Тёмный

😱ባለጌ የመዳም ልጅ  

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@መድ-ሐ9ፐ
@መድ-ሐ9ፐ 4 месяца назад
ስለትምህርቱ እና መሰግናለን የኔወቹስ ማሽአላናቸዉ እንኮን እንደዚህ ሊያስቡ❤❤
@NejatAsefa-u4s
@NejatAsefa-u4s 4 месяца назад
የኔም አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤❤❤
@RoqyaMohmad
@RoqyaMohmad 2 месяца назад
የኔም አልሀምዱሊላህወላሂ እኔምኩስትር ነዉየምልባቸዉ ❤🎉
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን በጣም ተቸግሬአለው እነሱን እንዳይጠጉኝ በአንድ ሳምንት አስር ዓይነት ፀባይ ነው የማሳየው ኮስተር ብዬ ግን አይገባቸውም የኔ ሶስት ወንዶች ከሀያ ዓመት በላይ እንዴት ሁሌም ተጠንቅቄ ይከብዳል እንዴት ልንገርሽ ተዘጋጅቼ ነው ያለውት ካልሆነ ወደ ሀገር ማን ነውር ይፈፅማል ከነዚህ የማይረቡ ግዴታ ያለብሽ ይመስላቸዋል አንዱማ ቤተሰብ ከሌለ በሩን ዘግቶ በፓንት ብቻ ከዚያ የትዛዙ ብዛት ከዚያ ሰው ሲኖር እረጅም ጀለቢያ ይገርማል የማዳም ቅመሞች በየማዳሙ ቤት ስንት ጉድ እንዳለ የአይናችን ካሜራ የቀረፀውን ማሳየት ብንችል መልካም ነበር ሆድ ይፍጀው እግዚአብሔር ይርዳን
@FatimaKilling
@FatimaKilling 4 месяца назад
ምናለ ቁረአን ብታደሪጊው ሙዚቃውን ብቀይሪው 😢
@afifababa1596
@afifababa1596 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም እህት
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 4 месяца назад
ሀቂቃ አንቺ በጣሜ ጠቀሚ ትምህርት ናዉ ምሰጪን ጀዘክ አላህ ኸይር እሂቴ በርቺ❤
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 4 месяца назад
አልሃምዱሊላህ አጋጥሞኝ አያቅም ግን ሸባብ ያለበት ቤት ነው እምሰራ ግን አደብ ያላቸው ናቸው ማሽአሏህ አሏህ ይጠብቀን
@BurtukanBetso
@BurtukanBetso Месяц назад
አመሰግናለን ስለ ትምርትሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ውዴ❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 4 месяца назад
ሰለ መልካም ምክርሸ እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰❤❤❤
@lubabaseid808
@lubabaseid808 4 месяца назад
ከስራየ ውጭ ከነሱጋ ምን አስገለፈጠኝ ሲጀመር ዞር ብየም አላያቸው
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔዎቹ ጨዋዎች ናቸው። መጠንቀቁ ግን ኸይር ነው።
@Sopeia-wy4jc
@Sopeia-wy4jc 2 месяца назад
ሸቃላ ሚለውን ቃይሪው 😅😅ኤኔ ሸቃላ ስሉኝ በጣምነው ሚነደደው😅😂
@asssS-v5h
@asssS-v5h 4 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂
@zfmak
@zfmak 2 месяца назад
ትክክል 👍
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 месяца назад
ለኢትዮ ሸባቦች ቢሠራልን😅 ነዉ የነሡ የታወቀነዉ ብለሺ ነዉ የኔ ዉድ ሺኩረን አሉ አዳዶቹ በዛዉምልክ ሠዉ የማያደርጉ አሉ አላህ ይጠብቀን
@EthiopianOne-zz5no
@EthiopianOne-zz5no Месяц назад
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ እኔ አንች ያልሽው ሁሉ ደርሶብኛል 😢😢😢
@RakDu-gb4vp
@RakDu-gb4vp Месяц назад
😮😮😮😮
@የማያእናትነኝልባሟሴት
አልሀምዱሊላህ እኔ ዘጠኝ ልጆች ወድ ናቸዉ እስካሁን ስሜንእኳ በደብ አያቁትም ዝምታ ያስከብራል መልስ አልሰጣቸዉም ሁለት አመት ሊሞላኝ ነዉ ከክላሳቸዉ ካልወጡ አልገባም እድፅዳ ከፍለጋችሁ ዉጡ ነዉ የምላቸዉ
@EbSShort
@EbSShort 4 месяца назад
አህሰንቲ
@RedetNosu
@RedetNosu Месяц назад
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስትወጣም ይዛኝ ነው የምትወጣው
@MiranAbayna
@MiranAbayna 2 месяца назад
አንች ምርጥ እህት እናመሰግናለን❤❤❤
@FiliAlem
@FiliAlem 2 месяца назад
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ እናመሰግን አለን
@مريمتلا-ظ7ع
@مريمتلا-ظ7ع 4 месяца назад
ይኸነገርነውያስቸገረኝወላሂአላህይጠብቀኝእንጂ
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 4 месяца назад
አሰላሙ አሀይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ዉዴ ሰብ መልሽ እኔ ቆየሁ ቤተሰብ ከሆኩ🎉🎉🎉🎉🎉
@Gnber
@Gnber Месяц назад
ኧረ እኔ እግዛብሔር ይመስገን እንደዚ የሜተናከለኝ የለም ፈጣሪ ይመስገን ❤❤
@LoloLlolo-r7q
@LoloLlolo-r7q 4 месяца назад
እናመሰግናለል❤❤❤❤
@GizewGenanew
@GizewGenanew 4 месяца назад
በእውነት ጥሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@Barkat1122
@Barkat1122 4 месяца назад
Ye medam Shuferochis ye masayut bhari?????????
@meshAli-h4p
@meshAli-h4p 4 месяца назад
አልሀምዱሊላሂእስካሁንእኳንምንም አላየሁባቼዉም ስጀመርምአዉርተንአናቅም አታመላክትብኝአላህዉይ ከዴዚህአይነቱን
@RyDt-ib8dh
@RyDt-ib8dh 2 месяца назад
❤❤❤❤ ታኪዉ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 4 месяца назад
እረ ደሞ የማዳምን ልጅ አፈቀረኝ ብየ የእንጀራ ገመዴንልቁረጥደ፣ሆሆሆ፣የሀበሻ ወንድ ለከፋ በምንጣእሙ😅😅😅😅 እኔም የሴትዮየ ባል ኮሊደር መተላለፊያ ላይ በጣም ብዙ ጊዜ እንገጣጠማለን፣አንዳንድጊዜማ መንገድ ሲዘጋብኝ በብትብቻውስር እሾልካለሁእንዳው ምንተሻለኝ??😢😢😢😢
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 4 месяца назад
አይዞሽ አትሳቂለት ተኮሳተሪበት
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 4 месяца назад
ፊትአትስጪው
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 месяца назад
ፊትሺን ጭፍግግ ማረግ
@TigstAyele-k5p
@TigstAyele-k5p 23 дня назад
ኧረ ተይ ውዴ የኔዎቹ በወጡ ቁጥር ነው ይዘውልኝ ሚመጡት ለራሳቸው የገዙትን ለኔም ያመጡልኛል 🎉🎉🎉
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 4 месяца назад
እኔ በለፈ ስለ ከሜራ በሰዬሽን አፕልኬሽን ለይ እኔም አንድ ከሜራ አገኜዉ ግን መኝተ ክፍል ዉስጥ ብቻናዉ እና ሰአት ናዉ መለቴ በኢጅ ሰአትናዉ ዉስጥ ናዉ የለዉ ሴተየ ስትወጣ በብዘት እጀለይ ኢዘዉናዉ ምትወጣዉ እና እሱ የለበት ክለስ ዉስጥ ብቸናዉ ሚሰራዉ ወይስ ሁሉም ቤት መወቅ ብቻ ስለፈለኩ ናዉ መልሽልኝ??
@EbSShort
@EbSShort 4 месяца назад
አለበት ብቻነው
@ZenaZena-l2i
@ZenaZena-l2i 3 месяца назад
እባክሽ እህቴ አፑን ንገሪኝ ከ መጣው አንድ ወሬ ነዉ ግን ሳልነግራት ሞዴስ ቀይሬ ከ ኪላሴ ስወጣ ሞዴስ ሀምጥታ ሰጠችኝ እና በጣም ደነገጥኩኝ መንፈስ ናት እንዴ ብየ ከዛ ቦኋላ ግን ስለብስም ሳወልቅም በ ሰቀቀን ነዉ please please please 🙏 ንገሪኝ
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለባበስሽ እቀራረብሽ ሁሉነገርሽ ምቹነው
@makaum4737
@makaum4737 4 месяца назад
ሰላምውዴእንደትነሽ❤❤❤❤ውዶችየዱአአርጉልኚእኔበዚህጉዳይ😂😂😂😂
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 месяца назад
ፈጣሪ ያውጣኚ የዛሬውን ሁለተኛ አይለመደኚም ለካርድ ብሎ ሺማግሌው 25 ብር ሰጠኚ ተቀበልኩት ሳስበው ካመራ ካለ ቀለጥኩ ግን ፈጣሪ በሚያውቀው ብሯን ለብቻዋ አስቀመጥሗት ለድሀ ስጡ እላለሁ አልደባለቅም ከብሬ
@EbSShort
@EbSShort 3 месяца назад
ሽማግሌ ከሆነ ሽኩራን እያልሽ ተቀበይ
@afifababa1596
@afifababa1596 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም እህቴ ሳኡድ ካለሽ ከሽኔን እንድገዝልኝ ተባበሪኝ
@afifababa1596
@afifababa1596 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም እህቴ ሳኡድ ካለሽ ከሽኔን እንድገዝልኝ ተባበሪኝ
@afifababa1596
@afifababa1596 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም እህቴ ሳኡድ ካለሽ ከሽኔን እንድገዝልኝ ተባበሪኝ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 месяца назад
@@afifababa1596 የኔ እናት ኳተር ነኚ እማ
@Lubaba-s1w
@Lubaba-s1w 3 месяца назад
,የኔ ውድ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 4 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ጨዋ ነው የመዳሜ ልጅ ኣላህ ዪከሊክ ኡምረ ጠዊል ቢከይር ያወለድ መዳም ጨዋዎቹ ሌሎቹ ልቦና ዪስጣቸዉ
@TmB-gy2zj
@TmB-gy2zj 4 месяца назад
አሠላም አል ሊኩም ውራህመቱላሂ ወበርካትሁ መጥረይሺን በቁርአን አድሪጊው
@MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ
@MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ 2 месяца назад
ግን ትኩረትሽ ይለያል ሹክረን ሁቢ🎉
@زهوراسعيد-ع5خ
@زهوراسعيد-ع5خ 4 месяца назад
አልሀመዱሊላ እናተቸው እቤት ከሌለች ከልጆቹጋ አንተዋወቅም ያኔ ሰረአት አላቸው በጣም
@حنزحليمهمهريه
@حنزحليمهمهريه 4 месяца назад
ሹክረን
@user-adena
@user-adena 4 месяца назад
እረ ተመሥገን ወንዶቹም አያዩኝ
@Rahi-y7u
@Rahi-y7u Месяц назад
ሠላምአላይኩም💛💛💛💛💛💛💛
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 4 месяца назад
Er betami siteti nwe yenawochu cherishi alayachwimi
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be 2 месяца назад
እኔ ቤት ያልሽው ሁሉ የለባቸውም አልጋ ክላሴ እሴቶች ልጆች ጋር ነው ልጆችም ሸባቡም የለባቸውም
@Obala-l5i
@Obala-l5i 21 день назад
❤❤❤❤❤
@RihanaMohammed-x4l
@RihanaMohammed-x4l Месяц назад
የኔቅመምበረች
@AliManjus
@AliManjus 4 месяца назад
Mirt Asitemareyachin
@Fir00-py8nq
@Fir00-py8nq 3 месяца назад
የኔ ሴትዮልጅ አችያልሽዉምልክት ሁሉ ከካልሲዉ ዉጭ አለበት
@AbaboAlemina
@AbaboAlemina Месяц назад
Shikuren❤❤❤hebibit ❤❤❤❤❤
@Sherefa1542
@Sherefa1542 4 месяца назад
በርቺ
@bisra7025
@bisra7025 3 месяца назад
Sallallaahu Alleyhii Wosallam ❤❤
@Obala-l5i
@Obala-l5i 21 день назад
አረብኛ.በጣም.ከባደነዉ.እህቴ
@mariyamm2314
@mariyamm2314 4 месяца назад
እራት እዉጭ ልሄድ ነው ይሄ ልብስ ያምርብኛል ወይ ሲልሽሳ ክፍልሽን አንኳኩቶ ክክክክ
@EbSShort
@EbSShort 4 месяца назад
የዋህ ሊሆን ይችላል እናም እንደ ቤተሰብ ያያሉ ከቆየሽ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 4 месяца назад
እእእየዋህሊሆንአላልሽምክላስአኮኩቶእድህየሚልሚስቱአደለችእሶያሰበውአለ😂ተጠቀ
@MeznashMm
@MeznashMm 4 месяца назад
ሀ.የኔ.ዉድ.ሺኩርን.ከአረብ.ሀገር❤
@FETA249
@FETA249 4 месяца назад
የኔ ደግሞ ሚኪንሳ ከሀረብ ይጠይቀኝና እኔ ልጥረገው ላፅዳው በካክ ስጭኝ ይላል አስከሪ ስለሆነ እፈረዋለሁ
@bilal_hussen2
@bilal_hussen2 4 месяца назад
Waw teru sira new berchey
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 4 месяца назад
ህይጤልኝ ዝራራ 😂 ሆ
@ifatawi8112
@ifatawi8112 4 месяца назад
መወደድ አይንሳን😊😊😊😊
@RsjuMagb
@RsjuMagb 4 месяца назад
አወውደአስርናዘጠኝየተናገርሽውንየኔምይላልወላሂ
@مرضيالشمري-ل5غ
@مرضيالشمري-ل5غ 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@RsjuMagb
@RsjuMagb 4 месяца назад
ማአሌሽማለትምንማለትነው
@SAl-w4i
@SAl-w4i 4 месяца назад
ykrta
@KhayriaKhayria
@KhayriaKhayria 2 месяца назад
እኔቤተሁለአሉአድበያላቸነቸውከፈለሳጸደከሴተለጀገረነው
@Mekiia
@Mekiia 4 месяца назад
💕💕💕💔❤👍
@BettyBalta
@BettyBalta Месяц назад
😳👍💖💖 12:25
@BurtukanBurtukan-qd9zt
@BurtukanBurtukan-qd9zt 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤like
@MaremM-z3m
@MaremM-z3m 4 месяца назад
የኔማር የፈለኩት መጣልኝ
@Rahi-mq6wc
@Rahi-mq6wc Месяц назад
ይቅርታ አንችእራሥሽ እኮእያልሽያለሽውእፈታለሁ እያልሽነውበአላህ እመኝ ተወበይ አቃለሁአትበይአዋቂውአላሁሡበሀነሁተአላነው
@KhayriaKhayria
@KhayriaKhayria 2 месяца назад
በጣምንውየሚ ያሰጠሉት ከምጡምቶሎአየድምለበሳቸውንእኔንየማጠበውእቢለበላቸው
@Hadeea-x2o
@Hadeea-x2o 4 месяца назад
❤❤ ❤❤❤
@RahimeYesuf-lb8wj
@RahimeYesuf-lb8wj 4 месяца назад
አለ ነገር 😂😂👍👍👍
@ኢንሻአላህለሁሉምጊዜአለው
😂😂😂
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 4 месяца назад
ሽቱታሸቻለሽደ😂😂😂😂😂
@MadinahAriop
@MadinahAriop 4 месяца назад
❤❤❤❤😂😂😂
@WsFa-np7mc
@WsFa-np7mc 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzaloAljariri
@AzaloAljariri 4 месяца назад
ኦኬ
@KhayriaKhayria
@KhayriaKhayria 2 месяца назад
የመዱም ሴተለጇቸ ያገብናቸው
@SleepyGolfBall-ki5np
@SleepyGolfBall-ki5np 29 дней назад
Hi
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m Месяц назад
አረኔ ፊትም አልሰጣቸዉ ከምር 😂
@Yathrib-o4m
@Yathrib-o4m 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OkOk-ep2km
@OkOk-ep2km 4 месяца назад
Kkk
@NejatYesuf-o7z
@NejatYesuf-o7z 3 месяца назад
ኧረ ጀምሬሽን ሙዚቃውን ቀይሪ ኡኽቲ ባረከለሁ ፊኪ
@HoaH-pt9qo
@HoaH-pt9qo 4 месяца назад
Shikuren hebibti 😂😂😂😂
@KhayriaKhayria
@KhayriaKhayria 2 месяца назад
ገንየምጡናተዛዛቸው
@HsWAyMogas
@HsWAyMogas 4 месяца назад
ሸቃላ ሚዲያ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 2 месяца назад
እሚገርመዉፎቶዉን ለምን ለጠፍሽ አገትሽን ይቀሉሻል ዋ ደፋርነሽ
@EbSShort
@EbSShort 2 месяца назад
ዲኢሊ እኩን ሸሂድ
@AbdAbd-si1tj
@AbdAbd-si1tj 4 месяца назад
Mlekme
@ZemzemZ
@ZemzemZ 4 месяца назад
እኔአሁንያልሸዉሁሉአያረግም:ግንከዉጭሲመጣመጀመሪያኩሸናገብትእኔእዛሰለምሆንሁለየምኩሸናሳይደረሰአይኸድም;ሌላዉሁልጊዜእኔክፍልከወገቡበታችለብሶእራቁቱንይመጣል:እክፈሉሸሚዝእያለሸሚዝለወሰድነዉይለኛሀልኒዜምነዉ:ምትይኛለሸ
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u 4 месяца назад
አላህ ይጠብቅሽ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 месяца назад
😂😂😂😂 yegermal
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u 4 месяца назад
የሚሸቅል ይሸቅልሺ ሌላ ስም አጣሺለት ለቻናልሺ. ስታስጠላ. ፋራ
@EbSShort
@EbSShort 4 месяца назад
ማንነቱን እንደሚጠላ ሰው ፍራየለም
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u 4 месяца назад
@@EbSShort ስለኔ ማንነት ያታባሺ ታውቂያለሺ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 4 месяца назад
ግራ አንችነሽ፣ምኒቱ ገልቱናት፣
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 4 месяца назад
ጉድኮነውእናሽትቤትእያጠብሽመዳምልትባይፈለግሽ😂😂😂😂
@PDD-hp7tn
@PDD-hp7tn 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅
@ያአሏህ
@ያአሏህ 4 месяца назад
ዋይ ስጀመር ልምን ክብራቹሁም ኣትጠብቁም እንዴ
@BettyBalta
@BettyBalta Месяц назад
❤❤❤❤
@AliceMaru-jv2ut
@AliceMaru-jv2ut 3 месяца назад
የኔማረየኔልጀች2ጥሩነቸወትለቁግንጨቅጮቃነወዠምብሎወላሂ9ወረነወ
@RsjuMagb
@RsjuMagb 4 месяца назад
ማአሌሽማለትምንማለትነው
@EbSShort
@EbSShort 4 месяца назад
ይቅርታ
@RsjuMagb
@RsjuMagb 4 месяца назад
ማአሌሽማለትምንማለትነው
@InIn-jr5ei
@InIn-jr5ei 4 месяца назад
ደምሪኝ
@FiliAlem
@FiliAlem 2 месяца назад
❤❤❤❤
@ኢማንነኝየደሴዋ
@ኢማንነኝየደሴዋ 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@astertakluu
@astertakluu 4 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47