Тёмный

🙏🏻የአመስጋኝነትን አመለካከት ተለማመዱ! | የምታመሠግኑበትንም ነገር ወደ እናተ ትስባላቹህ ! 🙏🏻  

  Lifestyle Ethiopia
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።+251977333377
t.me/Lifestyle... #Lifestyleethiopia #አስተያየት_ካሎት251977333377ይደውሉልን #Ethiopia #AddisAbaba
ማመስገንን ይለማመዱ! 🙏🏻 ስላላቹህ ነገር ስታመሰግኑ ይጨመርላቹሃል !🙏🏻 የምታመሠግኑበትንም ነገር ወደ እናተ ትስባላቹህ !ስላለዎት ነገር ያመስግኑ፤ ይጨመርልዎታል፡፡ በሌለዎት ነገር ላይ የሚያተኩሩ ከሆነ መቼም በፍጹም በቂ ነገር አይኖርዎትም፡፡” ስላለዎት ነገር በየቀኑ ያመስግኑ፣ የሚያመሰግኑበትን ተጨማሪ ነገሮች ወደራስዎ ይስባሉ፡፡ ምስጋና ውስጥዎን በኃይል የሚሞላ ሲሆን የራስዎን ዋጋ ይጨምርልዎታል፡፡ ይህ ከአካላዊና ከአዕምሯዊ ጤንነት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው፡፡ የማመስገን ስብዕናን መላበስ በቀጥታ ወደ ደስተኛነት የሚወስድዎ ሲሆን ብስጭትን፣ ቅናትንና ጥላቻን ለመከላከል ፍቱን መድሃኒት ነው! ይህ የርስዎ ማንነት ይሁን! ስላለዎት ነገር ሁሉ ያመስግኑ፣ በህይወትዎ ውስጥ ስላሉ ስለትንንሾቹም _ ነገሮችና እንዲያውም እስካሁን ስለሌሎት ነገር ሁሉ ያመስግኑ! ልክ እኔ ለብዙ ዓመታት እል እንደነበረው እንደዚህ አይበሉ፡ “እንደዚህ ከሆነልኝ ብቻ ነው የማመሰግነው"፡፡ አቋራጭን ይጠቀሙና አሁኑኑ ያመስግኑ - ምንም ቢሆን ማመስገንን የየዕለት ልማድዎ ያድርጉ፡ (ስለሌሎት ነገር በማማረር ሳይሆን) ስላሎት ነገር በማመስገን ቀንዎን ይጀምሩ፡፡ ይህንን ማድረግ በህይወትዎ ላይ ወዲያው ውጤት ያመጣል፡፡ በየቀኑ ሊያገኟቸው በሚችሏቸው መልካም ነገሮች ላይ ያተኩሩ፡፡
የሚከተሉት መለማመጃዎች የሁሉም የስልጠና ሂደቶቹ አባል ናቸው፡፡ እስኪ ይሞክሯቸው ያተኩሩ፡፡ ምን እንደሚሆን ያስተውሉ፡፡
ተግባራዊ እርምጃዎች፡
1) በህይወትዎውስጥ ያሉትንና የሚያመሰግኑባቸውን ነገሮች እያንዳንዳቸውን ይዘርዝሩ፡፡ ሊያስቧቸው የሚችሏቸውን ነገሮች በሙሉ ይጻፉ (ዝርዝሩ ብዙ እንደሚሆን አምናለሁ)
2) ለ94 ቀናት በማስታወሻ ደብተርዎ ላይ በየቀኑ ከ3 እስከ 5 የሚያመሰግኗቸውን ነገሮች እስከነቀኑ ይጻፉ፡፡ ወደ እንቅልፍዎ ከመሄድዎ በፊት እነዚህን ጊዜያት እንደገና ይኑሯቸው ደስታዎትን እንደገና ያጣጥሙ፡፡
#comedy #ethiopiantiktok #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#Harmet#Harmetmidea#Dorze#arbaminchdorzevileg#maya#ebc#travler #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclassye #habesha #ethiopia #habesha #africa #ethiopian #addisababa #ethiopianwomen #eritrea #habeshabeauty #ethio #ethiopianfood #habeshawedding #habeshastyle #habeshakemis #habeshafashion #eritrean #habeshadress #ethiopians #amharic #rastafari #habeshaqueens #ethiopiancoffee #ethiopianmusic #addisabeba #habeshagirl #love #oromo #reviewethio #habeshamemes #african #rasta#photography #habeshabrides #kenya #tigray #ethiopianculture #culture #eritreanwomen #ethiopianbeauty #habeshas #fashion #ethiofollow #habeshacomedy

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@abebech9480
@abebech9480 Год назад
ፈጣሪ እረዘዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፍሬ የእንዳንተ አይነቱን ሰው ፈጣሪ ያብዛልን።
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
እናመሠግናለን❤🙏
@AccAcc-d6l
@AccAcc-d6l Год назад
እናመሰግናለን አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ይሕን ሰአት ሰጥቶኝ ይሕ ትምሕርት እንድማር ስለፈቀደሉኝ ።ፍርዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
Thank you so much !!
@sitinakeder
@sitinakeder Год назад
እውነት ነው የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ፍሬ አልሀምዱሊላህ አለክልሀል እናመሰግናለን ፍሬ አተ ትለያለክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
እናመሠግናለን❤🙏
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Год назад
ዋዋው እግዚአብሔር አምላክ ለሰወች ሰውን ነው የሚሰጥ አንተ ፍሬ ለሰወች ስጦታ ነክ የብዙወችን መከራ እና ሃዘን ፈጣሪ በአንተአድሮ ሲሰራ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንክ ዘር ማንዘርክ ይባሰክ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
Thanks for watching
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
ፍሬ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይግለጥልሕ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
እናመሠግናለን🙏❤
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Год назад
Thank you Fre Betam yemigerm Timhrt new 🙏🙏🙏
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
እናመሠግናለን 🙏❤ እህታችን ግን ሙሉን በትኩረት እንድታዳምጪ አበረታታሻለው ❤🙏
@yonastadele9106
@yonastadele9106 Год назад
Wow betam des telalacu like setaweru wela batesbe nwe metmselut bertubet betame des telalacu ena degmo setamsgenu wela kwestacu endhone yastawekale selemsgana betame nwe y yetmarkut kelbe amsegnalwe
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለው ውደዚህ የመራኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በዩቱዪብ ብከታተልም ልክ አብራችሁ እንዳለው ነበር ይሚሰማኝ ፍርዬ አመሰግናለው ይህንን የፖሰቱ ኤዲት ያርጉ እጆች የተባረከ ይሁን አንድም ትምህርት አላመለጠኝም ተጠቅሜለው እግዚአብሔር ካለ ከናንተጋር እከቀላቀላለው
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
❤👸 ዜሮ ዘጠኝ 77 33 33 77 ላይ ቴሌግራም ላይ hi ብለሽ ላኬ አሁኑኑ አስገባሻለው ❤👸
@kelemeworkseyoum5943
@kelemeworkseyoum5943 Год назад
ያለኝን ሳላይ በሌለኝ ላይ ሳማርር የዕድሜዬን እኩሌታ አሳለፍኩኝ አሁን ግን በእውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው ቀሪ ዘመኔን ሙሉ ባማሰግን ስለተደረገልኝ ነገር አመስግኜ መጨረስ አልችልም መቸስ በቸርነቱ ይቅር ይበለኝ ባመሰግን ለእራሴ ነውና ቸርነቱ የበዛው አምላክ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
Thanks for watching
@efratadaniel9704
@efratadaniel9704 Год назад
Frye uuuu ewnet betlket zarem ende adis balegnm belelegnm neger lay endamesegn edlun slagegnehu egziabhier ymesgen zaren yesetegn ymesgen.......frye ke egziabhier betach hiwetie enditenekre tkklegna mengeden endawk kegone slaleh betmrtochh slemtanex amesegnalehu kef bellgn
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
wow❤ እናመሠግናለን🙏❤
@shewalefafikre8609
@shewalefafikre8609 Год назад
👏👏😍😍😍
@muhba3161
@muhba3161 Год назад
ferya amsegnalew lemtdetan meker
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
እናመሠግናለን ❤🙏
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Год назад
የአለሀ እኔ ዬት ነው የለሁት ፊርዬ ወንድሜ በጠም ዘገየሁኝ ከዚህ በፊት አቅህ ነበር በእደዚህ ሁኔታ ተከስቴ ሰው ከፋጣርው ገአ እየስተረቅ ሳዬ እራሴን መቆጣጣር አቀቴኝ ወንድሜ አለሀ እራጂም እድሜ ይስጥልን ተስፋልገናሌክ ፊቀደኛ ከሆንክ ደግሞ ተቀለቅያለው እንደኔ የረፈደበቸው ወንድሞች እህቶች አሉ እና ብቻ እንበዬ የስልኬን እስክርን እስታክ እየደረጌ ስለሆኔሌላ ጊዜ አወረሀለው አመሰግናለው
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
በደስታ ወንድማችን 💕🥰
@mohammedabdukadr32
@mohammedabdukadr32 Год назад
Wow 🙏 እናመሰግናለን
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
Thank you so much !!
@hikmakedir6406
@hikmakedir6406 Год назад
Next part pls
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
Coming soon
@EstifanosYigzaw
@EstifanosYigzaw 9 месяцев назад
Yet tefah gn
@arsemaarsematebekiye
@arsemaarsematebekiye Год назад
𝙨𝙚𝙡𝙖𝙢 𝙩𝙚𝙣𝙖 𝙮𝙚𝙨𝙩𝙚𝙡𝙣𝙜𝙞 𝙮𝙚𝙯𝙝𝙞 𝙗𝙚𝙩 𝙗𝙚𝙩𝙨𝙗𝙤𝙘𝙝𝙞 𝙚𝙣𝙙𝙚𝙩 𝙣𝙖𝙘𝙝𝙞 𝙨𝙚𝙡𝙖𝙢𝙘𝙝𝙞𝙞 𝙮𝙗𝙯𝙚𝙡𝙘𝙝𝙞 𝙗𝙖𝙮𝙡𝙘𝙝𝙞𝙗𝙚𝙩 𝙗𝙤𝙩𝙚 𝙝𝙪𝙡𝙪 𝙗𝙖𝙬𝙚𝙣𝙩𝙞 𝙢𝙖𝙢𝙝𝙚𝙧𝙘𝙝𝙞𝙣 𝙚𝙙𝙚𝙢𝙣 𝙩𝙚𝙣𝙖 𝙮𝙚𝙨𝙩𝙝𝙞𝙞 𝙢𝙞𝙣𝙢 𝙠𝙚𝙡𝙚𝙩 𝙮𝙚𝙡𝙜𝙞𝙢 𝙖𝙣𝙩𝙚𝙣 𝙮𝙢𝙜𝙚𝙡𝙩𝙗𝙚𝙩 𝙗𝙚𝙩𝙢 𝙗𝙚𝙩𝙢 𝙖𝙢𝙨𝙜𝙣𝙡𝙚𝙬𝙝𝙪𝙣𝙜𝙞 𝙚𝙜𝙯𝙖𝙗𝙝𝙚𝙧 𝙖𝙝𝙪𝙣𝙢 𝙩𝙚𝙜𝙖𝙝𝙪𝙣 𝙮𝙗𝙯𝙚𝙡𝙠𝙞 𝙩𝙚𝙗𝙠𝙞𝙞 𝙚𝙣 𝙮𝙚𝙯𝙚𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙚𝙡 𝙢𝙖𝙢𝙡𝙠𝙚𝙩 𝙮𝙟𝙢𝙧𝙠𝙪𝙩𝙞 𝙩𝙚𝙣𝙚𝙣𝙩𝙞𝙣 𝙣𝙚𝙬 𝙮𝙢𝙜𝙚𝙧𝙢 𝙩𝙚𝙢𝙚𝙧𝙩 𝙖𝙜𝙣𝙘𝙗𝙩𝙚𝙡𝙚𝙬 𝙮𝙚𝙩𝙡𝙠𝙖𝙠𝙪𝙩𝙞𝙣 𝙠𝙚𝙣 1 𝙟𝙢𝙧𝙤𝙤 𝙮𝙖𝙡𝙪𝙩𝙞𝙣 𝙚𝙮𝙙𝙢𝙩𝙠𝙪𝙣𝙜𝙞 𝙠𝙚𝙣 5 𝙡𝙞𝙮𝙚 𝙙𝙚𝙧𝙨𝙝𝙖𝙡𝙚𝙬 𝙚𝙧𝙨𝙚𝙣 𝙛𝙚𝙩𝙚𝙩𝙝𝙞 𝙬𝙚𝙨𝙩𝙚𝙣 𝙮𝙚𝙡𝙪𝙣 𝙢𝙚𝙣 𝙣𝙜𝙧𝙚𝙬 𝙚𝙨𝙠𝙢𝙡 𝙙𝙚𝙨𝙧𝙨𝙞𝙞 𝙣𝙚𝙬 𝙮𝙩𝙢𝙨𝙠𝙪𝙗𝙚𝙩 𝙞𝙝𝙬𝙚𝙩𝙤𝙘𝙝𝙞 𝙬𝙚𝙣𝙙𝙞𝙢𝙤𝙘𝙝𝙞 𝙗𝙚𝙩𝙢 𝙙𝙚𝙨 𝙩𝙚𝙡𝙚𝙡𝙘𝙝𝙪 𝙢𝙖𝙡𝙠𝙢𝙣𝙩𝙘𝙝𝙪 𝙮𝙠𝙩𝙡𝙗𝙚𝙩 𝙬𝙚𝙣𝙙𝙞𝙢𝙘𝙝𝙞𝙣 𝙚𝙙𝙚𝙢𝙣 𝙩𝙚𝙣𝙖 𝙮𝙚𝙨𝙩𝙝𝙞 𝙗𝙙𝙜𝙢𝙞𝙣𝙢 𝙮𝙝𝙚𝙣𝙚𝙣 𝙚𝙙𝙚𝙡 𝙚𝙣𝙙𝙚𝙩 𝙢𝙖𝙜𝙚𝙣𝙩𝙞 𝙚𝙣𝙙𝙢𝙘𝙝𝙚𝙡 𝙖𝙨𝙬𝙚𝙠𝙪𝙣𝙜𝙞??
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
Thanks for watching
Далее