Тёмный

😭 ሁሉንም ነገር ያበላሸውት እኔ ነኝ ስለ ሁሉም ነገር በጣም ይቅርታ 🥺🙏 | Eyuentertainment  

Eyu Entertainment
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 325   
@Bura_tube_16
@Bura_tube_16 6 часов назад
Eyu abate ayzon enastekaklewalen❤❤❤
@بنجيبنجي
@بنجيبنجي 6 часов назад
ትክክል አጥፍተአለ ይቅራታ መጠየቅ ትልቅንት ነው ❤
@Mahder-yk5qq
@Mahder-yk5qq 6 часов назад
ሄሉዬ ይማርሽ ፈጣሪ የኔ እናቴ ኣይዞሽ ጆግና ሴት❤❤😢😢😢
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 6 часов назад
ጥፋትህን ካመንክ ሁልምቱንም እግራቸው ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ 😢የሚያስደታቸውን ነገር አድርግ ሃሉዬም አላዛርም ሁሉም ርቋታል አሁን ላይ ከጎኗ ሁን 😢😔❤
@ሜሪየድግልልጅ
@ሜሪየድግልልጅ 6 часов назад
አይዞህ ዋናዉ ጥፋቱ መግባቱ ነዉ ከይቅርታ በላይ ምን አለ 😢🙏🙏
@lamrishwa9378
@lamrishwa9378 6 часов назад
ጥፋትህ አላዛርን መናገርህ ነው በስሜት በጣም ነው እኮ የተናገርከው አላዛር በጣም ጥሩ ሰው ነው😢😢😢😢😢😢
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 6 часов назад
አስመሳይሁላ። እሶዋን ፈጣሪይ። ይማራት። እናተን አደለም በሽተኛአረጋችሆት ሲጀመር ወድ
@የልቤንጉስM
@የልቤንጉስM 6 часов назад
ጎበዝ ወድሜ ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነው
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw 5 часов назад
አይዞህ እዩ😢አተም ሰለምታሥላትነዉ ለክፋት አደለም
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 5 часов назад
*_አይዞን ያጋጥማል እዩዬ አሳዘነኝ የምር 🥹_*
@EyuelXO_
@EyuelXO_ 4 часа назад
ወንድሜ አይዞክ😢
@Hነኝ
@Hነኝ 4 часа назад
ጎመዝ ሰው ሁኖ እሚይጣላ የለም ይቅረታ ትልቅነት ነው❤❤❤
@የቡራአድናቂ
@የቡራአድናቂ 4 часа назад
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው አብሽሪ ወንድሜ ይስተካከላል😢❤
@SosunaKasa
@SosunaKasa 3 часа назад
ጎበዝ ጥፋትህ ማመንህ እራሱ በቂ ነው አይዞህ በቃ ሰው ሁኖ የማያጠፋ የለም ወንድሜ
@zuzuወሎዬ
@zuzuወሎዬ 4 часа назад
አብሽር እዩዬ አዎ ተናግረንሀል ባየንው ቪድዮ ጥፋተኛው አተ ነበርክ ለዛ ነው በተረፈ በርታልን እንወድሀል ዳይ ቅመሞች 100k አስገቡት በቅንነት
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 6 часов назад
ጥፍትሕንም ካመንክ ሀሪፍነው ዋናው ይቅርታ መጠየቅሕነው😘😘😘😘
@Werkye-s3g
@Werkye-s3g 6 часов назад
እዩየ ጥሩ መሄድሕ ሳይሆን ንግግርሕና የሔድክበት ሁኔታ ነው ጥሩ ያላደለው ለሁሉም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ተባረክ ❤❤❤
@AmenaA-xsቡታጀራ
@AmenaA-xsቡታጀራ 5 часов назад
እያ ኤያገቤ ጠርሙሲ ቢናቤት ወረጀው የሰቧርኳን ሰብ ይወጋ 😢😢እና ጎቤ አታስብ አብሽር❤❤❤
@SaSa-es3ml
@SaSa-es3ml 5 часов назад
እዩ ጥፍትህን ማመንህ ጥሩ ነገር ግን ለወደፊቱም ትምርት ይሁንህ ድርቅና ጥሩ አደለም ግግም አትበል በአካል አግኝተሀቸዉ ይቅርታ ብትላቸዉ ጥሩ ነበር
@Krwq-ce3lc
@Krwq-ce3lc 2 часа назад
አይዞክ እዩዬ አንተ ያደረከው ለጎደኝነታቹህ ስትል ነው አብሽር 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@1ያአለህ
@1ያአለህ 5 часов назад
ከሰው ልጅ ስህተት ከብራት ይጠብቃን አለህ ይጠብቃን↩️ይቅርታ መድረግ ትልቅናት ነው።
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 6 часов назад
ይቅርታ ከምንም በላይ ነው ከምትፀፀት ይቅርታ ብለህ ፍታው ሌላው አስፈላጊ አይደለም ተረጋጋ በቃ
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 6 часов назад
ዉይ ኣይዞህ ተረጋጋ ይቅርታ መጠየቅ ደሞ ትልቅነት ነዉ ወንድሜ❤
@sewnetሠዉነትይቱብ
@sewnetሠዉነትይቱብ 5 часов назад
እዩ አይዞህ ይቅርተመጠየቅ ትልቅነገር አብሽር እደኔአስተሣሠብግን ምንም አላጠፋህ 😢😢😢😢😢
@Bzu632
@Bzu632 6 часов назад
በጣም አጥፍተሀል ግን ጥፍተህን ማመኑ በጣም ጥሩነዉ ሶ ሰላም ፍጠሩ ተገናኙና🙏🙏🙏
@CharaMai
@CharaMai 3 часа назад
ወድሜ እዩ የኔ ሳቄታ አይዞህ ሰሆኖ የማያጠፋ የለም ይቅርታ ማለት ትልቅ ነገር ነው ❤❤የኔ ወድም ስተግዝ ይከፋኛል እዩ የኔ ጀግና ❤❤💔💔
@EtsayMulu-p2c
@EtsayMulu-p2c 6 часов назад
ይቅረ ለእግዘኣብሔር ወዴሜችን 💕💔
@mekyamekya
@mekyamekya 6 часов назад
ለነገራቶች አስበህበት በእርጋታ ወድሜ ባንድ በኩል ልታስከብራት አደጋላይ እዳወድቅ ነው
@MulusettubeMulusettube-q7l
@MulusettubeMulusettube-q7l 6 часов назад
ከረፈደም ቢሆን ጥፋትህን ማመንህ ጥሩ ነው
@MalinaDxb
@MalinaDxb 6 часов назад
አብሽር ዋናው ትልቁ ነገር ይቅርታነው
@adu8301
@adu8301 4 часа назад
ሄሉየ የሚወድ 👍👍👍ስብስክራይብ ያድርገኝ😢
@FgsfFሀያት
@FgsfFሀያት 5 часов назад
እዪዬ አተካ አላጠፋክም እዪ ሰዋቹ ሳያቁ መፍረድ ይወዳሉ ስለዚህ አሁንም ከጎና ሁን አተ ባጣም ሰኔ ለምታስብላት ነው እደዛ የሆከው አይዛክ😢😢😢❤❤❤❤❤
@birhankidanu5493
@birhankidanu5493 6 часов назад
አዞክ ኢዩይ ጥፋትህን ለጥሩ ነገር ነውና አሁን ከሄለን አጠገብዋ ሁን አባቴ🙏😥
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 4 часа назад
ትክክል አጥፍተሀል ግን ደሞ ይቅታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
@FhytGert
@FhytGert 6 часов назад
አይዞህ ወድሜ❤
@HgHg-eq7jq
@HgHg-eq7jq 6 часов назад
አይ ሁሉም ነገር በሰዉ ላይ ያጋጥማል እዪ አይዙን
@halimahili1287
@halimahili1287 2 часа назад
እዩ ጎበዝ ይቅርታ ማለትህ ትልቅነትነዉ ሰዉ ሁኖ የሚይሳስት የለም አይዞህ ❤❤❤❤
@Rayana.22Ran
@Rayana.22Ran 6 часов назад
ሳለም እንዴት ወለቹ ቅማ ሞቼ አለህ ይጠብቀቹ
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 6 часов назад
አይዞህ አዩ ሰው ይሳሳታል ለኛ መልካም ሀሳብ ነው ብለን ያሰብነው እነሱጋ ጥፋት ይሆናል ዋናው ይቅርታ መጠየቅህ ነው አላዛር ይቅርታውን ተቀበልና ቃል በገባኸው መሰረት ቃልህን ጠብቅ ስጦታዋንም መልሰካል ይቅርታ ጠይቅና ስጦታህን ተቀብል በቢዶ ኑልን ቶሎ ሳትቆዩ ሔሉም ቡታጀራ ሳትመለስ
@halima7993
@halima7993 5 часов назад
ጎበዝ❤ይቅረታ ማለት ብልህነት ነው
@fhhf3250
@fhhf3250 6 часов назад
አይዞህ❤
@HayatMuhzari
@HayatMuhzari 5 часов назад
አይዞህ ይቅርተመጠየቅ ትልቅ ነገር ነው
@marimmo8627
@marimmo8627 6 часов назад
ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ወንድማችን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው አንተም እኮ የጉዋደኝነትህ ነው ያደረከው ማለት መልካም ነው ብለህ ስለሆነ ያረከው ደግሞ ዋናው ይቅርታ መባባል ነው ጥሩው እና ሁላችሁም ተረዱት ወንድማችንን
@sasaudi
@sasaudi 3 часа назад
ወንድሜ ኣለም እንኳን ይቅርታ ኣልክ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ እዩነት የኔ ሳቅታ 😢❤❤
@Meron-s1r
@Meron-s1r 5 часов назад
እዩዬ እንኳም ይቅርታ ጠየክ መጠየቅም ነበረብህ አላዛር ጥሩ ሰው ነው አተመ ሰለምትወዳት ነው ተሰምቴህ ልትናገር የቻልከው ለክፋት አይደለም❤❤❤❤❤
@remla_8503
@remla_8503 4 часа назад
ትልቅ ሰው አስተዋ ነህ ጥፋቱን የሚረዳ ሰው ደስስ ይለኛል በርታ ደሞ ያ ሳቅህ ናፍቆናል እስኪ ከት ብለህ ሳቅልን
@GhwaKhan-hb9zn
@GhwaKhan-hb9zn 6 часов назад
ዋንዉ መፀፀትህነዉ ይቅርታ እኛም ከጥፋትህ እዲትማርነዉ እጂ እንወዲሀለን❤
@merdihussen
@merdihussen 6 часов назад
በዚህ ቪዲዮ ሰብ አረኩህ በፈጠራችሁ ሄሉን አትጉዷት ከጎኗ ሁኑ ሰው ብሎ ማለት አንድ ሰው ችግር ሲደርስበት ችግሩን አብሮ መካፈል መጋፈጥ የሚችል ሰው ነው
@ነኝየኀተዋህዶፍሬ
@ነኝየኀተዋህዶፍሬ 6 часов назад
እኔ ከሚያወራው ሁሉ በደንብ የሚሰማኝ ሲያወራ የማምላክ ስም ካፉ አይለይም ድንግል ማርያም የተመሰቃቀለውን ህይወታችሁን ታስተካክልላችሁ🎉❤
@gudfif9519
@gudfif9519 4 часа назад
ጥፋትህን ማወቅህ ጥሩነው ይቅርታ ማድረግ ትልቅነትነው 😢
@سعود-ك9ث
@سعود-ك9ث 3 часа назад
ትክክልአጠፊተካልጥፋትክንማመንክጥሩነው፣ይቅርታትልቅነትነው፣እዩሄሉዬንአደራአትራቅ
@GebrealAbata
@GebrealAbata 4 часа назад
ይቅርታ ታላቅነት ነው እመብርሀን አንተንም ትጠብቅህ አይዞህ እንደዚህ ነው የሚያምርብን ሰላም ስንፈጥር
@እራፐሯ
@እራፐሯ 6 часов назад
እዩዬ ወንድምነቴ ዋነው ጥፋትህን ማመንህ ነው ይቅርታ ጠይቃቸውና እንደድሯቹህ አብራቹህ ንውንል ❤
@ሰራ-ኈ8ገ
@ሰራ-ኈ8ገ 3 часа назад
ይቅርታ ማለት ከእግዚአብሔር ዘድነዉ እሺ ደሞ ጀገኒናተነዉ💪💪💝💝💝
@FirehtwotWondiyfra
@FirehtwotWondiyfra 3 часа назад
እዩዬ አይዞክ ሁሉም ሰው በአሚሮው የሚሰበው አንድ አይደለም አይዞክ ሁሉ ለበጎ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh 3 часа назад
እዪየ.አይዞህ.አይክፋህ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 2 часа назад
ጎበዝ ይቅር ታ ጠይቅ ሁሉንም❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 часов назад
ይቅርታ መጠየቁ ትልቅነት ነው ግን ከጥፋቲክ መማሩ በጣም ጥሩ ነው
@Hiwitub
@Hiwitub 6 часов назад
ባለፈው ነገር አትፀፀት ጥፋትህን አምነህ ከተቀበልህ በቂ ነው ይቅርታ ተደራርጋችሁ ቀጥሉ❤😊
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 6 часов назад
ይቅሪታ ጥሩ ነው በጣም አናደህን ነበር የሚልቀውን ተመልካች በጣም ነው የተሰማን ምንም አይደልም
@سارهاثيوبي-ب3ع
@سارهاثيوبي-ب3ع 3 часа назад
እዩ አይዞህ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም😢😢😢😢
@ኡሙሪያን-ቈ5የ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ 6 часов назад
እዩየ አድስአበባ መሄድህ አይደለምጥፋትህ እደጓደኝነት እደወንድምነትህትክክልነህ ጣፋትህ አላዘርን ሳይሆንመናገር የነበረብህ ሄሉነው እደገናምሄሉጥፋት አለባት ምክኒያቱም ሳትነግርህመሄዷ አሁንም ቅርብነው ከጎኗሁኑላት አትጉዷት በፈጠራችሁ እህህህሴትነት በራሱ ፈተናነው ሄሉየ ፈጣሪይርዳሽ የኔውብጨረቃ💎💎💎
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 4 часа назад
ገና ዛሬ ወዴ ራስህ ተመልስክ????? ጥሩ ነው ግን ከዚህ በኋላ ተማር Uderstand?????
@MareNguese
@MareNguese 6 часов назад
ይቅር ለእግዝአቤሔር ወንደም😢❤❤
@AlknnRygg-dw5hp
@AlknnRygg-dw5hp 3 часа назад
ይቅረታ መጠይቂህ ተክክል ነው❤❤❤
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 4 часа назад
አወ ይቅርታን ከየሱስ ክርስቶስ የተሰጠን የተማርን የታዘዝን ዋናው ይቅርታ ነው ሰለዚህ ይቅርታ ማለትህ ታላቅናት ነው❤
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 6 часов назад
ወላሂ አጥፍታሀል እንደዚህ ማረግ አልነበረብህህ ግን ይቅረታ ትልቅነትነው❤❤❤❤
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 часа назад
ጥፍትህን ማወቅህ ጥሩ ነው እዪ ቢያንስ ህመምዋንማሰብ ነበርብህ❤
@mekdi_adigrat
@mekdi_adigrat 6 часов назад
እዩዬ በጣም አጥፍታሀል ነገር ግን አሁኑም ግዜ አለህ አስተካክለው😣🙏
@tsigeredaghebreyesus716
@tsigeredaghebreyesus716 6 часов назад
እዩ ጥሩ አድርገሃል ጨዋ እንደዚህ ነው የሚያደርገው አይዞህ እሳም እሱም የጨካኝ ልብ የላቸውም ይቅር ይሉሃል
@fenalleulseged5462
@fenalleulseged5462 4 часа назад
የቱን ጥሩ ስራ ሰራህና ነው መጥፎና ጥሩሰዉ አየሁበት የምትለው
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj 5 часов назад
እዩ የሰዉ ልጅ ሆኖ የማያጠፋ የለም ይቅርታ ማለት ትልቅነትነው አላዛር ምረጥ ልጅ ነው ሁለታችህ ለሄሎ ታስፈልጋቷችህ ተስማምታችህ ከሄሎ ጉን ሁኑ እባካችህ 🎉🎉
@AzebAsfha
@AzebAsfha 6 часов назад
If you learn from your mistakes that is a big lesson .Next time when you told you should listen. You are very kind person.
@TigistBirhanu-x9u
@TigistBirhanu-x9u 6 часов назад
Gobez..yikirta..malet..tilkinet.new🙌🙌
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 6 часов назад
ስለምትዋድልት የኔነት ስም ይህን ነው የገለጽከው ለግዜው ለራስህ ትክክል የመሰለህን ነው ያደረከውናብ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም አይዞህ ይፈታል
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 5 часов назад
Ohhhh የኔ ወንድም እመቤቴን ስትጠራት ደስ ስትል ወንድሜ ላንትም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ላንተም የልብህን መሻት ትሙላልህ አይዞክ ውንድሜ ! take care of yourself !!!
@queenhaykel298
@queenhaykel298 3 часа назад
እዩየ መሄድህ እኮ አይደልም ጥፋትህ እዛ ሄደህ ያደረከው ነገር ነው ጥፋትህ እዳውም መሄድህ ካልቀረ ከጎኗ ሁነህ አይዞሺ ብትላት ደሰ ይል ነበር ጥፋት እኮን ቢኖር ሲሻላት ይደርሰ ነበር ብቻ አሁንም ይቅርታ በመጠየቅህ ደሰ ብሎኛል
@KhadejaMahmmad-dk8de
@KhadejaMahmmad-dk8de 2 часа назад
አይ ዞህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
@Gjmmm-r2h
@Gjmmm-r2h 3 часа назад
ዋናው ነገር ጥፋህን ማመንህ ነው😊😊😊😊
@eman-f9t
@eman-f9t 6 часов назад
እዩየ አይዞክ ተረጋጋ😢😢😢😢😢ጥፋትክን ካመክ ጥሩነው ❤❤❤❤❤
@AsdGo-tf2uf
@AsdGo-tf2uf 6 часов назад
እማያጠፋ የለም ወንድሜ ዋነዉ ከጥፋትህ መመለስህ ነዉ ይቅርታ ፊደሉ ትንሽ ቢሆንም ላንተ ትልቅ ዋጋ አለዉ እናማ ይቅርታ ጠይቅ አይዞክ በርታ ወንድሜ❤❤❤
@zenebechYouTube
@zenebechYouTube 2 часа назад
ይቂታ ትልቅ ነገር ይገባል 🙏🏻🙏🏻♥️👍🏻
@TsaganashFayisa
@TsaganashFayisa 3 часа назад
አይዞክ ሁሉም ናግር ል ማልካም ነው
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 6 часов назад
ተመስገን ጥፋቱን አወቀ አወ ጥፋተኛነህ እና ይቅረታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
@fafibintEumi
@fafibintEumi 6 часов назад
አይዞህ የሄሉ መከታ ወንድም ዋናው ከስተትህ መማርህ ነው ሁሉም ለበጎ ነው
@MdJahdul-xp6tm
@MdJahdul-xp6tm 5 часов назад
እዩየ የኔ ወንድም ጥፋት ኣጥፈተሃል በሪግጥ ግን ኣንዴ ኣንዴ በስመየት የምናገረው ኣናውቅም ኣንተ ለመጥፎ አስበህ ሳትሆን ትችላለህ ግን ለግዜው ለኣላዛሪ የተናገሪከው ነገሪ ይደብራል እና ኣይዞህ ይቅሪታ መጠየቅ ትልቅነት ነው የኔ ኣባት ኣሁን ይቅሪ ተባበሉና ኣብራቹ ሁኑ በሪታ🙏🥰🥰🥰🥰
@fnggjh3553
@fnggjh3553 4 часа назад
ጥፋትህን ማመንህ ትልቅ ነገር ነው ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ካሁን በላይ ታረቁ በመካከል ሄለን እየተጎዳች ነው
@AbelaTube40
@AbelaTube40 6 часов назад
Wedme ayzok enastekaklewalen 😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 часов назад
ዋናው ጥፋትህን አምነክ ይቅርታ ማለትህ ጥሩ ነው ሔሉዬ የኔ የዋህ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ አሁንም ጥንካሬሽን ማየት ነው የምንፈልገው በርቺ እግዚአብሔር ይማርሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 часов назад
በጣም በጣም ነው ያጠፋህው!ዋናው ከስህተትህ መ መለሰህና ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ ማስተዋል ነው
@SemeriyaAman-g4r
@SemeriyaAman-g4r 6 часов назад
አዎ ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ሰሜት መከተል የሰይጣን ግፊት ነው
@MominaMomina88
@MominaMomina88 4 часа назад
ሱብሀን አላህ ይቅርታ መጠይቀህ ጥሩ ነዉ
@berhmeth
@berhmeth 6 часов назад
እዩ አጥፍተሀልግን ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነህነው ❤❤❤❤
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 5 часов назад
ጌታ ሆይ ይቅር ባይን ልብ አድለኝ😢😢😢😢
@Pnice-se6yj
@Pnice-se6yj 5 часов назад
እዬት ልጁ ነብስ ሲቅ አዴገልን አልሀምዲሊላ
@جيناتالعلي
@جيناتالعلي 6 часов назад
ጥፍትህን አዉቀህ ይቅርታማለትህ ጥሩ
@Aminat725
@Aminat725 6 часов назад
እዮየ ጥፋትንማመንጥሩነዉ ግንሁለቱንምይቅረታጠይቅ ሢቀጥልዴግሞ ሣትመለሥበጠየክ አላዘርም እዛዉ ይቅርታ ይጠይካትነበር ብቻአሁንም አረፈዴም
@AsnqechiBeqele
@AsnqechiBeqele 5 часов назад
Eyu eshi yiqirita mexeyeqi Tiliqineti nawu ayizo❤😢
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 5 часов назад
እትዬ እንኳንም ይቅርታ ጠየክ መጠየቅም ነበረብህ አላዛር ጥሩ ሰው ነው አተመ ስለምትወዳት ነው ተሰምቴህ ልትናገር የቻልከው ለክፋት አይደለም ❤❤
@SeIm737
@SeIm737 3 часа назад
ዋነው ጥፍትህን ካመክ ጥሩነው ይቅርታ ትልቅነገርነው🥺🥺🥺🙏🙏🙏
Далее
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 183 тыс.