Тёмный

🔴 የምትወደው ሰው ጋ ከተለያየህ በኃላ በ7 አይነት ሁኔታወች ውስጥ ታልፉለህ ! 

ሀሱን_ Tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@hasun
@hasun Год назад
ተፉቀሩ እንጅ አትለያዩ...💓
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p Год назад
አሏህ ከምንወደውጋ ያኑረን
@user-yh9ey5bt1w
@user-yh9ey5bt1w Год назад
ሁሱ ስወድህ እኮ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
@user-fr9pb6gc2t
@user-fr9pb6gc2t Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለህ ጀምር ወንድሜ አጂርም አለዉ ከረበና ከመልከም ስራም አዱ ነዉ
@lovemom5013
@lovemom5013 Год назад
ወላሂ ሀሱኔ ለፍቅር ስል ማንነቴን እኔነቴን ይሉንታን ሁሉን ትቼ ለፍቅር ብዙ መስዋት ከፈልኩ ትምህርቴን ትቼ እስከመሰደድ የሚለምኑኝ በክብር የሚያስጠይቁኝ ወላሂ በአላህ እምላለዉ ብዙ አሉ ከሱ የተሻሉም ግን እኔ ታዉሬ እሱን ለምናለዉ የቲምም ነዉ ብዙ ፍቅሬን ላድን ታገልኩ ሰበቡን ሁሉ አደረስኩ ግን ሁሌም እሱጋ ርካሽ ነኝ 😢😢 ሁሌ ስለኔ ደካማ ጎን ያወራል ብዙ ብዙ ነገርም ያደርጋል ከዚያም ሌት ተቀን እየሰገድኩ አላህን እንዲ ስል ለመንኩት አጠንክረኝ አቅቶኛል አበርታኝ ደክሞኛል ለሱ ያለዉን ቀልቤን ለዲኔ ምሰራ አድርገኝ ብዬ ተማፀንኩት አላህም ሰሚኡል በሲር ነዉና ወላሂ ሰማኝ ዛሬ ስምንት አመት ከተለያየን እሱ ግን ያኔ እኔ ለሱ የነበረኝን ቦታ ዛሬ በሱ ደርሶ ይለምነኛል ያስለምነኛል እኔ ደሞ እሱ ያለበት መታየትም መገኘትም አልፈልግም እና ልቤ በቆሰለዉ ልክ ደነደነ ብዙ ከራሴጋ አወራዉ ጭራሽ ዉስጤ ለሱ የአንዲትን ዘለላ ፀጉር ታክል ቦታ የለዉም ያኔ እሱ የጠላኝ የደሀ ልጅ ነበርኩ የቲምም ነበርኩ ዛሬ እኔ አልሀምዱ ሊላህ በዲኔም በዱኒያም አላህ ሁሉን አበሰረኝ ዛሬ እኔ ደስተኛ ነኝ እሱ ግን የዘላለም ፀፀት ዉስጥ ታፈነ ሌላ ሴት ያወራል ግን ዉስጡ ፍቃደኛ አልሆን ይለዋል መልሶ ይተዋል ሰማለዉ ስለሱ ይነግሩኛል እኔ ግን ከሁሉም ነፃ ሆኜ እየኖርኩ ነዉ የሰዉን ልጅ አትበድለዉ አትግፋዉ ብቻ ሚንዳህን ከአላህ ጠብቅ የእዉነት ማፈቅረዉ ሰዉ ሲኖር ፍቅሬን በትዳሬ ዉስጥ አሳልፋለዉ ብዬ አለሁ እኔም ለሊት7:00 እየተነሳዉ
@shujon7107
@shujon7107 Год назад
ጣካረሆኝ አብሽር ጎቦዝ ነሸ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 Год назад
ይገርማል 6 ደርሻለሁ በቅረብ ወደ 7ኛው እደምሸጋገር ተስፋ አለኝ ከሚወዱት ሰውጋ መኖር መታደል ነው ግን ሁሉም የአሏህ ፍቃድ ነው አሏህ የተሻለውን አዋቂ ነው ለእኛ የሚሆነን ደስተኛ ሂወት ይወፍቅልኝ ከፍ ያለ ደረጃም ያድርሰው ለእኔም እደዚሁ ውዱ..... ብንለያይም ክፉህን አልፈልግም
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
_💔😥😥😥😥😥ከሚውዱት መለየት ከባድ ነው ብቻ ለኸይር ነው_
@yesufMohamed-hf8mz
@yesufMohamed-hf8mz 17 дней назад
የመጀመሪያየ ሚሲቴ በጣመ ነዉ የምወዳት ከራሴ በላይ ከሷ ውጭ ሌላ አላቅመ ፍታኝ ብላኝ ፈታኋት ከዛ ተማለሰን የተማለሰን ቀን ወዳው ወሰዷት ቤተሰቦቷ አሁን ያለሁበት ሁኔታ በጣም ያማል ከኑም ጨልሞብኛል ከሰውጋ አልቀላቀል ዝመብየ ማልቀሰ ነው ድርጅቴንም ማሰተዳደር አቅቶኛል ሰራቦታ አልውልመም ሰለዚህ ልከሰር ነው ውወይመ ሸጨ ከሰፈሩ ርቄ መኖርን ተመኘሁ እባካችሁ ወድመ እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ሚሰቴጋ እድታረቅ 😭😭
@zizutube2323
@zizutube2323 Год назад
እውነት ነው ወንድሜ በኔ የደረሰ ታሪክ ነው ሠው አምኖ መቀበልም ሆነ ማገገም ግን አልቻልኩም መልክትህ በሙሉ ይመቹኛል አድናቂህ ነኝ በርታ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አልሃምዱሊላህ ሁሉም አላህ የፃፈው ነው የሚሆነው በእሱም ውሳኔ አምኘ ደስተኛ ነኘ
@user-lo6gz5mp9m
@user-lo6gz5mp9m Год назад
ወላሂ አሁን ያለሁበት ሁኔታየን ነው የተናገርከው ሌላም ሠው ማመን አቃተኝ በጣም ልቤ ተሠብሯል ዱአአ አድርጉልኝ ወገኖቸ
@rhdmkn2540
@rhdmkn2540 Год назад
አይዞሽ እህቴ
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 Год назад
አይዞሽ እህቴ የሚመጣው ከሄደው ይበልጣል ለእኔ አድስ ምእራፍ ሁኖኛል አልሀምዱሊላህ
@user-ni7lf5sf9q
@user-ni7lf5sf9q 5 месяцев назад
ልክ እደኔ ሁነሽ ነህ እህቴ አላህ ይጠግነን እጅ
@rlove7199
@rlove7199 6 месяцев назад
ልክ ነህ ወደ ኋለ ይመለሰል የልከው አልታመቼኝም ምክንየቱም ረስን መጉደት ስለ ምሆን እነ ሁሉም አገጥመውኘል እነም በለሀ ፈቃድ አለፍኳቻው አለሀምዱሊላ
@user-nn9ev8yv3p
@user-nn9ev8yv3p Год назад
እኛ የወደድናቸዉ ሌላ ወዱዱ እኛ ያሎደድናቸዉ እኛን ወደዱ መገዱ ሁነ የለመገዱ 7ኛዉ ነኝ አላሀምዱሊላ ጊዜ ይቀየራል ዱኒያ ደዋር ናት አሁላይ የራሤን አለም እየኖርኩነዉ ተረሣ ያሁሉ እብደት ጉዞላይ ያላችሁ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል አድቀን የተረጋጋ ህይወት ይኖረቸኋል ትሰሳላችሁ ጠካራ ሁኑ አላህን አጥብቃችሁ ያዙ🌹🌹
@seadaahamdhdhdh3304
@seadaahamdhdhdh3304 Год назад
እህህህህህህህ እያሳለፍኩት የለው ግዜ ወላሂ እያለቀስኩ ልቤን ገድፌ ነው ያደመጥኩህ
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
4 ኛው ላይ ነኝ ወላሂ ካባቴ ውጭ ሰው የሚባል አስጠላኝ 😢
@umumahir4222
@umumahir4222 Год назад
ሁሉም አጋጥመውኝ አልፈዋል አልሃምዱሊላህ
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 Год назад
እኔ ሁሉንም አልፌ 7ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ከሄደው የመጣው ይበልጣል
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
የምወደውን ባሌን ተለይቸ ሌላሂወት ቀጥያለሁ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ቀድሞ ውሳኔነው ብየ ተቀብያለሁ
@user-uk1iq9hz6l
@user-uk1iq9hz6l Год назад
جزاك الله خير حسون
@HayatDawud-iz8gm
@HayatDawud-iz8gm 6 месяцев назад
💔💔💔😭😭እኔምልረሳውአልችልም
@habibialahyitebkhsewntewew5825
ወይ ሀሱኒ የወንዜልጂ ስትናገር ስለኔ የምታቅ ይመስለኛል ትክክልነህ ግንኮ ጥንካሬን በደንብ ያስተምራል
@user-ji8xd2gb6l
@user-ji8xd2gb6l 3 месяца назад
Ewnet'new'wendim'amesegnalehu'ahun'yalehubet'dereja'new'well
@user-cb7nm4vo4t
@user-cb7nm4vo4t 9 месяцев назад
ከእኔ እስከ አምስቱ ነኝ ሁሌም አለቅሳለሁ 😢😢 በጣም ያማል
@zinatzinat3655
@zinatzinat3655 Год назад
@user-ne4jh6cc3j
@user-ne4jh6cc3j Год назад
Ena kebedogale liweta alchalem😢😢😢😢😢
@user-lo6gz5mp9m
@user-lo6gz5mp9m Год назад
አላህ ይጠብቅህ ሁለየም ልቀቅልን ሥሠማህ ልቤ ይረጋጋል ወድሜ
@wpwp3506
@wpwp3506 Год назад
ወይኔ እርጋታህ አነጋገርክ ደስ ሲል መሽአላ
@user-re2st6zh4z
@user-re2st6zh4z 5 месяцев назад
💔💔💔💔💔💔
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Год назад
ተለያይተናል ግን ልረሳዉ አልታልኩም😭😭😭 ሁሉንም ሁኛለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ትክክክል
@GgdBx-lw4lg
@GgdBx-lw4lg Год назад
ትክክልነህ
@bilalabasha
@bilalabasha Год назад
😇
@-Ele
@-Ele Год назад
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻🌼
@taibah5903
@taibah5903 Год назад
ልክነህ ሀስየ የኛመልካም በርታልን ደስየሚልትምርትነዉ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p Год назад
ከሚዉዱትጋ መለየት ከባድ ነው ከምወደውጋ እድገናኚ ዱአ አድርጉልኝ ያኡመት ሙሃመድ ግን ፍቅር ምድነው ለናንተ ለኔ የተዳፈነ እሳት ሁኖብኛል እፍፍፍ ፍቅር የኔ ውድ ሁሌም እወድሃለሁ የኔ ናፍቆት 😢😢😢😢😢
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
አላህ ያገናኝሽ እኔስ አልታደልኩም በፍቅር እንዳ እንዳልተላቀስን ስንለያይ ምንም እንዳልተፈጠረ ሆኖ ሲቀር ህመሙ ከባድ ነው 😢
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p Год назад
@@Seadayemam-dr7ln አሚን እህቴ አችንም አሏህ ያስማማሽ ከምትወጅውጋ የፍቅር ህመሙ ከባድ ነው ማማየ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
@@user-wu4kc9oq1p አሚን እህት አላህ የተሻለውን ይካሰኝ እንጂ ነገሮች ተበላሽተዋል ይህስ 😭
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p Год назад
@@Seadayemam-dr7ln ኢንሻ አሏህ የተሻለውን ይተካሻል ማማየ አብሽሪ ተስፋ እዳትቆርጭ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
@@user-wu4kc9oq1p እስኪ አላህ ያውቃል እኔስ ደክሞሞኛል 😭ከአንድ አይሉ ሁለትትዳር መፍረስ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
ሁሱ ወንዲሚ አሠላሙ አለይኩም ይች ጣፍጭ ምክርህ ከጠፍች ቆየች ግን ይቶብ ሥትተወው ይተውሀል ቶቶሎ እየለቀቅክ አእምሮችንን አዲሥ እኛም 👍አለን
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍
@user-hl9io9rm4l
@user-hl9io9rm4l Год назад
እኔን በትክክል ገልፀኸኛል
@rojamohamed5732
@rojamohamed5732 Год назад
ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርለህ
@busyline3526
@busyline3526 Год назад
ትክክልነህ ሀሡን የምትለቃቸው ሁሉ በጣ አሪፋና አሥተማሪ ናቸው በታታ
@AkraamSs
@AkraamSs 6 месяцев назад
የኔን የሂወት ታሪክ ብነግርህ ትገረማለህ 1 ወንድ ልጂ 5አመት አፍቅሬ ተለይቸ አለሁ ኢትዮጲያ እያለሁ አሁን ግን ግን ተፋቅረህ ለምን ነዉ የምትለያየዉ አሁላይ ስደትም ብሆን እኔ ወንድ ልጂ ባይኔ ሙሉ ሊገባልኝ አልቻለም
@user-pe5fz3lq9u
@user-pe5fz3lq9u Год назад
እውነት ነው አላህ ይድረስልን እውነተኛን ፍቅር አላህ ይወፍቀን
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 Год назад
ሁሉም አጋጥሞኛል ሶስተኛው ዴርሻለሁ
@user-re3pn6jq4o
@user-re3pn6jq4o Год назад
ሳህ ሁሉንም አልፊበታለሁ አልሃምዱሊላህ ለበጎ ነው ዛሬ ክሶኛል
@taibakeiak
@taibakeiak Год назад
😢😢😢❤❤❤
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@fatimasaciid1224
@fatimasaciid1224 Год назад
ለትምህርት እናመሠግናል❤❤❤
@hurelBoss
@hurelBoss Год назад
💔💔💔💔 ኖ ይህን ያክል እምታስታወሰዉ ያንተ ጥፋት ከሆነ ነዉ እንጂ የሱ ጥፋት ከሆነ ትጎዳለህ በርግጥ ይህን ያክል አይከድም
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Год назад
4ኛው ደረጃ ላይ ነኝ እርግጠኛ ነኝ 5 6 7 በቅርቡ እዴርሳለሁ❤❤
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Год назад
5ተኛው ላይ ነኝ ቢከብድም አልሃምዱሊላህ
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w Год назад
ሁሉም እኔ ጋ አለ የተዘባረቀ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢😢
@newid5082
@newid5082 Год назад
😢😢😢የኔታሪክ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
ልክ ነህ ወድሜ😢😢😢😢
@user-gy9jm5qm3b
@user-gy9jm5qm3b Год назад
ከስድስተኛዉ ደርሻለሁ
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp Год назад
👍👍👍👍✅✅🌹
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu Год назад
እኔ ያለፍኩበትን ሂወት ነው በትክክል የተረክልኝ እኔ በዝህ ሁኔታ አልፌለሁ አልሀምዱሊላ ረስቸዋለሁ ግን ወላሂ ትዝታ ስትል ትዝ አለኝ😂😂😂😂
@dohaqatar5500
@dohaqatar5500 Год назад
ሀሡየ በርታ አንዴኛ👌👌👌
@andamannokobshqhwjshakajs4077
😔😔😔😔😔ልክነህ ሀሱን
@olmaa456
@olmaa456 Год назад
Wly tikkile neh wandeme🥺
@user-wg7mn2vd4i
@user-wg7mn2vd4i Год назад
እኔአጋጥሞኛ አልሀምዱድላሂሰለሁሉምኑገር
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
በርታ ወድማችን በፌሰቡክ የምራውን በዝህም አሰተላልፍልን
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Год назад
ለመሥማት ከቲክቶክ መጠው እህህህ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ከመልካም ሠው ደብልቀን 😢😢😢
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
ሀላ ሀላ ሀሱን ውይ ሁሉም ጣፍጭ ቃላቱችህ ይናፍቁናል😢😢😢😢😢😢አይዙህ በርታልን
@user-ct4kr8mo4l
@user-ct4kr8mo4l Год назад
እሱ ካልፆፈው የህል ዉሃ ነገር ብቻ አልሃምዱሊላህ
@toyba3760
@toyba3760 Год назад
ወላሂሁሉም ገጠሞኛል አልህምሊላህ ግን ሁሉም ነገር ለበጉነው
@user-wg7mn2vd4i
@user-wg7mn2vd4i Год назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበራካቱላሂአላህይጠብቅህ እውነትነውየምታወራው
@user-mc5zj8cr3e
@user-mc5zj8cr3e Год назад
አው ወንድሜ ልክ ነክ
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or Год назад
አይይይይ የሚወዱትን ማጣት ከባድነው ኡፍፍፍፍ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
በሁሉም ውስጥ አልፊለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢እኾኾኾኾ ግን ሁሉንም አልፊለሁ አልሀምዱሊላህ
@zamzmal444
@zamzmal444 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢👌👌👌👌👌👌
@Queen19901
@Queen19901 Год назад
6 ደርሻለሁ በቅርቡ 7 እንሻአላህ🖤
@user-co8nb1th7k
@user-co8nb1th7k Год назад
ሀይ
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 Год назад
ሱብሀን አላህ እኔ 1 እና 2 ከዛም 6 አስቤበት ነው የተውሁት የማይሆንን ስው መተው ነው በግዜው😢
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊በተክክልል❤❤❤❤❤❤❤
@yesufMohamed-hf8mz
@yesufMohamed-hf8mz 17 дней назад
እኔ አሁን 3ኛ ደረጃ ላይ ነኝ መቋቋም አቅቶኛል 😭😭
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
አይ መለየት አይከሰስ ወላሂ እኔስ ልቤ ደማ ትእግስት የለኝ 😢
@user-cy6rg7ip4m
@user-cy6rg7ip4m Год назад
6ሰባተኛው ገና አልዴረስኩም 😢
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
የምንወደው ሌላ ሲወድ የማንወደው እኛን ሲወድ መንገዱ ሆነ ያለ መንገድ😢😊😊
@user-oe3uh5zz5p
@user-oe3uh5zz5p Год назад
እህ
@andamannokobshqhwjshakajs4077
እኔላ እየተፈራረቁነው ዱአ አድርጉልኝ እሥኪ እንታረቅ ወይም ከልቤ እዲወጣ😔😔😔😔
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
አላህ ያስታርቃችሁ እህቴ እኔ እየተዋደድን ባለመስማት ተለያየን እኔም የምቆርጥ መስሎኝ እሱም እንድቆርጥ ብየ ያላፈቀርኩትን ልጅ ፎቶ ለጠፍኩ 😢እሱም አልቅሶ አላህ ያሳምርልሽ እዚህ ከደረሽ አለ እኔ ግን ውሼቴ ነበር የብስ ህመም 😢
@user-eu5hw8hm6h
@user-eu5hw8hm6h Год назад
ኡፍፍፍ አሁንስ የኔን ታሪክ ነውመስል የተናገረክው ሁሱ 6 ላይ ደረሻለሁ 7 እየሙክረኩነው ግን አልቻለኩም 😢😢
@niasnias1217
@niasnias1217 Год назад
💔💔💔💔💔💔
Далее
Meninas na academia
00:11
Просмотров 1,4 млн
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 163 тыс.
አብዲን በሽጉጥ አስጨነቀው  😰
11:08