Тёмный

🛑ምነው ፕራንክ በቀረብኝ ሚስጥር ወጣ አልተረፍንም ሱመያ ፍታኝ አለችኝ 

SBA Babba
Подписаться 362 тыс.
Просмотров 140 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@SBABabba
@SBABabba 2 года назад
እንደ ጉዋደኛዬ አርገኝ ከ እንዲ አይነት ሴት ተጠንቀቁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YXFrTKCTNhI.html
@tube1601
@tube1601 2 года назад
ሰኢድ በአላህ ሼር አድርግልኝ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад
🌹
@sumaayasayidii5802
@sumaayasayidii5802 2 года назад
Sadoo
@ኡሙሀፊዘት
@ኡሙሀፊዘት 2 года назад
ሱመያን አምጣልኝ እንዴት ናት አላመመታም ወይ በንዴት የኔ ውድ እህት ወላሂ እኔ ትንሽ ከተናድድኩኝና ከተበሣጨሁኝ ያመኛል
@mulu5
@mulu5 2 года назад
ተገኘች ሱመያ
@oneday9545
@oneday9545 2 года назад
በረመዳን ሰው ወደ ኢባዳ ይገባል እንዲህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም ወንዶች ግን እወቁ አግቡ ስንል ካንገት በላይ ነው 🙄
@ተሰፋአንቁርጥ
@ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад
ክክክክ ካገት በላይ ነው አላልሸም
@oneday9545
@oneday9545 2 года назад
@@ተሰፋአንቁርጥ 😂🙈
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 года назад
ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ በሉ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ወዶቼ ☑️
@ፈትየከመል
@ፈትየከመል 2 года назад
አሚንንን
@zenetzuzu4238
@zenetzuzu4238 2 года назад
አሚን ❤️❤️
@ሀያትm
@ሀያትm 2 года назад
አሚን
@AaAa-lc9uy
@AaAa-lc9uy 2 года назад
አሚንንንንንንን
@zzz4806
@zzz4806 2 года назад
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 2 года назад
እኛ ሴቶች እኮ ባፋችን ብቻ ነው እምንፈቅዴው እንጅ በውስጣችን አንፈቅድም መቼም እኛ ሴቶች መቅዴርዴር
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ማሬ ሰብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mimitube80
@mimitube80 2 года назад
ههههههه
@ተሰፋአንቁርጥ
@ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад
እነሡ ደሞ ከልብ ነው የሚያዳምጡት
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
በሱመያ ላይ ሌላ ሚስት አይገባህም ሰይድ እሷ ሙሉ ሠው ነች ወላሂ አንከባክባት እኔ እርጉዝ ስለሆንኩ አንቺን ይፍታሽ 😂😂
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 года назад
ወይኔ ጉደ ግን እውነት እኮ ነው የሚመስለው ሆ ወይኔ ጡራችሁ ስታሳዝን ሱመያ ሀራም አለይኩም የአመቱ ፕራክ ምርጥ ፕራክ
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 2 года назад
ወላሂ እኔ አልውድም የውሸትም ቢሆን
@EmuArfat
@EmuArfat 2 года назад
ክክክ ዘመድ ነች ተይ 🤣🤣🤣 ደግሞ ላፏ አግባ ብትልም እውነቱን ስታቅ ያው ኡኡ ለቅሶ ነው 🚶🚶🚶🚶
@ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ
እሙ ጠፋሽሳ በሰላምነዉ ወዴ
@መሬምዩቱብ-ኰ8ቨ
@መሬምዩቱብ-ኰ8ቨ 2 года назад
ኡሙየሰላምነሺ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉ👍👍👍
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሽር አድርጊልኝ እህት
@mabatube677
@mabatube677 2 года назад
ዘማድ ክክክክ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 2 года назад
صل الله اليه وسلم
@rosesalouse4277
@rosesalouse4277 2 года назад
እርግጠኛ ነህ መሐመድ እራሱ ሁለት ነዉ ያለሁ
@ኡምኒያ
@ኡምኒያ 2 года назад
صلى الله عليه وسلم
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@zabibhesheu6569
@zabibhesheu6569 2 года назад
ሱለላሁ አለሂ ወስለም
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
አይ ሰይድ አሳከኝ እኔን የሚመስል ዘመደ ነው አላልክም 😂😂😂😂😂😂
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ማሬዋ ደምሪኝ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 2 года назад
ክክክ
@ያረብቤተሰቦቼንጠብቅልኝ
😂😂😂😂😂
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 года назад
በአንድፊቱ መንታ ወንድሜ ነው ቢል አይሻለውም ነበር ወይኔ እናቴ ሆደ ቆሰለ በሳቅ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@hawabintbaba6809
@hawabintbaba6809 2 года назад
አሚን ያርብ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉ👍👍👍
@AaAa-lc9uy
@AaAa-lc9uy 2 года назад
አሚንንንንንን
@ዘይነብቢንትአሊ-ኀ3ከ
አሚን ያረብ
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 года назад
@@ዘይነብቢንትአሊ-ኀ3ከ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад
ወላሂ ሱማያ ምርጥ ሴት ናት ልጅቷን ልማታም አላለች እርጉዝ ነኝ ስትላትም እሺ. ነው ያለችው እኔ እንዳንተ ጨካኝ አይደለሁ አለች አላህ ይጨምርልሽ
@usratube4895
@usratube4895 2 года назад
አይ የኛ ሴቶች ነገር ትምህርት ነው ተማሩበት ሳይገባን አግቡ እያልን እቀባጠርን የገቡ ግዜ ኡኡኡኡኡኡ የሚገርም ፕራክ ነው።
@ያረብቤተሰቦቼንጠብቅልኝ
ትክክል ወላሂ🙄😂😂😂😂
@እተኢላህልብ
@እተኢላህልብ 2 года назад
የሠይድማግባትትክክልቢሆንሶመያበትክክልአበደች።ግንሠይድአልሀምዱሊላበብራክአያትአይሤቶችበያገባስምንችግርአለውአግባብለሽ።እስከ።4ማግባትመብቱነውአላህፈቅዷል
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንደማመር ቤተመቡችይ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
@@እተኢላህልብ እንደማመር ዉዱችይ በቅንነት
@fafibintseid4601
@fafibintseid4601 2 года назад
*አደራ ሠይዶዬ በሱሜ ላይማ ጨክነህ ሁለተኛ እንዳታገባ በአሏህ ወሏሂ አመት ሷኑ በደንብ ያዛት አንተ በጣም ጡሩ ሠው ነህ ማሻ አሏህ በተረፈ አሏህ ይጠብቃችሁ*
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
ኧረ በአላህ አይባልም
@fafibintseid4601
@fafibintseid4601 2 года назад
@@fatumaabdallah2039 እሽ ማማዬ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
@@fafibintseid4601 🌹
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh 2 года назад
አህቶች አላህ ይጠብቅችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች ደማሩኝ በቅነንት ኑኑ
@አበባመብሬ
@አበባመብሬ 2 года назад
ትክክል እዳታገባባት እንደት እንደምትወድህ በፈጣሪ ማንም ሴት ባሏእንዳገባ አይፈልግም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ልደምርሽ ማሬ
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 года назад
@@HtymiTuba5335 ነይእህቴ
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 2 года назад
ቆይ ግን ይቺ ልጅ አቅሏ ብትስትስ ፀፀቱን ትቹልታላችሁ እናሊላሂ ወእነእለይሂ እራጅኡን በረመዳኑ አላህን አፈሩም
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@mh1tube246
@mh1tube246 2 года назад
ያበደ ነዉ አበሣ ሡማያ ሠያዉ ሡሚ ትበቃሀለች የምን ሁለተኛ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mh1tube246
@mh1tube246 2 года назад
@@hayutube3193 እሺ
@Halimatube59
@Halimatube59 2 года назад
ኧረ ተው በትዳር ላይ ፕራንክ ይቅርባችሁ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ 😃😃😃
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉ👍👍👍
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 года назад
አረ ጉድ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
ክክክክክክክ
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh 2 года назад
አህቶች ደማሩኝ
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን
አለህ ሂደያ ይስጠን
@umushudass6865
@umushudass6865 2 года назад
ይቺ ነገር አላማረኝም ሁልጊዜም ስለ ምስት ሁልጊዜ ታወራለክ ምንነገር ያሰብከው ነገር አለ 🙄
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 года назад
ምን አይነት ብሃል ነው ውይ ሱመያ የኔ ማር እንዲያው ምን ላርግሺ እንዴ ባልሺን ለማንም እንዳትሰጭ ስወድሺ❤️😘
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 2 года назад
የሡመያ ደጋፊወች ላይክ
@yebelebe-re9uf6vs6q
@yebelebe-re9uf6vs6q 2 года назад
የእውነት እውነት ነው የመሠለኝ ስወዳቹ ፈጣሪ ልጃቹ ያሳድግላቹ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
ክክክክክ ማንም ሴት ቢሆን ካንገት በላይ ነው አግባ እምንለው እንጂ እኔም አለቀው ሆሆሆ በትዳር አትቀልዱ ሰዎች ከባድ ነው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
አረ ሰኢዶ አሳከኝ 😆😆😆😆😁😁 ዘመዴ ነዉ እኔን ነዉ ሚመስለዉ አላለም አዎን አግባ እኔም ፈቅጄልሃለሁኝ
@mulu5
@mulu5 2 года назад
ተገኘች ተገኘች ሱመያ የአንች ፕራንክ አስቸግሮ ነበር ጎበዝ ሰኢድ
@mulu5
@mulu5 2 года назад
ሰኢድ ወንድሜ እስኪ ተባበረኝ ዩቱብ ክፈትልኝ ወንድሜ ስዴት ደከመኝ እስኪ ሀገሬ ልግባ
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
😂😂😂😂ዋሰይዶ እኛ በባልችን ቀልድ አናቅም ሱመያዬ ጀግናነሽ እኔን የሚመስል ዘመድ ይመስላል በይ😂😂😂😂👌👌
@DohaDoha-qn3lh
@DohaDoha-qn3lh 2 года назад
ኡፍፍ ሱመየዬ ገና አራስና ኦፕራሲዮን ናት ሰይዶ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባቹህ ሰው በድንገጤ የሚሆነውን አየውቅምና ሰይጣን ሊጠገው ይችላል የህትነት ምክሬነው
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
ኡኡኡኡ ከባድ ነው እኔ ብሆን ከሱ መላጣህ ላይ ነበር ፎቶውን የምከሰክሰው ሃሃሃሃሃሃ 😄😄😄😄😄😃😃
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 года назад
ክክክክ
@ኡሙሀፊዘት
@ኡሙሀፊዘት 2 года назад
ክክክክክ
@hinduhabeshawit4231
@hinduhabeshawit4231 2 года назад
🤣🤣
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 года назад
ክክክክ እረ ልገሊ ነው😁
@tube-xk5xh
@tube-xk5xh 2 года назад
ወዬው በሳቅ
@mimiyoutube6796
@mimiyoutube6796 2 года назад
ሁለተኛ አግባ የሚባል ቃል ካፍሽ እንዳይወጣ ባልን መጋራት በጣም ከባድ ነው
@gazaalitube
@gazaalitube 2 года назад
በጣም የሚገርም ፕሮንክ 😁
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ 2 года назад
ወየው ሱምያ በይ የማታደርጊውን ነገር ካለዛሬ ቀጤጥለሺ አግባ እዳትይው ሆሆ ተጨረጨርሺኮ
@DohaDoha-qn3lh
@DohaDoha-qn3lh 2 года назад
ሱመየ ምርጥ ሚስት ነሽ ትግስትሽ ማሻአላህ በአይንሽ እስከምታይ ድረስ ታገስሽ
@seadatube6699
@seadatube6699 2 года назад
ኧረ ሠያው ሠራህላት 😂😂 ግን የእውነት አግባ ብትልሁ ሁለተኛ ሚሥት ታገባለህ ። ሚስኪን ሡመያ ሠራችሁላት የኔውድ ቻል አድርጊው በፕራኩ ባህሪ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ክክክ
@ራህማኢቶብ
@ራህማኢቶብ 2 года назад
ኧረ አላህ ፍሩ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ረህማየ ሰብ አድርጊኝ
@ራህማኢቶብ
@ራህማኢቶብ 2 года назад
@@HtymiTuba5335 እሽ
@ራህማኢቶብ
@ራህማኢቶብ 2 года назад
@@HtymiTuba5335 እሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
የተረዳሁት ነገር ቢኖር. ገንዘብ. አቅጣቻ እንደሚያስት ነው
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 года назад
አግባ ማለት አሁን ነው ወይኔ ሱመያ ክክክክ
@የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
እንደ ዛሬ ሱሙያ አስቃኝ አታውቅም ጎበዝ ከስክሽው ወይኔ እናቴ እፉ እንዴ እንደሳኩኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃ሱሙያ ጎበዝ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ልደምርሽ ዉዴ
@የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
@@HtymiTuba5335 እሺ ማማዬ እኔ አደርግሻለሁ እኔ ግን የለኝም 💚💛💔👌
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 года назад
ወይኔ አሳዘነችኝ አፍዋ ነው እንጂ እንድታገባባት በጭራሽ አትፋልግም
@mestawetkbebe4494
@mestawetkbebe4494 2 года назад
ወይኔ ሱመያ በሳቅ ገደልሽኝ 🤣🤣🤣🤣
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 года назад
የዛሬው ፕራንክ ነበር ዋን ብዬዋለው እኔ ግን ብሆን በጥፉ ነበር ማጠናግርህ ሱማያ ለሴት ያላት ክብር ሳላደንቃት አላልፉም
@tube5125
@tube5125 2 года назад
ክክክክክክክክ ወየው በሳቅ ሞትኩኝእኔ እርጉዝነኝ አችነው የሚፈታሽ ብላት እርፍ
@tube5125
@tube5125 2 года назад
ወይኔ ሱምያ ለካ አግባ ስትይ የነበረው ካገት መላይነው ተገኝተሻል ዛሬ
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 2 года назад
በለው 3ኛ የአለም ጦርነት ማለት ይሄነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሱመያ ፑቲን ይቀናብሻል
@umunebill6595
@umunebill6595 2 года назад
የምር ተመቼኝ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
@@umunebill6595 ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
ወይ አንተ ይበልህ እንደዚ prank አትስራ ለሴት ልጅ ጥሩ አይደለም አሳዘነችኝ ከአሁን በሃላ በጣም ነው የምትወድህ እውነትነው የሚመስላት አይዞሽ የኔናት
@hayahtad1597
@hayahtad1597 2 года назад
እውነትም የአመቱ ምርጥ ፕራክ ሰኢዶ ተልክሰከሰ ኡኡኡኡኡኡኡ
@whitski2715
@whitski2715 2 года назад
ክክክ
@ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
ክክክክ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ ወዮ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ😍😍💜😍😁😂
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@ዜድነኝየባባሁሴንልጂ ደሜሩን
@መሀመድአልአሩሲ
@መሀመድአልአሩሲ 2 года назад
ዛሬ ተሰራላት ሱመያ
@አቡአማርቲዩብ-ፈ5ጠ
@አቡአማርቲዩብ-ፈ5ጠ 2 года назад
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ 😂😂😂ሡመያ ቻይው😂
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
ክክክክክክክ እንኳን እሶ እኔም ደነገጥኩ ግን ምንሁኘ ነው ውዶች ፕራንክ ነው እየተባልን የምንደነግጠው የምናለቅሰው ነገር አይገርማቹሁም
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 года назад
ሰይዶ እንዳትሞክረ ክክክክክ እኔ ወላሂ ለቀልድ እራሱ ባሌን አግባ አልልም ይነዝረኛል ሴቶች አትቅበጡ ባልሽ አገባማለት ለዘላለም በሽተኛ ሆንሽ ማለት ነው ካንሰር በሉት ወላሂ ያማል አትቀልዱ በባላችሁ
@affeoromoo1790
@affeoromoo1790 2 года назад
😍😍😍😍😍😍
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 2 года назад
ይነዝረኛል አላላችም ወይኔ 😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
@@zuzubintebaba1954 እና እኔም ይደነዝዘኛል አችስ አውቀሺ ነው😂😂😂😂😂
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ 2 года назад
ሱምያ የውሽት ነው አግባ እምትይው ተፈተንሽ
@yehiwetmenayalebeshmedia6623
@yehiwetmenayalebeshmedia6623 2 года назад
ሱሚያ አድንቄሻለሁ ወንዶች ስለማይታመኑ ጀግና ነሽ
@ፋፊነኝየመርሣዋያባየቅምጥ
ውይ እኔ ብሆን አኔቄ ይነቁኝ ነበር የምለው ሠመያ ጎበዝናት እራሧን ነበርእምነጫት ወይም እነጫለሁ እጂ በባሌ ቀልድየለም ኧሯ
@Ahmed22
@Ahmed22 2 года назад
١٧- رمضان. اللهّم اشملنا بعفوك ومغفرتك واجعلنا ممّن نظرت لهم فغفرت لهم و رضيت عنهم
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 2 года назад
ወዬው ተባከሱ ሱሚ እነቂያት ያበደ ፕራክ ክክክ እኔ ለራሱ ፈርቼ ልታቃት ነው ብዬ ግን ይቅርባችሁ ፕራክ ውዶች
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 2 года назад
የኔ እናት ሱማያ እኔ በሴት አልጨክንም አለች አላህ ይጠብቅሽ ሱማያየ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
እኔ ግን የእውነት ታሪክ ልገራችሁ እኔ ሳኡዲ ነበርኩ ከባሌ ጋር አርግዤ አገር ገባሁ ልወልድ በ4 ወሬ ገባሁ ባሌ በ9 ወሬ መጣ ኢጃዛ ለመውለጃየ የሚሆነውን ነገር ሁሉ ይዞ ዛሬ መጥቶ ነገ ወለድኩ ወልጄየ አራስ እናቴ ቤት ተኝቸ ጓደኛየ ከሳኡዲ ደውላ እኔ እዛው እያለሁ ደብቆ አግብቶ ቀድማኝ እደወለች ነገረችኝ እንደምንም ብየ አራሴን ጨርሸ ሳብድበት ወላሂ እዛው ፈታኝ የ40 ቀን አራስ ሆኘ አብሬው ብዙ ክፍው ቀኖችን አሳልፌ የ6 አመት ትዳሬ ነበር የምወደው ባሌ የልጄየ አናት በቅናት ቅጥል አርጎ ፈቶኝ ሄደ እኔም ይኸው አለሁ አግብቸ ሁለት ወለድኩ ሂይወት ይቀጥላል
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
@@hayatyoutube7172 አረኩሽ ሀያቴ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
@@aminamohammed3808 አመስግናለሁ እህት
@nunukemal7349
@nunukemal7349 2 года назад
ዋው ምርጥ ነው ሱመያ ሀብበት ብድር መላሽ ያርግሽ
@zehramahemmdehussin7207
@zehramahemmdehussin7207 2 года назад
ክክክክ ሰይድ ተልከሰከሰ እሚልኮ አይጠፋም
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
አይማኖታቹ ይፈቅድ የለ እዴ አሜን ብለሽ መቀበል ነው እጂጂጂ
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 года назад
አድሷ ልጅ በጣም ትችለለች 👍👍 አሪፍ ፕራንክ ነዉ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 года назад
ሀራም በርመዳን ቀን ግን ሱመያ ይቅርብሽ አግባ የምትይውን
@bdos6199
@bdos6199 2 года назад
ወዶች የሚገላቱበትን ቀን አሏህ ቅርብ ያድገው ድርቅ ያርግህና አደረካት
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
አላህ ይቅር ይበልሺ። መልካም መናገር ካልታዴልን ዝም እንበል እባካችሁ።
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ሚኒቱነሺ ልቦና ይስጥሺ ሆሆሆ
@mamamaa9740
@mamamaa9740 2 года назад
ሠይዶ ፕራኩ ጉደኛ ነው ነገር ግን ሡመያ ጥያቄ አለኝ አግባ የምትይው ለምድን ነው????ሠይዶ ሡመያ ቆጆልጅ ናት ምን የጎደለህ አለ አገባለሁ ምናምን የምትለው አር ወዶቺ አንድ ሚሰታቺሁን ውደዱ አፍቅሩ
@tube-zk2lc
@tube-zk2lc 2 года назад
ሠይድ ተልከሰከሰ ደስ ስትሉ ክክክበሳቅ
@sojoosojoogoj2477
@sojoosojoogoj2477 2 года назад
አይሰይዶ የሰቶች ምላስ መከራነው ብታገባ ጀሀነብ የው እምትሆንብህ ተጠቀቅ
@sojoosojoogoj2477
@sojoosojoogoj2477 2 года назад
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 года назад
ምርጥ ፕራክ ሰሙያ ብድር ክፈይ የምር
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@zuzuyasin5283
@zuzuyasin5283 2 года назад
ሱመያ ግን አስተዋይ ሴት ናት ወላሂ
@ammylife9831
@ammylife9831 2 года назад
ሀሳቡ አለህተጠንቀቂማግባት ፈልጓል
@لبابة-س4ف
@لبابة-س4ف День назад
@Sabit33
@Sabit33 2 года назад
ወይኔ ሱምያ አሳዘነችኝ እፎይ ፕራንክ መሆኖን እያወኩኝ. ልቤ መታ ፎቶ ሸብ መሆኑን ማሳየት ነበርብህ ስታሰራ አሁን እምነት ላይኑራች ይችላል
@hayattube5113
@hayattube5113 2 года назад
ሡመእያ የኔ ውድ ሽ አመት ኑሬልኝ የሤት ጀግና ነሽ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 года назад
ሰብስክራይብ እርጊኚ
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 2 года назад
ሰይዶ ተጠንቀቅ ሁለተኛ ብታገባ አትለቅህም 😀😀😀
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 2 года назад
ሡመያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አራት❤️❤️❤️❤️ ሚሥት ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️ወላሂ ፍቅር እሥከጀነት ያድርግላችሁ ወላሂ ሥወዳት የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 года назад
አሁን ፕራንክ መሆኑን ሳታውቅ ነው እንዲህ ጎዋ ያሌችሁ ሱማያ።
@banjibanji425
@banjibanji425 2 года назад
🤭🤭🤭ሰይድ እንደዚህ ማድረግ የለብህም ፕራንክ መሆኑን እያወኩኚ በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ራሴ💔💔💔💔💔
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰብ አድርጊኝ ማሬ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@HtymiTuba5335 ደምሪኝ ውደ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@HtymiTuba5335 ነይእንደማመር
@zaburayoutube3764
@zaburayoutube3764 2 года назад
ኧረ ማሠብህም ይደብራል ሌላ ሁለተኛ ሚሥት ጥሩ አደለም ከወለዱ ካድ ሢሆን ነዉ ሣሚያ አትጃጃይ አግባ አትበይ
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 года назад
ስላማችሁ ይብዛልኝ እንካን ስላምመጣክ ወዮዮዮ ይከ ፕራንክ አርተው ግን የእውነት ከባድነው ስይድ መልካምነቅን ወንድማችንን ዛሬገነ አንደኛ እርመዳን ክራም ብያለሁ ልጃችሁን ፍጣራ ይሳድግላችሁ ፍቅርየተሞላበት ቤተስብ 🌷🌷🌹🌹❤❤🌷🌷🌷🌹🌹❤❤❤ ስይዶ ምርጥነመልካምነ ቅን ወንድማችን እስኪሼርአድርግልኝ በቅንነትንበመልካምነው ስውን ብዙግዜ ስታበርታታአይካለሁ እኔንም በቅንነት አበርታታኝንሼርአድርግልኝን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ትክክል ዉዴ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
አይ ወንዶች በእውኑም እኮ ዘመደ ናት ማለት እኮ ስትችሉበት😂😂😂😂ልጅቱ ደግሞ ስታምር እርግጠኛ ሱመያ ቀንታለች እውን መስሏት ከብሬክስ ያንተ ፕራንክ ይሻላል አልፈሃል በቀጣይ ከዚህ የበለጠጥ ሰርታችሁ ኑ😂😂😂😂😂😂
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@Shjoon-is4lc
@Shjoon-is4lc 2 года назад
የዚቤትፕራክ አያልቅም ያስቃል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉ👍👍👍😁😍😍😍
@ekeramapp8825
@ekeramapp8825 2 года назад
እናተ አይደብራችሁም በሮመዳኑ ደሞ አላህ ሲዋርደው ትያለሽእደ. ወይጉድ
@tubetube5582
@tubetube5582 2 года назад
እረ ልጅቱን እዳገላት ሁሌ ፕራክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ዜድየ ደምሪኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@umhabib172
@umhabib172 2 года назад
አየ ሱመየ ስትቀደጂ ነበርኮ ያግባ እያልሽ ክክክክክ
@temreyoutube5713
@temreyoutube5713 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@zehara5680
@zehara5680 2 года назад
ውይ እኛ ሴቶች ትግስት እሚባል የለንም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ማሬዋ
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 2 года назад
በጣም
@munatube4052
@munatube4052 2 года назад
አረ ልጅታ ከነ ስሜ እኔን ነው ምትመስለው ወይኔ ሰያ ዛሬ አስነጨኸኝ በቃ ወኔ ሱመያ ጉድሽ አላወቅሽ 😂😂😂😂
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ስው ሲደባደብ ሳይ ደስ የሚለኝ ነገርስ 😃😃😃
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ክክክክክክ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ጀገናሲትና።ጀገናውደ።በጣምንውይመውደው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
የምርሽን ነው ሰው ሲደባደብ ይጨቃል እንጂ ምኑደስ ይላል
@gfhh8875
@gfhh8875 2 года назад
@@zekiyatemam7901 😂😂😂😂😂😂💔💔💔😂😂😂😂😢😢😢🤔🤔🤔
@ኢክሩነኝየወሎልጅ
@ኢክሩነኝየወሎልጅ 2 года назад
የዛሬው ብራክ ጫን ያለነው ወላሂ በሳቅ ክክክክ እኔበሆን እራሱላይ ነበር የምክስክስው ሱምያና ሳሚያ ስወዳቹሁ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹
@ainshamuhamed6690
@ainshamuhamed6690 2 года назад
ውድ የሰይድ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለረመዷን ከሪም ይህን ኮመንት እማታነቡ ሁሏ ለአለህ ስትሉ ሰፕስክራይብ አድርጉኝ በአሏህ እንዳታልፉኝ ጀማሪ ነኝ
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ 2 года назад
ኧረ ሰይዶ በሮመዳኑ ፕራክ ፕራክኮ ውሸት ነው ሰለዚህ ውሸት ደሞወደጥመት ነው ሰሞኑን ፕራኩንም ደህነቢዶውንም አለየነውም ወዶችኩ ሆሆ😎🤣
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
በረመዳን ስራ አይሰራም እንዴ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ ወድም
@askaldesie4791
@askaldesie4791 2 года назад
ስወዳችሁ እኮ ከነ ጓደኞቻችሁ ባልኢዚ ሸሪግ ኖት ጉዲ ለጊልዘኛው ይቅረታ ከከከከከ ባሌን አግባ አልቀልዲም እረግጥ ሀይማኖታችሁ ይፈቅዳል
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 года назад
_ውይይይይ ሠይድ ዛሬ ሰራህ ፕራኩን ዘመደ ናት የዘመደ ሚስት ናት🤣🤣🤣_
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ማሬዋ💗
@nuryimam7173
@nuryimam7173 2 года назад
እስከ ምቼ ስቀቀኑም ከባድ ነው ማግባት አይጠበቅብህም ሱሙ በቂ ናት
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 года назад
السلام عليكم ورحمت الله وبركاة ሰሉ አለ 🌹 ነብይና ሙሀመድ 🌹 ሰለላሁ አለይሂ 🌹 ወሰለም 🌹 ምርጥ ነብይ ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ መሪ 🌹 ለኛ ራኢይ የሆኑ ነብያችን ናቸው 🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ግቡ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ 🌹ጊዜአችንን ባሉባሌ አናባክን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 2 года назад
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
@Mariam-c7p
@Mariam-c7p 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Mariam-c7p
@Mariam-c7p 3 дня назад
​@masii😢😢😢zuuizuuukoo4014
@Mariam-c7p
@Mariam-c7p 3 дня назад
😮😮😮😮😮😮
@ወሎየኮቻ
@ወሎየኮቻ 2 года назад
ዛሬነውፕራክየሰራችሁት,ሱመያየመልስምትእጠብቃለን😂😂
@ራቢነኝየአላህባሪያ
ሰይድ የስራህን ይስጥህ ሱመያ ማር ወየሁ😂😂😂😂 ሆይ እኔንም ልቤን ቀጥ አለ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ ውደም
@እደግትዩብ
@እደግትዩብ 2 года назад
ኢሄነገር ያሰፈራል ያቺልጅ ብትልስ በዚ ፎቶ ምንም ጥርጥር የለበትም
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 года назад
ሰዬድ እና ሱመያ ምሮጥ ባልናሙስት ናችሁ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ጥሩ አዮደለም ስለዚህ ብታቆሞት ደስ ያላል ሂይወት ያበላቫል ትዳራቹው,መልካም ዬሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉ👍👍👍
@saadyiamohammed9060
@saadyiamohammed9060 2 года назад
በጣም ተሰርቶ የማያውቅ ከባድ ነው
@الحمدللهالكلحل-ف8ل
አሁንስ ኑሮችሁም ፖራክ መሰለኝ 😂
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@الحمدللهالكلحل-ف8ل
እሽ ሁቢ
@moniraabdilmejed6898
@moniraabdilmejed6898 День назад
Ere a te sew beset lay telekefik inde sile magbat inji lela astemari prank atwiqim ine somya bihon segurikin lachiche iyrgetku kebet mabaririk .
@ymarsawfanoyoutube466
@ymarsawfanoyoutube466 2 года назад
የኔማሮች እንደማመር ጀማሬነኝ
@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 2 года назад
እሽ የኔ ቆጆ ደምሬሽ አለሁ ደምሪኝ አችም እኔም ጀማሪ ነኝ
@zainabaahmed3817
@zainabaahmed3817 2 года назад
አንተ ሌላ ሴት ካገባህ ወላሂ አትወዳትም ማለት ነው እውነት የምትዋደዱ ከሆነ አንተም ሌላ አታስብም ከሷ ውጭ
Далее
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Просмотров 6 млн
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 22 тыс.