Тёмный

🔴 ወጣቱ ሙሽራ || በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ || ከጀናዛ ማጠብያ ክፍል 3 || በሸህ አባስ በታዊ  

Alif Tube
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

ወጣቱ ሙሽራ || በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ || ከጀናዛ ማጠብያ ክፍል 3 || በሸህ አባስ በታዊ #ነጃህ_ሚዲያ #quranrecitationreallybeautifulamazing
በሐገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሸሪዓ ዲግሪ መርሃ ግብር አል ኢማሙ ሻፊዒ ኮሌጅ የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርዓት እያካሄደ ይገኛል::
ይህ ኮሌጅ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ ከዘመኑ ጋር አብረው የሚራመዱ ለኡማው ችግሮች መፍትሄ ማምጣት የሚችሉ ትውልዶችን ለማፍራት አላማው አድርጎ በሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመሰረተ ተቋም ነው::
ይህን አላማ ለማሳካትም ኮሌጁ የመጀመሪያ ፍሬዎቹን በደማቅ ሁኔታ እያስመረቀ ይገኛል::
ኢስላማዊ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች መስፋፋት በትውልዱ መካከል ያለውን የእውቀት ክፍተቶች ይሞላል::
ለዛሬው የምረቃ ቀን ለበቃችሁ ለአል ኢማሙ ሻፊዒ ኮሌጅ ተማራቂ ተማሪዎች እና ይህን ተቋም መስርቶ ለዚህ ፍሬ እንዲበቃ ላስቻሉ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ::

Опубликовано:

 

6 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@GiasBd-mk8ox
@GiasBd-mk8ox Год назад
ሱበሃን አላህ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube Год назад
سبحان الله
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s Год назад
ኢላሂ አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ
@arabia1239
@arabia1239 Год назад
ሱብሐንአላሕያርብ🥺
@NoorNoor-hh2mc
@NoorNoor-hh2mc Год назад
አለሀ መጨረሸችን የሰምርልን
@gygtda7911
@gygtda7911 Год назад
ያረብ መጨረሻዪን አሣምርልኝ አይ ዱኒያ😭😭
@fatumazeyinu3596
@fatumazeyinu3596 Год назад
ሱበሃን አሏህ አላህ የሁላችንንም ሀጢማ ያሳምርልን
@semirmohammed2919
@semirmohammed2919 Год назад
ሀቲማችን፡አሣምርልን፡ያረብ።
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 10 месяцев назад
አለህ ይዘንለት ጀነተል ፊርደውሠል አአለ ይወፍቀው ለሞቱ ሙስሊም አላህ ይዘንለቸው
Далее
ОСКАР И ДЖОНИ БРОСИЛИ НАС 😭
01:00
ተውባ
11:16
Просмотров 986