Тёмный
No video :(

🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 188 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

instagram account ➡️www.instagram....
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
አባ ገብረ ኪዳን,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,axum tube / አክሱም ቲዩብ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,mahibere kidusan,memehir gmeskel,memehr tesfaye abera,orthodox tewahido,yeneta tube,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tube,በወንጌል አላፍርም,ባሕታዊ ገ/መስቀል ኃ/መስቀልnews eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@abenezardamie3254
@abenezardamie3254 Месяц назад
ይህን የምታነቡ ሰዎች ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад
አቦ የአንተም ሰላም ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Месяц назад
ኣሜን❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Месяц назад
አሜንአምን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Месяц назад
አሜንአሜን
@godloveme854
@godloveme854 Месяц назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@eyobmotivo6339
@eyobmotivo6339 Месяц назад
ታዲያ መንፈሳዊ ፊልም እየተሰራ የቤተክርስቲያን ልብስ ሳይለብሱ እንዴት ይሰራል ...ግብፆውያን እኳ በጣም ብዙ ፊልም እየሰሩ ነው ሀይማኖታቸውን ለማጉላት..እኛ በጣም ብዙ ገድላት ..የሚደንቁ አባቶች እያሉን እነሱን ለትውልድ ባለማሳወቃችን ..እንደ ተረት ተረት እየተላገጠብን ነው ..እነዚህን ሰዎችን ደግሞ ማበረታታት አለብን ..ገና አሁን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋዝጫ ተሪክ ለመስራት በጥሩ ሁኔታ እየተዘጋጁ ነው::ደግሞ እነዚህ ፊልሞች ሲሰሩ ከመንበረ ፓትርያርክ ፍቃድ አግኘተው ነው::ሰለዚህ አጉል እርስ በረሳችን ዱላ አየተወራወርን መልካም ነገርን አየሰጡ ያሉ ባለሙያዎችን አናሰናክላቸው !!
@ambaw1004
@ambaw1004 Месяц назад
የኔም ሀሳብ ልክ እንደዚሁ ያለ ነዉ ፤ በዚህ መልክ ይህንን ታሪክ ካላሳወቅን አንባቢ ትውልዳችን እየተመናመነ ወደ visuals አልያም ተንቀሳቃሽ ምስል ወዳጅነት እየተቀየረ ላለ ትዉልድ እንደዉም ለቤተክርስትያን ፈቃድን ጠይቆ መስራት ይሄ ፈርያ እግዚአብሔር እንዳላቸዉም ያሳብቃል ፤ ሁላችንም ልጆች ሆነን እስካሁንም ድረስ ያየነዉ ፊልም *Jesus* እነርሱ ባይሰሩልን እንዴት *visualize* ማድረግ ይቻለንነበር ፤ የሰዉ ልጅ አይደለም አንድ አባትን ይቅርና ጌታ እየሱስ ክርሥቶስን ሆኖ ሰርቶ የለ እንዴ ።
@romanzebene7656
@romanzebene7656 Месяц назад
ሰላም ዉድሜ ❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
እኔም አንዳንተ ነው የማስበው
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
ግብጻብያን በጣም ጎበዝ ስንት መከራ ያለፉ እና ጠንካራ አባቶች ያሏቸው ህዝበ ምዕመኑም ጎበዝ ነው
@Ketarek-mezagbt12.
@Ketarek-mezagbt12. Месяц назад
የውላችሁ አንድ ፊልም ሲሰራ ግዴታ የዛን ሰው ማንነት ለመግለጽ ሲባል የሚደረጉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ሀብታም ሰውን ለመግለጽ አንድ ሰው ሀብታም ለመባል የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይጠቀማሉ ስለዚህም እዚ ጋርም የሆነው እንደዚህ ነው የአቡነ ጴጥሮስን ፊልም እየሰሩ መቼም በጂንስ አያሰሩም አይደለ ስለዚህም እርሳቸውን ለመግለጽ አስኬማውን ማድረግ ግዴታ ነው ስለዚህ ልክ እንደ ኃጥያት አንየው ምናለበት መልካም ስራዎችን ሰርተን ብንመልሳቸው ደግሞ አንድ ነገር ልንገራችሁ በፊልም የጠፋውን ሰው በፊልም ነው መመለስ የምንችለው ስለዚህ እባካችሁን የእኛን ነገር ተውትና ቢያንስ አንድ ሰውን ካመጣ ትልቅ ስራ ነው አታጋኑት
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Месяц назад
እኔ እኮ የኛ ህዝብ ፈታ ያረገኛል። መናፍቃን የኦርቶዶክስን እቃ እየተገለገሉ ምን ብለን እናዉቃለን???? ቤዚህ film ተቆርቅቆሪ ምትመስሉ ይሄ የሰጣን ሀሳብ ነው።።
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 Месяц назад
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ይስጥልኝ ።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ መምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘራቸውን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@melsaandargeandarge
@melsaandargeandarge Месяц назад
ወንድማችን በርታ ለመምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
መልካም፡ መልእክት፡ ነው! የክርስትያኖች፡ ባሕሪ፡ መታገስ፤ አለመታበይ፤ አለመፍረድ፤ በጸሎት፡ መጠበቅ፤ ያጡትን፡ መርዳት!!!
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Месяц назад
በከተማና በገጠር ያሉት አቢያተ ክርስቲያናት ሲወዳደሩ በ እውነት በ አንድ ሲኖደስ ስር የሚተዳደሩ አይመስሉም ።
@libonatube
@libonatube Месяц назад
ልክ ነው ግን በቃ እኛ ለምን ሲኖዶስ ምናምን እንላለን እኛው ከተባበርን ከበቂ በላይ ማዶረግ እንችላለን ።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Месяц назад
ወንድማለም ያብስራ ምእመኑማ እንኳን ገጠር ውስጥ ለምትገኝ በ 100 ሽ ወች ለሚሰራትና በሚልዮኖች ዶላር አሰባስቦ አሜሪካ ውስጥ የገዳም ቦታ የገዛ ነው​ ግን ቤተክርስቲያን ሳታጣ ቢያንስ እንዲህ ያሉ ቤተክርስቲያኖች ን ቢመለከቱ ምን ነበር ?
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Месяц назад
😭😭😭😭😭💔
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
እኔ ያልገባኝ ነገር ሃይማኖት ለምን ወይም እንዴት ይታደሳል⁉️⁉️⁉️አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከክፉ መንፈስ ጠብቅልን🙏🙏🙏 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችንንም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ካሉ ከውጭ ካሉትም ክፉዎች እና ከውጭ ካሉትም ጠብቅልን ማን እንደሆኑ እና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የሚያደርጉትን አናውቅምና🙏🙏🙏
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Месяц назад
ኣሜን❤❤❤
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 Месяц назад
እግዛብሄርን ይስጥልኝ በጣም በጣም አስቱማሬ ትምእርት ነው በጣም በጣም መንፍስን የሚያዝናናነው እግዚአብሔር ይስጥልልን ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቸር ይግጠመን አገራችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z Месяц назад
ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚🙏
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu Месяц назад
ወንድማችን በርታ ለመምህራችቸን ቃለ ሂወት ያሰማን❤❤❤
@ሀበሽ
@ሀበሽ 24 дня назад
በእድሜ በፀጋ የጠብቅልን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@Ortodoxtube
@Ortodoxtube Месяц назад
አሜን ጤና እድሜ ይስጥልኝ
@FreweiniFreweini
@FreweiniFreweini Месяц назад
አረ በስመኣብ ስለ ስርዓተ ቅዳሴ ያስተማረው መምህር አረ ኣምላከ እስራኤል እንድዚ ዓይነት ዕንቁ ወጣቶች ኣብዛልን 🙏❤️❤️❤️❤️
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 Месяц назад
እግዚአብሔር እንዳዝ አይነት ማምህራንን ያብዛሌን
@TizitaNegalign
@TizitaNegalign Месяц назад
በጣም አስተዋይ ወጣት ነህ።
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ትክክልኛ፡ ትምህርት፡ ነው! ኢየሱስ፡ ሳውል፡ የሚያሳድደውን፡ ዓይኑን፡ ለ3ስት፡ ቀን፡ አሳውሮ፡ በካሕኑ፡ ሐናኒያ፡ አስተምሮት፡ ወደ፡ አሕዛብ፡ ላከው! ሌሎችን፡ መሳደብ፡ ኃጢያት!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤የአብስራ ወንድማችን ለአንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 Месяц назад
ታሪክ ለማስተላለፍ ነው , መልካም ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ሰውን ዝም ብለን degrade የምናረገው ነገር እግዚአብሔር የሚወደው አይመስለኝም.
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Месяц назад
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@user-bx7sv9iw1v
@user-bx7sv9iw1v Месяц назад
Amen. Amen. Amen 🙏🙏
@SariTilahun
@SariTilahun Месяц назад
ዱሮም አበሻ ስንባል መልካም ነገር አንወድም ፊልሙ ለአሁን ትውልድ አስፈላጊ ነው እንዳውም ማበረታት ነው ያለብን 😢😢😢😢
@AwetHaileyesus
@AwetHaileyesus Месяц назад
ሰላም ላንተ ይሁን ፣እባክህ ስለ ፀጉር ማጥቆር እና መስረጀም በመፅሐፍ ቅዱስ አብራራልኝ፣፣
@libonatube
@libonatube Месяц назад
ማጥቆር ሲባል ቀለም መቀባት ነው ?
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Месяц назад
እሱን ከምጠይቅ አታነብም መፅሐፉን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Месяц назад
እሱን ከምጠይቅ አታነብም መፅሐፉን
@babys7570
@babys7570 Месяц назад
​@@mesiyemekditube7240ቢጠይቅም ምን ሃጥያት አለው ካውቅህ ንገረው
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Месяц назад
እንደነዚህ አይነቶችን ያብዛልን
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 Месяц назад
አሜን ያብዛልን❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Месяц назад
መምራችንፀጋውን አግዝአቤሔር ይብዛልን በሕይወትበጤናይጤብቅልን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን
@Naf-f5p
@Naf-f5p Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 27 дней назад
Big respect my brother 🙏🙏 በዚህ ዘመን ማን መንፈሳዊ RU-vidr ale U are special brother God bless u
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi Месяц назад
እኔም ገርሞኘ ነበር እንኳን አቀረብክልን ወንድሜ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
የኔ ❤ውድ እህት ደምሬኝ
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Месяц назад
በእውነት በኛ በጎስቋላወቹ በኃጥያቶኞቹ ዘመን እኒህን መምህር የሰጠን እግዘአብሔር ይመስገን
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ተጠንቀቁ፡ መናፍቅ፡ እንዳይስቷችሁ! በስጋ፡ መጠንቀቅ፡ የሰው፡ ሀሳብ፡ ነው። ቅ፡ ጳውሎስ፡ አእምሮችሁ፡ በመንፈስ፡ ይታደስ! ልባችን፡ የመ፡ ቅዱስ፡ ማደሪያ፡ እኅዲሆን፡ ኢየሱስና፡ ሐዋርያት፡ ያስተማሩትን፡ ስንማርና፡ ስናነብ፡ በሰው፡ ሀሳብ፡ ሳይሆን፡ በቃሉ፡ እንታደሳለን።
@S-G.19
@S-G.19 Месяц назад
Gazetegna Negash Bedada eyastebabere neber lezech Betekerstian .
@user-zh2ic7xl3r
@user-zh2ic7xl3r Месяц назад
Emebete tetebekeh kere Heyewetehen zemenehen .yabise enwedehalen.Amen,Amen,Amen,
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Месяц назад
አሜን.ያብዛልን
@senayt1822
@senayt1822 Месяц назад
ኡፍ በስንቱ እንቃጠል አረ እናስተውል ፈራጅ ወቃሽ የሆንን ትውልድ ሆነን እና አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም በጭፈራና በዓለማዊ ልብስ እንዲሰሩት ፈለጋችሁ አረተው እንዋደድ ይሄ ሁሉ ፍቅር ስሌን ነው የቅድሱናን ፊልም ሲስሩ የግብፅ የኢትዮጵያ ምእመን እነሱን መስለው ነው ሚሰሩት እኛም ብዙ ተማርንበት እማናውቃቸው ቅዱሳንን አሳወቁን ተመስገን እና አታካብዱ ምን አጠፉ ሳስበው ግን ስራችን ሁሉ ግብዞች እንደፈሪሳውያን ነን
@aab401
@aab401 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ካላስቸገርኩህ ባለፈ በሰራኸዉ ቪድወ ላይ ስለ ንሰሀ አባት አገናኛቹሀለሁ ብለህ ነበር እኔ እፈልጋለሁ
@yalemworktessema8804
@yalemworktessema8804 Месяц назад
አሜን ያብዛልን
@mengisteyeheyis268
@mengisteyeheyis268 Месяц назад
ወንድሜ ሰመአቷ አርሴማ ትባረክክ ።
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m Месяц назад
ወንድሜ በርታ ለመምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@nat76
@nat76 Месяц назад
ስጀምር ለምንድነው ማታማትበው ወንድሜ ያው ምክንያት ካለክ ንገረን
@S-G.19
@S-G.19 Месяц назад
Enem teyake fetrobegn neber.
@makiabebe4211
@makiabebe4211 Месяц назад
ባለፈው ተናግርዋል እኔ የቤተክርስቲያን ሰው አይደለሁም እንዳንድ ሰዎች እየደወሉ ይጠይቁኛል እኔ እንደማናችሁም ነኝ መንፈሳዊ ነገር ላይ ልስራ ብዬ ነው የምሰራው ብሎል
@tsigetsige1204
@tsigetsige1204 Месяц назад
​@@makiabebe4211 ena mamtbu mnu nw chgeru ede
@biniyamkindie
@biniyamkindie Месяц назад
​@@makiabebe4211ስለዚህ ይህ ሰው ፔንጤ ሊሆን ነው እንዴ? እመቤታችን ከእርሱ ጋር ትሁን ትጠብቀው።
@Edneog9sr
@Edneog9sr Месяц назад
አሜን😢፫
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Месяц назад
ባለ ድግሪውና ባለ ማስተርሱ ቤተክርስቲያን እያመሳት ያለው የድሮ አምልኳ እና አገልግሎት ናፈቀኝ !!!
@abelb5604
@abelb5604 Месяц назад
እግዛብሄር የስጥኸ አንዳዳንዴ ሰአት ስለሌለኚ ያልሰማውትን ትምኸርት በትንንሺ እንድማርበት ስለምታደርግ አመሰግናለሁ❤
@KebebushEshetu-yj7on
@KebebushEshetu-yj7on Месяц назад
Amen Amen Amen
@user-zh2ic7xl3r
@user-zh2ic7xl3r Месяц назад
Amen ,Amen,Amen,(YABEZALEN,!!!!!!!!!!!!!!!............
@tsehay4102
@tsehay4102 Месяц назад
ስለፀበል እና ስለግልፀሎትያስተማረው በጣምነውደስየሚለው ፀጋውንያብዛለት።👏
@yemerdagneyelmnakenyatrak
@yemerdagneyelmnakenyatrak Месяц назад
Wendemachn egziabhr yebarkh kale hiwot yasemaln yagelgelot zemnkn yebarkew amen 🙏
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f Месяц назад
ወድማችን በርታልን ግን አታሳጥረው እረጅም እረጅም አድርገው በጉጉትነው የምጠብቅህ ወድማችን🎉🎉🎉🎉 በርታ
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m Месяц назад
አሜንያብዛልን
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አተ አድለን😢😢😢አቤቱ ጌታሆይ😢😢😢እንደኛ ሀጥያት እና በደል ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🤲🙏🕊ሎቱ ስባት😢😢😢😢😢የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ነው የሚባለው እንጂ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱት በጣም በዝተዋል😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ከሀሰተኛ አጥማቂያን አተ ሰውረን😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉ በእግዚአብሔር ስም በውሸት የመነገድ ግን ምን ያክል ድፍረት ቢኖራቸው ይሆን???😢😢😢
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Месяц назад
Yena wud wendma betam astemary program newu. Yemtakerbln Tebarek ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
የኔ ❤ውድ እህት ደምሬኝ
@user-pp3mg2cx5r
@user-pp3mg2cx5r Месяц назад
አባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም ፊልም ነው የስቅለትም ፊልም ፊልም ነው
@samrawitkassie8851
@samrawitkassie8851 Месяц назад
እውነቱን እንዺህ የሚነግረን ነው ያጣነው እድሜ ይስጥልን።
@user-gu1kr2nb2u
@user-gu1kr2nb2u Месяц назад
የክርስቶስ ሰምራ ቤተክርስቲያን ለምን እንደዚህ የተቸገሩት አዲሳባ ላይ የካህን ልብስ ሞልቶ ተርፎ እየቀያየሩ ይለብሳሉ በየደብራቱ ገጠር ያሉት እንደዚ ሲቸገሩ ዝም እሚባሉት ለምንድን ነው ወይስ ቤተክነቱ አያቃቸውም እኔ ቤተክርስቲያን የማቃት አንዲት ናት ስለዚህ ለሌላቸው ለምን
@kiduyosef8307
@kiduyosef8307 Месяц назад
ልቦነይስጠን አሜን
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Месяц назад
"አትፍረድ"
@User2535-n1m
@User2535-n1m Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ያብስራ በአቡነ ጴጥሮስ ላይ የተሰራው ፊልም እኔም ጥያቄ ተፈጥሮብኝ ነበር
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l Месяц назад
ውይ በጣም ትንሹ ብላቴና መምህሬ ያብዛልን
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 Месяц назад
ነጋሽ ሚድያ አሟልቷል የምያስፈልገዉን ከተዋህዶ ልጆች ጋር ሆነዉ የቤተክርስትያኑን❤❤❤
@SaraNono-rv4tp
@SaraNono-rv4tp Месяц назад
አሜንአሜንአሜን❤❤🙏🙏🙏
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g Месяц назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@selamawittewolde9232
@selamawittewolde9232 Месяц назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Месяц назад
ያብዛልን እናመሰግናለን
@EdenTigab
@EdenTigab Месяц назад
ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወላዲት አምላክ ሁሌም ከአንተጋርትሁን በርታልኘን❤❤❤❤❤❤
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Месяц назад
በቅዳሴ ስርአት በጣም መዳፈር በዝቷል ያስፈራል በእውነት
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m Месяц назад
በእውነት ቃለሂወት ያስማል
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
የመቶ ብር ካርዴ እንዴት ነው የማገኛት ብልጭ እያለች ትጠፋለች
@libonatube
@libonatube Месяц назад
አቁመሽ መሙላት ነው እህቴ ግን ቪዲዮ ቶሎ እንደተለቀቀ ነው ማየት ያለብሽ።
@user-ik3zh6ly9y
@user-ik3zh6ly9y Месяц назад
21:50...ምን አጠፉ?የእየሱስ ሰም መጥራ አጥያት ነው?
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад
እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል
@beetisisaybayecha2104
@beetisisaybayecha2104 Месяц назад
egziabher inde inante aynet memharonchin yabizalin
@sintaaddisu2871
@sintaaddisu2871 Месяц назад
ወንድሜ የናታችን የክርስቶስ ሰምራ ገዳም ብለህ የሰጠኸው የባንክ ቁጥር ከሙታንሳ ገዳም ጋር የኢትዮጵየ ንግድ ባንክ ቁጥሩ ጋር አንድ አይነት ነው የትኛው ነው ትክክል ?
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
የኔ ❤ውድ እህት ደምሬኝ
@HawiEthopia
@HawiEthopia Месяц назад
አንድ ገዳም እኮነው ልዪነት የለውም::
@selamgh3379
@selamgh3379 Месяц назад
kale hiwet yasemalna🙏🙏🙏
@monika-js2us
@monika-js2us Месяц назад
Enamsginalen le memirochachen kale hiwoten yasemalen ❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Месяц назад
Kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirehanZenebe
@BirehanZenebe Месяц назад
Labatachin kale hiwet yasemalen
@sarahabte507
@sarahabte507 Месяц назад
100 ግዜ ያብዛልን
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው በርታ
@EyobGebeyehu-1806
@EyobGebeyehu-1806 Месяц назад
amesegenalehu 1 card agegnechalehu
@wosenabezework3131
@wosenabezework3131 Месяц назад
ወንድሜ አዎ መነጋው እረኛ አጥተናል በጣም ወሰጤን ያደማኝን ነውየተናገርከው
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m Месяц назад
ልቦና ይስጣቸው
@EeXx-gi2bz
@EeXx-gi2bz Месяц назад
ያብ ስራ ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ
@genetbilo9808
@genetbilo9808 Месяц назад
wendimach Thank for all videos so good God bless you
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣክ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
የኔ ❤ውድ እህት ደምሬኝ
@MeleseNigusu
@MeleseNigusu Месяц назад
lebona tube ene betam new yemayeh gen tefteben neber ahun tolo tolo eyemeth new demo lecardu amesegenalehu betam nurelign
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
የኔ ❤ውድ እህት ደምሬኝ
@AwetHaileyesus
@AwetHaileyesus Месяц назад
ያብዛልኝ፣፣፣
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Месяц назад
memhrochachn kalehywet yasemaln ❤❤❤❤❤
@asmoronewoldemicel6300
@asmoronewoldemicel6300 Месяц назад
Amen
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Месяц назад
😢😢😢😢wey Ethiopia Egziabher ydresilish
@MeleseNigusu
@MeleseNigusu Месяц назад
yabzalen yewnet
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 Месяц назад
Selame yeabuye betame teru perogerame newu berita. 1000 gizeay like mederege behone like aderige neberi. ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ko3fe4pf8y
@user-ko3fe4pf8y Месяц назад
yabezalen
@user-zh2ic7xl3r
@user-zh2ic7xl3r Месяц назад
Telek temehrte new kante program yetemarkut Egtheyabehere yebarkek Emebete Tetebekeh abesi.(!!!!!🙏
@BabyPonyMinas
@BabyPonyMinas Месяц назад
የት የምትገኝ ቤ/ክ ነች...?
@mesfinhailu344
@mesfinhailu344 Месяц назад
እኚህ አባት አባ ወልደ ትንሣኤ ነበር የሚባሉት አሜሪካ ሳይሄዱ በፊት ደብረሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ እያሉም ነበርብዙ የሚሉት አሁን የተነሱ አይደለም እዚያ ሲሄዱ በግልጽ ሆነ እንጂ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Месяц назад
Noremal new ye filmu mn cheger alew ewantegna tarek new😍😍😍😍😍😍
@user-qb2xx7zh6b
@user-qb2xx7zh6b Месяц назад
ከመ ዳታን ወአቤሮን
@user-td8us6dv6j
@user-td8us6dv6j Месяц назад
ሰላም ላተይሁን ወድማችን ❤❤❤
@user-mx8nz5ox5p
@user-mx8nz5ox5p Месяц назад
እናመሰግናለን
@etyoEtyo-tq3kg
@etyoEtyo-tq3kg Месяц назад
ልቦና ዮቱብ ግን ወንድሜ በርታልኝ በጣም ያስተምራል የምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ግን ከልብሰ ተክኖ ውጪ ማለቴ የቤተክርስቲያን ነገሮች አንዴ የተሰጠነዉ ምክንያቱም ለምሳሌ በገና ወይም ከበሮ በቤተክርስቲያን ገብቶ ስላልተባረከ የአለም ዘፈን መዝፈኛ ይሁን ቢባል ይኆናል እንዴ ?በጭራሽ አይኆንም ምክንያቱም የሜሰጠዉ ድምፅ የእግዚአብሔር ነዉና መልክት እንኳ ለአለም አይሰጥም ለምን የተሰሩበትን የተሰየሙበትን ደምፅ ነዉ የሜያወጡት እና ወንድሜ ሁሉም የተሰየሙበትን አላማ ብናዉቅ ጥሩ ነዉ እላለዉ አመሰግናለዉ በርታልኝ 🙏
@abrahamras4441
@abrahamras4441 Месяц назад
Tiena yestelenge wendeme. Please I don't have ye neseha abate I live abord and there is no church at where I am so please I need ur help. Thank you
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w Месяц назад
🙏🙏🙏
Далее
Moto Trial vs Moto acrobática 🏁
00:29
Просмотров 2,1 млн
НЕДОВОЛЬНА УСЛУГОЙ #shorts
00:27
Просмотров 18 тыс.
Moto Trial vs Moto acrobática 🏁
00:29
Просмотров 2,1 млн