Тёмный

🛎️ብሩክ የ500 መቶ ሺ ብር እቃ ተዘረፈ 😱😱 

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 189 тыс.
50% 1

‪@marketube391‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBSKids‬ ‪@seifuonebs‬

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@ghghghh217
@ghghghh217 5 месяцев назад
ዊና በጣም የዋህ ነዉ ማርያምን ከመንገድህ ሁሉ ኪዳነ ምህረት ትቅደምልህ❤❤❤❤❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 5 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@z_me002
@z_me002 5 месяцев назад
ድራማ ነው ባክሽ ዊና ስልኩን ለምን ያዘው 😅😅 ምክንያቱም ድምፃቸውን እንድነሰማ ነው 😂😂😂
@BirtukanBurtie
@BirtukanBurtie 4 месяца назад
Amen Amen Amen
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 месяцев назад
እስኪ የብሩክ ወዳጆች በላይክ👍👍👏👌
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ 5 месяцев назад
አለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 5 месяцев назад
ሚሥኪያሳዝናሎለምአስጨንከችው
@nigusuayane
@nigusuayane 5 месяцев назад
የሙቤ ቻናል አይደለም አትሸወዱ ፎቶውን የሱን ለጥፈው ስሙንም በሱ አድርገው ነው
@Samirah-tx4lq
@Samirah-tx4lq 4 месяца назад
ዬኔውድ ሳቅህ ያምራል
@Samirah-tx4lq
@Samirah-tx4lq 4 месяца назад
እኔ አተን አፍቅሬህ ሀለሁ በጣም ከብዶኛል
@meditube147
@meditube147 5 месяцев назад
እውነተኛ ጋደኛ ማለትኮ ከቤተሰብም በላይ ነው እስኪ እንደ እኔ ጋደኛ የሌላቹ እስኪ👍👍👍👍
@tyebeti7363
@tyebeti7363 5 месяцев назад
እኔ ምርጥ ጎደኛ አለችኝ
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 5 месяцев назад
የለኝም
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 5 месяцев назад
የለኝም
@uaekalba3062
@uaekalba3062 5 месяцев назад
የለኝም😢 እህቴ ነት
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 5 месяцев назад
ምንም የለኝም😢
@hayuhayu-gn2lq
@hayuhayu-gn2lq 5 месяцев назад
ወላሂ የጓድኝነት ጥግ 👌👌👌አይለያችሁ አቦ❤❤❤❤ እስኪ ለኔም እደዚህ አይነት ጓድኛ የሚሆነኝ 👍👍👍
@SofiaAli-ct4nw
@SofiaAli-ct4nw 5 месяцев назад
ነይ
@HabebaAk
@HabebaAk 5 месяцев назад
ብቸኛ ነኘ ነይ😢
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 5 месяцев назад
ነይ እማ እኔ አለሁ ውዴ አረጀሁ ከብቸኝነት ጋር ❤❤ስደት ክፉ 😢😢
@ሱሱነኝህልመኛዋ
@ሱሱነኝህልመኛዋ 4 месяца назад
ነይ ሀቢበቲ
@EeEe-iw6po
@EeEe-iw6po 4 месяца назад
እኔ ዉደ
@EhdFjd
@EhdFjd 5 месяцев назад
ማነው እደኔ ቡታጅራዎችን የሚወድ የዬቲብ ዘበኛ ሆኛለሁ❤❤❤👍👍👍👍
@Sariy177
@Sariy177 5 месяцев назад
ያአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ሴት ናት የምትሉ 👍
@AleykaMohammed-sn4vu
@AleykaMohammed-sn4vu 5 месяцев назад
እውነት ነው ውዴ
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
ትክክል ሳሪነት❤❤❤
@genetbelete9303
@genetbelete9303 5 месяцев назад
ውዶቼ ሀገሬ ልገባ ነው ለሩታ ምን ገዝቼ ስፊራይዝ ላሬጋት በኮሜንት ጻፉ ❤
@eexx5392
@eexx5392 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@wsf7216
@wsf7216 5 месяцев назад
ቲክክል
@HeluTube940
@HeluTube940 5 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች ጀግና ናቸዉ የሚል❤❤❤
@eexx2496
@eexx2496 5 месяцев назад
አብረሽ ቪዲዮ ልቀቅልን ናፈቀህናል ከሳኡዲ ወዳጂህ ❤❤❤❤❤❤
@bauluawz5913
@bauluawz5913 5 месяцев назад
አረአብርሽ ምን ሁናችሁ ነው ወላሂ ዛሬ ስጠብቅ ነበረ ግን የላችሁም😢😢😢😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 5 месяцев назад
መች አብረሽ ሆነና​@@bauluawz5913
@نعيمهمم
@نعيمهمم 5 месяцев назад
ምነውጠፍችሁ👍👍👍🫶🫶🫶🫶
@DerbiBacheya
@DerbiBacheya 5 месяцев назад
Abrshi nafaqachuni eko mindinow ❤❤❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 5 месяцев назад
ማነዉ እነዚህን ፋሚሊወች የሚወድ❤❤💗💘
@TiztaMolla
@TiztaMolla 4 месяца назад
ሀይምዬ ቆንጆ እኮ እንደምዎድሽ ቡታዎች አልተቻላቹም ❤❤❤❤❤ ፍቅራቹ ደስስስስስ ይላል ❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 5 месяцев назад
የጓደኝነት ጥግ ከጓደኛም በላይ እነዚህ ወንድም ናቸው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@Nouria-qz1nr
@Nouria-qz1nr 5 месяцев назад
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
የስደት ኑሮ የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች እግዚያብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@Edeneye21
@Edeneye21 5 месяцев назад
አሜን❤❤
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 5 месяцев назад
አሜን
@qtr4706
@qtr4706 4 месяца назад
አሚን
@Tena-i8x
@Tena-i8x 2 месяца назад
አሜን 3
@ansha-b8y
@ansha-b8y 5 месяцев назад
ቡራ ጒደኛ አይደሉም ከወንድምም በላይ አባትወንድም ሄሉ እናት እህት ናቸው አይለያችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@nasirahmed4326
@nasirahmed4326 5 месяцев назад
Enesum bettam new meyazaznut anget new mebltu ewtengna gudengna alh gen mechersha laye feta new yargachngne
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 месяцев назад
ዊና የሴት አንጀት ነዉ ያለዉ ምስኪን 😢
@RoseeRose-vh7kf
@RoseeRose-vh7kf 5 месяцев назад
❤❤❤❤yes 🙏
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 месяцев назад
በጣም😢😢😢
@Mariam-cn2ww
@Mariam-cn2ww 4 месяца назад
ብሩኘ
@kiyaendris
@kiyaendris 4 месяца назад
በጣም❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 месяца назад
በጣም ❤❤❤❤
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ 5 месяцев назад
መሸ አለ የገደኝነት ጥግ እደዚ አይነት ገደኘ ለሁለችንም ይስጠን ጀግኖች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 5 месяцев назад
ውይይይይ ዊናዬ የእውነት ሰው ከብር አንተ ትቀድማለህ የሚገርም አባባል❤ ብሩኬ ለብርማ ብለህ በራስ ላይ ከባድ ውሳኔ ነው እነኚህን የመሰሉ ወንድምዎች እያሉህ እኔ እከፍላለሁ ብሩን $ 500.000 አንተማ ለብር ብለህ አትሞትም man!!!❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 5 месяцев назад
ማነው እደኔ የ ቡታ ጅራ ፍቅር የያዘው የውነት የሆነች ለምለም ሀገር ናት❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውዴ❤❤
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 5 месяцев назад
​@@SelamRU-vid-g8y እንደማመር ውደ
@bizuneshturuneh-xk4fe
@bizuneshturuneh-xk4fe 5 месяцев назад
እሲኪ እኔን ፈልጋችሁ ዳሩኝ ቡታጂራ እሺ አስቡበት 🎉🎉
@selitube3792
@selitube3792 5 месяцев назад
​@@bizuneshturuneh-xk4feአብሽር የቡትዬ ዝምድና ፈልጎ የመጣ የተኝቢ ብለን በደስታ እንቀበላለን ግን
@bintbaba5548
@bintbaba5548 5 месяцев назад
አለንልሽ ❤❤​@@bizuneshturuneh-xk4fe
@HeluTube31
@HeluTube31 5 месяцев назад
ብሩኬን የምትወዱ ሄሉየ የኔ ሞዛዛ❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@HusseinAbdullahi-v1r
@HusseinAbdullahi-v1r 5 месяцев назад
Swedat ❤❤
@ALHAMDULILAHYAAALLAH
@ALHAMDULILAHYAAALLAH 5 месяцев назад
Yane qonjo ❤❤❤
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 5 месяцев назад
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጎደኛሞች ማግኘት በራሱ መመረጠረ መታደል ነው ማርያምን 👌👌👌 100%❤❤❤
@GenAmer-k6c
@GenAmer-k6c 5 месяцев назад
በጣም😢
@halimaali3936
@halimaali3936 5 месяцев назад
በጣም
@VipMdvip
@VipMdvip 5 месяцев назад
በጣም
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
*_ያአላህ በዚህ ዘመን እንዴዚህ አይነት ጎደኛ ማግኘት ወላሂ መታደል ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የዊያ ዝላይ እና ሀለተኛ ይለምዳሃል ቢሎ ሲቆነጥጥው እንዴት እንዳሣቀኝ ክክክክክ_*
@حياهاحمد-غ1ش
@حياهاحمد-غ1ش 5 месяцев назад
ትክክል
@WubeGetaneh
@WubeGetaneh 5 месяцев назад
በጣም ዚከፍኝ የበቸኝነት ሰሜት ሲሰማኝ እናንተን ፈለካ ነው ዪቲብ የመገባው ዘመናችሁ ይባረክ
@mrssa1405
@mrssa1405 5 месяцев назад
እነዚ ጀማአ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ 😢😢
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
ዊናታ የጓደኛ ጥግ እደ እናት እርብትብት አለኮ የኔ ወድም እውይይ በምን ቃል ልግለፅህ❤❤❤❤❤❤❤
@halimaali3936
@halimaali3936 5 месяцев назад
በጣም
@LubabaAhmed-f6w
@LubabaAhmed-f6w 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 5 месяцев назад
የስደት እህቶቼ በሄዳችሁበት ክፉ አይንካችሁ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад
አሚንወድሜ❤❤
@berobero3434
@berobero3434 5 месяцев назад
አሜን ወንድሜ ተበረክ
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 5 месяцев назад
አሜን፫❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 5 месяцев назад
አሜን \፫
@shitabayazed5253
@shitabayazed5253 5 месяцев назад
አሚንን❤
@chhdhffhf3557
@chhdhffhf3557 5 месяцев назад
ዊነዬ የሴት አጀት ነዉ አለዉ የሚትሉ 👍👍👍❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 месяцев назад
በስማም የጉዋደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ቃላት የለኝም ስለ እናንተ እውነት በጣም ምርጥ ልጆች ናችሁ ተባረኩ ክፉ በመሀላችሁ አይግባም 🙏ዊና የእናት አንጀት ነው ያለው እውነት ሲያሳዝን ምርጥ ወንድም
@senayetjima6450
@senayetjima6450 5 месяцев назад
ዊናይ ስታሳዝኑ ❤❤አስለቀሳችሁኝ የወንድምነት ጥግ አየሁኝ እስከሽምግልና ሽበትድረስ ልጆቻችሁ እብረው ይደጉላችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 5 месяцев назад
የጎደኝነት ይለሀል አባቴ ጎደኛ ሳይሆኑ ወንድም ናቸዉ ወላሂ ደስ የሚሉ❤❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 5 месяцев назад
ደምሪኝ ውደ
@umufewzan9146
@umufewzan9146 5 месяцев назад
ርእሱን አይቶ ደንግጦ የመጣ ኡፍፍፍ ተው ግን እነታ ልጆች 😢😢ፕራክ ሰላቻኝ ኤጭ በጣም ነው የዳነገጥኩት በቃ ለተማልካች ክብር ይኑራቹ🤨
@adan1376
@adan1376 5 месяцев назад
እኔየ ወላሂ 😢😢😢 አታስደግጡን በአላህ እደምንወዳችሁ እያወቃችሁ አታስደግጡን😢😢😢
@Kedijaahmmedi-zv4ep
@Kedijaahmmedi-zv4ep 5 месяцев назад
እኔስ ብትይ ወላሂ ሱብሀን አላህ አረ ተው ፕራንክ ይቅርባችሁ እፍፍፍይ ​@@adan1376
@Kalye-nf5lm
@Kalye-nf5lm 5 месяцев назад
Ene kelbe gff new yalew betam dengche neber
@መስከረምነኝባለማህተቧ
@መስከረምነኝባለማህተቧ 5 месяцев назад
እኒህ ጎደኛ አደሉም አባቴ ወድም ናቸው ዋው መታደል ነው እውነተኛ ጎደኛ ማግኝት ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያቆይላችሁ❤
@WeyinYenatea
@WeyinYenatea 5 месяцев назад
የኔ ባለ ማህተቦች መስቀላችሁ ሲያምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የጎደኝነት ጥግ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад
ሁሉም የጉዋደኛ ጥግ ናችው ! እሄ ጉዋደኛ ብቻ ብዬ አልናገርም ! ከወንድም . በላይ ናችው ዘመናችው ይባረክ .. ፈጣሪ ይጠብቃችው ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 5 месяцев назад
ወይኔ ብሩኬ ታድለህ ምርጥ እነዚህ ጓደኛ አይገልፃቸውም ወላሂ ማሻአሏህ. ግን ደግጨ ነበር😢😢😢እርእሱን አይቸ ደግጫለሁ😢😢
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 5 месяцев назад
የእውነት ጓደኛ ማለት እናንተ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጦች ናቸሁ
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 5 месяцев назад
እንፈልግ አለ ዊይናየ የመልካምነት ጥግ እንበደራለን አሉ የኔናቶች ጎበዞች አሏህ ይጠብቃችሁ
@ሀሚራሱፍያን
@ሀሚራሱፍያን 5 месяцев назад
መልከመነት መታደል ነው ኡፍፍፍፍፍ ምን ላርጋቹ አላህ ይጠብቃቹ ቡራዬ የምር ብዙ ነገር የሚያስተምር ነው ይሄ ሀሳብህ
@lc09o95
@lc09o95 5 месяцев назад
ዋው ማርክ ጠንካራ የስራሰው እኛ አንስራም ወይ አለ እኮ ዊና ሄሉ ኡፍ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ
@hyatssa9035
@hyatssa9035 5 месяцев назад
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት በጨለምህ ግዜ ከፈጣሪ በታች የጭንቅህ ትካፋይ ነዉ❤
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 5 месяцев назад
ትክክል❤❤
@tigilove-fl4ok
@tigilove-fl4ok 5 месяцев назад
የመዳም. ቅመሞች. ከጎንህ. ነን. የሚትሉ. በላይክ. አሳዩኝ ❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ 5 месяцев назад
❤❤እሺ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ 5 месяцев назад
እሺ
@tigitigi-y3s
@tigitigi-y3s 5 месяцев назад
እሺ ❤​@@SelamRU-vid-g8y
@tigilove-fl4ok
@tigilove-fl4ok 5 месяцев назад
እሺ. ማር ❤️❤️​@@SelamRU-vid-g8y
@hayatmko9818
@hayatmko9818 5 месяцев назад
ደስ ስትሉ አይለያችሁ ጓደኞች ሳይሆኑ ወድምና እህት ናቸው በእውነት እባዬ መጣ 😢😢😢😢 ደግነታችሁ ያስለቅሳል 😢😢😢😢
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 5 месяцев назад
ዋው እዚህ ቤት የጎደኝነት ጥግ ማርያምን ደስስስ ስትሉ ሠላማችሁ ይብዛ እምወዳችሁዬ❤❤❤❤
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 4 месяца назад
ምናባቱ እውነት ቢሆን እራሱ ይከፈላል ካተ አይበልጥም ወድማሽን!!!❤❤❤
@Rehima57
@Rehima57 5 месяцев назад
እስኪ የብሩክ ወዳጆች👍👍👍
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድየ❤❤
@Rehima57
@Rehima57 5 месяцев назад
እሽ ማማየ​@@SelamRU-vid-g8y
@hani8649
@hani8649 5 месяцев назад
ማነው እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የናፈቀው በዚህ ዘመን እውነተኛ ጓደኛን ማግኘት ከባድ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም❤❤❤❤😢😢😢
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢 ine
@gufh9364
@gufh9364 4 месяца назад
😢😢😢😢😢እዴለኛ የሆን ብቻ ነዉ የማገኝዉ😢😢😢
@HahaBabba
@HahaBabba 5 месяцев назад
ዋውው ጓደኛ ማለትእደናተ ነው ዊና አብረን እንታሰርለን የኔ የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ😢
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 5 месяцев назад
ደምሩኝ ውዶቸ🎉🎉🎉
@fatimaa9853
@fatimaa9853 5 месяцев назад
ወይኔ ዊና እኛን ሠርብራይዝ ሊያረግን ይሁንል ስል ወላህ እባየ መጣ ብሩኪ እድለኘ ነህ እኔ እዳተ ያሉ በተሰቦቸ ነበር ከአገር እያለሁ እድህ የሚወዱኘ አተግን እድለኘ ነህ እድህ ያለ ጎደኘ ስላሉህ ወንድም ናቸው ጎደኘ አደሉም
@DgdTgrd
@DgdTgrd 5 месяцев назад
ውይይይይይ ኃደኝነታችሁ ይለያል የእውነት እንደወንድም እንደ እህት በስመአብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤
@-vk6qz
@-vk6qz 5 месяцев назад
ሚስኪን ሚና እዉይይይ መልካሞች ናችሁ የምር ታድለህ ምርጥ ወንድሞች አሉህ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድየ
@Madiina-kc5ew
@Madiina-kc5ew 5 месяцев назад
ወይ ውይና አብረን እንታሰራለን በጣም ደስ የሚል ጓደኛ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 5 месяцев назад
ሂሉ ምሲኪን አሳዘነችኝ ማርያምን ኡፍፍፍ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@raheema2771
@raheema2771 5 месяцев назад
አልተቻልክም ቡርኪ የኔ ሚስኪኖች አሳዘኑኝ ደሞም አስቃችሁኛል ማመናቸው ስቀጥል።ሁላችሁንም ነውየምወዳችሁ ወላሂ ፋጣሪ ከክፊነገር ይጠብቃችሁ ውድ እህታችሁ እረሂማ ከዱባይ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 5 месяцев назад
መሸአላ ደስስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርልላችሁ
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 5 месяцев назад
ጓደኛ ማለት ዊናዬ ለእህትህ ያለፍቅር ለጓደኛ ያለህ ክብር የተለየነዉ !!!!!
@HahaBabba
@HahaBabba 5 месяцев назад
በጣም ደሞ ለህቱ የለው ፍቅር ይለያል
@hdhhsh4640
@hdhhsh4640 5 месяцев назад
ዊናዬ❤
@OmerHbashey-kw7zp
@OmerHbashey-kw7zp 5 месяцев назад
አቤት ብሩኬ የስራህን ማነው እደኔ እርእሱን አብቡ የደነገጠ❤😢
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@hayatMnsg
@hayatMnsg 2 месяца назад
እኔ😢
@AyinalemNigus
@AyinalemNigus 5 месяцев назад
በዚን ስዓት እንደዚ አይንት ጎደኛ ስለሉህ የምር እደልኝ ነህ ቡሩክ ፍቅርቹን አይቅይርወ በጣም ደስ የምተሉ ጎደኛሙች ነችሁ የኔ መርጦች ለዚ ነውኮ የምውዳችሁ ፍቅርቹ በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 5 месяцев назад
ማርክ ደሞ መኪና ልተስመጠበት ናበር አለለም ቤተኛው ሀገራችን ናው ይገኛል እንዴ. ለመናኛውም በርቱ
@Jkeesum
@Jkeesum 5 месяцев назад
የኔ ዉዶች የጓደኝነት ጥግ❤❤ ዛሬ የናት ልጅ ችግርን በማይረዳበት ሰአት እዲህ አይነት ጓደኛ ማግኘት መታደል ነዉኮ ብሩኬ አንተ የተመታህ ልጅ አስጨነቅካቸዉ😢
@فاطمةمحمد-س3ل6ن
@فاطمةمحمد-س3ل6ن 5 месяцев назад
እረ ትለያላችሁ የኔ ማሮች ❤❤ጎደኛ ማለት እንድህ ነው ዩና የሚባል ልጅ ውይ ሲያዝን ይለያል የኔ ወድም ፈጣሪ አይለያችሁ የኔ ወድሞችዋ❤❤❤❤❤ይሄ ቡታጀራ የሚባል ሃገር እኔንም ውሰዱኝ የምር እንደት ደስ እደምትሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 месяцев назад
ማነው እዳኔ እውነት ማስሎት ያዳናጋጣ😢😢❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 5 месяцев назад
ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉
@Zaren938
@Zaren938 5 месяцев назад
የምትቀልዱበትን ነገር እወቁ ሌላ ርእስ ጠፍቶ ነው እራስን ማጥፋት🤔
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад
😂😅😂አይ ብሩክ የሆንክ ምች እኮነህ እነሱግን የኅደኝነትጥግ በእናተ አየሁ ዉና ማርክ ሄሉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@HanaEsayas-u5r
@HanaEsayas-u5r 2 месяца назад
ማርክዬ የኔ ውድ (ብሩን ሲሰማ ቁጭ አለ እኮ) እናንተ መሀል ያለው ጓደኝነት እኮ ልዩ ነው የምር ከናንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው እወዳችኋለው❤️❤️❤️🙏🙏 ኑ ሩልኝ
@abuye-v6n
@abuye-v6n 5 месяцев назад
የጎዋዳንኘት ጥግ ዋዉ እንደዚ አይነት ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢ቂመሞች ምን ትልላችሁ ❤
@shetaantoun1392
@shetaantoun1392 5 месяцев назад
እውነተኛ ጓደኝነት ማለት ልክ እንደናንተ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከክፉ ብሩክ ደግሞ ሰርተሃል ጀግናለ 👍👍❤❤
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 5 месяцев назад
ዋው ጋደኛ ማለት ይኤነው በዚእ ዘመን የጠፉው ይኤነው ትልቅ ምሳሌዎች ጋደኝነት ከዚእ ተማሩ ፍቅር በደንብ አደነቃችኣለው በእውነት ቅንነታቺ ፍቅራቹ የብዛላቹ ትለያላቹ
@user-yu5of1kc9p
@user-yu5of1kc9p 4 месяца назад
ወይኔ ደስስስስስ ሲሉ ፈጣሪ ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ ዉናየ የሠዉ መጨረሻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 5 месяцев назад
ስለ እውነት የጎደኝነት ጥግ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@AhlamFentaw
@AhlamFentaw 5 месяцев назад
በጣም ነዉ የምታምሩት ማሻአላ ፍቅራችሁን አላህ የጨምርላችሁ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 5 месяцев назад
ውይ አሥደነገጥከኝኮ መግቢያውን አይቸ እደት እደደነገጥኩ ማነው እደኔ በመግቢያው የደነገጠ 👍👍
@merongm5989
@merongm5989 5 месяцев назад
የምር ኮ ነው ያስመሰልከው 😂አይ ብሩኬ ትችላለህ ይመችህ ግን ምስኪን ዊና አሳዘነኝ እስፍስፍ ነው ልክ እንደ እናት ሄሉ ማርክ በቃ የጓደኝነት ጥግ እናንተ ጋ ነው ያለው ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤
@Sehara-zu9lc
@Sehara-zu9lc 10 дней назад
ብሩኬ ደሞ ከሀይሜ ጋ ቶሎ ቶሎ ስራልን እንፈልጋቹሀለን አትጥፍብን እሺ ውዶችየ
@TekiyaAbdlla
@TekiyaAbdlla 4 месяца назад
የኔ ወድሞች 5መቶውሽ አስደነገጣቸው ማርክ ሄዶ ቁጭ አለ የኔ ምርጦች የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን ወላሂ እወዳችኋለሁ
@ማናለዬቱብ
@ማናለዬቱብ 5 месяцев назад
በስመአም ቡሩኬ አታስጨንቃቸው በማርያም እንደዚህ አይነት ጓደኛ ከየትም አይገኝ ማርያምን ፕራክ መሆኑን እያወቅሁ መጨነቄ ውይና በጣም ተጨነቀ ማርያምን ሲያሳዝኑ ፍቅራችሁን እግዚያብሔር ያብዛላችሁ ቡራ ❤❤❤❤❤
@zebibaimran2350
@zebibaimran2350 5 месяцев назад
.በጣም ትለያላችሁ የጓደኝነት ጥግ እናንተ ወንድም. ናችሁ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 5 месяцев назад
ዊና አንተን ያገባች ታድላለች😮❤❤❤ምስክን
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 месяцев назад
እናተ እኮ በጣም ነው የምትለዩት የኔ ምርጦች❤❤❤💚💚💜💜💞💖💖💞💞💞👌👌👌
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 5 месяцев назад
ወይኔ ወድሞቸ ስወዳችሁኮ ወላሂ ምርጦቸ የምር ሠው ናችእኮ እስከመጨረሻ ያርግ ላችሁ ዊናየ❤ማርክየ
@saddsgsfg-ql9fi
@saddsgsfg-ql9fi 5 месяцев назад
አቤት መታደል በዚህ ሰአት እደዚህ አይነት ጓደኛ የትም አይገኝ ስታስቀኑ እነዚህ ጓደኛ ሳይሆን ወንድም ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 5 месяцев назад
የዊና ልብ ልክ እንደ እናት. እስፍስፍ ነው❤❤🙏🙏🙏😁😁😁😁
@ايمنامام-غ4ح
@ايمنامام-غ4ح 5 месяцев назад
@eexx4513
@eexx4513 5 месяцев назад
እኔ በቅርብ ግዜ ነው እማቅአችሁ በጣም ደስ እምትሉ ጎደኛሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምናለሁ ሁሉ እደናተ ቢሆን ብየ ተመኜሁ
@ggjihgh9135
@ggjihgh9135 7 дней назад
ምርጥ ጓደኞች ናችሁ አይለያችሁ በርቱ ቁም ነገር ላይ ደረሱ ምርጦች
@hmhm6778
@hmhm6778 5 месяцев назад
ወላሂ ምንም ቃላት የለኝም ምርጥ ናችሁ አይለያችሁ ሂሉ ማርክ ዉይና ብሩኪ የጓጀኛ ጥግ❤❤❤❤ይመቻችሁ አቦ ኡፍ❤❤❤❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
የኔ ወንድሞች አስጨነካቸዉ አይ ይሄ ፕራክ የማያረገዉ የለም
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@fiker1816
@fiker1816 5 месяцев назад
ወይኔ በጣም ነዉ የደነገጡት የኔ ምስኪኖች ደስ አይሉም ፈጣሪ አይለያቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 5 месяцев назад
መታዴል ነው የነዚህን አይነት የጓደኛ ጥግ የዴረሱ ማገኝት የጓደኛ ምንነት የገባቸው ምርጥ ወንድሞች የምትሉ በላይክ👍
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውደየ❤
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 5 месяцев назад
ወይኔ ዊና ሥታሥቀና በአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደሞ እርዕሡ በጣም ነው ያስደነገጠኝ ማርክ 500 ሽ ሢሉት ቁጭ አለ ሚሥኪን ግን ሠርተን እንከፍላለን አሉ ወላሂ
@soomebaby83
@soomebaby83 5 месяцев назад
የጎደኝነት ጥግ ዊናየ ማረክ ሄሉ. ግን ቡረኬ. አታሥደግጣቸው. ምክንያቱም. በድንጋጤ. እንደዚህ በፍጥነት ሲመጡ አደጋ ቢገጥማቸው. ፀፀቱን አትችለውም ከባድ ይሆናል❤❤❤❤
@monashwarga8446
@monashwarga8446 5 месяцев назад
አንደኛ ነኝ የቡሩኬ ወዳጆች ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 5 месяцев назад
ፊት እውነት መስሎኝ ደነገጥኩ ሳይ ፕራንክ አይ በሉ ቤተስብ ላይክ ሸር እነዚህ መበረታታት ያለባቸው የእውነት ሰው ቅን ልብ ያላቸው ናቸው
@خديجهخديجه-ه6ث
@خديجهخديجه-ه6ث 5 месяцев назад
እናብርሽ የናፈቀ ወይኔ ናፈቁኝ በጣም አይመጡምዴ ሲጨቀኝነው ወዲህ የመጣሁት
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 месяцев назад
እኔ
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 5 месяцев назад
አታሽቃብጡ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ 5 месяцев назад
እኔም ናፍቀውኛል የእውነት
@ዬድንግልልጅ
@ዬድንግልልጅ 5 месяцев назад
😢😢አልመጡም 💔
@MomnaUtupia
@MomnaUtupia 5 месяцев назад
፦እኔም
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 4 месяца назад
ወይኔ የእነዝህን ልጆች ጎደኝነት እሰከመጨረሻው ያርግላቸው የምር ቃል ያጥረኛል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
ኡፍፍ ማርያምን ከልቡ ሰዉ ነዉ ዊና ብቻ ንግግሩ ይበቃል በጣም አስተዋይ ነዉ የግደኚነት ጥግ ነዉ ያየሁበት ዋዉ ብትታሰርም አብረን በሁሉም ነገር አለ እኮ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 5 месяцев назад
ከምረ ሁላችሁም ምረጥ ጎደኛ ሳትሆኑ ወንድም እና እህት ናችሁ ❤❤❤❤👉👉ሂሉ ግን በጣም ትለያለች አስተሳሰቧ 👌👌🌹🥀🌹🥀
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 5 месяцев назад
ወይኔ እርእሱን አይቼ ደነገጥሁ ብሩኬ ተጫወትህባቸው 😂😂😂😂 የኔ ውዶቼ አይዛቺሁ ❤❤❤❤ቻሉት ተግዲህ ❤❤❤
@ZaraZara-r4l
@ZaraZara-r4l 5 месяцев назад
ብሩኬ ደህናልጅ አልነበርክ እኛ እራሱ ደነገጥን😂😂😂😂😂😂
@sinidu6477
@sinidu6477 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ስለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ
😂😂😂😂
@sewnetሠዉነትይቱብ
@sewnetሠዉነትይቱብ 5 месяцев назад
😂😂😂በጣም
@Iwu2
@Iwu2 5 месяцев назад
አይይይ ማርክ ቁጭ አለ የኔ ሚሲኪን 😂😂😂 ለምንኘዉም በጣም ደሥ ትላላችሁ😅😅❤❤❤
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Месяц назад
ሥምርየ የኔቆጆ ያልተነገረላት ምርጥ ሴት❤❤❤❤ግን አለመሣቅሺ እኔ በሆን አያሥቺለኝም❤❤❤ብሩኬ ጎደኞቺህ ያላቸዉ ፍቅር ለሠዉ እዝነታቸዉ አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤❤❤
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 5 месяцев назад
ኤጭ ምናለ ባታሥደነግጡን እርዕሱን መጨረሻ ላይ ፕራንክ በሉት😢
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@EKRAMFEREJA-p7o
@EKRAMFEREJA-p7o 5 месяцев назад
ዋና የጓደኛ ጥግ ብሩኬ አታስጨንቃቸው ፍቅራቹ አላህ ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 месяцев назад
የፍቅ ጥጎች ውይ እደናተ ጓደኛ ለመያዝ እፈልግ ነበር ግን ጓደኛ አይወጣልኝም እናተን ሳይ ደግሞ በቅናት እሞታለሁ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 5 месяцев назад
ደምርኝ ውድ❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 месяцев назад
@@SelamRU-vid-g8y እሽ
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 5 месяцев назад
እውነተኛ ጓደኛ ማለት እናንተጋ ነውየውነት እኔ እንጃ ለናንተ ቃል አለው እኮ እንዴት አርጌ ልግለፃች የምር ቃል አለው ❤❤❤❤❤❤
@وجدانابراهيم-ف9ج
@وجدانابراهيم-ف9ج 3 месяца назад
ፈጣሪአይለያቺሁ እነዚህጓደኛሳይሁንውዲምናቸዉ ወላሂ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
Далее
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 529 тыс.
🛑ሄለን አዋረደችኝ😂
18:21
Просмотров 107 тыс.