Тёмный
No video :(

🔴 ከ ቶ ጠልሰም ጀርባ ያሉት ምስጢራት 

ጊዜ ቲዩብ gize tube
Подписаться 264 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል... እናስተውል ከተኛንበት እንነቃ ዘንድ.. ለራሳችሁ ብላችሁ እስከ መጨረሻው አድምጡት!እየጨለመ ነው ፡፡ የጨለማው ንጉስ ጥልሚያኮስ በብርሃን የተፈጠሩትን የኣዳም ዘሮች ወደ ዘላለማዊ ቤቱ ይዞ እየነጎደ ነው ፡፡ አብዛኛው ትውልድ በበርካታ ምናምቴ ነገሮች ደንዝዟል ማለት ይቻላል ፡፡ ይህንን በመረዳት ይመስላል ቀጥተኛውን ጠማማ ፤ ነጩን ጥቁር ፤ ቅዱሱን ርኩስ እያደረጉ ሲያቀርቡ ተው ! ባይ ተሟጋች ዜጋ ያጡት ፡፡ ተቀባይ እንጅ መካች ትውልድ አለመኖሩ ዘመኑ መገባደዱን ያመላክታል ፡፡ በሬ ወለደ ሲሉ ለምን ? ብሎ የማይጠይቅ ትውልድ ስላገኙ
ልባችንን እንደፈለጉ እየጋለቡት ነው ፡፡ ብዙ የምናውቃቸውን ምልክቶች ኃያላኑ ቀድመውን ሳናውቃቸው እየነጠቁን ለሚፈልጉት አላማ ያውሉታል ከዛም እኛም ኢትዮጵያውያን በእንደዚህ አይነት ግዜ ተጠቅመነው ነበር ስንል ደግሞ ኃያላኑ ቀድመው ምልክቱን ተጠቅመው ሁሉን የእነርሱ ለማድረግ ይጥራሉ የዚህ ማሳያዎቹ ደግሞ እነ ስዕለ ኪሩብ ወይም ስዋስቲካ እንዲሁም ደግሞ የ ቶ ምልክቶች ወይም ጠልሰሞች ናቸው በነገራችን ላይ ከቶ ጋር ተያይዞ ደግሞ ብዙ ብዥታዎች ተፈጥረዋል አንዳንዱ አንገቱ ላይ እስከማሰርም ጭምር ደርሷል እውነት ቶ መስቀልን በአንገታችን ማሰራችን ተገቢ ነውን እንመለስበታለን ወደ በኃላ....... ዛሬ ዛሬ ደግሞ ኤልያሳውያን የሚባሉት ነቢዩ ኤልያስ መጥቷል ብለው የሚያምኑትም የሀሰት ዜናቸውን እያሰራጩ ይህን ጠልሰም ይጠቀሙበታል..... ቢሆንም ግን ከዚህ በፊት በመርሀግብራችን እንደቃኘነው ስዕለ ኪሩብን የናዚ ቡድን በመጠቀም የራሱ አድርጎ ቢጠቀመውም አሁንም ደግሞ ቶ መስቀልንም ቢጠቀሙት እኛ ግን እንላለን እነኚህ ጠልሰሞች የኢትዮጵያ ናቸው... አይደሉም የሚልም ሰው ካለ ኢትዮጵያን አያውቃትም እና ስለ ኢትዮጵያ እንደዚህ እንላለን
ኢትዮጵያ ማለት ልዩ ነው ትርጉሙ። ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው። ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ማለት ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ሊቀ ነብያት ሙሴን የአመራርነት ጥበብ ያስተማረው ኢትዮጵያዊው ዮቶር ነው። ስለዚህ ለእስራኤል ከፈርዖን ነጻ መውጣት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና አለበት ማለት ነው። አዎ የዮቶር ርስት ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። ከባቢሎን ዘመን አስቀድሞ የነበረው ብቸኛው የሰው ልጅ ቋንቋ (ግዕዝ) የሚገኘው ኢትዮጵያ /ቤተ-ክርስቲያን/ ውስጥ ነው። ይህ ቋንቋ ዓለም እጅግ የሚያከብረው ትልቅና ቀዳሚ ልሣን ነው። ይሄንን ደግሞ ራሳቸው ምዕራባውያን ይመሰክራሉ። በዚህ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምሥጢራት ተከትበዋል። ከገነት ከሚመነጩና ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት/ምንጮች/ ትልቁ ግዮን ኢትዮጵያዊ ነው። ግዮን ከገነት ይመነጭና ወደ ምድር ይፈሳል፣ ከዚያም የኢትዮጵያን ምድር ይከባል። ሞትን ሳይቀምስ ወደ ብሔረ ሕያዋን የተወሰደውና አዕምሮውን መቶ በመቶ(100%) የተጠቀመበት ብቸኛው የምድራችን ሰው ሄኖክ/ ኢትዮጵያዊ/ ነው እስከዛሬ ድረስ አዕምሮውን ሙሉ በሙሉ የተጠቀመ ምድራዊ ሰው የለም። የሰው ልጅ የአእምሮው ልዕልና የሚለካው በምድራዊ እውቀት ሳይሆን በሰማያዊ ጥበብ ነው። በነብያት እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለች ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። አዎ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። መመኪያዋም አለኝታዋም እርሱ ነውና። ይች ሀገር ከፈጣሪዋ ጋር ልዩ ትስስር ያላት የዓለማችን ብቸኛ ሀገር ነች። ፈጣሪ በስጋ የተመላለሰባት ሀገር እስራኤል እንኳን የኢትዮጵያን ያህል ክብር በፈጣሪ ዘንድ የላትም። የቃል ኪዳኑ ታቦት መገኛ የታቦተ ፅዮን ማደሪያ ይህቺ ጽላት በጠቢቡ ሰለሞን የንግሥና ጊዜ የደቡብ ንግስት (ንግስተ አዜብ) ወይም የሳባ ንግስት (ንግስተ ሳባ) ተብላ በምትጠራዋ ንግስት ማክዳ ልጅ በቀዳማዊ ምኒልክ አማካኝነት ነበር ወደ ሀገራችን የገባችው። የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም በተወለደ ጊዜ በኮከብ እየተመሩ ሄደው የእጅ መንሻ /ገጸበረከት/ ካቀረቡለት (ሰብዐ ሰገል) መካከል የኢትዮጵያው ንጉሥ ባዜን ይገኛል። መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ መወለዱን በኮኮብ የገለጸላቸው ለእስራኤላዊያን ወይም ለዐረቦች አይደለም። ለኢትዮጵያውያኖች እንጅ። ይሄን ክብር ማን አገኘው? ማኅደረ መለኮት እመብርሃን ድንግል ማርያም በስደቷ ጊዜ በሰላም ኢትዮጵያ ያረፈችባትና በአስራትነት የተሰጠቻት እንዲሁም በተደጋጋሚ በልጇ መስቀል የባረከቻት ቅድስት ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ናት::

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@user-bw5dm1hl3v
@user-bw5dm1hl3v 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 года назад
ቃለህይወት ይሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ።
@daniya4773
@daniya4773 3 года назад
ስለ ሁሉ ነገር እግዝኣብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@user-gz1ys3ec9b
@user-gz1ys3ec9b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ የሚለ ነው ቃል ሂዋት ይስማልን ውድማቺን ጽጋውን ይብዛልክ 💞💞🌹💞🌹💞🌹💞🌹💞🌹💞🌹🌹💞🌹💞💞🌹🌹💞🌹💞አሜን አሜን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤️💯🌷💞👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞➕️➕️➕️➕️📖📖📖⛪️💐💐⛪️💐⛪️💐⛪️💐
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን አሜን ።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከደጉ ዘመን ያድርሰን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን
@berhe4910
@berhe4910 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።
@mesrachafork8590
@mesrachafork8590 3 года назад
👋👋👋👋 አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👋👋👋👋
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 3 года назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@senietestfanos4009
@senietestfanos4009 3 года назад
ቃለ ህይወታ ያሠማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅል
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን ጊዜወች
@dashotobiya7132
@dashotobiya7132 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
ኧረ ሴት ነች
@dashotobiya7132
@dashotobiya7132 3 года назад
ምንም ይሁን ዋናው መልእክቱ ነው
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕያዉት ያሰማልን
@user-ei7bd4ql8v
@user-ei7bd4ql8v 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
አሜን 3
@ZA-kj1us
@ZA-kj1us 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😥💚💛❤️🙏🏾
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 года назад
Amen amen amen 🙏⛪️🙏 God bless Ethiopia🙏
@fanaberhe3626
@fanaberhe3626 3 года назад
Amen kalehiwet yasemalen
@lemlemabraha8653
@lemlemabraha8653 3 года назад
Amen amen
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 года назад
Amen amen amen Kal heweten yasemalen
@user-yg8ep4bz4j
@user-yg8ep4bz4j 3 года назад
Amen amen amen amen🙏🙏🙏💚💚❤❤💖💖💖
@emyeagere1407
@emyeagere1407 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ቅንብር ነው። በርቱልን
@user-gm5wt2gz2x
@user-gm5wt2gz2x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 года назад
Amen amen amen klhwete ysmalene ehetchiene 🙏🙏💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@pumbagurry3865
@pumbagurry3865 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@beza9040
@beza9040 Год назад
ቃል ሕይወትን ያሠማልን
@deregemamo6964
@deregemamo6964 3 года назад
Amen amen amen
@uaekfn4131
@uaekfn4131 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 3 года назад
ቃል ያማልን
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 3 года назад
አሜን አሜን አሜን💛❤💚
@etagegnmuzeyidmarbekele9334
@etagegnmuzeyidmarbekele9334 3 года назад
ቃለ ህይት ያሰማልን
@SolomonVA
@SolomonVA 3 года назад
ተባረክ፡
@sofihabeshawi5204
@sofihabeshawi5204 3 года назад
እናመሠግናለን
@emebetbekele6000
@emebetbekele6000 3 года назад
Enamesegenalen 🙏🙏🙏
@user-eh2oq6tm9c
@user-eh2oq6tm9c 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭
@user-tt4jx9cb5u
@user-tt4jx9cb5u 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-vl1ng6ev1m
@user-vl1ng6ev1m 3 года назад
ሰላም ትክክል
@kineabmequanint8274
@kineabmequanint8274 3 года назад
ተባረኩ አመሠግናለሁ
@abaymolla8795
@abaymolla8795 3 года назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 3 года назад
Amen. Amen. Amen✝️⛪🙏🙏🙏🌺🌻🌺🙍‍♀️
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትንሳኤዋን ያሳየን!!!!!!!
@user-qe5gr1jb8e
@user-qe5gr1jb8e 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሐር ይስጥልን
@solomonshemels8986
@solomonshemels8986 3 года назад
Amen Amen Amen God bless orthodox people 💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@meserettsegaye7435
@meserettsegaye7435 3 года назад
Kale hiwot yasemalen
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤ ጊዜ ቲዩብ በርቱ 👍👍
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን ከዘረኝነት የነፃ ትውልድ ይምጥልን በእውነት በጣም ከባድ ነው
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
@@mebrhitgebrehawya7254 🙏🙏🙏💚💛❤
@temesgenadmasubelay8169
@temesgenadmasubelay8169 3 года назад
Amen🙏
@dreamerman9621
@dreamerman9621 3 года назад
የ "ቶ" ን ነገር በደንብ ትምህርት ሊሰጠው ይገባል ፣ ትክክለኛ መረጃ ያለበትን መፅሐፍም ንገሩን እና እናጥናው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
ትክክል ግራ ያጋባል አንዳንድ ሰዎች የጣወት ማምላኬ ነው አሉ
@etalemshawel7382
@etalemshawel7382 3 года назад
አሪፍነዉ
@meaialmu2447
@meaialmu2447 3 года назад
የክርስቶስ ፍፁም ፍቅርና ስላም ለእናት ይሆን እንዴት አርፍዳችሁ የኦሮቶዶክህስ የተዋህዶ ልጆቹ እግዚአብሔር ኢትዩጵያን እና ኦሮቶዶክህስን ከጠላት ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያስማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Amen
@user-cm5zg1pw8d
@user-cm5zg1pw8d 3 года назад
ይህ መልካም ስራሽ ስለምታካፍይን እናመሰግናል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን
@youshiindala9948
@youshiindala9948 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@user-kl4zk9me9p
@user-kl4zk9me9p 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን አገራችን አምላክ ይጠብቅ
@masaratgirmaa8910
@masaratgirmaa8910 3 года назад
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🤲🤲💚💛❤️⛪⛪
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 💚💛♥️💚💛♥️
@mesidesign12
@mesidesign12 3 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ልዩ ነበረች እራሳችን አረከስናት። ልትፈርስ ይመስላል ግን የአምላክ ታምር ይፈፀማል አንጣፋም። እግዚአብሔር እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረቱ ይጎበኘናል
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 года назад
በውሸት ትጠፋለች
@mesidesign12
@mesidesign12 3 года назад
@@user-wl6zn3hk9q እግዚአብሔር ያጥፋክ። ኦነግ ሸኔ ወይም ዲጂታል ወያኔ ነክ። ወደክ አይደልም እላይላክ ያለው ሰይጣን ነው ያናገረክ።
@meseretshimales7426
@meseretshimales7426 3 года назад
Kale hiywet yasemalin
@sikosili1724
@sikosili1724 3 года назад
Kalehiwat yasamalen amen yihun
@Zurieshwork
@Zurieshwork 3 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@meseretshimales7426
@meseretshimales7426 3 года назад
Amen Amen Amen
@abiyeabiye9999
@abiyeabiye9999 3 года назад
Betam yemalawukewun yaweku newu amesegnalehu keta slepermuday akreblgn
@marya4461
@marya4461 3 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад
Aaname aname 💒✝️❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@kijani-
@kijani- 3 года назад
Amen amen kemenem bela mastewal yesten Ye" ቶ "ነገር bedenb algebaghem lesew lemengerem bedenb mawek alebgh selezeh lela vedio weyem mesehaften ብትነግሪን !!!?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asteryegzaw7577
@asteryegzaw7577 3 года назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@tube-fd2vi
@tube-fd2vi 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን የዘላለም ንጉሥ የሚለው መዝሙር ላወርደው ፈልጌ አጣሁት? እንዴ ነው ማግኘት የምችለው?
@nahumnahum9760
@nahumnahum9760 3 года назад
የ "ቶ" ን ነገር በደንብ ትምህርት ሊሰጠው ይገባል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አዎ ግማሽ የጣወት ነው ይላሉ
@NISIM.
@NISIM. 3 года назад
✝️✝️🌹🌹
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙ የማናዉቃቸዉ ሚስጥሮቺ ስላሉ ሳጠይቅ ባንጠቀም መልካም ነዉ ይህ ትዉልድ 30 አመታቶቺን እራሱን እረስቶ በቀኚ ግዛት ወድቶ እየዳከረ በዳድ አምልኮ እየተቃጠረ በሱስ ተጠምዶ እራሱን እረስታል ፈጣሪ በኪነ ጥበብ ይጎብኚን ጳጳሱ እራሱ መዉገድ አለበት ብና በጀበና በየአስፋልቱ እየተቆላ እየተጨሰ አገራቺን ያጋንት ከተማ ስትሆን ያልገዘተ ጳጳስ አባቶቺ ናቸዉ ያሉት ይህ ህዝብ ሚሲኪን ነዉ ሰሚ ነዉ ብና በየጎዳናዉ አታፍሉ ብለዉ ቢገዝቱ የሀይማኖት አባቶቺ ይሰማል ህዝብ ግን የለም የሚናገር ሁሉም ደንዝዘዋል በወያኔ መተት ማርት እግዝሆ ማርና ክርስቶስ ፩፪
@haftuberhanu7684
@haftuberhanu7684 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ፡፡ ልቦና ይስጥህ
@almazabeje92
@almazabeje92 3 года назад
Yagelglot zemenachihun yibarklachihu
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 года назад
በእናንተ ማዓት ኢትዬጵያ ትጠፋለች ተረተረት እያወራችሁ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ አዲስ መፅሀፍ ቅዱስ እየሰራችሁ ፈጣሪን ታስቆጣላችሁ ከበስተጀርባው የሰይጣን ስራ አለ ሊሆንም ግድ ነው የመጨረሻው ጊዜ ስለ ደረሰ ነው
@yafetkiros1404
@yafetkiros1404 3 года назад
ያንቺ ሃሳብ ይታሰራል ነው ኣይታሰርም ነው
@arifumik4441
@arifumik4441 3 года назад
Egziabeher lebona yistesh
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 года назад
ቆይ አልገባኝም እና ቶ መታሰር አለበት ችግር የለውም ነው ወይስ ምንድን ነው አብራሩልኝ የገባችሁ
@yafetkiros1404
@yafetkiros1404 3 года назад
መታሰር የለበትም ነው እየተባለ ያለው
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 года назад
@@yafetkiros1404 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለው
@zakebekele8710
@zakebekele8710 3 года назад
ነው እኮ የምትለው የች የሰይጣን ቁራጭ
@merodakemerodake1584
@merodakemerodake1584 3 года назад
@@zakebekele8710 ሞነው ጠመድካትሳ ዶሮ ላመሏ አሉ
@merodakemerodake1584
@merodakemerodake1584 3 года назад
@@zakebekele8710 eneme lasetemereh
@EtabezZebene
@EtabezZebene 4 месяца назад
1:06
@UuUu-gc5lo
@UuUu-gc5lo 3 года назад
ወይ አንዳንዶች ደግሞ አንድ አይና ማለት ነው እሱም ማን እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል ይላሉ
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 года назад
Amen amen amen ye Ethiopian tenesaye yasayen
@wr11799
@wr11799 2 года назад
እባካችሁ በእንግሊዝኛ የተተረገጎመ አላችሁ? ልጀ በጣም ማወቅ ይፈልጋል
@eneyewtariku1937
@eneyewtariku1937 3 года назад
YAMARENGA UP CHANULENG PLES PLES
@eliashailu9811
@eliashailu9811 2 года назад
ያልገባን የእግዚአብሔር ሚስጥር አለ;; ቶ ማለት ኢየሱስ ወልድዋህድ ከሆነ አንገት ላይ ብናስረው ምኑ ነው ስተቱ? እትዮጵያዊነትን ከገለፀ በአንገት ላይ መደረጉ ለምን ያስቆጣን?
@EtabezZebene
@EtabezZebene 4 месяца назад
0:23።
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 3 года назад
የ ቶ መስቀል ትክክል ነው እያላችሁን ነው? ??
@merodakemerodake1584
@merodakemerodake1584 3 года назад
Yesemute degami....angete lay ayetekemu gn teleke teregume alw eyaleche eko nw
@wubahabtamu7599
@wubahabtamu7599 3 года назад
Yatgaw edemisema eko gra geban
@wubahabtamu7599
@wubahabtamu7599 3 года назад
Er adelem
@amydidiya8351
@amydidiya8351 3 года назад
E/r ybarkh
@aberesendek9037
@aberesendek9037 3 года назад
ኢትዮጵያ አሁን በአህዛብ እጅ ወድቃለች;ትዉልዱ በራሱ ማንነት እንዳይራመድ የኢትዮጵያን ሚስጥር እንዳያዉቅ የዉጭ ፓሊሲ ተቀርጾ እንዲጠፋ እየተሰራ ነዉ።
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
እኔም ቢያለሁ ዳቢሎስ ምንም ነገር የለውም ሁሉን ከእኛ እየወሰደ ነው ብዬ ቶ ን ከእኛ የተወሰደ ነው በዚህ ምልክት ግብፅም ለጥቆላዋ ትጠቀም ነበር መስቀልም ጀምረዋል አሁን ላይ ሁሉን ለነሱ እየለቀቅን ነው ይታሰብበት ዳቢሎስ የለውም እኛ ከእሱ ምንወሰድው ምን አለውና ነው? ካለ ቀንዱ በስተቀር ቀንዱን ይዞ ይጥፋ አሜን!!!
@washunabate9739
@washunabate9739 3 года назад
አክሲማሮስ እና የአባ ተስፋ ስላሴን መጽሐፍ የት?ይገኛል።እባካችሁ ንገሩኝ
@esubalewshiferaw9387
@esubalewshiferaw9387 3 года назад
telegram lay ethiopian ortodox book bleh felgew tagegnewaleh
@alemalememru1584
@alemalememru1584 3 года назад
የኢትዮጵያን ፊደላት ከሀ እስከ ፐ ያሉት እንዳለ ከፈጣሪያችን ጋር የተገናኘ ትርጉም አላቸው እናም ከነዚህ ውስጥ ቶ፡-ማለት ነአምን ልደተ ክርስቶስ
@fevenfiseha3039
@fevenfiseha3039 3 года назад
Noh merkeb yeseraw egzabher tenagrot ena 40 ken ena letit zenebe new yemilew kalu enanite demi ye kokeb sibari bahirilu lay wediko wuhaw fela????
@RanaRana-cw3jq
@RanaRana-cw3jq 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@solomontsige2524
@solomontsige2524 3 года назад
Endezi aynet dfret yetemola wshet alsemhawm betam ejig tlik wshet yetemolaw mexhaf kidus layna ortodox tewhado betekristyan lay dfretna kihdet new egzio mahrena kirstos zmiblachiw amen atibelu
@segritas7867
@segritas7867 3 года назад
Selezeh.yeton.mesekel.madereg.yelebenem.malete.new.telek.temert.new.kale.hewet.yasemalen.enamesegenalen.
@frehieotmtesegaye7777
@frehieotmtesegaye7777 Год назад
ከ ቶ ጀርባ ያለው አጋንት ነው
@banteyrguaregay6959
@banteyrguaregay6959 3 года назад
Denk Temhert New. Ketelubet.
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 года назад
SELAME LE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGOCHE. ETHIOPIA BEWELEDE ORTODOX TEWAHEDO BEMEHONE ZEWETER EKORALHOO. ETHIOPIA YE KALE KIDANE AGERE LEZELALEME NORILEGE.❤...
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 года назад
ትንሽ ማይደክማችሁ ዘላለማችሁን በውሼት እንደነጎዳችሁ እስኪ ራሳችሁን መርምሩ የአምላክን ፍርድ መርምሩ የቆማችሁበትን እወቁ እንህ የምትያቼው ሁሉ የተዋህዶና የተዋህዶ ብቻ ነው ይህን ካወቃችሁ ታዲያ አባታችን ተስፋ ስላሴን ትጠቅሳላችሁ እናንተ ለምትፈልጉት ብቻ ግን እሳቼውኮ ተዋህዶ ብቻ ናቼው ኦርቶዶክስንም በነካ እጀችሁ ከአባታችን ተስፋ ስላሴ መጽሃፍ ላይ አለ አቅርቡልንኪ አይ ዲያቢሎስ ተጫወትክብን ለማንኛውም ማህበረ ሥላሴን ለቀቅ አድርጉት አፋችሁን አትክፈቱበት ፍርዱን ለራሳችሁ መጀመሪያ ማህበሩ ለማወቅ ጣሩ
@ephremtube9078
@ephremtube9078 3 года назад
ru-vid.com/group/PLsld6SdUK0Bf7HZ_DzBDLaWp0ZG4WW7PT ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ፍሬ ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተ ሰብ ይሁኑ ግዕዝ ትምሕርት ይማሩ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ በርቱ አይዟችሁ ጠንክሩ የፍሬ ተዋህዶን ዩቱብ ቻናል ለምን አትከታተሉም በእውነት እናንተ ባለቤቶች ካልተከታተላችሁ ላይክ ሼር ኮመንት ካልሰጣችሁ ቪዲዮዎን ካላያችሁ እንዴት ነው መልካምነታችን በእውነት ለራሳችን እንኳ እንዴት መልካሞች አንሆንም በሉ አሁን ዛሬ ይህን ሊንክ ተጭናችሁ ገብታችሁ ሁሉን እዩት ውዳሴ ማርያም አንቀጸ ብርሃን ይዌድስዋ መልክአ ማርያም ወመልክዐ ኢየሱስን ይዟል ስለዚህ እስከ መጨረሻው እዩ
@saramamo2373
@saramamo2373 3 года назад
የጌታ ሐዋርያ ቅዱስ ጵውሎስ ወደ ልዩ ወንጌል ፈጥናችሁ እንዴት እንደሄዳችሁ ሳስብ ይደንቃኛል ነገር ግን እኛ ካስተማርነው ወንጌል ሌላ የሚያስተምር ቢኖር የተረገመ ይሁን ብሏል፡፡ የተዋህዶ ክርስቲያኖቹ ይህ የመጨረሻው የዲያብሎስ ውጊያ ጊዜው በመሆኑ በየአቅጣጫው በተዋህዶ ስም መጠው ነገር ግን ወደተለየ የሰይጣን አምልኮ ሥርአት የሚወስዱ ሰዎች በዚህ ዘመን ተነስተዋል ለመሣሌ ብንጠቅስ እህተማርያም፣ ሀኪም አበበች እንዲሁም ጀማነሽ አስተምሯቸው የተለያየ ይምስላል ግን ጐላቸው አንድ ነው ከተዋህዶ ሀይማኖት ማውጣት፡፡ 3ቱም የኢሉምናቲ አርማ የሆነውን ቶ ይስማሙበታል፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ብዙ ወጣቶች ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ከአንገታቸው አውልቀው ቶ ን አስረው ይገኛሉ ስለዚህ መልስ ተሰጦበት መምህር ሮዳስም አንድ ሊባል ይገባል፡፡ ስለ ቶ ለማወቅ ከፈለጋችሁ የግብጽ የጣኦት ፒራሚድ ብትመለከቱ ታሪኩን ብታነቡ ታገኙታላችሁ፡፡ ከመጽሐፍቅዱስስ አንድም ቦታ ስለቶ አልተጻፈም፡፡ የኢሉምናቲ አስተምሮ ነው ያላቸው፡፡ ስለዚህ ወገኔ ንቃ ቶ የኢሉምናቲ አርማ ነው፡፡
@sinshawbelachaw9809
@sinshawbelachaw9809 3 года назад
ጎሽ
@sleshigebresellassie7507
@sleshigebresellassie7507 3 года назад
የ ቶ መስቀልን አስመልክቶ ኢኦተTV ማሰር እንደሌለብን ከ አምስት ወር በፊት አስተምራናለች ስለዚህ እንዴት እናንተ ትክክል ነው አላችሁ እና ማደናገር ቢቀር
@meronalex8815
@meronalex8815 3 года назад
Er weyne ena to meskel ayderegm malet new
@user-wd9rz2nv8o
@user-wd9rz2nv8o 3 года назад
እንይ ደሞ እራኤል ከአንተ አታወዳድራት አንተ በስው ታምንለህ እስራኤል ግን በየዓቆብ አምላክ አንዱ እግዚአብሔር
@medhinfrdu1842
@medhinfrdu1842 3 года назад
ስለ ቶ ግን እህቴ ከዚህም በፍት ተርከሽው ነበር ባልሳሳት ከወራት በፍት ከአሁኑ ሃሳብሽ የተለየነው በሌላ በጅም ስምቸዎለው የሁሉም የተየያየ ነው እና የትኛውን እንያዘው
@zakebekele8710
@zakebekele8710 3 года назад
የኔት እህት ሰላም ላንች ይሁን መድሀኒቱ ክርስቶስ ብቻ ነው እሱዋ እኮ ተረተረት ነው የምታወራው ሁል ጊዜ ተተት ተረት አንድ ቀን የክርስቶስን ስም ሳትጠራ ዘመንሽ እንዳያልቅባት ንገሩአት ምከሩአት
Далее
ጠልሰም ምንድነው? ARTS 168 @ArtsTvWorld
34:57
СЕРЕГА ПИРАТ - TEAM SPIRIT
02:37
Просмотров 339 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 143 тыс.
ከደቂቀ ኤልያስ ጀርባ...
1:04:26
Просмотров 17 тыс.