Тёмный

😳አገር ጉድ ያስባለው የጤፍ እና የበርበሪ ዋጋ ውርጌሳ ማክሰኞ ገባየ ውሎ 

Seid wergessa Tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

😳አገር ጉድ ያስባለው የጤፍ እና የበርበሪ ዋጋ ውርጌሳ ማክሰኞ ገባየ ውሎ#ማስተር #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #ማስተር አብነት

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@-zg2kw
@-zg2kw Месяц назад
ውርጌሳየ መጣሁልሽ እኔ የታዩኝ የኒቃብ ግስቶች ናቼው ገና እንበዛለን
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p Месяц назад
ኢንሻአላህ ያርብ
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z Месяц назад
አላህ ይጨምርላቸው ያምራሉ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
ኢንሸአላህ ዉደ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
ለምን እደሁ አላዉቅም ህዝቡ ያሳዝነኛል የኔ ዉዶች😢
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 Месяц назад
ኢሸአሏህ እኔም በቅርቡ እሄድላታለሁ
@alamgir481
@alamgir481 Месяц назад
ማነው እደኔ እናቶች ሲከራተቱ እሚያሳዝኑኝ አላህ ሆይ እናቶችን አተ በእዝነትህ ሰላምና እዝነት አስፍንባቸው😢😢😢😢😢
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
እህቴ በአላህ ደምሪኝ
@alamgir481
@alamgir481 Месяц назад
@@user-uf1zc7xe6q እሽ ውደ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Месяц назад
ምንድን ነው በዩቲብ የምለቂ ? ሰብ እንዳደርግሽ​@@user-uf1zc7xe6q
@user-vt3om7qe3o
@user-vt3om7qe3o Месяц назад
አሚን
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
🤣🤣🤣🤣
@mathinamathina7506
@mathinamathina7506 Месяц назад
ሰይድ ሁልጊዜ ኑሮው ተወዷል አትበል ይወደድ አልሀም ዱሊላህ አላህ ነው እረዛቂው ነሽውም እሡነው በአላህ ተወኩል ካለን ጥሎየማይጥል አላህ ሱበሀነ ወተአለን ይወደድ ያለንን የተባረከ ያድርግልን
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
🥰🥰🥰😍😍
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 22 дня назад
እኔ የታዩኝ ኒቃብስቶችናቸው የኔንግስቶች ማሻአላህ ገናይበዛሉ እናቶች አሳዘኑኝ ኑሮወን ቢረክስ ድሀምን በልቶ ያድራን ኡኡኡፍፍ❤❤❤❤❤❤
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Месяц назад
አደኛ ነኝ ኒቃቢሢቷ የነውድ አላሕ ይጠብቅሽ❤❤❤ እፖሥቱም ላይ ሣያት ደሥ ብሎኝ ነበር ሠያ አህለን ራዚቃችን አሏህ ነው ቤተሠበሕን በሦላት እዘዝ በሧም ላይ ታገስ ሢሣየን አንጠይቅ እኛ እንረዝቅሐለን መጨረሻይቱም አላሕ ለሚፈሩት ምናኛ አማረች ሡረቱ ጡሀ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
እህቴ በአላህ ደምሪኝ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Месяц назад
አረ በአላህ ባትይም ደግ አደርግሻለሁ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
@@rabiarawat9093 አመሰግናለሁ❤❤
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Месяц назад
ማሻ አላህ ሃገሬ ወሎ ኒቃቢስቶች በዝተዋል አላህ ያብዛን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
🥲🥲🥲🥲
@rahimakeme5834
@rahimakeme5834 Месяц назад
እረ ሚሥኪኪኪኪኑ እደት ብሎነው እሚኖረው 😢የአላሕ በራሐመትሕ ተመልከተን
@VipVi-on2mu
@VipVi-on2mu Месяц назад
😢😢😢😢እናቴን አየሗት የኔ ዉድ እናት በጣም ነዉ ድግጥ ያልኩት ነፍሥህ አይማርም ሠይድ መቸም የኔ ዉድ እናት ጎሥቋላየ የልጀ አሣዳጊ የኔ ሁሉ ነገር እረጅም እድሜ ከጤ ጋር ተመኘሁልሽ ከኔ ቀንሦ ላቺ ይስጥሽ😢😢😢😢
@fatumara3244
@fatumara3244 29 дней назад
ማሻአላ አላህ ይጠብቅልሽ እህቴ
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
🤩🤩🤩🤩🤩
@marifazw7969
@marifazw7969 26 дней назад
መሸአላ የኔማር እኳን አየሻት
@DesiJomato-fs3ms
@DesiJomato-fs3ms Месяц назад
ሰያ ውጫሌን አሳየን
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
😆😆😆😆😆
@user-om3uh3lo1u
@user-om3uh3lo1u Месяц назад
ታዳ እዴት አገር እገባለን ጎበዝ ጫት ሥት ገባ😂😂
@hm3674
@hm3674 28 дней назад
አታሥቢ ጫትማ ይረክሣል
@MekashGeta
@MekashGeta 17 дней назад
ግዜአችን፣በጣምያሳዝናል
@MekashGeta
@MekashGeta 17 дней назад
ቦረናገነቴ፣የጎርፍ፣አደጋተከስቷል፣ብለዉኝ፣እስኪየሰማችሁንገሩኝ
@እራህመት
@እራህመት Месяц назад
አላህ በቃይበለን አገር ሰላም ያርግልን👍👍
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ Месяц назад
ብዙ ያገሬሰዉ አየሁ😂ሰያ ዶሮ የያዘዉ የጉባልጅ ግን አምሮበታል ማሻአሏህ😮እና ዩቱበርአደለህደ የምን ወቀሳነዉ ዝበላቸዉ በርታ ወድምዋ😢የኑሮ ዉድነቱ ሳልገባ ቀድም ስሰማ ላብድነዉ
@zuzu-j6b
@zuzu-j6b Месяц назад
አራጋው ሙላት😂
@HayathHyath
@HayathHyath 27 дней назад
የኔስ ውጫሌ እጂ ብዙም ውርጌሳ አይሄዱም
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 23 дня назад
ክክክ ኑሬው እንደሚጨምር ባለሙሉተስፉነን አላለም😅
@ExcitedFlamingoBirds-ur1ge
@ExcitedFlamingoBirds-ur1ge Месяц назад
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን እንጂ ኑር ዉዲነት አይገለንም ዋናዉ ጤና ነዉ
@HayathHyath
@HayathHyath 27 дней назад
ማሻአላህ ኒቃብስቶቹ ደስስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤
@AhaimeOmir
@AhaimeOmir Месяц назад
አገሩ ሰላም ከሆነ እዚህ አካባቢ ብኖር ደስ ይለኛል አገሩ በጣም ያምራል
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb Месяц назад
አገራችነን አሏህ ሰላም ያርግልነ ሰላም የማጣቱ ሁኔታ ነው ጂ ሁሉም ይረክስ ነበር ዋናው ሰላም ነው አሏህ ሰላም ያድርግልነ አገሬችነን ማሻ አሏህ ኒቃቢስቶቹ 💐💐
@taibah1116
@taibah1116 Месяц назад
ማሻአላህ ኒቃቢስቶች❤ግን ምንጉድነው በጣም ተወደደሳ
@Fatimah-n2p
@Fatimah-n2p 29 дней назад
እናመሰግናለን ወድሜዋ
@AhaimeOmir
@AhaimeOmir Месяц назад
ማሻ አሏህ አገሩ ደስ ሲል ገበያዋ በዛፎች ተከባ
@fatumayesuf6320
@fatumayesuf6320 23 дня назад
አዳሜን አሳየን ሐሙስ ሐሙስ የሚውለውን ገባየ 025 ቀበሌ እዳትፈራ አገራችን በጣም ሰላም ነው አልሐምዱሊላሕ❤
@muktartube1326
@muktartube1326 Месяц назад
ሙተነቂቦች ማሻእ አሏህ ደስ ሲሉ አሏህ ይጠብቃችሁ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
እናመስግናለን መርሳን አሳየን ወድማችን
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ Месяц назад
ቀርሞ ሰላም ይዉረድልን ሰያ ሰርተን ጭረን ግረን ሳበላ አናድርም
@DesiJomato-fs3ms
@DesiJomato-fs3ms Месяц назад
ሰያው ተባረክ የኔ ውድ ባሌን አሳየህኝ❤❤❤
@Saada-f5l
@Saada-f5l Месяц назад
😂😂😂😂
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Месяц назад
እናመሰግናለን ሰይድ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ Месяц назад
ዛሬ ብዙ የማቀዉሰዉ አየሁ ጎረቤቶቸን ያጎቴንልጆች ብዙ ሰዉ አየሁ ወላሂ❤
@user-lw3pr5nx7i
@user-lw3pr5nx7i Месяц назад
ዋው ውርጌሳ ሂጀበትአቃለሁ ከመርሳ ትዝታ፡ላይክ አርጉት ከሀብታም ቤት አታሺቃብጡ
@ኑርድን
@ኑርድን 29 дней назад
ማሻአላህ. ሌላ ምንም አልታየኝ. ባለኒቃቦቹ 🎉🎉🎉🎉
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw Месяц назад
አይኔተከራቶመቅረቱ ዘመዶቸንአላየሁም😢😢😢😢ያገሬሰወይ እና ዉርጌትዝታዋ ብቻደስይላል
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
እህቴ በአላህ ደምሪኝ
@MyLovemama-f7v
@MyLovemama-f7v Месяц назад
እኔ የታዩኝ ኒቃቢስቶቹ 👑
@saida4736
@saida4736 28 дней назад
ማሻ አላህ ኒቃቢሥቶች። አላሁ አክበርርርርርርርርር
@TamrTmaet-ju1rn
@TamrTmaet-ju1rn Месяц назад
እናመሠግናለን ወዲሜ ደሞመሀላባን አሳየኝ
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk Месяц назад
በቀጣይ ጊራና በአላህ ሰይድ እንዳታልፈኝ እሽ አደራ
@hawahawa8164
@hawahawa8164 Месяц назад
ደምሪኝ ማሬ የሀገሬ ልጂ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ Месяц назад
ኒቃቢስቶቹ ማሻአሏህ🎉🎉🎉
@dgfffgfffgg7250
@dgfffgfffgg7250 Месяц назад
ማሻአላ ወድማችንበርታ
@user-iq3tx6pw6k
@user-iq3tx6pw6k Месяц назад
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ 👍👍👍👍👍
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
እህቴ በአላህ ደምሪኝ
@user-pl7vo8ie6d
@user-pl7vo8ie6d 13 дней назад
መርሣንአሣየን
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Месяц назад
ማሻ አሏህ ወሏሂ ወሎን አይቶ ጎንደር ለውርርድ ሙስሊም የለም ማለት ይቻላል😢በቃ እግር አውጭኞ ብየ ሙስሊም ባለበት አገር እሄዳለሁ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 28 дней назад
እዛ እነሱ ናቸዉ የሚበዙት
@Fatimah-n2p
@Fatimah-n2p 29 дней назад
በረታ
@ahemademulate
@ahemademulate 29 дней назад
ታላቄን አየሁት የኔ ጄርጋዳ❤❤❤❤❤❤
@user-ws5lq2vm3e
@user-ws5lq2vm3e Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ እናቴን አየኋት እናመሰግናለን በእውነት በአካል አይቻት አላውቅም ነበረ በእውነት አመስግናለሁኝ ውይ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Месяц назад
የኔ እህት❤❤❤❤ ተደለሽ
@user-ws5lq2vm3e
@user-ws5lq2vm3e Месяц назад
በጣም ከስንት አመት በኋላ አየኋት የኔውድ እናት የኔ ቆንጆ እንደው እኔስ አረቦቹን በየሁበት አይን ነው መሰለኝ የኢትዮጵያን እናቶች ሳያቸው ብስቁል አሉብኝ ብቻ ተመስገን በህይወት ካሉ
@user-yq6th7mn5b
@user-yq6th7mn5b Месяц назад
መርሳን፣አሳየን
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 29 дней назад
ሰያው ስንት ጊዜ ጠየኩህ ውጫሌን በደብ አድርገህ አሳየን😘
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 Месяц назад
ሠሸአላህ አይይይዉርጌሳዬዬዬ ትዝታ አላህ በሰላምአገራቺንያስገባን እግሪንገትሪእዞራለሁ
@seidTube854
@seidTube854 Месяц назад
😂
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 Месяц назад
@@seidTube854 ይምሪነዉሰያ
@user-ev8tl1pj3f
@user-ev8tl1pj3f Месяц назад
ኒቃቢስ ቶች በርቱ የኛ እቁወች እጂ የሌለውን ልበሉ ጥቁር ቀጥቁር
@toybatube4734
@toybatube4734 Месяц назад
ማሻአሏህ ወድም
@Atede-x2y
@Atede-x2y Месяц назад
ብርታልንወንዲማችን
@اعشامحمد
@اعشامحمد Месяц назад
በርታአይዞህ🎉🎉🎉
@user-yg9pj4ew7n
@user-yg9pj4ew7n Месяц назад
መሸአላህ❤❤❤
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Месяц назад
ዱአ እነ ድረግ እሥኪ
@bestoshop8470
@bestoshop8470 Месяц назад
Masha allah nikabstoch Allah ychemrelachihu
@user-yq6th7mn5b
@user-yq6th7mn5b Месяц назад
በቀጣይ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ሰኢድዬ የቦርጭህ ጉደይ እንዴት ሆና😂😂 ቅማሞችየ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
@fatumaseid8314
@fatumaseid8314 Месяц назад
ወይኔ ትዝታ ውርጌሳዬ😢
@anbsnv2253
@anbsnv2253 Месяц назад
እህእኔስ ያየሁትም ዘመድየለም
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 Месяц назад
የኒቃቢስት ያለህ አላህ ይጨምርልላችሁ ማሻአሏህ
@user-jn7qo8mr7h
@user-jn7qo8mr7h Месяц назад
እናመሰግናል ሰያ ❤🎉
@user-qj3ms8vj3r
@user-qj3ms8vj3r Месяц назад
ማሻ አላህ ኒቃቢት ደስ ሲሉ በዛ በውነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Razan-l4d
@Razan-l4d Месяц назад
አብዛኛው ሰው የተወሰነ ቦታ አላቸው ከግቢያቸው ለምን አትክልት አይተክሎም ወጭ ይቀንሳል ወላሂ ዶሮም አርቡ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 28 дней назад
አያቁም
@Razan-l4d
@Razan-l4d 27 дней назад
@@user-dp1jg7pe5h አዎ ዕውቀቱ የላቸውም አብዛኛው ሰው ሰፊ ቦታ እያባከነ ነው የሚቸገረው ለገበያ ቢቀር ለቤታቸው መቸገር አልነበረባቸውም ከግቢያቸው የተለያዩ አትክልቶችን መትከል ይችላሉ
@zaherazahera4243
@zaherazahera4243 Месяц назад
ሰይዳው በቀጣይ መረሳን በደብ እድታሳየን😢😢❤❤❤❤
@user-ef3fe8wu5q
@user-ef3fe8wu5q 29 дней назад
ሸበካ ተዘግቷልደ እረመልሱልኝ
@Mohamedzehn6
@Mohamedzehn6 28 дней назад
1ጣሳ ማሽላ 150ብር ነው ያልከው ወላሂ ከ 8ብር በላይ ሲሸጥ አላየሁም ነበር 15እጥፍ ነው የጨመረው😢😢
@ሃዲ
@ሃዲ Месяц назад
ያገሬ ልጅ በርታ ቤተሰብህ ነኝ አተም ደምረኝ ቀጣይ ጊራና ሂድ
@user-zk7tz9eu8l
@user-zk7tz9eu8l 29 дней назад
አተሰያው ባሌ ቢደወ እደሚቀረፅ አያውቅም ሴት ጋር ቆሞ አየሁት አለቀለት
@عبدو-م7ل
@عبدو-م7ل Месяц назад
እውይይይይ ውርጌሳሳሳሳ ብዙ የማቃቸው አሳየከኝ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Месяц назад
ጥሩመርጃ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
እህቴ በአላህ ደምሪኝ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Месяц назад
@@user-uf1zc7xe6q እሺሆዴ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
መሽአላህ ኒቃቢስቶች የኔ ንግስቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 29 дней назад
ሽንኳርት ሂወቴ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Месяц назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 28 дней назад
አሁን. ሸኩራ ጎመን ቲማቲም. ለምን ይጨምራል
@WOLLOWECALETUBE
@WOLLOWECALETUBE 25 дней назад
እደዚህ በተረጋጋ አቀራረፀ ውጫሌን ቅዳሜ ሂደህ ካደባባው ጀምረህ ገባየውን አሳየን ቀጭን ትዛዝነው ማሸአላ ኒቃብስቶች በዝተዋል
@HawaEberis
@HawaEberis Месяц назад
ሲጀመር አዱ ሚስቱን አረብአገር ስዶ ከሱቴት ጋር ሲሄድ ብናይ እሪነው የምንለው የታያችሁ ቢሉን ስይድ ይቱብ ለቆነው ፈታኝ ስንል ሜስቴን አፋታሀኝ ብሎ እሱን አይለቁትም
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉
@zuzu-j6b
@zuzu-j6b Месяц назад
የሰፈራን ሰወች አየው😊 እናቴን አላየዋትም የኔ ከርታታ እናት😢
@mdvip967
@mdvip967 Месяц назад
መሻአላህ ኒቃቢስቷ❤❤
@makiyamakiya8021
@makiyamakiya8021 27 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭ሀ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 13 дней назад
ማሾ ምንድነው
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
ማሾ ምንድነው ?
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 Месяц назад
እሽወድማችንአሚን❤❤❤❤
@AmeinaAmeins
@AmeinaAmeins 29 дней назад
አወ ያለፈቃዳቸዉ ማን ቀርፅ አለህ
@RDddo
@RDddo Месяц назад
Jezakelah seya
@user-pp6ho8ql5q
@user-pp6ho8ql5q Месяц назад
ወይኔ። አገራችን። የኖሮውዲነት። እየጨመረ። ነው። አብይ ካለምን። ኖሮአለ። በረታ። ጎበዝነህ። የአገራችንን። ጉዳይ። ሥላሳየህን። እናመሠግናለን🙏🙏🙏 የምንግዜም። ተከታታይህነኝ። በረታ
@AmeinaAmeins
@AmeinaAmeins 29 дней назад
እናቴን አየሆት የኔ አለም ❤❤😢 አንተ ግን አቁም ይሻለሀል ያንተ ሳቲም መሰብሰቢያ አይደሉም እናቶቻችን ጠብቅ ለወንድሞቼ ነዉ የምናገርልህ ዉርድ ከራሴ በራሰህ ጊዜ ችግር ዉሰጥ ልትገባነዉ
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 27 дней назад
🤗🤗🤗🤗🤗
@marifazw7969
@marifazw7969 26 дней назад
ኢጂ አች ደሞ ፈጣሪሽን አመስግኒ እናትሽ ብትኖር አደል ያየሻት ምቀኛ አቶሁኑ ብታያት ምችግር አለው
@user-lp9zh9sp7e
@user-lp9zh9sp7e Месяц назад
በዚህ አመት ያገኘሁት አንተን ነዋ የኔ ገቦ እኳን አገኘሁህ 😂😂😂 አንደኛ ኮመች ነኝ ደምሩኝ😳
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Месяц назад
ማሻአላህብዙሠውአይቻለሁ፡
@gorarbatube1361
@gorarbatube1361 23 дня назад
የባሌንሚስትአየሁ😅
@SaraYahia-d5i
@SaraYahia-d5i 26 дней назад
ወንድሜን አየሁት
@ohffjo8534
@ohffjo8534 Месяц назад
ሰያወ ጊራና ን አሳየን ሀሙስ ሂድና ❤
@ተናፉቂስዳተኛዋ
@ተናፉቂስዳተኛዋ Месяц назад
ሰያ እንዴት ነህ ቀጣይ ጊራናን አሳየን ወንድም ልክ እንዴዛሬው አርገህ እሽ
@Taiba-pm6zi
@Taiba-pm6zi Месяц назад
❤❤❤❤
@Taiba-pm6zi
@Taiba-pm6zi Месяц назад
👍👍👍👍
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j Месяц назад
ቀላል እናገራለሁደ ታያስቡት እየቀረጥክ ሌላ ሰርተህ ብላ
@AmeinaAmeins
@AmeinaAmeins 29 дней назад
እኮ አያናድም የሱ መሸቀያ
@Aminat725
@Aminat725 Месяц назад
እኔሥ እናቴንባያትብየ አይኔ ተከራተተወላሂ
@TaibaAs
@TaibaAs Месяц назад
አቦበረካሁን የጎዳንስው አሳየህኝ❤
@user-fv8je4zf4x
@user-fv8je4zf4x 29 дней назад
ጊራናን እንደዚህ ቀርፀህ አሳዬን❤
@Fatima-mf8vy
@Fatima-mf8vy Месяц назад
አዎ ትክክል ነው ለምን ታወጣለህ ተቀርዛለህ ነውር ነው እናት ሃይለ ስቀረስ ነግረሃቸዋል እረገኝ ዱባ
@om_Ryane
@om_Ryane 26 дней назад
😅😅ዱባ
@uaesara8261
@uaesara8261 Месяц назад
እንደሚጨምርም ባለ ሙሉ ተሰፈነን አልለም አሳከኜ እንደሚቀንሰ ተሰፈ እናደርጋለን ብትል
@ዘንድሮምእንዳምናው
ምንድነው ማሾ እኔ ከሁለት ወር በሗላ ልመጣ ነበር በምህረት አዋጁ ምክንያት ለመውጣት አስቤ ከዱባይ ገበያው ኑሮው ሲያስጨንቅ እንደት ነው ሚኖረው
@GguHyu-d5b
@GguHyu-d5b 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ
28:21
Просмотров 118 тыс.