Тёмный

🔴 የፕሮቴስታንት ዘማሪት `ሶፊያ ሽባባው እውነታውን ተናገረች || የቅ.ገብርኤል ተአምር 

ORTHODOX TUBE
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

#ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
በነዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
Telegram ፦ t.me/+251944555878 (only DM)
Instagram፦ hilemichael...
#donkeytube #fetadailynews #negashmedia #gospel
#gospelsinger
#eotc #seifuonebs #sofia
#ሶፊያሽባባው #newprotestantmezmur
#mezmur
ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 514   
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 22 дня назад
❕ሰብስክራይብ 🙂❕ ይህ የእናንተው ቤት ነው።
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 22 дня назад
እኔንም ከመዳም ባል ሰይፍ ያወጣኝ ቅዱስ ሚካኤልን አመስግኑልኝ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 20 дней назад
አይዞሽ እህቴ፣ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቅሽ
@user-by8lg8np7f
@user-by8lg8np7f 20 дней назад
አሜን እንኳን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠበቀሽ የኔ እህት ❤❤❤
@burtukantake183
@burtukantake183 20 дней назад
Egzber yimegan
@eskendirkedir659
@eskendirkedir659 10 дней назад
አንችን የማረ የቅድስ ገብርኤል አምላክ እኛንም ማረን
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 22 дня назад
እግዚአብሔር አንችን የስማ እኛንም ይስማን ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን❤❤❤❤❤❤
@gelila1238
@gelila1238 22 дня назад
Amen Amen Amen
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 22 дня назад
ለአንች የሰማሽ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እኛንም ይስማን እንኳን በምህረት እጁ የጎበኘሽ አምላክ ክብር ለሱ ይሁን !!!
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 22 дня назад
ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ ግን የተለያየ ሐይማኖት ኖሮን አንድ ላይ ትዳር ይሆናል የምትሉ በጣም ተሳስታችሃል፣ አሁን ለጊዜው ይመስላል ግን ሲቆይ በተለይ ልጆች ሲመጡ በጣም ነው ግር የሚያጋባው፣ እንደውም ልጆች ሐይማኖት አልባ ሊሆኑም ይችላሉ ከግራ ከመጋባት.
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 22 дня назад
Tkkle enem alkebelewm
@chuchumike3286
@chuchumike3286 22 дня назад
በጣም እንጂ በተለይ ለሚወለዱት ግራ ንው የሚጋብት
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 22 дня назад
በፍጹም አይፈቀድም።
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 22 дня назад
100%true
@user-hx5ye1gs3q
@user-hx5ye1gs3q 21 день назад
አረ በጭራሽ ኣልተሳሳትክም ትክክል ሲጀመር ደሞ ሃይማኖት 1 ብቻ ናት 1 ጌታ 1 ጥምቀት ❤ ስለዚ ሌላ ፕሮቴስታንት ምናምን ሃይማኖት ተብሎ ኣይጠራም🤭
@user-zc1id2hb4c
@user-zc1id2hb4c 22 дня назад
ላንቺ የሰማ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ሰምቶኛል። ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ ነው አመስግኑልኝ 😢😢😢 የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን😢😢😢
@user-eg3sq6td9c
@user-eg3sq6td9c 19 дней назад
እግዝአብሔር ይመስገን😢 መላእክቶች የኛ ጠባቂዎች ናቸው😢😢 ምስጋና ይድረሳቸው😢
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 8 дней назад
በጣም አፈቅረዋለሁ በጣም ያፈቅረኛል እሱ ሀዋሪያት እሚባል እምነት ተከታይ ነው እሔው ልንለያይ ነው እኔ 3ቀኔ በለቅሶ እሱም ቴሽን ሆኗል እራሱን አያውቅም ጓደኞቹ ሲነግሩኝ ስራ ሁሉ ለግድ ነው እሚሠራው እኔም እሱም ግራ ተጋባሁ እኔ እሱ ሲቀርበኝ መሀተብ አለው ከዛ የፍቅር ጥያቄውን ከተቀበልኩት ቡሗላ በቤተክርስቲያን ስረአት ነው ሰርጋችን ስለው ሀዋሪያት እምነት ተከታይ ነኝ አለ ማለት ያው እደፕሮቴስታት ናቸው 66ነው እማያምኑት እኔም በቃ አልችልም አልኩት መሬት ከፍ ሠማይ ዝቅ ቢል አልኩት በለቅሶ ላይ ነን በፅለት አስቡኝ አምኖ ቢመጣ ደስ ይለኛል የተለያየ እምነት በፍፁም እትዳር ላይ አይሰራም
@user-zc1id2hb4c
@user-zc1id2hb4c 7 дней назад
@@SaraSara-wv8on ጀግናዬ እውነትሽን ነው በእምነት ቀልድ የለም ። በተለያየ ሀይማኖት ሁነው መጋባት በፍፁም አይፈቀድም። እግዝአብሔር ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ልመልሰው እመኛለሁ በርቺ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 22 дня назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ረዥም ለእውነተኛ አባቶቻችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@danmar8071
@danmar8071 22 дня назад
ወንድሜ ስራህን አከብራለሁኝ ግን እንዲህ አይነቱን መረጃ ስታቀርብ ብታስተውል መልካም ነው። ምክንያቱም የልዑል እግዚአብሔር ቃል እንደሚል በአንድ ነፍስ መመለስ በሰማያት በቅዱሳን መላዕክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል። ስለዚህ የማንም ነፍስ ከማንም አይበልጥምና ከቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታቱ ውጪ ምክንያቱም እርሷም ብትመለስ መልካም አደረገች ካልሆነ ግን ነጻ ፈቃድ አላት፥ ይልቁን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያንና ስለሁላችንም ወደ ንስሐ መመጣት መጨነቅ አለብን።
@Sesiydula
@Sesiydula 22 дня назад
አንቺን የሰማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@birktawitmengistudemeke4955
@birktawitmengistudemeke4955 22 дня назад
አንቺን የሰማ እኔንም ይሰማኝ የእግዚአብሔር ክብር ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አንኳኳ ደስስስ አለሽ እህቴ አንቺን የሠማ የራማው ልዑቅዱሥ ገብርኤል እኛንም ይስማን ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 21 день назад
ጨለማ ከብረሀን ምን ህብረአት አለው ተሰደን ላለነውም ለንሰሀ ለቄደር ጥምቀአት ያብቃን አሜንንንንን❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 22 дня назад
ወንድማችን ዲያቆን ዘማርያም እንደውም ስምህን ዘ ማርያም እንዴት ደስ እንደሚል እንዲሁም እህታችን እንኩዋን ደስስስስስ አላችሁ፣ የአብርሐም ወ ሳራ ያርግላችሁ፣ ውለዱ ክበዱ❤❤❤፣
@selamawitalemayehu3616
@selamawitalemayehu3616 22 дня назад
ልጄ ሆይ የአባትህን ምከር ስማ የእናትህንም ሕግ አትተው ይላል ምሰሌ 1 ስለዚህ እህቴ በ3,በ6,በ9 ወይም በ11 ሰዓት ብንመጣ እነንኳ ኑ ወደኔ ብሎ በደስታ ሌላ ሳይሆን አንድያ ልጅን ፍሪዳ አርጎ ብሉ ጠጡ ይለናል የድንግል ልጅ አይነ ልቦናችንን ያብራው እህቴ ፍጻሜው እንዲያምር እፀልያለሁ አሜን።🤲
@mahletgossaye6747
@mahletgossaye6747 22 дня назад
ተመስገን አምላከገብርኤል አንቺን የሠማ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ገብርኤል እኛንም ይስማን አሜን
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 22 дня назад
አሜን አንቺን የሰማ እኛንም ይስማን ወደ ሃገርሽ በሰላም ይመልስሽ
@GeraAfework
@GeraAfework 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 22 дня назад
ወንድማችን የአብርሃም የሣራ ትዳር ይሁንላችሁ እንኳን ለዚህ ቅዱስ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@takelegelaye103
@takelegelaye103 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ጥበቃው በረከቱ አይለየን እግዚአብሔር እንኳንም ማረሽ አይዞሽ
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 19 дней назад
አባቴ ገብርኤል ክብርና ምስጋና አንተን ደጋፊ አቃፊ አድርጉ ለሠጠን መድሀኒያለም
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 17 дней назад
አሜን ተመስገን ፈጣሪ እንኮን አዳነሽ ልጄ አንቺን ያዳነ እኔንም ይስማኝ ገብረኤልየ እባክህ እኔንም ስማኝ አሜን
@user-uu7ej2sv1x
@user-uu7ej2sv1x 21 день назад
አንቺን የሰማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እኛንም ይስማን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አትተወኝ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰማ እኛንም ይስማን የታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ የኛም አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባዉ አሜን
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 20 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሉኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉ ነገር ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን አብሳሩው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል
@alemayhufanetaw
@alemayhufanetaw 21 день назад
እንቺን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ይስማኝ ከጭንቀቴ ይገላግለኝ አባቴ አሳዳግዪ
@KalkideKk
@KalkideKk 20 дней назад
እህቴ ሆይ አንቺን የሰማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማን የቅዱስ ገብርኤል በርከት ይደርብን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 20 дней назад
አንቺን የሰማ እኛንም ይስማንየቅዱስ ገብርኤል አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 21 день назад
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ስለደረሰለሽ ክብር ምስጋና ይድረሰው አንችን የሰማ ላንቺ ፈጥኖ የደረሰ መልአኩ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 21 день назад
አክብር ለቅዱስ ገብርኤል እንደሰማሃት እኔንም የሃሳቤን
@user-ry9en1su7j
@user-ry9en1su7j 22 дня назад
አንችን የሰማሽ ሊቀ መላአክ እኛንም ይስማን፤የመላአኩ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቅዱስ ገብርኤል አማላጃችን ለአንቺ እንደደረሰ ለሁላችንም ፈጥኖ ይድረስልን እንደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት በስደት ላለነው ሁሉ ፈጥኖ ይድረስልን ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ያብቃን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@mulumelese6573
@mulumelese6573 22 дня назад
አችንየሰማ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይሰማን ይድረሰልን
@AlemuBekele-td4lq
@AlemuBekele-td4lq 20 дней назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታክ ብዙነገሮችን እያቀረብክል እራሴን እድጠይቅ አድርጎኛል ሌላዉ ስለ እህታችን ሶፍያሽ ቤተመክርስቲያን መገኘት ሊያሥደስት እንጅ ሊያሥከፋ አይገባም ሲቀጥል ተቆርቋሪ መስለዉ የቀረቡት የተዋኅዶ ልጆች አይመስሉኝም ለምን የአንድ ሰዉ ከጠፋበመመል ሥለሚያሥደሥተዉ የተጫጩት በተዋኅዶ ሥም መናፍቃን ናቸዉ ለምን እዳትድ እና ገመናቸዉ እዳይወጣ ።
@muluworkmulu7689
@muluworkmulu7689 19 дней назад
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው ላንቺ የደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@user-fb8ne6zx3i
@user-fb8ne6zx3i 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን አችን የሠማ ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ እኛንም ይሥማን🙏🙏🙏 😢😢💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 19 дней назад
,እግዚአብሔር አንችን የሰማ እኛንም ይሰማን.ቅዱሰ ገብርኤል ይርዳና
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t 20 дней назад
አንቺን የሰማ እኛንም ይስማ። የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 21 день назад
አንቺን የሰማ እኛንም ይሰማ የቅዱሰ ገብርኤል ሰሙ የተባረከ ይሁን።
@user-pz7wt8bd8b
@user-pz7wt8bd8b 18 дней назад
አንቺን የሠማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማ ሁላችንም የራሳችን ህመምና ሚስጥር አለንና
@kebedegunjo9
@kebedegunjo9 15 дней назад
ተባረኪ በብርታትሽ ያኑርሽ ንፁህና የፅናት ምሣሌ ነሽ ። እናንተም ለማብራሪያው ፈጣሪ ይባረካችሁ እናመሰግናለን።
@elsabetnigussie9794
@elsabetnigussie9794 22 дня назад
❤❤❤ ትየተክሊሉ ቆብ ግራና ቀኝ ሲያደርጉ እንባያ ተናነቀኝ ዲያቆን እኔ የ፫ ልጆች እናት ነኝ ነገር ግን ለልጆቼ በዚህ ስርአት ቢአገቡ ግዴታ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ደግሞ በቁባን ማደስ እችላለሁ።
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 22 дня назад
አንችን የሰማ አምለከ ገብርኤል አንድሁም ባለሟሉ የተመሰገኑ ይሁኑ ።ለንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እነኳን ደስ አለሽ እህታችን።
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h 22 дня назад
እኔ የተዋሕዶ ፍሬ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን የጥንት የጠዋት የመጀመሪያ መንገድ ለሰዉ ልጅ ስቃይ መከራ ያየበት ስለሆነ በኔ ስም የተባለውን አትርሱ ወገኖቼ ሰማይና ምድር ያልፋል ቃለ አታልፍም አስታዉሱ
@wondimagegntesema5136
@wondimagegntesema5136 22 дня назад
ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መለአክ የእኛንም ችግር በምረትሀ ፍታልን አማልደን አትተወን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 22 дня назад
የኔ እናት እንኳን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ደረሰልሽ ለኛም ይድረሰልን።
@user-vn8os8eq5x
@user-vn8os8eq5x 18 дней назад
አንቺን የሰማ እኔንም ይስማኝ የኔ መላኩ ቅዱስ ገብሬኤል በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም መላክ ነዉና የልቦናዬን ሃሳብ እርሱ ስለሚያዉቀዉ በእምነት እጠብቀዋለሁ
@user-pi7hf4et9v
@user-pi7hf4et9v 2 дня назад
አንቺ የሰማ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይስማን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😊
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 21 день назад
አቺን የሰማ እኛንም ይስማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 18 дней назад
የ ገብርኤአምላክ እኛንም ይስማን❤❤❤❤❤❤
@user-jl2et8zx3w
@user-jl2et8zx3w 8 дней назад
ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር ምስጋና ይግባህ አኔንም ስማንኝ የዘብሩ ዳኛ ቅዱስ ገብርኤል
@user-op6so2yg7c
@user-op6so2yg7c 21 день назад
አንቺን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን ክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል ይሁን
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 22 дня назад
ወንድማችን እንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ደረሰልሽ❤❤❤🎉🎉
@EnanuAsres
@EnanuAsres 20 дней назад
እንኳን ደሰ አለሸ ቅድሰ ገብርኤል አንችን የሰማ እኛንም ይሰማን
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 22 дня назад
ትክክልፀሎትሃይልአለው
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 21 день назад
እህቴ እነኮን የቅድሰ ገብረኤል አምላክ አዳነሽ❤❤❤❤
@emebetabebe4954
@emebetabebe4954 22 дня назад
አንቺን የሰማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማን አሜን
@asratlakyalew9899
@asratlakyalew9899 22 дня назад
አንችን የሰማ እኛንም ይሰማል የቅዱሰ ገብርኤል አምላክ🙏🙏🙏❤❤
@AlemOffigaha
@AlemOffigaha 22 дня назад
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የተመሰገነ ይሁን
@Hana-ib4in
@Hana-ib4in 22 дня назад
አሜን አንችን የሰማ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
@NahomDaniel-zg6jr
@NahomDaniel-zg6jr 20 дней назад
አንችን የሰማ እብሳሪ መልአክ ለኛም ለታመምነው መዳንን ለሀገራችን ሰላምን ያብስር።❤❤❤
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰማ ብስራታው ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማ አሜን
@PcsMms-tb6ch
@PcsMms-tb6ch 4 дня назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በስዴት አገርሁኘ አተጠብቀኝ ብሆንም በአሀዛብ አገርእግዚአብሔር ሆይ የልቤን መሻት ሙላና አብቃኝ ለአገሬ ለ ንስሀ ሞት🙏🙏🙏⛪⛪⛪🔐🔐🔐🔐
@arsemawit
@arsemawit 12 дней назад
አንቺን የሰማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እኛንም ይስማ አሜን
@MessiGize
@MessiGize 4 часа назад
ለ አንች የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን። የታመሙትን ይጎብኝልን? አሜን!!!!
@meseretwondaferew8748
@meseretwondaferew8748 5 дней назад
የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሰሚ ተራዳኢ መልአክ ነው ለጠራው ሁሉ ፈጥኖ የሚደርስ እንኳን ሰማሽ እህቴ እንኳን ተደረገልሽ።
@iTube17
@iTube17 6 дней назад
ቅዱስ ገብርኤል አንቺን እንደሰማ እኛንም ይስማን!!! ፈጥኖ ይድረስልን አሜን!!!!!
@user-em1uc4wl2i
@user-em1uc4wl2i 9 дней назад
አንቺን ያየ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እኔንም አስበኝ እግዚአብኤር ይመሰገን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 21 день назад
አንችን የሰማ እኛንም ይስማን እህት እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 22 дня назад
በውነት አባታችን ቃለህውት ያስማልን ሁላችንም ለስጋውደሙ ለደጅስላሙ ያብቃን
@selamdinku9618
@selamdinku9618 21 день назад
Anchin yesema gebrale eganm ysman
@elsagebre-td3dn
@elsagebre-td3dn 22 дня назад
አንችን የሰማ እኛንም ይስማን
@kefyalewtegegn3142
@kefyalewtegegn3142 22 дня назад
እንኳን ሰማሽ
@FantatenhTesfaye
@FantatenhTesfaye 22 дня назад
አንቺን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!
@AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
@AdmiringAzaleaFlower-vm1sy 22 дня назад
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የተመሰገነ ይለሁን❤❤❤
@user-pm4ph4zh3z
@user-pm4ph4zh3z 22 дня назад
አሜንየልኡልእግዚአብሔርስምይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@Nebyat6790
@Nebyat6790 2 дня назад
እግዝአብሄር ላንቺን የደረሰ ለልጄን ይድረስለት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Hana-ib4in
@Hana-ib4in 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 15 часов назад
ኣንቺን የሰማ የ ገብርኤል ኣምላክ ይርዳን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 14 дней назад
እውነት ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅን ቴዲ እኮ ይዘፈነው ከሚመስለን እጂ ከማይመሰለን ጋራ ተጋቡ አላልንም ከጎርቤቶቻን ጋር አብረን እንድንህኖር እንጂ እንኳንስ ከእስላም ጋር ጎብዝ የኖነ ክርስቲያን ጋር በጋባት ከባአድ ነው
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 22 дня назад
እግዚአብሄር ይመስገን። አንቺን የሰማሽ የቅዱስ ገብርአኤል አምላክ እኔንም ይስማኝ የሁላችንም አምላክ
@MDGagahuKhan
@MDGagahuKhan 22 часа назад
አችንየሰማቅዱስገብርኤልእኛንምይስማን😭😭😭😭
@betty2042
@betty2042 22 дня назад
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የተመሠገነ ይሁን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ🙏🙏
@AlemAlem-or4qh
@AlemAlem-or4qh 22 дня назад
አንቺን የሰማ እኛንም ይስማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን።
@User-rh8di
@User-rh8di 21 день назад
እሰይ እሰይ በጣም ደስ ይላል እሕት አንቺን የሰማ ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን
@Hana-3838
@Hana-3838 22 дня назад
ይሑን እሰኪ ጌታ አተ ታታለሕ
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 9 дней назад
እህታችን ላንቺ የደርሠ ለኛም ይድርስልን ❤❤❤❤❤❤
@Zekenya1
@Zekenya1 22 дня назад
ተመስገን አንቺን የሰማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እእኛንም ይስማን። አሜን።
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 22 дня назад
ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እንኳ ን እም ብርሃን ዳበሰችሽ አንችን የሰማ አምላክ እኛንም በምህረት እጁ ይዳብሰን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 19 дней назад
Ye kidus Gebriel Amilak Egziahber Yetemesegene yihun ❤❤❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 22 дня назад
እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች ረጅም ሴቶ ች ረጅም ቀሚስና ነጠላ ለብሰን ቤተ ክርስትያን እንሔዳለን, ቤተክርስቲያን ውስጥ ስንቀመጥ ስንገባም ጫማችንን እናውወልቃለን እንዲሁም አዳም ከግራ ጎኑ ሔዋንን ያገኛት ምሳሌ ሴቶች በግራ ወንዶች በቀኝ እንቀመጣለን፣ እንዲሁም ስንበላ አማትበን እንመገባለን፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖቴ ❤❤❤
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 21 день назад
Min beteckrstyan stihedu qamis tilabsalachu kazas lik bet indegabachu aqoliqachu wode norimal timalasalachu malat nw iwant raschun atshawidu
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 21 день назад
Awo set lij tashafina bithed dasi yilal gin min yadargal ihe cherch qamis malibas kaza midiya layi lela tark.min waga alo yehuligze kalihona faiyd yelam wanwu qamis chama sayihon qin lib nitsu lib now asifalagiwu qamis iyelabasa lela tark kamasrat gimash qamis labiso nitsu lib qin lib yalow yibaltal
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 21 день назад
@@masartmissoo1160 at list እርቃን አይኬድም ቀሚስ ከተለበሰና ነጠላ ካረጉ፣አንዳንድ ሰዎችኮ ስነ ስርአቱን እየለቀቁት ነው ዘመኑ ነውና ውጭ ላይ እንደ ቤተክርስቲያን እንደምንለብሰው ባናረግም፣ ግን ምን ዋጋ አለው ፀጉር ሸፍነው ውጥርትር ያለ ቀሚስ ለብሰው ዱቄት በዱቄት አድርገው ፊታቸውን የሊፒስቲክ ጋጋታና የኩሉ ሳይቀር መንገድ ላይ ቢለበስ ምን ዋጋ አለው???? የምለው ይገባችሃል ብዬ አስባለሁ ፃፊዎቹም እናንተው ስለ ሆናችሁ ይገባኛል ማን እንደሜፅፍ ????
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 21 день назад
@@masartmissoo1160 ምን ዋጋ አለው ቀሚስ አድርጎ ፀጉር ሸፍኖ ግን የዱቄት መአት ፊት ላይ ነስንሶናየሊፒስቲክ ጋጋታ አድርጎ ውጭ ቢወጣ ወይም ደግሞ ቸርች ብለው የሚሓዱት የሊፒስቲክ የዱቄት ጋጋታና የእግር ቀሚስ ለብሶ መሔዱ ምን ይባላል???? አታናግሩን እባካችሁ፣ አንቆስሰል ወደራሳችን እንመለስ የሌላውን ሐትያት እንውሰድ ለእግዚአብሔር እንስጠው፣ ለምን ሐጥያት እናወራለን don't judge please Just follow your Owen religion and couture.
@Asmamaw-dv5sl
@Asmamaw-dv5sl 3 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዲያቆን እኔ ማመስገን የተውኩ ብዙ ቀኔ ነዉ ምክኒያቱም በልቤ
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 22 дня назад
አምላኬ ሆይ እኔንም በስርአተ ቤተክርስቲያን ጋብቻዬን እንድፈፅም ፍቀድልኝ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 22 дня назад
አሜን አሜን እህቴ እልልልልልልል ላንቺም የደርስ ለሁላችንም ይድርስልን የተመስገኑ ይሁኑ ያገሬ ታቦቶች እልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@geteneshasegedew2733
@geteneshasegedew2733 22 дня назад
ክብርና ምስጋና ለመድኀኒአለም ይሁን አንቺን የሰማሽ እኔንም ይስማኝ !!!አሜን
@najathasan9285
@najathasan9285 22 дня назад
የማርያም እህታችን አንቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይማረን እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳን ዳንሽ እሰይ
@InnocentBirdNest-pt9jr
@InnocentBirdNest-pt9jr 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን. ❤❤❤አብሣሪዉ ቅዱሥ ገብርኤል ሆይ. አንችን. የሠማ እኛንም ይሥማ ❤❤❤❤❤❤
@gelila1238
@gelila1238 22 дня назад
Amen Amen Amen
@etne958
@etne958 20 дней назад
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ አንችን የሰማ እኛንም ይስማ አሜን
@user-ub8sh4in6b
@user-ub8sh4in6b 20 дней назад
ኣንቺን የሰማ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር ይመስገን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 20 дней назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ምስጋና ለሱ ክብሩን እሱ ይውሰድ❤🙏
@abubakeregigu9410
@abubakeregigu9410 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን አንችን የሰማ ለሁላችንም ይስማን 😭😭😭😭
@hellenzeneba5491
@hellenzeneba5491 22 дня назад
አንቸን የሰማ ቅድስ ገብርኤል እኛንም ይስማን እልልልልልልልልልልልልልልል
Далее
7 ДНЕЙ ЖИВУ КАК СЕЛЮК! (ЧАСТЬ 2)
22:21
1❤️#thankyou #shorts
00:21
Просмотров 12 млн
7 ДНЕЙ ЖИВУ КАК СЕЛЮК! (ЧАСТЬ 2)
22:21