Тёмный

😭😭Hunger hurt me ረሀብ ነው እኔን የጎዳኝ 💔 

Master Abinet Kebede
Подписаться 186 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@AbebuAbebu
@AbebuAbebu 11 месяцев назад
😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲አረ አንተ ወንድሜ እንዴት አድርጌ ልዉደድህ ፈጣሪ ይባርክህ ሀገሬ ኢትዮጰያ ያንተን አይነት ደጋግ በምድሪቷ ይሙሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 11 месяцев назад
ማስተር አብነት ልዩ ሰው ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ምን እደምል አላውቅም የልብህን ፈጣሪ ያሳካልህ
@amandamathabela109
@amandamathabela109 11 месяцев назад
How I wish all of us as black people start loving and respect our seniors citizens of our Country I admire you mybrother God bless you❤
@ibragimabubakar5512
@ibragimabubakar5512 5 месяцев назад
🤲🤲👍👍❤❤🎉​@@amandamathabela109
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 11 месяцев назад
የሚመርቁህ ሁሉ በሒወትህ ፍሬ ያፍራልህ የናቶች ያባቶች ፀሎት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን ተባረክ በብዙ
@warkwark6096
@warkwark6096 11 месяцев назад
አሜን አሜን ምርቃታቸዎ ይድረሰህ
@fanoshabebe2038
@fanoshabebe2038 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ እናቶቻችን ሺ አመት የኖሩ እንቅፋት አይምታሽ😭😭😭💐💐💐🙏🙏🙏
@sharoncarter5962
@sharoncarter5962 11 месяцев назад
💞Amen Amen 💞
@breemo1991
@breemo1991 11 месяцев назад
What a beautiful humble compassionate polite servant of God ❤ Mashallah tabarakallah ❤
@patandkercy7902
@patandkercy7902 11 месяцев назад
I don’t understand the language I know you’re doing an amazing job ❤ God blessed you my brother ❤❤❤
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 11 месяцев назад
The Guy is called Master Abenet. He lives in Ethiopia, E. Africa. ...Master Abenet is a Marshal Art instructor and he has won many awards intentionally as well . As you see him in the video he loves helping people. He is dedicated himself in helping the poor. Master Abbenet is more known by his charity work than his Marshal Arts. He is married and they have one child. He is a very trustworthy person so people who watches his will usually send him money to see him help more people .
@patandkercy7902
@patandkercy7902 11 месяцев назад
@@elsamesfin2327 thank you so much for the information.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 11 месяцев назад
አብነትዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያብዛልን እንዳንተ አይነት ሰው blessed 🙏🙏🙏🙏
@ayshajemal
@ayshajemal 11 месяцев назад
አንተን መግለፅ የሚችል ቃላት ባላገኝም ግን ላንተ የሰጠህን ጥሩነት ለኔም እንዲሰጠኝ ዱዋዬ ነዉ አቦ አላህ ይጠብቅህ ሂድያዉንም ይስጥህ
@patrickalituha4672
@patrickalituha4672 11 месяцев назад
Brother thank you so much for what your doing God bless you
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 11 месяцев назад
አላህ ይባርክህ ወንድሜ መልካም ስራህን ወዶ መንገድህን ያብራልክ አኔ ስናተ የምገልፅበት አቅም የለኝም
@mousman22
@mousman22 11 месяцев назад
😭😭😭 ኢላሂ ደስታም ያስለቅሳል እኛም ኖሮን ሰውን የምንረዳ አድርገን 😭😭😭 ወንድም አብነት መጨረሻህ ይመርልህ!! ❤❤
@reame2681
@reame2681 11 месяцев назад
አብነት የሰጠህውን ሁሉ በምድር አያስቀርብህ የወለድከው የዘራህው የጨበጥከከው ሁሉ እግዛቤር ይባርክልህ ቃል አጣሁልህ አባ
@user-sj4rh3cx1m
@user-sj4rh3cx1m 11 месяцев назад
,ወንድሜ አብነት ዘመንህ ይባረክ አንተን የሚጠብቁህ እናቶች በገጠር በከተማ ገና ብዙ አሉ ተባረክ እባክህ ከባድ ነገሮች አትሸከሞ አትሸከም።.............
@rosepeacock9530
@rosepeacock9530 11 месяцев назад
Now this is true ministry. May the Lord bless this young man exceedingly and abundantly above all that he can ask or think.
@saramaood7497
@saramaood7497 11 месяцев назад
ያተ ቃል የለኛም የምስኪኑ እባ አባሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ
@valeriacoffee2970
@valeriacoffee2970 11 месяцев назад
You don’t need to understand his language, l understand what he’s doing, but l want to hear his words, he’s such a blessing to the less fortunate, may he continue being blessed, so he can be a blessing to others.
@godisgoodallthetime1124
@godisgoodallthetime1124 11 месяцев назад
ኣሜንን ጌታ የሱስ ብርክ ያርግህ የኔ መልካም የዋህ ተሁት መንድሜ
@ummlky1994
@ummlky1994 11 месяцев назад
አብነት እውነት ነው የምልህ ስለእውነት በየሁህ ቁጥር እኔ ቃላቶች ያሱኛል ስላተ እኔ እናቴ እጨት ተሸክማ ሽጣ ነው ያሳደገችኝ ምን ዋጋ አለው ልጆቿ ስንደርስላት እናታችን አመለጠችን 💔💔💔😭😭😭😭 ሸክሟን ሳላቀልላት እናቴ እኔን ለማሳደግ በየጫካው እደተከራተተች አረፈችብኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 አሁን አተን ሳይህ ለደካማ እናቶች ስትረዳ ሳይ እናቴን አስታውሳትና ሁሌ አለቅሳለሁ 😭😭😭😭😭😭 እማይየ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ሁሌም አስብሻለሁ ነፍስሽን ይማርልኝ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 11 месяцев назад
ወላሂ ያተስ ይለያል መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
@mariabrito1836
@mariabrito1836 11 месяцев назад
Bom dia daqui do Brasil 🇧🇷 prá você 🙏 Amo seus vídeos. Deus te abençoe 👏
@pamelareyes292
@pamelareyes292 11 месяцев назад
I been sick all day today! I ask God “ why is so pain to leave sick? But I look this video he answer my cuestión 🙏😭♥️
@I_love_Jesus._.
@I_love_Jesus._. 11 месяцев назад
God bless you brother ❤️
@Cat.lou.63
@Cat.lou.63 11 месяцев назад
Que DIEU vous bénisse. Vous êtes des anges.🙏🙏💖💖
@rahmetali2463
@rahmetali2463 10 месяцев назад
አንተ ልጅ ምን ልበልህ ቃላት አጣሁኝ፣ አንደበተ ርቱ፣መግባርረ ሰናይ አመለ ሸጋ ቁሙና ህ መለሎ ደግ ለጋስ አዛኝ ሁሉን ደግነት አሟልቶ የሰጠህ።።።።።እረዥም እዴሜ፣፣ጣፋጭ ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥትህ፣ የተረጋጋ ህይወት።
@habitam
@habitam 11 месяцев назад
ወድሜ ያተስ ይለያል በዝች ዓለም እዳተ አይነት መልካም ሰው አላየውም እግዚያብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏❤️❤️❤️
@hayatali5711
@hayatali5711 11 месяцев назад
ወንድሜ ያሰብክበት ድረስ ከፍጡራኖች ክፍት አላህ ይጠብቅህ አላህዬ አገራችንን ሰላም አድርግል ፍቅራችንን መልስልን እደኛ ክፍት ሳይሆን እዳተ እዝነት ያረህማን
@user-vd2cc4oh4o
@user-vd2cc4oh4o 11 месяцев назад
EL QUE NO VIVE PARA SERVIR PARA QUE VIVE Y TANTOS MATANDO POR UN PEDAZO DE TIERRA TANTA MALDAD QUE HAY EN EL MUNDO DIOS AYUDE A ESTE MUCHACHO QUE BELLA LABOR DIOS TE GUARDE ❤❤❤
@bryanfabianfloresnunez6369
@bryanfabianfloresnunez6369 11 месяцев назад
El que ama a si projimo 😢es porque ama a Dios❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b 10 месяцев назад
ፋስተር መኳንንት እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሙሉ ይሁን እንጀራህ ስፊ ይሁን አሜን 🙏❤❤
@user-gl8ni5xt2n
@user-gl8ni5xt2n 11 месяцев назад
አላህ ሙሉጤና ከድሜ ጋር ይስጥ ሁሌ ባይሁ ቁጥር ያንተ ደግነት በኢትዮጵያ ላይ ተስፍ እዳልቆርጥ ታረገኝ አለህ የዛሪዋማ ኢትዮጵያን በነፍሳ ነው ያይሀት እናት ልጂ ውልዳ እንዳልውለደት ብቻዋን መቅረት
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 11 месяцев назад
እፍፍፍ ምንማለትአልችልም መጨረሻህን ያሳምርልህ በዝህምበመጨረሻውያለውንቤትህን ያሳምርልህ 🤲🤲🤲 ይህን ቅን ልብህንም አይቀይረብህም
@zenashab4209
@zenashab4209 11 месяцев назад
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ምርቃትታቸው በቅ ነው አንተ መልካም ሰዉ ቃላት አጣሁልህ ❤❤❤❤😘😘😘
@zaharz611
@zaharz611 11 месяцев назад
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ወንድም❤❤
@helimaagegnehu7591
@helimaagegnehu7591 11 месяцев назад
ያአላህአተንየምገልፅበትቃላትየለኝም።አላህኸይርጅዛህንይቀበልህነውየምለው።
@temimayasin3613
@temimayasin3613 8 месяцев назад
እውነት ያተን አብነየ ወንድሜ ቪኦህን ሣይ የውስጥ ሠላም ይሠማኛል አላህ አብልጦ ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@marthamande
@marthamande 11 месяцев назад
Abet mebarek ! Endet yetebarek sew neh !! Ahunim Egziabher chemiro chemiro yibarkih 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤
@meryemhessan251
@meryemhessan251 11 месяцев назад
ማስተር አብነት አተኮ ልዩ ነህ አላህ ይጠብቅህ በሂድክበት ቦታ ያረብብብብብ ❤❤❤❤
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 11 месяцев назад
የተለየህ የኔ ልጅ ❤ ምንስ ልበልህ ተባረክ ማሬ
@sossina5495
@sossina5495 11 месяцев назад
አብነት ፀጋ ልበስ ዘርማንዘርህ ይለምልም የእነዚህ ተረጅዎች ምርቃት ይድረስህ:: አሜን
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 11 месяцев назад
ማስተር አብነት ምርጥ ሰዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 месяцев назад
የኔ እናት ሲያሳዝኑ በወለደ አደለ አለም እድህናት 5 ወልደው አንድ እንኳን ከጎናቸውሲጠፍ ያሳዝናል አላህ ይጨምርልህ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 11 месяцев назад
የኔ እናት 😢 አብነትዬ ልጅህ ይጡርህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 11 месяцев назад
ወይ መታደል ቁዱስ ቅናት ቀናሁ እግዚአብሔር ባንተ ነው የታደገኝ የሚያኖረኝ እግዚአብሔር አባቴ እሱን እንደረዳሄው እኔንም ሀጥያተኛዋን አስበኝ አሜን !!?
@warkwark6096
@warkwark6096 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳህ❤
@user-db1su8yl2s
@user-db1su8yl2s 9 месяцев назад
እዉነተ አብነት ለኛም አርያሆንከን ወድሜ እግዛብሔር ይባርክህ ስኖር የሚያስደስተኝ ስራ ቢኖር ያንተ ነዉ።
@marrym8549
@marrym8549 11 месяцев назад
❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ምርጥ ሰው
@user-jw1bq6mz3e
@user-jw1bq6mz3e 11 месяцев назад
Yene jagin geta eyesusi yibarkh amen tabrk ❤❤❤❤
@adanishdhanhani7160
@adanishdhanhani7160 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ላንተ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@kasubediru5452
@kasubediru5452 11 месяцев назад
Zemenek yibarek ❤❤❤❤
@edenmehari4433
@edenmehari4433 11 месяцев назад
God bless you and your family brother,keep it up
@ntokozogoqo8742
@ntokozogoqo8742 10 месяцев назад
I'm in tears honestly, I pray that your days are very long on earth & be happy always
@adis7211
@adis7211 11 месяцев назад
ሁለት ልጆቿ ለሀገሬ ሰታ እናት መቸገር 😭😭
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 11 месяцев назад
Gude new yemayew zemenh yebarek ❤❤❤❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 11 месяцев назад
You are blessed brother ❤
@3JBCel
@3JBCel 11 месяцев назад
you have a kindheart.. God bless you always..🙏🌹❤️
@mariyamamalage
@mariyamamalage 11 месяцев назад
Edma ysthi tebarek❤
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰጥ ወንድሜ ❤
@ermias2859
@ermias2859 11 месяцев назад
Omg she saw her face after a long time shocked.she gave u beautiful grass she chose carefully how beautiful it is
@muyesseribragimova-eq4jk
@muyesseribragimova-eq4jk 11 месяцев назад
Maşallah. 🧿🧿🧿💖💖💖
@etsehiwotgirmachew7333
@etsehiwotgirmachew7333 11 месяцев назад
God bless you Abenet
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ
@rahimaseid-ye2rl
@rahimaseid-ye2rl 11 месяцев назад
የዘመኔ ጀግና
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 11 месяцев назад
THANKS brother uuuuffffiiii 😭😭😭❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 11 месяцев назад
የኔ እንት አይዞሽ ❤️❤️❤️🙏🙏😭
@danielweldetnsae5284
@danielweldetnsae5284 11 месяцев назад
Thank you abnet.
@shjking2439
@shjking2439 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ወዲሞ በኸዲከበት ቤታ ወዲሜ
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 11 месяцев назад
❤God bless you and keep you 🙏
@user-nu7rk8uc4h
@user-nu7rk8uc4h 11 месяцев назад
የኔ ወንድም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለአንተ ኮሜንት ለመፃፍ ቃላቶች ያጥሩኛል
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 10 месяцев назад
አይ የኔ ወድም ፈጣሪ ይባረክህ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 11 месяцев назад
Yaa Rabb
@meazafkire701
@meazafkire701 11 месяцев назад
Ante melkam sewu tebarek kifu aykah
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 11 месяцев назад
ዘር ማንዘርህ የተባረከ ይሁን ታቃለህ ባተ የምትሠራቸው ቪዲዎ ሳላለቅሥ እንደማልውል ለቅሦዬ የምሥኪን እንባ ማበሰ ቀላል አደለም የደሥታ ለቅሦ አምላክ ከፊት ከኋላህ ይቅደም እማማ ምርቃናቸው መሬት ጠብ አይበልብህ
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 11 месяцев назад
❤❤❤❤ Abo Ymeceh
@tesfamichaelanday8482
@tesfamichaelanday8482 11 месяцев назад
Ante sew aydelehem😂 ❤ melak mbal ydefral❤ GBU
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 11 месяцев назад
Egiziabher yibarkhi melkam sewe nehi 🙏🙏🙏❤️
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 11 месяцев назад
Metadeli new zemenh yelmilmi ahunm mitsetew ateta🌺🌺 Birr endeqteli🌺🌺 yergefelh 👍🏼👍🏼👍🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏼🙌🏼🙌🏼🎈🎈🎈🎊🎊🎊
@user-mq2oh6xy9n
@user-mq2oh6xy9n 11 месяцев назад
Yene enat 😢😢😢😢
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y 11 месяцев назад
አተን የምገልፆበት ምንም አደበት የለኝ ብቻ እግዛብር ያቆይህ
@amrh610
@amrh610 11 месяцев назад
Amen😢😢❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 11 месяцев назад
Wandimachin egzabher yi bark 🎉❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 месяцев назад
አሜን፫
@sarahmasombuka7029
@sarahmasombuka7029 11 месяцев назад
Amen 🙏❤❤😭😭👍👍
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 11 месяцев назад
በርታ የኛ ጀግና ወድም
@EndalkAnimen-lh4il
@EndalkAnimen-lh4il 4 месяца назад
ወይ መታደል!!! ምን አይነት ቅድስና ነው ሰዎች!!!
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@lisabyrd3522
@lisabyrd3522 11 месяцев назад
May God always favor you good man
@khanpk166
@khanpk166 11 месяцев назад
እይይይይይ የኔ እናት ፈጣሬ ይጠብቅህ የኔ ጀግና
@user-zd8uv8me7p
@user-zd8uv8me7p 10 месяцев назад
ተባረረክ
@makyhshehicho909
@makyhshehicho909 11 месяцев назад
እዳተ አላህ ያብዛልን ወድማችን
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 11 месяцев назад
ወድሜ ተባረክ የተመረጥክ ነህ በሱ
@fatimaabenthussen3032
@fatimaabenthussen3032 11 месяцев назад
Allah yitebikeh wendime ❤
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 11 месяцев назад
😢😢😢ጌታይባርክህየኔውድወንድም❤
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን❤
@user-zp8xk5vi7q
@user-zp8xk5vi7q 4 месяца назад
God bless you❤❤❤
@ayuayalew1575
@ayuayalew1575 11 месяцев назад
እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 11 месяцев назад
አሚን አሚን ያረብብብ❤❤❤❤❤❤
@Zahra-qh6md
@Zahra-qh6md 11 месяцев назад
ውይ አተልጅ በምን ቃላት ልጎለጽህ ❤❤❤❤❤❤
@abdusalamkoo269
@abdusalamkoo269 11 месяцев назад
Abshir yenee enat😭😭
Далее
Lady Plays Hide and Seek with Her Dog
00:23
Просмотров 8 млн
меня не было 9 дней
12:48
Просмотров 2,3 млн
❤️💔Suddenly on my way😭
2:31
Просмотров 56 тыс.