Тёмный

🔻45ሺ የፈጀው የሚያምር ቀሚስ🔻 የሚያማምሩ አልባሳት 

ሽሮሜዳ ገበያ
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@Werknes
@Werknes 6 месяцев назад
ውድ ነው ኢትዮ ብር እንደ ቅጠል መልቀም ተጀመረ እንዴ ንገሩን ሀገሬ እንድገባ😂😂😂😂😂😂
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
በዚህ ኑሮ ውድነት ብር ራሱ ዛፍ ላይ ይበቅላል ብለሽ ነው?
@tajtaj9676
@tajtaj9676 4 месяца назад
😂😂😂
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 месяца назад
እኮ😅😅
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 4 месяца назад
የኔምአሳብነው
@TirfaWube
@TirfaWube 3 месяца назад
ኢትዮ አደለሁም ዉዳ
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 4 месяца назад
41 ሺ ሳይሆን 40 ብር ሲገባ ንገሩኝ 😂😂
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh 4 месяца назад
😂😂😂
@tgtg3001
@tgtg3001 3 месяца назад
የምንንንንን አርባብርርርር እኛኛኛ እደነሱሱሱ አደለንምምም 20 ብርርር ሆሆሆሆሆሆሆ እነዚሕ ሰዎችግንንን ጓሯቸው ይፈተሽልንን ድገት ብር ሚያበቅል ዛፍተክለው እዳይሆንን🤔🤔
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 месяца назад
@@user-cy1kd6nz9g ብቻ በብዛት አሰራ ቅናሽ ይኖርሻል❤🥰
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 месяца назад
@@tgtg3001 አደራ የጓሮ ፍተሻ እንዳይኖር🤣😂✌️🥰
@mohannadfar9560
@mohannadfar9560 3 месяца назад
ሆ መጥፎ ነገር ካንደበቴ እዳይወጣ ፈጣሪየ እርዳኝ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 месяца назад
ክክክክክክክያስብላል
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 месяца назад
የማናየውየለንምመችም
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 13 дней назад
@@mohannadfar9560 አይዞ😂 የሚገዙም አሉ ። ከእጃችን ሁላ ሳይቀር Order ላይም ገና ያሉ አሉ!
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 13 дней назад
@@vvvffff1290 ለብሰሽ ታይዋለሽ ምንም ነው ሲኖርሽ 🥰✌️
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 6 месяцев назад
ሲታጠብ ለሚቀደድ ልብስ ሙስታይ 30 ሺህ ላወጣበት😮
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
እመኚኝ ለብዙ አመት የሚያገለግሉ ልብሶች ነው የምንሰራው | ታመሰግኝኛለሽ
@saraababa
@saraababa 13 дней назад
@@Sheromeda_Gebyaእህታለም ሀሳብሽን ተረዳሁት ግን እካ ከሚገመተው በላይ ወድ ነው። እኔ በእውነት ለመናገር ለመጀመሪያ ጊዜ እበሻ ልብስ በከፍተኛ ዋጋ የገዛሁት የዛሪ እመት 4,500. ብር ነው። ሀቅሙ ለመግዛት ቢኖረኝም ሰለማለምንበቱ በፉፁም በአንደዚህ እይነት ዋጋ እልገዛም ተባባሪም እልሆንም። የልቅ የአውነቴን ነው የምነግርሽ። ብዙ የተቸገሩ እናተረ እባት ሰላሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እነሱን ነው የምረዳበት በተችለኝ መልኩ።
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 3 месяца назад
የበሬ ዋጋ 😂😂😂😂😂😂
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 13 дней назад
@@Brhan-ut9wy በይው እንግዲህ ምን ይደረጋል ! ስለሚገዙን እኛም እንሸጣለን🥰✌️
@tgtg3001
@tgtg3001 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁሁሁ ይቅር ይበለንንንን🤲🤲🤲🤲
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 дня назад
@@tgtg3001 ሰዉ ሁሉ ሐጢያተኛ ነው ይቅር ይበለን ይቅር ይበላችሁ
@tgtg3001
@tgtg3001 2 дня назад
@@Sheromeda_Gebya አሜንንን አሜን አሜንንን እኛ ሳንፈጠር ሚያውቀን አምላክ ይቅር ይበለን🤲🤲🤲💚💛❤🤝
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 3 месяца назад
ቀሚሱ ክና ቬለ ቤቱ መሆን አለበት 😜
@kkd8112
@kkd8112 3 месяца назад
ይሆማ ርካሸነው ለኔየመቶሺው ይሻለኛል😂😂😂ወይ ብርርርርርርርርር
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 месяца назад
@@kkd8112 የመቶሺው ያንስሻል ኧረ በዚህ ማ እራስሽን አትገድቢ😂✌️
@user-qr4lw8gy8r
@user-qr4lw8gy8r 3 месяца назад
ድፍረታችሁ ደሞ አያሞርም እኮ እኔ እዳቅሜ በአርባ ሽ ብር አርባ ልብስ ነው የምገዛው ሆ
@AliAhmed-pu9wt
@AliAhmed-pu9wt 4 месяца назад
ስራ አጥቸ😂😂😂😂ብርግን ከየትነው የማመጡት😅😅
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 месяца назад
@@AliAhmed-pu9wt ስራ አጦች እንኳን አይደለንመሰ ለብዙ ሰዎች የስራ አሰድል ፈጥረን የምንሰራ ሰዎች ነን ። ብሩን እንግዲህ ጓራችን የሚያድግ ዛፍ አለ ብር የሚያበቅል🤣😂✌️ ስራ ስራ ብሩን ከየትመሰ ታመጣዋለህ
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 26 дней назад
ብር እያተሙ😂 ይሆናላ
@naeemanaeima66
@naeemanaeima66 3 месяца назад
እመኖሪያ ቤትጋርነውእደእሚሸጠው ወይሥ ታማኝ ባል አለው 40ሺ ኡይኔነው
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 месяца назад
@@naeemanaeima66 ሐበሻ እኮ ሙድ አይያዝ የሚባለው በምክንያት ነው😂😂😂✌️ ከታማኝ ባል ጋር ደግሞ በቅርቡ እንጀምራለን🤣😂✌️
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 23 дня назад
አንዱም አያምርም ይህን በማየት አበሻ ቀሚስ አሰጠላኝ ምነው የቻይና ኮተተት ብትሉት ይሻላል የድሮ አበሻ ልብሳችን በሰንበት ጣእሙ።😂😂😂😂
@tewabdagne3002
@tewabdagne3002 8 месяцев назад
በጣም ነው የሚያስጠላው እባካችሁ ባህላችንን አታበላሹት
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 8 месяцев назад
ምን አደረግን ! እናቴ?
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 месяцев назад
Endee malet???
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 месяцев назад
Ye tigerewochun kalimesel bahilachin yemaymeselachu bizu denikorowoch gin minew brasachu bataferu
@user-vj3ue4ge7u
@user-vj3ue4ge7u 3 месяца назад
ጥሩ ተጫዋች ሆናቹአል ቀልዱ ምንአለባቹ እኔ በዚሳአት እቅልፍነው የናፈቀኝ ከምሬነው አይ የሰው አገር
@TirfaWube
@TirfaWube 4 месяца назад
እዉስጡ የሚበላ ዐለበት😂😂😂😂😂😂😂ወይ ኢትዮ😢
@HedijaSeid
@HedijaSeid 4 месяца назад
,የጣት ወርቅ ሥታ ይበረከታል አድ ቀሚሥ ስገዛ አላህ ብር ቅጠል ሆነበቃ
@carlaalves6165
@carlaalves6165 4 месяца назад
How much is this prices in dollars?
@hanafikadu5492
@hanafikadu5492 3 месяца назад
200 doral
@user-yc2td8kn2m
@user-yc2td8kn2m 2 месяца назад
እ 😢አርባ ሽ 😢ድሀ ወች ቀላውጠን ቀረነው 😢ፈጣሪ ግን ግን እኮ ጥሎ አይጥለንም እንደሰው ቢሆን ይህኔ ያአላህ 😢❤
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 дня назад
@@user-yc2td8kn2m ለ40ሺ ብቻ ለሁሉም በመጠኑ እናቀርባለን ገብታች ተመልከቱ
@Saaadhalsaaadh
@Saaadhalsaaadh 3 месяца назад
ኧረ ሀገር ወደየት ነዉ ነገሩ😂😂😂😂
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 дня назад
@@Saaadhalsaaadh ሀገር ወደየትም አትሄድም✌️❤😂
@user-pw2sj8xp7t
@user-pw2sj8xp7t 8 месяцев назад
جميلات اثيوبيا حلاوة عسل
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
شكرًا لك❤❤❤
@user-dg2hg8ux2y
@user-dg2hg8ux2y 6 месяцев назад
ግን. ድፈረታችው. 300 ዳለር. በላይ. ታድያ. ባገርልብስ. ባገራችን. አንዋብ. ስንል. እዲ. ማስወደደ. አረ. እግዜርንፈሩ
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
እናቱ እኛ በጣም አትራፊዎች አይደለንም ብዙ ሰው ስለሚያሰራን ከብዛት ነው ትርፍ የምናገኘው ካላመንሽኝ እዚህ ያየሽውን ልብስ በዚህ ጥራት የሚሰሩልሽ ከሆነ እኔ እጠየቃለሁ ። እና ደግሞ ውድ እንዲሆን ያደረገው የሚገባው ጥሬ እቃ ለሰራተኞች የምንከፍለው ለጠላፊ ለሸማኔ ለሰፊ ብዙ ወጪ አለው ። እንጂ እኛ እግዚአብሔር ሳንፈራ ቀርተን አይደለም የእኔ እህት
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 месяца назад
ኡኡኡኡኡኡብሩግንበሰላምነው
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 дня назад
@@vvvffff1290 ሁሉ ሰላም እናቴ❤✌️
@user-iy2up4ue9m
@user-iy2up4ue9m 3 месяца назад
ወይኔ ወድሮ ላድ ቀሚስ 30ሽ ወይ ገድ 😂😂
@selamawit8134
@selamawit8134 3 месяца назад
ኧረ በጣም ነዎ የሚያስጠላው
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 дня назад
@@selamawit8134 ውይ ለብሰሽ አታቂም ተይ በቃ እናቴ | ወይ ከለር ምርጫሽ ሌላ ይሆናል
@user-vj3ue4ge7u
@user-vj3ue4ge7u 3 месяца назад
ባል አለበት ወይ😅😅😅😅
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 6 месяцев назад
የገንዘቡ ፡ መምጫ ምስጥር ፡ ብትነግሩን ይታተማል ወሬ ሰምተናል
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
What does it mean ????????
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 3 месяца назад
Yalwibeti ageri B12 biri nwe mishetwi er hu
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 14 дней назад
ወርቅ አልገዛበትም እዴ 😂😂😂😂
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 13 дней назад
@@ethiopianmezmur9874 እዚጋም የአንቺ Comment ነው። Okay ግን መልበስ የሚችሉ ከወርቅ በላይ የሐገር ልብሳቸውን የሚያስበልጡ ንፁህ ደንበኞችም አሉን። ደሞስ ስንት ግራም ወርቅ ልትገዢ ነው ። 1g እራሱ 😂😂✌️ አይ የመግዛት መብትሽን አልጋፋምጨ it's ur right✌️
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
እስኪ ዘም ተብላችሁ ለሰርጌ ስጦታ ስጡኝ በቃ እንዴ መግት ካልቺሎኩስ ሆ😊
@user-kz7hq7ms6x
@user-kz7hq7ms6x 2 месяца назад
ሆ ጭራሺ 40ሺ አልለበስ ብሎ ለምን አይቀር ለሁለት ወር ለሶስት ወር የቤት አስቤዛ ይገዛል
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 месяца назад
@@user-kz7hq7ms6x ልክ ነሽ የእኔ እህት ግን ሁሉም እንደአንቺ አይደለም ለአንዳንዱ ደግሞ የቀን ወጪያቸው ይሆናል። ለዛም ነው ብዙ ደንበኞች ስላሉን እነሱም ስለሚለብሱ አዳዲስ ልብሶች ሲወጡ እንዲያዩት ለማድረግ ነው ።🥰
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v 2 месяца назад
🤔🤨🤨🙄🤣🤣🤣አርካሽነዉየሚልምአይጠፋምእኮ
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 2 месяца назад
Benatish efeligalew
@user-um3zd2uf8z
@user-um3zd2uf8z 3 месяца назад
Bylines lezelLem yeker
@n.4027
@n.4027 3 месяца назад
1000ሽብር አልገዛም
@adenategene101
@adenategene101 6 дней назад
Weyna welke nawe enda😂😂😂😂
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 2 дня назад
@@adenategene101 ወርቅ አይደለም የሐበሻ ልብስ ነው✌️😂
@user-pw2sj8xp7t
@user-pw2sj8xp7t 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
❤❤🥰
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 месяцев назад
Original 👉 🇲🇱 ❤️ 👌
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 3 месяца назад
35 shii kanchi cimir new😂
@saadase4968
@saadase4968 3 месяца назад
ዱቤ አላችሁ ይሆን😊
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 6 месяцев назад
ወይኔ ወይኔ እምወደዉ ቀሚስ ነበር ዋጋዉ 38000 😥😥😥😥😥ግን ከነወንዱ ነዉ ለብቻ ነዉ 🤔
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
ለብቻው ነው እህቴ ለወንዱ ከሆነ እንመረጥሽው ዲዛይን ከ 4,000 - 5,000 ብር ያስጨምርሻል
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 6 месяцев назад
@@Sheromeda_Gebya 50 ሽ ማለት ነዉ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 месяца назад
አርክሽነውክክክክክአረአምየአገራችንወደየትአየሀድችነውድሀአይኖርብሽሆንችአይደል
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 3 месяца назад
@@vvvffff1290 ባይለበስ ለምን አይቀርም አረገኝ😂
@enanu7590
@enanu7590 4 месяца назад
አልቀረባችሁም 😮😮
@AdanechSernessa
@AdanechSernessa 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 yemin 40,000kkkkkkkk menew
@sharamolla8699
@sharamolla8699 3 месяца назад
😮😂😂
@MeryTdey
@MeryTdey 3 месяца назад
አረረረ ሞራል 😢😢
@fiyorifiseha3726
@fiyorifiseha3726 3 месяца назад
😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 месяца назад
ጭራሽ
@user-yk7eb7yv5m
@user-yk7eb7yv5m 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@Sheromeda_Gebya
@Sheromeda_Gebya 6 месяцев назад
🔥❤❤🥰
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 294 тыс.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Cute
00:16
Просмотров 7 млн
Habesha Kemis Ethiopian new traditional dress styles
8:34
ኩራ... !
28:24
Просмотров 58 тыс.