Тёмный

🔻የሌብነት ጥግ ሚስቱ አለች ጉድ ስሙ😳 እንደዚህ ማጭፈርፈር ለምን አስፈለገ🤬 

Titi tube (ወሎዬዋ)
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@lulutube885
@lulutube885 11 дней назад
አሁን ላይ ጤነኛውን ከበሽተኛው የሚበላው ቸግሮት የሚለምነው ሳይቸግረው ከሚለምነው ውሸታሙን ከሀቀኛው መለየት አቅቶናል አላህ ልብ ይስጠን በስ😓😓
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 10 дней назад
😢ማነው እደኔ ፕራክና ውነት ሌባና ደህነኛ መለየት ያቃተው ካባትየው የልጁ አይናውጣነት ልብሱን ዝንጥ አድርጎ እናቴ ጋር መስሎኝ ነበር የምንሄደው ሲል ልጁ እኔ በጣም ነበር ያለቀስኩት እደናት ስሜቱ ከባድ ስለሆነ ግን ጨዋታ ነበር የሚሰሩት😢😢😢
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
እኔ ራሱ ወላሂ አዝኘ ነበር በልጁ ወሬ አሁን ግን አሰልጥነዉት ነዉ አይን ያወጣ ሌብነት
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 10 дней назад
@@tititube9079 በጣም ለልጅ ይሄን ያክል ሌብነት ማስተማር ደሞኮ ልጁያይናውጣነቱ ሲያወራ ሳት አይለውም አማረኛው እራሱ ማልቀሴ ነው የሚቆጨኝ ሌላ አደለም እፍፍ
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 11 дней назад
ከባድ ነው በዚህ ሰአት ሚስኪን እንዳይረዳ እያደረጉ ነው አላሁ አለም😮
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 8 дней назад
እኔ በአረብ አገር በማዳም ኩሽና ለ13 አመት ብር አልሞላ ብሎኝ እሰቃያለው ያልያዘኝ በሽታ የለም ምናል እንዲ ገንዘብ ካላችው ደገፍ አድርጉኝና አገሬ ልግባ 🙏🙏
@tititube9079
@tititube9079 8 дней назад
ወላሂ ትክክል እኛ እንሰቃያለን ሰካራም በነፃ ይበላል አጭበርባሬ ሌባ
@najattube
@najattube 11 дней назад
የዝህ ሰውዬ ጉድ አያልቅም ቲቲ የሰው አትጠቀሚ እስከሚመለስልሽ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 5 дней назад
እንደት እንባው ይመጣለታል በውሸት
@aesaaa1616
@aesaaa1616 5 дней назад
እኔ ድሮም ቢሆን ይህ አያሣዘነኝም
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 11 дней назад
የአባት ከፉ ልጀን የሚያከል ለልብነት ማሰማራት በጣም ከባድ ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@UMILOVE
@UMILOVE 11 дней назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ አላህ ልቦና ይስጠው ምናለ ለልጁ ጥሩ ነገር ቢያስተምር 😢
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 11 дней назад
ዋት ጉድ በል ጎንደሬ ማነው የሚታመነው😢😢
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 9 дней назад
Kehone betam yasazenal
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 10 дней назад
የረከሳችሁናችሁ ወዳችሁነው የላካችሁት ኧረፈጣሪን ፈሩ ባለአዴራው እዴማንኛውም ሰው ነው የረዳው
@ekoniya
@ekoniya 10 дней назад
ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 дней назад
ለማንኛዉም ወደፊትም ሰዉን ስትረዱ ልባችሁ ላይ ያለዉን አድርጉ። እግዚአብሔር ልባችሁ ዉስጥ ይነግራችኋል።
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
በጣም የኛ ሰዉ አልቅሶ የመጣዉ ሁሉ የተቸገረ ይመስለዋል
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 11 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቲቲየ አጅብ ይሄ ሰውየ ውሸቱን ነውደ ለካ🤭
@fateo4493
@fateo4493 10 дней назад
ልጁእራሡምርጥተዋናይነዉ😂
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
አሰልጥኖታል ባሌገ ነዉሰዉየዉ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 дней назад
በዚህ ምድር 100 አመት ለማንኖረዉ ለምን በማጭበርበር ጊዜያችን እናጠፋለን። እግዚአብሔር የማይወደዉን ለምን እናደርጋለን🙉🙊🙈😭💔
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
የዚህ ደሞ ባሰጅ አጭበርባሪ ሚስቱ እራሱ የማፍር ልጁማ አሰልጥነዉታል
@hawawussen
@hawawussen 11 дней назад
አይይይይይይይይበጣምከቦድነዉ
@user-oj5ux6mr7h
@user-oj5ux6mr7h 10 дней назад
ልጁስ. ምን ይማራል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 10 дней назад
ባለጊ ነው በጣም
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 10 дней назад
መለመን አይሰለቸውም ምንአይነት ሰውነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 дней назад
ልጁ ያስታውቃል ሌባ መሆኑ ሸገር ኢንፎ መሰረት በዙን የተሳደበ ባለጌ እኮ ነው መልኩ ይመሰክራል ዱርዬ ነገር ነው አፉ ያልታረመ ቁጭ ብሎ ሰዎች በሰው ሃገር የለፉበትን እየተቀበለ ይበላል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 10 дней назад
አትስጡ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 10 дней назад
አፈረብሉ
@mymamking8293
@mymamking8293 10 дней назад
እና 10ሬ ቢሸግረው የሌብነት ጥግ ደርሰዋል ልጁ ስንት የሚረዳ ኣለ ኣሁንም ክሰሱት ወይም ብሩ መልሱት ከተዋቹ ሌላ ሲስተም እያመጡ ሰውን ይሸውዳሉ የምትሉኩት ሰወች ለግዜ ኣቁሙ ሁሉ ውሸታም ሆነዋል ቤተሰባቹ ኣጎታቹ ኣክስታቹ ጎረቤታቹ ስንት የሚረዳ እያለ ትልክላቹ stop እንዳትሉኩ
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
በጣም እኛ ጥፋተኛ ነን
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 10 дней назад
አረእንኽንንእናቱተገኘችእኔየሱጉዳይአይደለም፡ህፃኑአንጀቴንነበርየምበላኝእሱእውነትከሆነ፡ፈጣሪየስራውንይሰጣልብርየሰጣችሁሰዎችአትፅፅቱከፈጣሪታገኛላችሁ
@zdwtube44
@zdwtube44 11 дней назад
አጨበርባሪ በበዛበት ዘመን ሚስኪን እደት ይረዳ
@መካነሰላምዩቱብ
@መካነሰላምዩቱብ 10 дней назад
አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ወበረካትህ ወበረካትህ ወበረካትህ ወበረካትህ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 10 дней назад
እኔ አልሰጠውም ወድማለም
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
ብዙ ሰዉ ሰቷል
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 10 дней назад
ተው የምረህነው እሲክፋት አታውራ
@sifen5
@sifen5 11 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 10 дней назад
እውነትነውግንእምትሉትነገርብቻህፃኑአንጄቴንነውእሚበላኝእንዃንእናቱከአጠገቡኖረች
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
ልጁ ተወነብን በደንብ ሰልጥኖል😂😂😂
@Reem_coffee
@Reem_coffee 10 дней назад
አኡዙቢላህ ለልጅ እንዲህ በል እያለው እኮ. ነዉ አፈር ይብላ ሌባ😮😮😮
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
በጣም ከአባቱ የሌጁ ሌብነት መሰልጠን😂😂😂😂ወላሂ ገርሞኛል
@mayhanse8932
@mayhanse8932 10 дней назад
Wede higgggggggg yikreb . Yihe achiberbari ketafi new .
@monali2071
@monali2071 10 дней назад
ምቀኛ ናችሁ ወረኞች
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
የሌባ ተባባሪ መጣ😂😂😂😂
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 10 дней назад
@@monali2071 ምን ልበልሸ ከከከከከሸ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 10 дней назад
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ወይ ዘድሮ 😂😂😂😂ግን እሡን አቋሾ እኔን ደገፍ አርጉኝ😂
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
እኔም ደገፍ ያርጉኝ😂😂😂
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 10 дней назад
አተስ ከሱ ምናባክ ትሻላለህ ጭቃ ድልብ ማለት እዳተ ያለ እበት የሰው ሸክም ነህ
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
😳😳😳😳
@tinatube1983
@tinatube1983 10 дней назад
የተሰጠውን ቤት ቀምቶ ማባረር
@tititube9079
@tititube9079 10 дней назад
😂😂😂😂ለኛ ይስጡን
Далее
ВЛАД А4 СКАТИЛСЯ
09:34
Просмотров 352 тыс.
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Просмотров 134 тыс.