረድኤት ሆይ አገራችን ከመከራ ጠብቅልን
@MedanitMogos-fl7bo
@MedanitMogos-fl7bo Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 года назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ortomezmurtube7181
@ortomezmurtube7181 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰማእቱ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ይጠብቅል
@kidistkedst5340
@kidistkedst5340 2 года назад
Zamer mela'akit yasemaln wondimachin ehtochachin
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 года назад
Amen Amen Amen zimare melaikt Yasmaln Ellllllllll
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 2 года назад
AMEN AMEN AMEN ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏🙏🙏
@eyu1294
@eyu1294 2 года назад
እልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተወደዳችሁ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ጌወርጊስ ወረሀውይ መታሰቢያ ክብረ ባእል በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማእቱ እረደኢት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤👏
@user-wi3dx3rt6f
@user-wi3dx3rt6f 2 года назад
Amen
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ➕🕊🌷
@TemuDemlash
@TemuDemlash 9 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 года назад
amen amen amen zimaree malaktii yasamalinii
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
እልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@kalkidanwondmagnge2443
@kalkidanwondmagnge2443 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 года назад
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮን አደረሰን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@meklitzewude8095
@meklitzewude8095 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነትትትትትት
@dsyaenatu7862
@dsyaenatu7862 2 года назад
Zemare mela'ekten yasemalen wendemachin
@user-jm7fv5rk4u
@user-jm7fv5rk4u 2 года назад
ዝማሬ መላክትያሠማልን❤❤❤❤
@befedere605
@befedere605 2 года назад
Lemenegeste semayate yabeqahe
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾 ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ጥበቃህ ኣይለየኝ።
@bogalebeza
@bogalebeza 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልል ሰማእቱ ቅድስ ጊዎርጊስ በረከት ረድኤትህ ምልጃህ ጥበቃህ ለህዝባችን ለሀገራችን አይለየን
@abnetalemu780
@abnetalemu780 Год назад
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@Esubalew
@Esubalew 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 года назад
አሜንአሜን
@selam38786
@selam38786 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቅዱስ ጊወርጊስ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጥኖ ይድረስልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ሠማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሃገራችን ምህረትን ያሰጠን
@samA-zc7jo
@samA-zc7jo 2 года назад
አባታችን ቅድስ ጊዮርጊስ ሆይ ምልጃህ ኣይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@limdianna5506
@limdianna5506 2 года назад
Zemare melaketn yasemalen
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 года назад
ዝማረ መላክን ያሰማልን ውቦች ቅድሱ መላክ ጊዮርጊሰ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን! እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 2 года назад
አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ሀገራችንን በምልጃዉ ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 2 года назад
ግሩም ጣዕመ ዜማ ነው፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርካችሁ ፤ ይጠብቃችሁ።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 года назад
🙏አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን 🙏የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን🙏🙏🙏
@tsedale2014
@tsedale2014 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያስማል ለቡሩክታዊት የደረስክ ለእኛም ድረስል መልጃክ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 7 месяцев назад
የኔ አባት አሳዳጊየ
@user-ps2rl4gv6v
@user-ps2rl4gv6v 2 года назад
ቅዱስ ጊዮርጊስን አገልግሎታችሁን ይቀበላችሁ በቤቱም ይጠብቃችሁ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏❤❤❤❤
@abyssiniawamanuel734
@abyssiniawamanuel734 2 года назад
zemare melaekt yasemalen
@yeshiwerku5025
@yeshiwerku5025 Год назад
Amen.zemare.melak.yaseman
@addisabebapiazzaethiopia3658
🙏⛪️💚💛❤️🥺🕊️⛪️⛪️😭🥺Amen 🙏⛪️🕊️🕊️🕊️
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪአችሁን ይቀበልላችሁ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 года назад
ዝምሬመላእክንያሠማልን
@sadortube237
@sadortube237 2 года назад
አዲስ ልዩ ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያዉርስልን። በርቱልን።
@AlexA-bn7nf
@AlexA-bn7nf 2 года назад
ብርክትአይትን ከዘንዶ አፍ ያዳን እኛንም ከዘመኑ ክፍት እና ትንኮልያድን አሜኅ
@tajethiopia
@tajethiopia Год назад
Zemare melakt yasemalen Eeeeeellllllll Eeeeeellllllll Eeeeeellllllll Eeeeeellllllll Eeeeeellllllll Eeeeeellllllll ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AsterKbru
@AsterKbru 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bekitad9244
@bekitad9244 2 года назад
Kidus giorgis ytebkachu
@mesiilove-vj8sb
@mesiilove-vj8sb 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@addisuzetewahdo4645
@addisuzetewahdo4645 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው እንደ እርሱ ያለ ታላቅ ሰማዕት የት ይገኛል!!! እፁብ ነው
@mulelema4871
@mulelema4871 Год назад
ዝሙሩ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ከልባችሁ ነው የዘመራችሁት። ለቢዝነስ እንደሚዘምሩት እንዳትሆኑ በተናጠል ሲዲ ስለሚያሳትሙት ማለቴ ነው። በሌላ ስራ እንጠብቃችሁዋለን።
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@7_films
@7_films 2 года назад
የፎኖተ ብርሀን ሰ/ት ቤት መዝሙር እንደምትለቁ ተነግሮን አየጠበቅን ነው
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 года назад
❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹
@teddyanotube7323
@teddyanotube7323 2 года назад
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት “በመልክአ ማርያምን” በጉጉት እየጠበቅን ነዉ፡፡
Далее
Crossing the Most Dangerous Crosswalk
00:24
Просмотров 10 млн
А где Ахмат?
1:00
Просмотров 1,3 млн
Они нас подслушивают😁
0:52
Просмотров 3,9 млн