Тёмный

🔴Best hair color /ምርጥ የፀጉር ቀለም  

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
ያምራል ዋውውውው
@user-ot7md5do4b
@user-ot7md5do4b 2 года назад
የኔ ውድ ድንቡሺ በርች የባለፈው ቅባት ለውጥ አገኜውበት በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ😍😘
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 года назад
ምን አይነት ቅባት ነው እስኪ ንገሪኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 года назад
እረ እናቱ ቀለም አታብዢ ምነዉ በቀረብኝ ያኔ ትያለሽ እኔም እንዳንች ነበርኩ አሁን ደብቁኝ መጣ ሽበት ብቻ አደረገብኝ
@ሠቢሀአህመድ
@ሠቢሀአህመድ 2 года назад
yene Wubbb😍 Masha Alaih Stamri
@wollo1630
@wollo1630 2 года назад
ቤቲዬ በረች የኔውድ 😘🇪🇹🙏
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
ቀለም እኮ ፀጉር ይጎዳል በዛላይ ሲያርጂ ይነቀላል
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲ ቀለም ግን አትጠቀሚ ለጸጉሮ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም
@user-rp5he6mo3m
@user-rp5he6mo3m 2 года назад
ፅጉር
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
ሁለት አይነት እረጅም አና አጭር ሁኖል አኩል አርጌው
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 2 года назад
ቀለም አልወድም ተፈጥሮዊ በጣም ጥቁር ቀለም እምወደው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
እምትቀቢያቸው ቀለሞች በጣም ይመቹኛል
@hggfggbggh4789
@hggfggbggh4789 2 года назад
ቀለሙን አሳይን ውደ
@anshamohamed27
@anshamohamed27 2 года назад
የኔ ድቡሽቡሽ ያምራል 😘ግድ ነው አንዳንዴ ፏ ማለት
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 года назад
እርዝመቱ ከዬት መጣ በአንድ ግዜ
@user-zr6eb1bq8y
@user-zr6eb1bq8y 2 года назад
እኔ እምለው ፀጉር የላትም ነበር እደት አደገልሺ
@user-oe5we4lb2m
@user-oe5we4lb2m 2 года назад
በንፁ ፀጉር መሆን አለበት እዴ
@behemoteunited2957
@behemoteunited2957 Год назад
የሚትቀብው ቀለም ppd&amonia free ናቸው?ከሆነ ብራንዱን ከየት ሱቅ እንደምያገኘው አሳውቂኝ??.
@ቤተተዋሕዶሃይማኖት
ሰንት ግዜ ይቆያል ሳይለቅ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
ሠላም ቤትየ ፀጉርሺ ትክክ አይደለም
@babelohelu707
@babelohelu707 2 года назад
የትይገኛል ቀለሙ ጠፍቶአልእኮ ኢትዩጲያ
@saadablayo5218
@saadablayo5218 2 года назад
የቀለሙ ስም ንገሪኝ ልቀባዉ
@fatmahmohamad1424
@fatmahmohamad1424 2 года назад
ወይ
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 2 года назад
እኔም ፐርም ተቀብቸ ፅጉሬ ብጥስጥስ ብላል 3 አመት ሆነኝ ከተውኩት ግን ብዙም አልተመለስም
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 года назад
ቀለም፣ለፀጉር፣አይመከርም፣ፀጉረሽን፣በደንብ፣ተመልከቺው፣አጭርና፣ረጅም፣ነው፣፣ቆርጠሽ፣እኩል፣አርጊው፣ቀለሙ፣ይቅረብሽ፣ሂና፣፣ተቀቢ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
እስቲ የቀለሙን ዓይነት ንገሪን?
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
ስንት ቁጥር ነው??
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ማር ህና በጣም እጠቀም አለሁ በህናው ላይ በቀባው ችግር አለው?
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
አወ ይጎዳል 6ወር ጠብቂው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
@@betatubebeta እሺ ማር አመሠግናለሁ
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 2 года назад
ቤትዬ ፕርሙን ቁርጭ እኔም ፀጉሬን ጨርሶብኝ ነበር እና ከቻልሽ ፕርም አለው የምትይው ቦታ ጫፍ ላይ ቁረጭው ከዛ እኩል ያድግልሻል
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እሺ
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 2 года назад
እኔ ጸጉሬን ምንም አሥነክቼው አላቅም ግን ቀለም መቀባት ፈልጋለሁ
@ፈራህ
@ፈራህ 2 года назад
ይቅርብሽ እዳትከስሪ እሷ የተቀባችዉን ተቀብቼ ፀጉሬን አጥቻለሁ😭
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 2 года назад
@@ፈራህ የኔ ጸባዬ ሰናይ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ
@toyba3760
@toyba3760 Год назад
የቅረብሽ
@toyba3760
@toyba3760 Год назад
@@ፈራህ እኔም
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Год назад
@@toyba3760 እሺ ውዴ ገና መጣልኝ አመሠግናለሁ
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 8 месяцев назад
አያምርም
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 2 года назад
ቤቲየ ደምሪኝ ተውሺው እደ ማደማመሩን ላኪልኝ የቴሌግራሙን ሊክ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እር አደማምራለሁ ቢዚ ሁኜ ነው
@asihailo8667
@asihailo8667 2 года назад
Silk kutr???
Далее
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
Просмотров 153 тыс.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 54 тыс.