Тёмный

🔴 ከፈረንሳይ አዲስ አበባ በብስክሌት የመጣዉ ታዋቂ ዩቲዩበር ተዘረፈ - Kino Yves | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 343 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

🔴 ከፈረንሳይ አዲስ አበባ በብስክሌት የመጣዉ ታዋቂ ዩቲዩበር ተዘረፈ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 531   
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Год назад
ለዚህ እኮነው የማያልፍልን 😢😢😢😢😢😢😢
@kasahunkebede9858
@kasahunkebede9858 Год назад
በናትህ ይህን ልጂ አግኘውና በተቻለህ መጠን በኛስም ይቅርታ ጠይቅልን እናም የምትቺለውን አዲርግለት ካሰው በፈጠረህ ይሁንብህ እደዚህ አዝኖ ከኢትዮ እዳይወጣ
@kelemtube
@kelemtube Год назад
😢😢በጣም ያሳዝናል እንግዳ ተቀባይዮች አዳልሆነን ለዛዉም ትላልቅ ሰዉች ለገንዘብ መስገብገብ የኢትዮጵያ ን ክብር የወረደ ተግባር ነው ልብይስጠን
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 Год назад
you know the western people just need a little thing to block the turist to get to the country so we lose money 
@user-nf5dh3po3z
@user-nf5dh3po3z Год назад
He is going to kenya now he is out of adiss ababa
@hiwotpopielarz6180
@hiwotpopielarz6180 Год назад
መልካም ልደት 🎂
@beletefola4225
@beletefola4225 Год назад
Bexam Azenkut sewu besewu hager lay tekebabiro yinorahal gin bexam 😢😢😢azkut!gagama hula!
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Год назад
በጣም ያሳዝናል የሰው ክብር የለን !! የት ጋር ነው እግዚያብሄርን የምናውቀው ማነው የወለደን ፣ያሳደገን እጅግ በጣም ያሳፍራል!!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
የሚገርመው ነገር አማኝ ነን እያልን የምንደነፉው ነገር ነው 😥 አትስረቅ ፤ አትዋሽ አደለም ትንሹ ትዛዝ ። እንዴት ይባረካል የምንሰራው ። ከእግዚአብሔር ጋር ጥቂቱን ነገር ይሻላል ።
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 Год назад
የእውነት አዘንኩ አፈርኩ ሀገራችንን ስሟን የሚያጠፉት የነሱ አይነት ራስ ወዳዶች ነው ወንድሜ ከቻልክ ብታገኘው ጥሩ ነው በአንዳንድ ተንከሲሶች ምክንያት ስለሀገራችን ውስጡ ላይ መጥፎ ነገር ተቀርፅ እንዳይመለስ 😢
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
እንኳንም ተወለድክልን መልካም ልደት ይሁንልህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያሰብከው ይሳካልህ በጠፋው እጥፉ ድርብ አድርጎ ይስጥህ የሰረቁህን እድሜያቸውን ያሳጥረው በልተው አይጨርሱት ይነቃቸው መላው ኢትዬጵያዊ ነቅቶ ፓሊስ ሆኖ እርሱ በእርሱ መጠባበቅ ይኖርበታል
@Zelazella1
@Zelazella1 Год назад
ቆንጆ ሀገርህን መጥፎ ስም የሰጡት እነዚህ ወንጀለኞች ናቸው። እኛ ኢትዮጵያውያን ጌታን እንፈራለን ማንንም አንሰርቅም። ያ ባዕድ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው።
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
happy birthday to you ❤❤❤🎉🎉🎉 አገራቸዉን ከሚሸጡት እራስ ወዳዶች ይሰዉረን ሰላም" ለኢትዮጲያ "!!!!!
@BirhanuFente
@BirhanuFente Год назад
እኔም አይቸዋለው dalol ለምን አታቀርቡትም ገና ካዲስ አበባ አልወጣም እኮ😢
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሕ የተባረከ ያድርግልሕ 🙏እነዚህ አሰዳቢወች አፈር ይብሉ የጎንደር ሕዝብ 😘
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
መልካም ልደት በጣም መልካም ሰው ስለሆንክ እንደዚህ ሌብነት ማጋጠሙ በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሄር ከንብረትህ በላይ ያልጠበከው ይስጥህ ፍትህም እንድትአገኝ እፀልይአለሁ በበኩሌ🙏🏾🙏🏽
@1eriterahagery242
@1eriterahagery242 Год назад
ብጣዕሚ ዘገርም እዩ ደስ እንዳበሎ ናብ ኢትዮጵያ መጺኡ ኣብ እነዳ ባርበሪ እንዳ ቀምቃማይ ከምዚ ከጋጥሞ ዝገርም እዩ 🇪🇹👍🏿🇪🇷
@StopTheLiess
@StopTheLiess Год назад
Shabia
@samiraali8482
@samiraali8482 Год назад
ዛሬ አደኛነኝ መልካም ልደት የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤🍾🍾🍾🍬🍬🍫🍫🌹🌹🎂🎂🎂🎂🎂🍯🎂🎂🍯🍯🎂🎂
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Год назад
ካፈርን ቆየን እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ህዝቡ ብቻ ሳይሆን መንግስቱ እራሱ ልባ ነው
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 Год назад
አይ የእኛ ህዝብ ይገርመኛል ነጭ ሲያው ሰውነቱ ሁሉ ዶራል የሚያፈልቅ ይመስላችሁዋል አሰዳቢዎች ነችሁ
@yohannes8397
@yohannes8397 Год назад
እየተከታተልኩት ነበር በጣም ነው በሀገሬ ሰወች ያፈርኩት። አሁንም ለደህንነቴ ያሰጋኛል በሚል ያለቀቀው video አለ እና በጣም ያሳፍራል
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
ችጋራም ነቸው እኔ በሐበሻነቴ ዛሬ አፍሬያለው 😢
@tigistgattolin932
@tigistgattolin932 Год назад
እኔ የልጁን ብሎግ እከታተል ነበር .. የአዲስ አበባው ግን ለዜጋ አንገትን ያስደፋል
@biftu16jimma
@biftu16jimma Год назад
የኛ ሰው እኮ አብዷል 😢😢😢😢😂😂😂 ኤጭጭጭጭጭ
@abibaashto6746
@abibaashto6746 Год назад
እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን መዳኒዓለም ኣብዝቶ ይባርክልህ🎂💖 ማርያምን እናሳፍራለን በቅንነት ቢተባበሩት ምን ኣለበት ሁለት መቶ መጣ ሄደ ምንም ኣይገዛም በዚህ ጊዜ ኣዋረዱን ታድያ ማንን እያየን እንደግ ነው ጥያቄው እኔም ኣዝኛለሁ ኣፍሬዓለሁ የምር😕
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Год назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን 🥰🥰🥰
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 11 месяцев назад
በእዉነቱ በጣም ያሰዝናል እድህ አይነት ጠበቦ ናቸው ሀገርንም እያበለሹ የሉት
@lilegrema813
@lilegrema813 Год назад
አሁን ትልልቅ ስዎች ነቸው በሌብነት የተስማሩት በተለይ እነቶችን
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
እኔ ሐበሻ እንጂ አላገባም ልጆቼ ሐበሻ እንድሆኑ ብየ ነበር አሁን ግን ሐበሻ አላገባም ክፉ
@taminech4450
@taminech4450 Год назад
እንኳን ተዎለድክህ መልካም ልደት 🙏🥰🥰🥰
@kiki7863
@kiki7863 Год назад
በጣም አዝነናል አገራችንን አሳፈሩብን ታዋቂ RU-vidr new አለም ነው የሚያየው ቱሪስት እሱን እያየ ነበር ሀገራችን የሚገባው ተይዘው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@yeglendazen-gu1um
@yeglendazen-gu1um Год назад
ተው ባክህ በጣም ብዙ የሚሠለል ነገር አለን
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 Год назад
😢😢እውነት የፀጉርቤቱን ነገር ከቀናት በፊት በሱ ዪቱዩብ ቻናል ላይ ነበር ያየሁት እኔንም ተሠምቶኛል አሳፋሪ ነው😢በዛላይ የፀጉርቤቱ ባለቤትም አናዶኛል እሱም አዝኖበታል እነሱ ግን የሽማግሌ ፈርቅ ያዥ ቱ! ብያለሁ
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 Год назад
ሀገራችን እንዳትባረክ ምክንያቶች እንደዚህ ያሉ ሰዎች ናቸው እ/ር የሥራቸውን ይሰጣቸዋል::
@lopesohadiso
@lopesohadiso Год назад
ይህ ሰውዬ ከኢትዮጵያውያን ባላይ ስለኢትዮጵያ ታሪክ ያውቃል እኔ ስለኢትዮጵያ ታሪክ እንዴ እሱ አላውቅም ግን በተላይ አዲስ አበባ ውስጥ ቡዙ ቶንኮሳ ታደረግቦታል አማራ
@djdhzdjdhd8884
@djdhzdjdhd8884 Год назад
ያሳዝናል ነጭ ሲያዩ ለምን እደሚቀይሩ ይገርማል ሃገራችን እማ የሰፌድ ላይ ቆሎ ሆነች እግዚአብሔር ይድረስላት
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Год назад
🎉መልካም ልደት ወንድማችን ❤. እነዚህ አሳፋሪዎች ተይዘው ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው እንግዳን በዚህ መልኩ መዝረፍ ወንጀል ነው
@unkn5033
@unkn5033 Год назад
ትክክል
@yetiyeti4877
@yetiyeti4877 Год назад
እኳን ተወልድክልን ወድማችን መልካም ልደት 🎉🎉🎉
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Год назад
የሚገርመው ይህ ሰውየ እኔ በራሱ ቻናል ላይ እከታተላለሁ ኢትዮጵያ ላይ በሆነው ነገር ግን አፈርን እኔ ባለሁበት አገር እህቶቼ ሆነን ብዙ ግዜ እናየዋለን አዲስ አበባ ከተማ በሆነው ነገር ግን ያሳፍራል በጣም ነው የሚያሳፍረው ባጠቃላይ በኢትዮጵያ ድንበር ጀምሮ ያለው ሁኔታ እንደ አገር ያሳፍራል!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
እነዚህ ሰዎች ስንት አመት ሊኖሩ ነው ለትንሽ ብር ትልቅ ሀገራችን ኢትዬጵያን የሚያዋርዷት አረ ዘንድሮ ሰው እግዚአብሔርን መፍራት ቶዋል ውሸት እንደ እውነት ነገሰ ያሳፍራል "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
እንኮአን ተወለድክ መልካም ልደት ይሁንልክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
@muluteshome195
@muluteshome195 Год назад
በዚህ ስራችን ስንቱ አየን😢
@atm5614
@atm5614 Год назад
መልካም ልደት ወንድሜ 🎉🎉🎉 ነጩ ላይ ያደረጉት ብልግና በጣም ነው ያዘንኩት, ያፈርኩት 🤔 እንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው ኢትዮጲያ እንድትጠፋ የሚፈልጉት!!! አንድ ሰው በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ቢሆንም እንኳን ሃገሩን የሚወድ ሰው እንደዚህ አያደርግም!!!
@addismersha2904
@addismersha2904 Год назад
መልካም ልድት እንኳንም ተወልድህልን የልጅ አስተዋይ ነህ
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Год назад
Thank you thank you thank you ሰለአቀረብከው ጥሩ አርገህም ገልፀህዋል በጣም ነው የሚያሳፍረው እሱ የናን ህዝብ ሰለወደደ ነው ተመልሶ የመጣው እንደዝህ ሊጎበን የመጣን ሰው ማሳዘን ልብ ፣ ዬነካል ያሳዝናልም እሱ እኮ ቨዲዬውን እከታተላለሁ ስንቱን ድካም አልፎ ነው የመጣው ብቻ ማሰተዋል ዬሰጠን ሰላቀረብከው በጣም ደሰ ብሎናል i wish sorry የሚለው ቢኖር ዩቲወበር ጥሩ ነበር ተባረክልን
@martha1043
@martha1043 Год назад
ጥሩ አርገሀል እኔም የዚህን ሰው ቪዲዮ ብዙዎቹን አያለሁ እነዚህ ሽሜግሌዎቹ ግን በጣም ነው ያሳፈሩኝ ደሞ አያፍርም ያለምንም እፍረት አይን ያወጣ ሌብነት በጣም የሚያሳፍሩ ናቸው ግን እንካን ህዝብ አያቸው ምን አይነት የወረዱና ሌቦች እንደሆኑ እነዚህ ሁለት ሽማግሌዎች
@fjdf9143
@fjdf9143 Год назад
ታድያ እንደነዚህ አይነት ባንዳዎች እኮ ናቸው አገራችንን ያግማሙት
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
መልካም ልደት አጋዕዝት አለም ስላሴ የአብርሃምን ቤት እንደባረኩ ያንተንም እድሜ ይባርኩልህ ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ የተቸገሩትን የምትረዳ እንባ አባሽ ያድርግህ❤
@nazretabrham1402
@nazretabrham1402 Год назад
Happy birthday
@nazretabrham1402
@nazretabrham1402 Год назад
I didn't think so how? Please
@kittiferrero
@kittiferrero Год назад
It is so embarrassing what he has had to go through. He was so looking forward to visiting Addis Ababa and all sorts of things happen to him, embarrassing people. He exalted Ethiopian in every sense. I doubt he will even want to visit the country again. Thanks for bringing this up and making a video.
@SaidAli-bl8du
@SaidAli-bl8du Год назад
Happy Birthday my sweet brother I really like u show
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 Год назад
አይዞህ የኔ ውድ ወደ ፊት መሄድ እንጅ አትዘን ይመስለዋል እንጂ ያልሰራበት ምንም አይጠቅመውም ከሰው ከእግዚአብሔርያ ይጠየቅበታል የሕይወቁ መቀየሪያው አይደለም አንተን እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይረዳሃል፡፡
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Год назад
😂😂😂
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እንደዚህ ያሉ ባንዳዎች እኮ ናቸው አሁን ላለንበት ችግር
@helendemisse9896
@helendemisse9896 Год назад
Nutita ❤ sew betefa sat sew honehi yetegegehi keberlgan aser &ale enqwan des alachu
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
ቅዱሰ ገብርኤል ያዋርዳችው ይህንን አሳፋሪ ነገር የሰራችው
@Zufan2421
@Zufan2421 Год назад
በጣም ስከታተለዉ ነበር ያሳፍራል በጣም ።please ኢትዮጵያ ከሆነ ፈልገ አግኘዉ
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 Год назад
Enkuan teweldek Happy Happy Birthday Ayzoh berta u r only 25 years old gena teseraleh
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
አቡቱ ይቅር ይበላቸው በስመአብ ለዚእኮነው መከራችን ሚበዛው
@medinabintendris
@medinabintendris Год назад
እውነት አሪፍ አግላልፅ ነው የግልፅከው🙏🙏
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
መልካም ልደት ይሁንልን ❤❤❤
@sintayehuwoldeyes5003
@sintayehuwoldeyes5003 Год назад
Happy birthday from Denver Colorado
@birtukandaba9630
@birtukandaba9630 Год назад
በጣም ያሳዝናል ለሰዉ ልጅ ያለን ፍቅር ወዴት እየሄደ ነው በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
በጣም ያሳፍራል እንደት እንደዚህ ያደርጉታል ወላሂ አሳዘነኝ 😢😢 ምናለ ሌሎች አግተውን ቢክሱት ብየ ተመኘሁ
@rioson3686
@rioson3686 Год назад
በጣም ነው የምታሳዝነው ምን ስለሆንን ነው የምንሰለለው የምትለው ኢትዮጵያ ያላትን ምስጢር ሳይገባክ ነው ወይስ ሰዎቹን ነው የምትለው ሲቀጥል አልቀረፅም የሚሉት ነገ ይሄን ይመስላሉ ተብለው መለጠፍ አይፈልጉም ደሀ ወይም መለመኛ የሚሆኑ መስሏቸው ይሆናል:: ያጠፉቱም ልጁ ላይ ባለጌዎች ናቸው
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Год назад
መልካም ልደት በእንደዚህ የሀገር ሸክሞች ነው ሀገራችን የምትዋረደው በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እኳን ደህና መጣህ እኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉🎉🎉ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ያሰብከውን የምታሳካበት ይሁንልህ❤❤❤❤❤
@yeabshow7586
@yeabshow7586 Год назад
እባክህ ከቻልክ Contact ኣርገው እና የሆነ ኣሪፍ ነገር ኣሳየው ትንሽ እርዳታ ያስፈልገው ይሆናል🙏 እባክህ
@weyniweynua9461
@weyniweynua9461 Год назад
Happy birthday nutiyyy 🎂
@radiyasediso4647
@radiyasediso4647 Год назад
Happy birthday 🎉😊🎁🎂🇪🇹🎊🎈
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 Год назад
በጣም ታሳዝናለህ አገራችን ቤትእያፈረሰ። ህዝብ እየገደለ ህፃን። በአሠቃቂጎዳናላይ ናቸው ጨካኝ መግስትን ማጋለጥ ስትችል አንድ ነጭ ተዘረፈ ጂኒጃካ። ብለህትመጣለህ ብልፅግና ባለጊዜነሽ መሰል🤔
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Год назад
አይዞህ እ/ር አለ ገና ወጣት ነህ ጀግና
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Год назад
Malkami lidate yene wondime ❤❤ kari zamanhini fatari yibarikio 🙏
@ImranAdem
@ImranAdem Год назад
I saw his video every day that guy
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Год назад
ዋው እንኳን ተወለድክ
@diannaprofitt7500
@diannaprofitt7500 Год назад
I find it fascinating how crypto prices can fluctuate so drastically in such a short amount of time. It's a testament to the volatility of the market and the unpredictability of investor sentiment. However, I believe that these fluctuations are simply part of the journey towards mainstream adoption and eventual stabilization. Despite the risks, I remain bullish on the potential of cryptocurrencies to disrupt traditional finance and usher in a new era of decentralized transactions. Recent volatility makes it impossible to predict bullish or bearish trends, and trading success depends on the pattern and signal source. Kerry Pickett's tactics have helped me increase my portfolio by six figures in just a few weeks, and his daily trades provide valuable information beyond just advice.
@diannaprofitt7500
@diannaprofitt7500 Год назад
He's available on TELE GRAM☑
@diannaprofitt7500
@diannaprofitt7500 Год назад
@ PicKerry
@Quinlivan40
@Quinlivan40 Год назад
erry is a man I would pitch a trade using his signals any day because he breaks down the trading process to the understanding of everyone
@teztabolga6875
@teztabolga6875 Год назад
መልካም ልደት። የዚህን ልጅ ጉዞ ሁሉንም አይቸዋለሁ። የኛ ሀገሩ ብቻ በጣም ያሳፍራል። ያሳዘነኝ ደግሞ ኢትዮጵያ ለመድረስ የነበረው ጉጉት ነው። ሌላው ደሞ ፈረንጅ ፈረንጅ ሳንቲም አምጣ እያሉ በየመንገዱ መድረሻ ያሳጡትንም ኮሜንት ብታደርግስ። ለማንኛውም በጣም ኤፍሬም ተበሳጭቼም ስለነበር በጣም ደስ አለኝ።
@abelking474
@abelking474 Год назад
እግዚኦ በጣም ያሳዝናል
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Год назад
በጣም ያሳዝናል እባክ ፈልግህ ይቅርታ ጠይቅልን
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
አሳፋሪዎች አይ አይ ሀገሬ😢
@tsadikyifru7368
@tsadikyifru7368 Год назад
በኢትዮጵያዊነቴ አፈርኩኝ የእውነት እንደኔ ያፈረ አለ ።
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 Год назад
ስልኩን ከተበላ በኃላ ማነው እየቀረፀ ያለው? ሌላው ስለካሜራ ትክክል ናቸው ሰዎቹ በደርግ እና በሐይለስላሴ ግዜ አባቴ ፖሊስ ስለነበር ሲነግረን ፍቃድ የሌለው የውጪ ዜጋ ፎቶ አያነሳም ምን ችግር አለው ላልከው ደሞ መለመኛ ማዋረጃ ስለሚያደርጉ ነው የዋጋው ጉዳይ ግን በጣም ያሳፍራል በትክክል ዋጋ ሊጠየቅ ይገባል❤
@ahmedsaeed7776
@ahmedsaeed7776 Год назад
Enkuwan tewledk🎉
@asterdawet528
@asterdawet528 Год назад
መልካም ልደት 🎉❤❤
@አሐዱ-ኀ3ጐ
@አሐዱ-ኀ3ጐ Год назад
በጣም ያሳፍራል
@amentube2516
@amentube2516 Год назад
Betame azegnalwe
@beshirabrar176
@beshirabrar176 Год назад
እነዛ ጸጉር አስተካካዬች የማይረቡ አገር አስዳቢዌች ኡነት ይህን ቪድዬ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማየት አለበት
@salehibrahim1985
@salehibrahim1985 Год назад
I see this video before 2 weeks go ya tekekel batam yehfral and haznal I love Ethiopia but same people really!!!! No comment
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
Eneza achebewech Yihene leckst new nechun endezih yachbereberut. Enezihin yizo timush nasdenget ina mastemaria madreg nebere abo. Fetarawech nachew beEwnet.
@jemstambruce2262
@jemstambruce2262 Год назад
Happy birthday 🎊🎂🎉🎁🎈
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Год назад
Betam yasafiral
@hanaethio8555
@hanaethio8555 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ለበኍ ነው
@Mimi-uj2et
@Mimi-uj2et Год назад
❤ያሳዝናል
@wamanuel5741
@wamanuel5741 Год назад
I am sorry Kino Yves 😥 l am one of the subscribers and l see them ...
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Год назад
Happy birthday nuti
@lilegrema813
@lilegrema813 Год назад
Happy birthday 🎈🎂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Год назад
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 my Dear bro betam yasazenale endet sew yehagerun kebir beze melku yawaredale l
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s Год назад
😢😢😢በጣም ያሳፍራል በእውነት ምን ሊጠቅማችሁ ሁኖ አገር አሰዳቢዎች አይ ሀገሬ ምን አይነት ልጆችን አፈራሽ? ግን እነዚህ ሰዎች ተገኝተው ሰውየውን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ለህግም መቅረብ አለባቸው ።
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
መልካም ልደት ወንድማችን
@mekamu5188
@mekamu5188 Год назад
ሀገር እየጠያለው ተማርኩ የሚለው እንጂ መሀይሙማ አዛኝ አስተዋይ ነው።
@muludamtew9951
@muludamtew9951 Год назад
ውይይ ያሳዝናል ጎጃም ጎንደር ሲጓዝ አይችው ምግብ ሲፈልግ ደሞ ታሪክ ሲናገር ይገርማል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
እኔ ሰሞኑን ነው የፈረንጁን ቪዲዮ ያየውት ኢትዮጵያዊያን ግን ለምን እናሳፍራለን የአገራችን ስምስ ባይጠፋ
@woinshetayele684
@woinshetayele684 Год назад
Happybirth Day 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Tanku you. 😢😢😢
@lidetutekola8897
@lidetutekola8897 Год назад
Beselam nw yetefaw Lemangawim HBD
@meseetshe2274
@meseetshe2274 Год назад
Betam yasaferal
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
ኑቲዬ እንኳን ደና መጣህ
@kellyaddis7711
@kellyaddis7711 Год назад
መልካም ልደት🎉
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 811 тыс.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
Просмотров 9 тыс.
EMS ዜና Wed 11 Sep 2024
Просмотров 786