Тёмный

🛑መሲ በይፋ ይቅርታ ጠየቀች/ረምዚ ብሶበታል፣አረቦች ምን አደረጓቹ ተንከባከቧችሁ እንጂ፣በዚህ ልክ ያሳዝናል/Zad media 

ZAD Media 2 ( ዛድ ሚዲያ 2 )
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@VhzHnd
@VhzHnd День назад
እውነት ነው ሴት ልጅ ለ4 ነገር ትፈለጋለጋለች ግን ረሱላችን ምረጡ ያሉት ዲን ያላትን ነው አለዛ እጅህ አመድ አፋሽ ትሆናለህ ብለዋል ስለዚ በዱንያም በአኼራም ምትጠቅምህ ዲን ያላት ናት
@medinayimer9924
@medinayimer9924 День назад
ሰልፍ ይወጣ በኢቃም ጉዳይ የምትሉ ላይክ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 День назад
የምን ሰልፍ ነው። ጦርነት መክፈት ነው እንጂ
@medinayimer9924
@medinayimer9924 День назад
@@raheemaghfgg5748 መጀመሪያ ሰልፍተወቶነው ጦርነት🤔🤔
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 15 часов назад
yes💯
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ День назад
ማሻ አሏህ ከማል አምሮብሀል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ ማሻ አሏህ
@ሚፍየአላህባረያ
@ሚፍየአላህባረያ День назад
ቢስሚላ!!ማሻአላህ!!!በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ስለ እናት ያቀረበው ትልቅ ትምህርት አለው ከፈርድ ሰላት ውጭ በላጩ የእናት እና የአባት ይበልጣል ለዚህም ነው አላህ በሱረቱል ኒሳ አያ 36 ላይ የራሱን ሀቅ ከጠቀሰ በሗላ የወላጅን ሀቅ ያስከተለው፡፡ የወላጆቻችንን ሀቅ ለመወጣት አቅም ባይኖረን ዱአ እንድናደርግላቸው አላህ በሱረቱል ኢስራ አያ 24 ላይ አዞናል፡፡ አላህ የወላጆቻችንን ሀቅ እንድንወጣ ያድርገን፡፡ ከወላጆቻችን እርግማን አላህ ይጠብቀን ወላጆቻችንን የምንሸከምበት የሆነ አቅም እና ትግስት ይስጠን፡፡፡
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ День назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካት አላህ ፍልስጤሞችን ነጳ አዉጣቸዉ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb День назад
አሚንያረብልቤቢቆሰልምከአላህተሰፋአልቆረጥም🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@rukiya6481
@rukiya6481 День назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ሸይኽ ከማል ወንድም ቶፊቅ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ
@IDILMOHAMED-f3g
@IDILMOHAMED-f3g День назад
Msalh alh ytbqayu wadmte 😢❤❤❤
@ZamzamMuhammed-g6x
@ZamzamMuhammed-g6x День назад
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ የዘወትር ተከታታይ ነኝ ነገርግን ኮሜት አልፅፍም አሁን ስለአረቦች በሰራው ትንሽ ማለት ፈለኩ ሳኡዲ ላይ ያሉ ሀበሾችንና አረቦችን ሳነፃፅርልህ በሚገርም ሁኔታ አረቦች በጣም ታማኝ ናቸው ወላሂ ሱመ ወላሂ ሚስቶቻቸው ወደቤተሰቦቻቸው ሂደው አባውራው እቤት ከሰራተኛጋር ሳምንታት ወይም ወራት አብሮ እየኖረ ምንም ሳይደርስባት ስራዋን እየሰራች ያለምንም ሰቀቀን መዳሟ እክትመለስ በክብር ትቆያለች የኛወቹ ጋጠወጥ ደግሞ አንድ ሰው እባክህን እህቴን ተቀበልልኝ ስራሁኘነው እከምመለስ አማና ሲለው አማናውን ክዶ ኒቃቢስቷን ኒቃቧን ገፎ ግብግብ ይገጥማል ወላሂ ስንት ጉድ አለ የኛወቹ ዘላኖች ስርአት እሚባል ያልፈጠረባቸው ይሀንስል ጥቂት እሚባል አይደለም አብዛኛው ነው እዚህ ላይ እማስጠነቅቃቹህ እህቶቸ እራሳቹህን ጠብቁ ሀታለው ድነኛነው ብላቹህ እንዳትሸወዱ አሏህ ይጠብቃቹህ
@RukiaAhmed-s2w
@RukiaAhmed-s2w День назад
ማሻ አላህ ቶፊቅ አላህ ይጠብቅህ ወድም ቁራአን የልብ ብራሀን ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SdsssFddf
@SdsssFddf День назад
አሠላም አለይኩም መጀመሪያ ነኝ ኮመቶች ቀስ ብላችሁ እለሁ እዳረግጡኝ😂😂😂😂🙈🙈🙈
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ክክ አሺ
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
❤️ ❤️ ❤️ ❤️ Ok
@Rahma-z3j
@Rahma-z3j День назад
እሽ መረሀባ😅
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g День назад
😂😂😂😂😂😂ጉድ
@alfyia9642
@alfyia9642 День назад
😂😂😂😂😂 eshii
@jannam_ali
@jannam_ali День назад
የመሲ ይቅርታ መጠየቅ ደስ የሚል እና ለሌሎችም ምሳሌ ሚሆን ነው በቃ የሰው ልጅ ቁም ነገር ይዞ ሀሳቡን ሲወግን ጥሩ ነው
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u 23 часа назад
አሚን አሚን ያረብ ❤❤❤🎉🎉🎉
@woyay2095
@woyay2095 День назад
What about Jesus የሚል ድምፅ ከሆዴ ወጣ አላለም አቤት ቅጥፈት እረ ዉይ ዉሸት 😂😂😂
@habebaandres4996
@habebaandres4996 14 часов назад
ሱብሀን አላህ ወለሂ ልብ የምገርም አቀረር ነው ቶፍቅ ሀፍዘሁ አላህ
@Abubeker11
@Abubeker11 День назад
ማሻ አላህ ጁመአ መስለሀል
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 17 часов назад
ሙሥሊም ጠል የሆነ አረቦችን ሥም ለማጥፋት ነው በርታ ወድማችን አሥተማሪ ነው ሁሉም
@danyakadir5131
@danyakadir5131 17 часов назад
MashaAllah ❤❤❤❤🎉🎉🎉edemena tena yesetachu ❤❤❤ JZK Allah kenawn menged yemerak 😢 MashaAllah mseye yetemash sew neesheko ALLAMEDULELAH ❤❤🎉 JENET Keabat ena keenat eger ser new SO MASHAALLAH
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ 👍👍👍
@medinayimer9924
@medinayimer9924 День назад
ማሻ አላህ አምሮበሀል ይልመዲብህ ከማል
@ZizuAli-k9k
@ZizuAli-k9k День назад
ማሻ አላህ
@KamliaAwwal
@KamliaAwwal День назад
Masha Allah Allah. Yichemrachu
@KedijaEthi
@KedijaEthi 23 часа назад
ትክክል
@hanatoum4994
@hanatoum4994 22 часа назад
Mashalla you are right
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ዛሬ አምሮብሀል ማሻአሏህ
@rukiya6481
@rukiya6481 День назад
ለካ እኔ ብቻ አዴለሁም ወንዶች ፈተኑንኮ😂😂
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t День назад
ሆይ እሱ ላይ ሳይሆን ትኩርቱን እትምህራቱ ላይ እህቴ አደጋላይ እዳውድቄ
@rukiya6481
@rukiya6481 День назад
@@Eeeeeeeee-c8t የምን ትምህርት ነዉ ለምሴቶች ብቻ ይወቀሳሉ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb День назад
​@@Eeeeeeeee-c8tትክክል❤❤❤
@SamiraJamal-m5q
@SamiraJamal-m5q 22 часа назад
Sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam
@FozeAbanega
@FozeAbanega День назад
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤ç👍💯
@Husniya-f1c
@Husniya-f1c День назад
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ክበርልን
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p День назад
እኔ የምለው መጂልስ የት ሄዶነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ የኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ኢቃብ ውበታችንነው በሂቃብ ችን አንደራደርም አንገታችን ይቀላል ወላሂ የጉንችሬው አልበቃ ብሎ ጭራሽ አዲስ አበባ ላይ በጣም ያማል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ShaharaShahara-es2dk
@ShaharaShahara-es2dk День назад
ወአሌኮም አሰለመ
@qweqqweq6645
@qweqqweq6645 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሻአላህ❤❤❤❤
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ День назад
በለዉ የጴጤወች አምላክ ደሞ መስጂድነዉ እሚገለጰዉ😂😂😂
@ekramredwan4285
@ekramredwan4285 День назад
😂😂😂ጼንጤ ባይኖር በምን እንስቅ ነው😮
@FgGg-fv9bf
@FgGg-fv9bf День назад
ياسلام صوتو
@SEMIRAHUSSEN-sp3qx
@SEMIRAHUSSEN-sp3qx День назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ዛሬ አምሮብሀል
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ День назад
ኒቃብ ከለበሡ ሙሉ መልበስነዉ ይች እህታችን ግማሹ ማንነቷ ይታያል ለምን
@JittuAhmad-cz7zo
@JittuAhmad-cz7zo День назад
wl wr wb mashallah bayye sitti bareddera ija hammttura nuffhaffii kamu kenya
@FoziyaAbdu-gm9nn
@FoziyaAbdu-gm9nn 13 часов назад
Mashallah
@trytyrhu8331
@trytyrhu8331 День назад
😂😂😂😂😂😂😂wati abu jesas😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Rahma-z3j
@Rahma-z3j День назад
ዛሬ ላይ እሚያስቀናኝ ቢኖረ የቶፊቅ ሚስ በምትሆነው ልጂ ናት😊❤
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb День назад
ጉድእኮነው❤❤❤🎉🎉🎉
@Meka-m5k
@Meka-m5k День назад
ትክክክክክል የኔው ድ
@woyay2095
@woyay2095 День назад
ማሻአላህ
@ZeuinebZeuineb
@ZeuinebZeuineb День назад
ላ ሀቢቢ ሁሉም አደለም እኔ አያቴ ነች ያሣደገችኝ ወላሂ እንኩዋን ወንድ አቅፌ አጠገቤ ወንድ ቆሞ ካየች ለበቅ ይዛ የፓሊሥ ምርመራ ታካሂዳለች ማነው ምንሽ ነው ለምን አጠገብሽ ቆመ ኧረ ሥቱ ታዳ ወላሂ አሁን ላይ ሠውን ቀጥ ብየ አላይም ፍራቴ አያድርሥ
@Shis-i8w
@Shis-i8w 15 часов назад
Sah Winet bleshal
@taybat8805
@taybat8805 12 часов назад
ማሻአላህ ከማሉ ዛሬ ውበቱን ዴፋቶባሀል😂አንተን ና አኑ ይቱብን በዴብ ነው የምከታተላችሁ ፈታ ታዴርጉናላችሁ የኔ ወንድሞች በርቱ ሌሎቹኳ ሀሜ ነው ስራቼው እንዴ ሴት😂😂
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 14 часов назад
አረ ሁሉም አያት አያሞላቅቅም እኔ አያቴናት ያሳደገችን ኮስተር ብላ ነውጂ ያሳደገችኝ
@solA-87
@solA-87 7 часов назад
Selamawe self enwta
@SUSUbintSADIK
@SUSUbintSADIK День назад
What about Jesses 😅😅😅😅
@woyay2095
@woyay2095 День назад
እኔም ያሳቀኝ ፓረት 😂😂😂
@ToybaAli-uk3hl
@ToybaAli-uk3hl День назад
ማሻአላህህህህ
@MakkaAbdu
@MakkaAbdu День назад
❤❤😭😭😭🤲🤲💕
@solA-87
@solA-87 7 часов назад
Aka gar lemn atawerum
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p День назад
አወን ልጁ እኔ የምሰግደው ሱና ነው እናቴ ደግሞ ዋጁብ ነው የሚለው
@Meka-m5k
@Meka-m5k День назад
መሻ አላህ ዛሬ ሽክየ ሁነሀል
@rukiya6481
@rukiya6481 День назад
ተዉ ወንዶች ፏ እያላችሁ እየመጣችሁ አፈትኑን😂😂😂😂
@KhawlaKhouri
@KhawlaKhouri День назад
ክክክክክ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb День назад
ኩለመሠውይሪንፈናረየተባለውለዚህነውወድምሴትምካሜራሀራምነውደሞአትሳቂአያሰቅምእወነትሸነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MakidaAbdelaberiso
@MakidaAbdelaberiso День назад
Iamin tayalesh tadiya mitfatangi kahone lamin qur,an atqerim Muslim kahonsh
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 23 часа назад
@@MakidaAbdelaberiso ትክክል
@Jemila-p2n
@Jemila-p2n 17 часов назад
በስተርጂና መጃጃል መቅጠፍ
@JdDn-t1m
@JdDn-t1m День назад
በሀይማኖትአትግባሌላዉብጥብጥይበቃን
@SheenaBh
@SheenaBh 19 часов назад
Rosy best best best best best best🎉😂😂😂😂😅
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g День назад
👍👍👍👍👍👍👍
@ዜድዩቱብ-ኈ4ዠ
@ዜድዩቱብ-ኈ4ዠ День назад
👍👍👍👍
@bahradinfaruk8703
@bahradinfaruk8703 День назад
🎉🎉🎉🎉
@روضة-س9غ
@روضة-س9غ День назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Trtghv
@Trtghv День назад
አላምአለይኩምወንድሜማሻአላህአላህአክበር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Zeynebidris-xn5uv
@Zeynebidris-xn5uv 11 часов назад
በቃ አየላውቅም መጥቻለሁ አለ ጎበዙ ከፋሪ😂
@ዘኪያYouTube
@ዘኪያYouTube День назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MaraymKonjo
@MaraymKonjo День назад
😂
@አፋርየሉሲአገር
@አፋርየሉሲአገር День назад
❤❤❤❤❤
@Uae-d1k
@Uae-d1k День назад
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta День назад
እሰይ እልልልል 👎👎👎👎👎👎👎
@zurettube638
@zurettube638 День назад
ለሠውየው እኳ እራሡ ጥያቄ ነው የሡሥ ምንድን ነው እያለ ያለው
@ሀዩኒTUBE-q3j
@ሀዩኒTUBE-q3j 11 часов назад
ወላሂ አያት ጋር ያደገ ሁሉም አንድ አደለም እንደ አጋጣሚ ሀተገጣጥሞ ነው እንጂ
@HawiMamud-tu9cu
@HawiMamud-tu9cu День назад
😂😂🎉
@Uae-d1k
@Uae-d1k День назад
😂😂😂😂😂😂
@solA-87
@solA-87 7 часов назад
Lemuslim setoch memot weym megdel
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta День назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ День назад
ቀድመሽ ኒቀቢሽ በደብ እሰሪ ለሙስልም ስቶቹ ከመከረከረሽ ረስሽ ሰብሲቢ አይኖወ እደ እበቢ ይወገል ወዶቹ ኑ እዝ ነኝ እየለሽ ነዉ
@ZamzamMuhammed-g6x
@ZamzamMuhammed-g6x День назад
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ የዘወትር ተከታታይ ነኝ ነገርግን ኮሜት አልፅፍም አሁን ስለአረቦች በሰራው ትንሽ ማለት ፈለኩ ሳኡዲ ላይ ያሉ ሀበሾችንና አረቦችን ሳነፃፅርልህ በሚገርም ሁኔታ አረቦች በጣም ታማኝ ናቸው ወላሂ ሱመ ወላሂ ሚስቶቻቸው ወደቤተሰቦቻቸው ሂደው አባውራው እቤት ከሰራተኛጋር ሳምንታት ወይም ወራት አብሮ እየኖረ ምንም ሳይደርስባት ስራዋን እየሰራች ያለምንም ሰቀቀን መዳሟ እክትመለስ በክብር ትቆያለች የኛወቹ ጋጠወጥ ደግሞ አንድ ሰው እባክህን እህቴን ተቀበልልኝ ስራሁኘነው እከምመለስ አማና ሲለው አማናውን ክዶ ኒቃቢስቷን ኒቃቧን ገፎ ግብግብ ይገጥማል ወላሂ ስንት ጉድ አለ የኛወቹ ዘላኖች ስርአት እሚባል ያልፈጠረባቸው ይሀንስል ጥቂት እሚባል አይደለም አብዛኛው ነው እዚህ ላይ እማስጠነቅቃቹህ እህቶቸ እራሳቹህን ጠብቁ ሀታለው ድነኛነው ብላቹህ እንዳትሸወዱ አሏህ ይጠብቃቹህ
@SameeraSammeera
@SameeraSammeera 13 часов назад
👍👍👍👍👍👍
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 969 тыс.