Тёмный

🔴 ድንገተኛው የባቡጂ ህልፈተ ህይወት ምክንያት የጆን ዳንኤል እና ቲክቶከሮች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፌደራል ፓሊስ ውሳኔ 

babi VLOGS
Подписаться 76 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 424   
@Sosi_780
@Sosi_780 18 дней назад
Babi you are the ONLY person that described Jon Daniel’s situation properly n the fact that he was even willing to get out of the plane at the beginning. Thank You! - lelaw hula is quick to blame this kid. Yasazenal
@Gual_Tesfay.
@Gual_Tesfay. 18 дней назад
Exactly 💯 plus I saw on the jon danel picture there's blood on his t-shirt 😏 it's not fair tho .
@millionyemane9945
@millionyemane9945 18 дней назад
I heard at least one person who can say the other angle.
@samlsd9711
@samlsd9711 18 дней назад
ትሽ ደንቆሮዎች ናቹ ኢኮ። 10 አመት መታገት አለባቸው ኤርፖርት ኢንዳይደርሱ
@Sosi_780
@Sosi_780 17 дней назад
@@samlsd9711 ante demo mehayim neh
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 18 дней назад
ባቢ እጅግ በጣም የማከብርህ የወጣት አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ መንሱሬ መልካም ሰው በቃ ይመቼኛል የሶሻል ሚዳያ ሙድ የገባው ሁሉን ቻይ ነው
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል ባቡጂ ነብሱን በገነት ያኑርልን😢😢😢 በምንም ምክንያት የተፈጠረ አምባጓሮ በፖለቲካ ቋንቋ ሽብር ነው የሚባለው ባለማወቃቸው አጥፍተዋል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 18 дней назад
ያንተ ለነዚህ ሰዎች ጠበቃ ለመሆን መሞከር በጣም ያስቃል አሁንም አየር መንገዱን ጥፋተኛ አድርገው መመልከታቸው ነው ችግሩ ሽብር ያስጠረጠራቸው ተፈጥሮ መሆኑ እያወቁ መፍትሔው መውረድ መሆኑን እየታወቀ ለማስረበሽ መሞከር ነው ከመስመራቸው አልፈው ሰፋጣቸው ከደህንነት መስሪያ ቤት ጋር መሆኑ ነው አዛኝ አዛኝ አትጫወት ለጥጋበኛ
@MekonnenTaye-yk9my
@MekonnenTaye-yk9my 18 дней назад
ትክክል
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 18 дней назад
ታስቁኛላችሁ ሀገሪቷ ልትበተን ጫፍ ደርሳ አየርመንገዱ የሀገር ኩራት ስትሉ።
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 17 дней назад
​@@selahbeatsandtracks4932dedeb yante anat yfersal Ethiopia mechem atfersim ante erasik andu ashebari nek banda 😖🙄
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 17 дней назад
ምነው እንደዚህ ቅጥ አጣችሁ በፈጣሪ እናንተን ብሎ ህግ አስካባሪ/ተቆርቋሪ እናንተ እየጣሳችሁት ያለው ህግ ተቆጥሮ አያልቅም. እነዚህ ልጆች ናቸው በቃ አጥፍተዋል አዎ ግን አሽባሪ ብሎ መፈረጅ በፍፁም ተገቢ አይደልም ምክንያትም አሽባሪ እንዳልሆኑ ሁሉም ስው ያውቀዋል አሳሪዎችንም ጨምሮ ... አገሪቱ ተቆጥሮ የማያልቅ ጣጣ እያለባት እንደሆች አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው.ከነዚህ ልጆች ጋር እስጣ ገባ for me it’s just a westing of time and money. የዚህ ሁሉ ግርግር intention ስዎችን ዝም ለማስኝት ነው ሌላ ምንም ጥቅም የለውም. አንተ ራሱ እዚህ ቁጭ ብለህ ምትለፈልፈው ለአየር መንገዱ ወይም ለሀገር ተቆርቁረህ ሳይሆን አጫፋሪ ስለሆንክ ነው እነዚህ ወጣቶች ላይ ጣትህን ምትቀስረው. And one big lesson for next time: don’t tell anyone what to say. He’s an adult with his own opinion. You might not agree with it, but you should respect other people’s opinions. የናንተ ትልቁ ችግራችሁ እንደኛ ካላሰባችሁ ሞተን እንገኛለን ማለታችሁ ነው 😅😅😅😅
@Tom21104
@Tom21104 17 дней назад
ዝም ብለ አየር መንገድ አየር መንገድ አትበል ዱዝ የሰዉ ባርሳ ሌባ እና ሙሰኛ የበዛበት ጅርጅት ታሽቃብጣለህ እንዴ አንተም ብትሆን እንዲዉ ነዉ ምታረገዉ
@astuastura9332
@astuastura9332 18 дней назад
😢😢😢😢 በጣም ነው የሚያሳዝነው ማርያምን ባቡጂዬ 😢😢😢እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 18 дней назад
በዚህ እዚ ግባ በማይባል ነገር ላይ ከሚያካብዱ ስንት ወንጀለኛ እያለ እንደነ የሄቨን ደፋሪዎች ላይ እንደዚህ በበረቱ
@wanoffedamebiratu3202
@wanoffedamebiratu3202 18 дней назад
እርፖርት ዉስጥ 1,2 ቀን በላይ ሊታደር ትችላለህ በአየር ምክንያት ኤሮፕ ዉስጥ ሁሌም ይጋጠማል እንሹራንስ ካለህ የተጉላላህበትን ትጠይቃለህ እንጂ ሌላ አንባጔረሮ የለም.
@georgejifar4711
@georgejifar4711 18 дней назад
ባቡጂ ነብስ የማር .....የምር በጣም ነው ምትገርመው በዚ አጋጣሚ አአድናቂህ ነኝ ሚዛናዊ ሰው🎉🎉 ሰውን መስማት እንደሌለብኝ ተምሬያለው
@amant5905
@amant5905 18 дней назад
ህግን ኣለማወቅ ከተጠያቂነት ኣያድንም
@DesalgnWolde-g5w
@DesalgnWolde-g5w 18 дней назад
ታዎቂ የበዛበት አዎቂ የጠፋበት አገር .....ኢትዩጵያ ብቻ ከፍ ትበል ወርደን ሰላም እንፍጠር 🙏🙏
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 18 дней назад
ስማ ወጣት ሆነ ምን የህግ የበላይነት መከበር አለበት በፐሌል ስትሔድ እኰ ሀለት ሶስት ቀን መንገላታት ያጋጥማል ሽብር ማለት እኰ ከሰላሳ ሺ በላይ ላይቨ ላይ የአየር መንገዱን ስም ማጥፋት ከሽብር አይተናነስም
@nebiyatasfaw
@nebiyatasfaw 18 дней назад
ነፋስ ይማር ከቅድሳን ጉን ያልግልን ከደጋጎች ጉን ያሳርፋልን አሜን አሜን አሜን ።
@ab_sis
@ab_sis 18 дней назад
ፍርድ ቤት ስትቆሙ እንግዲህ አንወጣም እንዳትሉ ለምዶባችሁ።
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 18 дней назад
እኮ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 18 дней назад
🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭ባቡጂ ነፍስህን ይማረው ከአብርሃም ከይስሃቅ ጎን በአፀደገነት ትረፍ ነፍሰህ በምድር ያጣሃውን ምግብ እና ውሃ ከመያልቀው ከኤደን ገነት ወተት ማር ያጠጣህ ያብላህ እጅግ በጣም ያሳዝናል በምግብ እጦት በመሞትህ 😭😭😭😭😭
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 17 дней назад
Babi big respect for you always. You are the man with his own heart and opinions.Keep up the good work.
@MASRT.
@MASRT. 18 дней назад
አየ ሰዉ ሰዉ ስንባል ግን ሰላሳ ሺ ሰዉ ላይቪ ላይ ተቀምጦ አይዞህ በርታ እጂ እረ ይሄ ነገር ስተት ነዉ ያለዉ አልነበረም አሁን ሁሉም እየተቸ ነዉ ለምን የዛኔ ተዉ ይሄ እኮ ስህተት ነዉ አይፈቀድም ያለዉ ሰዉ አልነበረም ኮመት ላይ ገፋፍተዉ አስገብተዉ አሁን መልሰዉ ሙድ መያዝ አይከብድም ለሰዉ ሞት ሲያሰዉ ነዉ የምር
@RabiaAwol
@RabiaAwol 18 дней назад
እነዛን ነበር ለቃቅሞ ማቃጠል
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 18 дней назад
እኔስ የገረመኝ ጓደኞቹስ ደውለው ቢያስቆሙት ምን አለ😢አብረው ስንት ነገር እያሳለፉ😢😢
@MASRT.
@MASRT. 18 дней назад
@@user-hx1pm4rh9n በጣም 💔
@Homelander66-y1q
@Homelander66-y1q 17 дней назад
he didn't know the law
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 18 дней назад
ባቡጁ ነብሥህ ይማረው😭እኔ ምለው ጆን እሚባል ሰገጤ ፎሎህ ያሥፈታህ አየር መንገዳችን በናተአፍ በመጥፎ አይጠራም ምድረ ቦዘኔ እንኳን ታሰሩ ደግ አረጋቸው
@hana.t12345
@hana.t12345 18 дней назад
ተመርምሮ ምንም ካልተገኘባቸው ምንም አያደርጉትም ይህ ከህግ ጋር የተያያዘ ነው አብሮ የሚያወራው ልጅ ሲገፋፋው ነበር ይህ የቲክቶክ ጉዳይ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነው ውጪ ያሉት መጠየቅ አለባችፕው በወጣቶቹ ህይወት ይጠቀምባቸዋል
@RabiaAwol
@RabiaAwol 18 дней назад
ትክክል
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 17 дней назад
በጣም ያሳዝናል አርቲሰቶች ለልደት ምናምን እያሉ በውሰኪ ይራጫሉ በሚሊዮን እየከፈሉ ግን እንደዚህ ምሰኪን የሙያ አጋሮቻቼውን ሲያማቼው ሲቼግራቼው ዘወር ብለው አያዩም ልክ ሲሞቱ የአዞ እምባቼውን ህዝቡ እና ሚዲያ ላይ ይረጫሉ 😢😢
@yonatanhailu1465
@yonatanhailu1465 16 дней назад
Big ups brother!
@rozaalain8036
@rozaalain8036 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔርን አንድ ታዋቂ አርትስት በረሀብ ምክንያት ሞተ ስባል ያሳዝናል እንዴት አንድም ጓደኛ ሄዶ አልጠየቀውም 😢አሁን እውነት ችለው ቆሞ ያለቅሳሉ ይቀብሩታል 😢በቁም ያልተረዳዳን ስንሞት ብያለቅሱልን ሀውልት ብያቆሙ ለሟች ምን ይጠቅማል 😢በቁም እንረዳዳ የምር የባቡጅ ሞት በጣም በጣም አሳዛኝ አሟሟት ነው ያማል እነሱ ባይችሉም ምን አለ ወገን እንድረዳው ብያደርጉ ምን አለበት 😢😢
@ኢትዮጵTube
@ኢትዮጵTube 18 дней назад
#አሎ ባቢ ምን አይነት ማስተባበያ ነዉ የምትሰጠዉ ለነገሩ እንዳለ ቲክተከሮች በሙሉ የአይምሮ መቀንጨር አለባቹ ሀፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል ማለት ጆን ዳንኤል ነዉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አባካቹ 100አመት ፍረዱበትና ለሌላው አስተማሪ አድርጉልን
@kidistalelign3812
@kidistalelign3812 16 дней назад
Lek nh
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 18 дней назад
ጆን ባለጌ ነው በሀገር ቀልድ የለም
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 18 дней назад
እንደ ዮኒ ማኛ አስመሳይ ሰው የለም አንድም እሱ ነው የገፋፋው😏😏😏 😌😌😌😌😌😌😌
@zarakasun8191
@zarakasun8191 18 дней назад
የምላስ ወላምታ ብዙ ዋጋ ያስከፍል
@almazkemal5895
@almazkemal5895 16 дней назад
ጌታ እየሱስ ከእርሱ ጋር ይሁን
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 18 дней назад
ነብስ ይማር መፀናናትን ለቤተሰቦቹ እና ለወዳህጅህ ዘመዴቹ ይሁን
@SeliSelam-z5z
@SeliSelam-z5z 17 дней назад
ባቢየ ትክክል ብለሀል
@joman777
@joman777 18 дней назад
ድሮውም የኢትዮጲያ ሴት አርቲስቶች ናቸው ዘንጠው ተዝናንተው አምሮባቸው ሀብታም ሁነው የሚኖሩት ወንዶቹ ግን ሁሌም ያሳዝናሉ ለወዳጂ ቤተሰቦቸ መፅናናቱን እመኛለሁ የተሰማውን ነገር በቀጥታ የሚናገር ግልፅ ልጂ ከአስመሳይነት የፀዳ ሰው ነበር
@JamAb-yv5zu
@JamAb-yv5zu 18 дней назад
የኢትዮጵያ ሲኒማ ሴቶችን ያበላል ወንዶችን ይበላል ይባላል
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
በጣም ትክክል እኔም ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ነዉ የሴቶቹ አርቲስቶች ቤታቸዉ ኑሯቸዉ በቃ የሚያስቀና ነዉ ወንዶቹ ደግሞ በተቃራኒዉ ነዉ ይሄ ግን ሌላ ሚስጥር ያለዉ ይመስላል
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 18 дней назад
Please make sire this video is surfaced and shared. People should see the truth and ofcourse the law enforcement. I hope the judge will consider this video and things into consideration. It doesn't seem shibir ...except the guy who used Jhon.
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 18 дней назад
ነብስ ይማር በእውነት በጣም ያሳዝናል
@Quranjourney13-1
@Quranjourney13-1 18 дней назад
It is not about feeling its about law
@joman777
@joman777 18 дней назад
በነገራችን ላይ በየትኛውም አለም ላይ ያሉ ደህንነቶች በካሜራ መቅረፅ ክልክል ነው ደህንነት ማለት የራሱን ማንነት ደብቆ በሲቪል ልብስ ለሀገሩ የሚሰራ የህግ አካል ነው ምን አልባት እነዚህ በካሜራ የታዩት ደህንነቶች በዚህ ምክኒያት ከስራቸው ሊነሱ ወይም ሊቀየሩ ይችላሉ ምክኒያቱም ከዚህ ቡሀላ ማንም ሰው ደህንነት እንደሆኑ ስላወቃቸው ደህንነት የሚሰራ ሰው እንደማንኛውም ሰው ተመሳስሎ በድብቅ ነው ስራውን እንዲሰራ የሚታዘዘው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 18 дней назад
ባቡጂ ያሳዝናል ለስንቱ እርዳታ እየተሰበሰበ ምን አለ ችግሩን ተናግሮ ቢረዳ😢😢😢💔💔💔💔💔
@isrhenok5496
@isrhenok5496 18 дней назад
ወደደም ጠላም ከ air ፖርቱ አይበልጥብንም ሂሳቡን ያገኛል እየሰማህ ያለው ምንድነው ወደዱም ጠሉም ያሳድሩናል አመፅን የምትረዳው በ ምን መልኩ ነዉ?
@juzekmato
@juzekmato 18 дней назад
በነገራችን ላይ ይሄ ልጅ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ የአትዮጵያ አየር መንገድ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አየር መንገዶችም መቼም አያሳፍሩትም ::
@RabiaAwol
@RabiaAwol 18 дней назад
ነገሩ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳቸው ግን የዚህ ሁሉ ጥፋት የህዝቡ ነው ላይቭ ላይ በርታ በርታ ያሉት
@MaryamNuru-m1w
@MaryamNuru-m1w 18 дней назад
Yes is shiber new ashkabach sntem arfah takamet abiy eju rejem new
@yesharegmulate
@yesharegmulate 18 дней назад
የኢትዮጲያ ወጣት የምትባሉ ግን መቼ ነው የምታድጉት?
@tilahunmolla1697
@tilahunmolla1697 18 дней назад
ዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆነውን ብቸኛ መኩሪያችን የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ መቀለድ አለማሰብ ነው። በተገቢው ሁኔታ መጠየቅ አለባቸው።
@aregashgebere
@aregashgebere 18 дней назад
ነፍስ ይማር
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 18 дней назад
ዱባይ ለዝሙት የማሂዱ አርስቲስቶች ሳይረዱት ባቡጃን ሞተ ያሳዝናል
@BokuTaddese
@BokuTaddese 18 дней назад
አንተ የተባረክ በሳል አስተሳሰብ ያለህ ዘመኑ እንደ ዩኒ ማኛ አይነት ሠው ነው ሲፈልግ ያወጣሀል ሲፈልግ ይንድሀል ፈጣሪ ለጆን ዳንኤል ፍርዱን ያቅልልለት አንተግን ተባረክ በዚህ ቀጥል
@kidusefrem896
@kidusefrem896 18 дней назад
ሽንኩርት ግን አሪፍ ነሽ ለጋደኞችሽ ለነ ዳንኤል ጁሉ ጆን ተከላከልሽለት ሸቤ ግድ ይላል የአየር መንገዱ ስም አጥፍቷል
@misraktadesse6688
@misraktadesse6688 18 дней назад
This is about safety!!!! If they say they are not safe to fly!! that's it!!
@user-su5dc8ku4l
@user-su5dc8ku4l 18 дней назад
እኔ የማዝነው በልጆቹ ሳይሆን የሀገሪቱ ህግ በህዝቡ ላይ አመኔታን ስላጣ ነው ይህ የሆነው
@user-rc3mn9hb6d
@user-rc3mn9hb6d 18 дней назад
አረ እሱ ሊወርድ ነበር ሰዎቹ ናቸው ያሳሳቱት እውነት ይቅር ቢሉት አሪፍ ነው
@dawitgetaneh1259
@dawitgetaneh1259 18 дней назад
ውስዋስ ከባድ ነው ምን ዋጋ አለው ችግር ውስጥ ከተቱት
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 17 дней назад
ዮኒ ጎያው አተስ ሰባት ምላስ አደለህ
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 18 дней назад
ልጁን፣እየገፉፋ፣ገደል፣ጨመሩት
@AmanWodajo-g4n
@AmanWodajo-g4n 16 дней назад
ዓይ ባቡጂ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
@BMTUBE2-kl9xv8td6y
@BMTUBE2-kl9xv8td6y 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል ባቡጂ ወይኔ መስኪን በናትህ 😢😢
@samerabiru8628
@samerabiru8628 18 дней назад
ጆ💔
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል😭💔RIP
@BobMarley-ph9nm
@BobMarley-ph9nm 18 дней назад
ሽንኩርቶት ሽብርተኞች አደሉም ያልበሰሉ ቦሎቄውች ስብስብ ናቸው
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 18 дней назад
ምን እያወራህ ነው በዓል ለማክበር እኮ መጀመሪያ ስትኖር ነው አይቼህ አላውቅም ብቻ ከአነጋገርህ የሕፃን አስተሳሰብ ያለህ ይመስላል ማንኛውም ዜጋ ሕግ ማክበር አለበት እንኳን አንድ ቀን ሳምንት ጠብቁ ቢባል መጠበቅ አለባቸው ለምሆኑ የአየር በረራ ፊልም አይተህ ታውቃለህ ማሙሽዬ?ይሄውልህ እኔ ልንገርህ በጣም ያስፈራል ገባህ ስለዚህ ሁለተኛ እንዲህ ያለ የቀን ቅዠትህን ላለማውራት ተባበረን please 🙏🏽 thank you
@abebayelema5176
@abebayelema5176 17 дней назад
መንሱር የሚባል ደንቆሮ። ወይዘንድሮ መሀይም ሀብት የሚያገኝበት ዘመን ደረስን። ስታስጠሉ።
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 17 дней назад
አገር የሚመራው በሕግ ስለሆነ ቤተሰብ እንደሚመራ ይሔንን የሚያክል ጥፋት ይቅርታ ይቅርታ ብለህ አታልፈውም ሌላው የሚማርበት እርምጃ ያስፈልገዋል
@MaryamNuru-m1w
@MaryamNuru-m1w 18 дней назад
I swear I'm proud of Ethiopian Airlines😂😂😂😂😂
@jalene.daniel
@jalene.daniel 18 дней назад
Ofc የሽብር ወንጀል lemebal yemibeka stet adelem
@TehetenaAdeme
@TehetenaAdeme 18 дней назад
Betikikl
@Alora-kr6fk
@Alora-kr6fk 18 дней назад
Nw enjii boycoat eyadrg nw yalew eko yhe lij zm bibal lelawm endzi madrgu aykerm y ensu tfat bihon awo gn yhe yliju tefat nw
@Ambassel
@Ambassel 18 дней назад
ወይ አለማፈር ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ አለ ልትለን እንዳይሆን ሚሊዮኖች ፍትህ አጥተው በየስርቤቱና በየመንገዱ ወድቀው እየተሰቃዩ ነው::
@Helenhabeshatube
@Helenhabeshatube 18 дней назад
ነፍስ ይማር😢😢
@teshekifetew9906
@teshekifetew9906 16 дней назад
ነብስ ይማር
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 18 дней назад
በጣም ድብርትን የሚያስለቅቅ እደዚ ስቂአላቅም ጆን እናመሰግናለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maki4470
@maki4470 18 дней назад
ትክክል ነው ያልከው አካበደ በጣም
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k 18 дней назад
ነብስ ይማረዉ😭😭😭 በልጆቻቸው ግና የቀረበክስ ፊትሀዊይ ያልሆነ ጭራሽ ለፖለቲካ ተጠቀማሚበት ብቻ እዝግአብሔር ይፊረድ🙏😭
@jireenyaaabdetaa4110
@jireenyaaabdetaa4110 18 дней назад
እኔን የገረመኝ የዚህ ልጅ የድድብናዉ ጥግ ሚዲያን ማጨናነቁ ነዉ፡፡ እኔን ፣የሚመስለኝ እንዲማርበት ቅድሚያ ፀጉሩን ማስተካከል፤ ከዚያም ምላሱን የምያስተካክልበት መንገድ ቤተሰቦቹ እንደገና ሀ ብለዉ እንዲያስተምሩት ማድረግ፡፡ ካልተሳካ ደግሞ አዋጥቶ የአህያ ጋሪ ገዝቶ ሰጥቶት አልወርድም የማሌት ምኞቱን ማሳካት ነዉ፡፡
@sosinayoni
@sosinayoni 18 дней назад
ይላጫል በጠርሙስ😂😂😂😂
@FirhiwotSultan
@FirhiwotSultan 18 дней назад
ምነው የታየሽ እሱ ብቻ ነው ሙሉ ሰው ሲያምፅ አልነበር እከካም ያልበላሽን አትከኪ ወረኛ ባይሆን የአህያውን ጋሪ እተባበርሻለው ንገሩኝ ባይ።
@user-zh4ek5kd2y
@user-zh4ek5kd2y 18 дней назад
​@@sosinayoni😂😂😂😂
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 17 дней назад
መንሱር ጀማል መኃይም
@AmareYesuf
@AmareYesuf 18 дней назад
ትክክል ባቢ
@hana.t12345
@hana.t12345 18 дней назад
የታዘብኩት ነገር ቢሆን ኢትዮጵያ ቲክቶክ ተጠቃሚ ብዙ ነው ለመልካም ነገር ከሆነ
@azebabraham8903
@azebabraham8903 18 дней назад
ነፍስ ይማር።
@mimo4537
@mimo4537 18 дней назад
Yoni yemilut sew gen erasun yesemal? Ersu andu Juhda aydel ende
@onelove2401
@onelove2401 18 дней назад
Babay btam astway nake about yoni you said the truth I swear his crazy.
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa 18 дней назад
ዮኒ አቀሳሳሪ ነው።። መቼም አያቆምም እስኪሞት ድረስ አያቆምም።። ለምንድነው የሚከተሉት??!!
@HanaA-l9z
@HanaA-l9z 18 дней назад
ወንድም መርዳት ካለብህ ምግብ በማቀበል ተባበራቸው መብት ና ግታችንን እንወቅ መብታቸውን በፕሮፊሻል መንገድ መጠየቅ ይችላሉ የተነጋረው ትክክል አይደለም ማንም ከህግ አይበልጥም
@-hiddentube7210
@-hiddentube7210 16 дней назад
የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ!
@merimaaragie346
@merimaaragie346 18 дней назад
ከዮኒ በላይ ዮሁዳ አለ ስለ ሀበሻ የሚያወራው ዮኒ ራሱ አሳፋሪ ነው
@MeduMul
@MeduMul 14 дней назад
Maseb yalebachew adega bigetimachewis yiker yele akul man yinekagnal yemalet tibit new lenesu bicha yetefetere masimesel asifelagi ayidelem betam tifategna nachew
@ZemnZemu-mq4lg
@ZemnZemu-mq4lg 18 дней назад
Babi U r the bast
@HanaWoldegebriel
@HanaWoldegebriel 18 дней назад
ያዘንክለት መስሉኝ ነበር ግን አስመሳይ ሁሉም ውንዳች ይቀኑቡት😮
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 18 дней назад
ሞንም ማስተባበል አያስፈልገውም አጥፍቷል ይቻለው !!!!
@Sofie-vv5wo
@Sofie-vv5wo 18 дней назад
ጡሩጥያቂ
@husniyasultan1879
@husniyasultan1879 16 дней назад
ጆን ዳንኤል ያሳዝናል። ያው አለማወቅ ነው። ሀበሻ አፍ ውስጥ ግን አትግባ። ጢባ ጢቤ ይጫወትብሀል። አያድርግበትና እንኳን 15 አመት 15 ቀን እስር ቤት ከባድ ነው። ፒፕሉ ግን የሌለ ነው ሙድ የያዘበት።
@HaregHareg-u6j
@HaregHareg-u6j 18 дней назад
አይመስለኝም ማለት ምንድነው የሚመስልህ
@ExTa-bm2dk
@ExTa-bm2dk 18 дней назад
😢😢በቡች ሞተ💔💔🙏🙏
@michalgebre1289
@michalgebre1289 18 дней назад
ወረዱ አኮ
@user-tm3xj3qd6r
@user-tm3xj3qd6r 18 дней назад
እይ እውቀት መንሱር
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 18 дней назад
❤❤❤❤አተከሌሎቹ ትለያለህ ምርትሰው
@user-nz7bb4yk2z
@user-nz7bb4yk2z 18 дней назад
አስተዋይ ነሀ👌😘
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 18 дней назад
4 ሰዐት ቀርቶ 4 ቀን ማደር አለ ኤርፖርት ላይ ። አየር መንገዱ ለመብረር አልችልም፣ የአየር ችግር አለ ካለ እሽ ብሎ መቀበል እንጂ ፉከራው ለምን አስፈለገ...ተልዕኮ ከሌሌላቸው በቀር? የማያዳግም ቅጣት ማግኘት አለባቸው። አልፍም በአየር መንገዱ ዕድሜ ልክ ማዕቀብ ይደረግባቸው ይገባል
@LeulLuda-yt2nx
@LeulLuda-yt2nx 16 дней назад
ወይኔ ጆዬ ሰው ሰማ አበቃለት 😔😭
@seni194
@seni194 18 дней назад
ነፍስ ይማር ሲያሳዝን😭😭😭
@solonsoloist4784
@solonsoloist4784 17 дней назад
የውሊሽ ባቢ የራስህን መርገጫ ብትግርኛ መርገጺ የብሉን ማኛ 2ይ ናይ ዳኔል እደግፋሃለው 😊
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 17 дней назад
መቀጣት አለበት
@neba1034
@neba1034 18 дней назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@parrot_7889
@parrot_7889 18 дней назад
እንደማመር
@21pigeons7
@21pigeons7 18 дней назад
እዚም አለህ የት ነው ማላይህ
@Superdog-98
@Superdog-98 18 дней назад
Fuseki
@user-sl3fu7bt5p
@user-sl3fu7bt5p 17 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@Pamfalonxfan
@Pamfalonxfan 17 дней назад
ሥራ ፈቶችን አናበረታታም 😂
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 17 дней назад
የወያኔዎች የበታችነት ስሜት እዚ ደረጃ የደረሰ ነዉ ሁሌ ተበደልን ትእቢት ብቻ እንዳይመስላቹ የበታችነት ስሜት ዘጭ ነዉ ወያኔዎች ጋር
@SemiraGetachewu
@SemiraGetachewu 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል ሰሞኑን ሀዘን በዛ ያርብ😢😢😢😢
@hananmoha7505
@hananmoha7505 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል ባቡጂ አዝነናል ወላሂ በጣም ያሳዝናል
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 17 дней назад
ነገር የተበላሸው እዚ አገር ዩቲዩበርና ቲክቶከር እንደ ሕገመንግስት መከተል የተጀመረ ቀን ነው
@dawitshiferaw2451
@dawitshiferaw2451 18 дней назад
rest in peace babuji
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 17 дней назад
Awo shiber new bayhonma noro mekrets ayasfelgim neber ahun ye hagerachin airport fetena yebezabet seat lay media lay melkek min ylutal beza lay plain bikesekes ye temigwazut sewoch halafinet ywedal?
Далее