Тёмный

🔴 New || በጎ ዘመን ደረሰ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ  

Enqo silassie
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦
⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።
⁵⁰ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል።
⁵¹ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤
⁵² ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤
⁵³ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል።
⁵⁴-⁵⁵ ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል።
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#aba_gebrekidan_sibket
#ርእሰ_ሊቃውንት #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Опубликовано:

 

8 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 Месяц назад
ወጣቶች፤አባቶች ሲያስተምሩ ጃንጥላ ለመያዝ የሚቆሙ ሰዎች በጣም ሲቸገሩ ይታያልና፤ወጣቶች የጃንጥላ ሰክቶ የሚይዝ ፈጠራችሁን በሥራ አሳዩ፤ለምን ችግር እያያችሁ በዝምታ ትመለከታላችሁ!? እንደ መነሻ፤ለማለት የፈለኩት ማለቴ ነው፤ልክ የፎቶ ካሜራ የሚይዝ ትራይፖድ አይነት፤ የሚተጣጠፍና የሚዘረጋ ሰፋ ያለ ቤዝ ያለው፤በቀላሉ እንዳይወድቅ የሚይዝ አድርጋችሁ ብትሠሩ ለቤተክርስቲያኗ አገልግሎት ሰጪዎች ያገለግላል የሚል አሳብ ነው።
@MuluneshFaris
@MuluneshFaris Месяц назад
እሳቸው አይፍልጉም የያው ለክብር ስለሆነ ነው ደግሞ መታደል ነው
@user-jw7sr5ke8k
@user-jw7sr5ke8k Месяц назад
Lk blehal
@DESCPD
@DESCPD Месяц назад
ጥሩ እይታ ጥሩ አስተያየት! !
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 Месяц назад
@@MuluneshFaris ይገባኛል፤ቢታሰብበት ጉዳት አይኖረውም፤ወጣት ዲያቆናት ይዘው ሲቆሙ በጣም ሲቸገሩ ይስተዋላል፤ድቁናውንም ሊርቁ ይችላሉ የሚል ስጋትም አለኝ፤በበጎ እንመልከተው።
@hggff9535
@hggff9535 Месяц назад
መታደላቸው ነው ከእሷቸው ፊት ቁመው ቅዱስ ቃሉን መስማታቸው ለ እሷቸው ሳይሆን ምን ጥላው ሌላ ትርጓሜ ይኖረዋል እህቴ
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 Месяц назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን
@user-ip3uv1cl4j
@user-ip3uv1cl4j Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@sebleyic7667
@sebleyic7667 26 дней назад
Erejim edme ketsegagar yistlgn mekari atsnagn minm kalat yelegnm semchew esemawalehu minm altegbm timhrtu nefs yizeral tesfan yalemelmal egrachew sir kuch biye yemmar yakl yemadamtew ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimimintaye6264
@mimimintaye6264 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 26 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@m43-lopd
@m43-lopd 3 дня назад
ቃል ሂውት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d Месяц назад
እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hrrd6
@Hrrd6 Месяц назад
ቃለ ኅይዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህየሰወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Месяц назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን የእመቤታችን ረደት በረከት አይለየን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@shyguy6652
@shyguy6652 Месяц назад
እውነት ያለው ሠው ከፈገግታው ያስታውቃል❤❤❤
@Goref
@Goref 28 дней назад
Amen 🙏🙏🙏🙌
@user-cj4md1wd2l
@user-cj4md1wd2l Месяц назад
Amen❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Месяц назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማል❤❤❤
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏 kalehiwot yasemalin abatachin rejim edmena tena ystistlin ❤❤❤
@sabaafeworki6033
@sabaafeworki6033 Месяц назад
Amen Amen Amen ❤❤❤ Abona qale hiwet yesmealna
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc Месяц назад
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-qz9eo6pz7s
@user-qz9eo6pz7s Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ Egziabiher Mengiste semayat yawursilign..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nl3gj7ox8s
@user-nl3gj7ox8s Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@KelakedanDesat
@KelakedanDesat Месяц назад
አባታችን፡ቃለወትን፡ያሰማን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አሚን❤አሚን❤አሚን
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d Месяц назад
አሜን አሜን❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA 25 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
@hshdhshegeu7907
@hshdhshegeu7907 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f Месяц назад
Encuanm lemebetachin ledngil mariyam yeldetuwa ken aderesachu🙏🙏🙏 Aderesen❤❤❤❤ Ldetshi eko legna leasrat lijochish❤❤❤❤❤😍😍😍😍 ledetachin..!!!! Yedhentachin milektt🌹🌹🌹🌹🌹🌹bizuuuuuuu.. anchin yemimetne bealem laye ayegegnm::::##### Yehulu hemebet anchi bich🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 miahedere nelekottt🙏🙏🙏 Qdst hoye des yebelshi🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙏🙏🙏🙏
@user-xn2cd6fp4r
@user-xn2cd6fp4r Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ShawayeKabteyemer
@ShawayeKabteyemer Месяц назад
ቃለህይወት፡ያሰማልን
@MizanAbay-gw5pv
@MizanAbay-gw5pv Месяц назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 Месяц назад
Amen Amen edimysetiln
@TIZTAMekuria
@TIZTAMekuria Месяц назад
ቃለሴሕይወትን ያማልን😊😅😮
@zufanlegesse6218
@zufanlegesse6218 Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-bx9ui5cr5q
@user-bx9ui5cr5q Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማችው
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Месяц назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u Месяц назад
Kalehiwet yasemaln abatoche nurln
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Месяц назад
❤❤❤ Amen Amen Amen Kale hijwet yasemalin. Le Abatachin regim ye agelglot edme ke tena gar yistikin. Bereketachw yiderbin.❤❤❤
@user-cf8qo8wl6z
@user-cf8qo8wl6z Месяц назад
እኛ ዉሾችንም ትቀበላለች አለ ❤❤❤እዉንት ንዉ ከለሂዮት ያሰማልን
@menberaagonafer526
@menberaagonafer526 Месяц назад
AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤
@user-cl8nc6ed9w
@user-cl8nc6ed9w Месяц назад
ቃል ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዘሐልኹም አቦና አሜን (3)🙏🙏🙏✝️✝️🕊🕊🎤🎤🎤🎤✝️🙏😊
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z Месяц назад
አሜን ። ቃለህይወት ያሰማልን ።
@TsgeEnbaye-nr8bl
@TsgeEnbaye-nr8bl Месяц назад
🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fm9jr7ys1u
@user-fm9jr7ys1u Месяц назад
❤❤❤❤❤
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና ጤና ያድልልን አባታችን❤
@elsatesfay6014
@elsatesfay6014 Месяц назад
❤❤❤ AMEN. Teume Lsan abatachn kalehiwet yasmaln .
@YohanseShmels
@YohanseShmels Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@italkitalk3100
@italkitalk3100 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ አባታችን
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@munahaile1930
@munahaile1930 Месяц назад
Amen Amen Amen
@user-ev1fg3mj4b
@user-ev1fg3mj4b Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ccu3907
@ccu3907 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@knenjhrd6394
@knenjhrd6394 Месяц назад
ኣሜን(3)
@mahlettadesse7254
@mahlettadesse7254 Месяц назад
ewnet enehn abat fetari yanurelen wendemachin bertalen yeyewt njera yemimegbun abatochen endenay selareken enamesgnalen kale eyewten yasemalen💓
@YenenashChalchisa
@YenenashChalchisa Месяц назад
Ameen ! Idmee yistlin !
@petssss
@petssss Месяц назад
❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Месяц назад
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን::
@asegedechlakew3238
@asegedechlakew3238 Месяц назад
Egzhabhare yemesgane
@rewamohtaseb-ck3jy
@rewamohtaseb-ck3jy Месяц назад
❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@IlhIlhi
@IlhIlhi Месяц назад
Anen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit Месяц назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@xggrccgg6880
@xggrccgg6880 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fm9jr7ys1u
@user-fm9jr7ys1u Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pq1vy5pi2w
@user-pq1vy5pi2w Месяц назад
basemab bwld wmanfse kedus ahudu amlke abtachn qall hute iysamale egzabher agrachnen iybarek
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@_rand
@_rand Месяц назад
🥰🥰🥰
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 Месяц назад
❤❤❤❤
@filiposhaile7738
@filiposhaile7738 Месяц назад
✝️💚💛❤🇪🇹🇪🇷✝️
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Месяц назад
amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen
@alemnehs1512
@alemnehs1512 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay Месяц назад
Share like and comment
@mesi557
@mesi557 Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲👏🕊🕊👏 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲🕊🕊🕊🕊 አሜን አሜን አሜን🤲🕊
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Месяц назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜናፀጋ እስጥልን እርስወን የስጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@liltya3613
@liltya3613 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክለዎት
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya Месяц назад
አባታችን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሠላም አደረሶት ለእኛ ድሕነት የሚደክሙ አባት አሰበ መምሕራንን ያድሎት
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት 👏💚💛❤
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay Месяц назад
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@Hahs-de5bu
@Hahs-de5bu Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@--vt6id973
@--vt6id973 Месяц назад
አሜን አሜን አሜንንንን❤❤❤
@user-rs9vd6lm7q
@user-rs9vd6lm7q Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@MeseretTalama-nl6nw
@MeseretTalama-nl6nw Месяц назад
ስወድወት❤🎉🎉🎉
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Месяц назад
አባታችን በረከትወ ይደርብን❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@DasashiDas
@DasashiDas Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤
@feker122
@feker122 Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 Месяц назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤😂😂
@hggff9535
@hggff9535 Месяц назад
በእውኑ ቃለ ኅይወት ያስማልን አባታችን❤
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mfaz1019
@mfaz1019 Месяц назад
ቃለ ቃለህይወት ሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን
@HaymontHaymibt
@HaymontHaymibt Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜኔ
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e Месяц назад
አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን
@woinshetreta9019
@woinshetreta9019 Месяц назад
አምን አሜን አሜን❤
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr Месяц назад
አባታችን ቃላሕይወትን ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣባታችን🙏
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@TruyeAmbaw-nl6uk
@TruyeAmbaw-nl6uk Месяц назад
Amen amen amen 🎉🎉🎉
@user-pt5io9yn4o
@user-pt5io9yn4o Месяц назад
Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinbelay9037
@mesfinbelay9037 Месяц назад
Amen amen
@helengerema5665
@helengerema5665 Месяц назад
የእግዚሀቤር ቃል ነው የሚሰብኩት እንዳትቀሰፍ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Месяц назад
በስመአብ የሚደንቅ ትምህርት ነዉ። ማርያም ወላይቱ የሚገርም ትምህርት ነዉ። ቤተክርቲያናችን ሀብታም ናት። ዕድሜና ጤና ይስጥዎት አባ።
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Месяц назад
Amen Amen Amen yena abbat kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤
Далее