Тёмный

🛑ሰርግ እንደዚህም ይደምቃል!! || ልዩ የዝማሬ አገልግሎት || Ethiopian Orthodox Church Wedding 

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

🛑ቪድዮው በሙሽሮች መልካም ፍቃድ ተለቋል🛑
#like #Share #Subscribe @arganon
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023

Развлечения

Опубликовано:

 

25 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 196   
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
ስለ መዝሙሩ አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሪማሬ መላክትን ያሠማልን ። ነጠላ ፀጉር ልቦና ይስጠን በሚያምር ዝማሬ ጠጉር ሸፎን ማድረግ አትርሡ
@user-xy1po6sc6h
@user-xy1po6sc6h Год назад
መናፍቁች ከዝህ በለይ ምን አደረጉ ታድያ አረ አምላኬ ዘንድሮ ምን ሁነን ነው😢
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።
@user-gv1ij6ne5p
@user-gv1ij6ne5p Год назад
Sireatu Mechem teftuachew adelem
@eyasuabich2529
@eyasuabich2529 Год назад
​@@muluworkbogale2326 በቤተክርስቲያን ቤኖሩ ለራሳቸው ነው ይህ ካልሆነ ብለው ከሄዱ ሚጎዱ እራሳቸው አላማው ህግን እና ስርዓትን ጠብቆ ይህን አለም ማለፍ እንጅ በዝቶ ህግን ተላልፎ እግዚአብሔርን ማስቀየም አደለም
@banchsisay38
@banchsisay38 Год назад
​@@muluworkbogale2326 ቤተክርስቲያን ስርዓት አላት እህታለም ሰማይዊ የመላእክ ዜማ እንደአለማዊ ስርዓት እና አግባብ አሲዛ ስታስቀጥል የኖረች ቤተክርስቲያን አንች ምን ችግር አለዉ ትያለሽ ምን ችግር አለዉ እራሱ ችግር ነዉ ሙዚቃን እና መዝሙር ከአንድ አርጎ መሆድ ችግር የለዉም ነዉ የምትይዉ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት የሚዘምር ቢሆን በማስተዋል ይዘምር ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@firenegash5786
@firenegash5786 Год назад
❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዉድ እህትና ወንድሞቼ በክርስቶስ ፍቅር ልለምናችሁ እስከመቼ ድረስ ነዉ ከአለም እና ከስጋ ምኞት ጋር ፍላጎታችንን የምናራምደዉ የተጋቡት ሙሽሮች ቃለ እግዚአብሔርን ማወቅ አለባቸዉ አምላካችን እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነዉ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተሀድሶ ባልተናነሰ መልኩ የቤተክርስትያን ህግና ቀኖና እየላላ መቷል ግን ለምን አገልጋዯችም እባካቾሁ ከስርአቷ አትዉጡ❤❤
@meklitmandefro5406
@meklitmandefro5406 Год назад
እጅግ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። እኔ ምለው እና በአለባበሳቸው ምክንያት ምስጋናቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የለውም ነዋ የምትሉት አልገባኝም first of all who are you to judge ሲቀጥል እንዴት ነው ነገሩ ስለተደረገላቸው መልካም ነገር ከወዳጆቻቸው ጋር ተሰባስበዋል ቤተክርስቲያን ውስጥ አደለም ያሉት ምናልባትም የምሳ ወይ የራት ግብዣ ላይ ይሆናሉ ዘፈን ከፍቶ ከመደለቅ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን በዝማሬ ማመስገን አይሻልም ደሞምለኔ ስህተቱ ባይተየኝም የናንተ approval ግን አይስፈልጋቸውም ከመንቀፍ በጎውን መመልከት ይበጃል ደግሞም ሌሎችን ለመንቀፍ እኔ በቂ ነኝ ወይ ተብሎም ይታሰባል።
@user-nb2ub3ky1z
@user-nb2ub3ky1z Год назад
እፁብ ድንቅ ነው በልጅ ይባርካቹ ጌታ።🎉🎉🎉
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሰርግ ቤት ማገልገል እግዚአብሔር የሚወድ ነገር ነው ❤
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 Год назад
ትዳራችሁ ይባረክ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አለባበስ ቢስተካከል ኖሮ እንዴት የበለጠ ድንቅ ይሆን ነበር? ቢሆንም ግን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 20 дней назад
😢❌እዳዉ ባገራቹሁ ነጠላየለምን አቤት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😥
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Год назад
ወይ ለይቶላችሁ አለማዊ አላርጋችሁ ወይ እንደ ቤተክርስቲያን ስራት አለባበሳችሁ አስተካክላችሁ እአትቀርቡ የቤተክርስቲያን ስራት የምታበላሹ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Год назад
ቆራቢ ሆኖ በቤተክርስትያን ስራአት አግብቶ ሊፒስትክ ሂማን ሄር፣፣ የተቀጠለ ጥፍር ፣ ነጠላ ተጥሎ ፣ላጤ ፣አበስኩ ገበርኩ ይላሉ አባቶቻችን እናቶቻችን እባካቹ ስራአቱን አታፍርሱ በቤተክርስትያን አምላክ በምላክ መፈጠራቹሁን ሳትረሱ አትቀሩም እላለሁ አርቴፍሻሎች ናቹ
@mekdila9861
@mekdila9861 Год назад
Aymeleketshm enesu nachew yhennm yaregut yerasachnn hatiyat enkuter mejemeriya
@betlhemgirma2144
@betlhemgirma2144 Год назад
​@@mekdila9861 limin ayimilikitatim eminitua adil eda? min cheger alew sititacheun bitinager?
@mekdila9861
@mekdila9861 Год назад
@@betlhemgirma2144 yesew shtet snkotr egna tsiadik endehonn ysemanal enen teygn gn abatoch endet new tfat atftesh enkuan bethtna saykotu minegrush ena egna sntun eyeseran mnwlew ayten tfat kejonem ykr ybelachew enji feraj mnhonew man nen fetari lbona ysten lehulachnm enji feraj aramim lnhon aygebam
@betlhemgirma2144
@betlhemgirma2144 Год назад
@@mekdila9861 wuda egna eko alifirdinim sihititacheun new yitinagernew. Demo yana wud egna batam hatatigna nin lik nish gin babatachin new gin enisu midiya lay silihonu andigna yiminitu tikity bicha sayihon lalochim yayutal ena tinikaka bidirag tiru new. Demom tifatachininim eko zim kiminibal binageran batam tiru new yana ehit ayimisilishim
@fasika9507
@fasika9507 Год назад
ሰው ላይ ጣት ከመጠቆም በፊት መጀመሪያ እኔ ማን ነኝ በይ አስመሳይ ሁላ🛑 በነጠላሽ እና በረጅም ቀሚስሽ ተሸሽገሽ ይሄኔ ስንተ ነገር ትሰሪያለሽ🤔 ቤተክርስቲያን ወስስጥ አይደሉም ፣ የሠርጋቸው ዕለት ነው እንዳትረሺ🛑 ምን አልባት አላገባሽ እንደሆነ ይህን የተናገርሽውን እነንዳትረሺ እግግዚአብሔር ፈቅዶ ለጋብቻ ስትድርሺ🛑🛑🛑🛑
@user-EOTC
@user-EOTC Год назад
ነጠላ በሃገረ የለም አይደል? ከዝህ ሚድያ እንድ አይነት አይጠበቅም አይይይይ ተዋሕዶ እናንተ 😢😢😢😢😢😢😢
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@wossenmichaelzedera
@wossenmichaelzedera Год назад
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ድርግልን በፍቅር እስከ ፍጻሜ አብሮ ያኑራችሁ የተባረኩ ፍሬዎችን ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Год назад
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እባካችሁ የተዋህዶ ዘማሪዎች በየተጠራችሁበት አደራሽ ዝብላችሁ አትሂዱ ህገ ቤተክርስቲያንን አታፍርሱ አብራችሁ እናንተም እግዚአብሔር ሲያመሰግኑ እንኳን የማይከናነቡ ሁሉ አማረኝ ሰዎች ሆነናል ልቦና ይስጠን ከፕሮቴስታንስ ምን ለያቸዋ😢
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Год назад
Maqdiye 😢😢😢❤
@mesimess
@mesimess Год назад
Min chiger alew ? Egzhaber hulum bota Al serg adel ende ? andande atbzut sew atsku ...zemarwchum eko genzb yasflgchwal mesrat albachew ena sew atsaku
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Год назад
አትፍረድ ይፈረድበሀል ነው እኛ እራሣችን ማን ነን ደግሞ እግዚአብሔር ለማመስገን ሠው እምንመረጠው ሁሉም የዘራውን ነው እሚያጭደው እስትፍስ ያለው ሁሉ ያመስገን ነው
@user-sv7rp7zf7k
@user-sv7rp7zf7k Год назад
ከዘፈን ዳንኪራ በመራቃቸዉ ደስ ሊለን ይገባል ። ስርአቱን በቤተክርስቲያን ጨርሰዉ በ ኖርማል አዳራሽ እንዲ እግዚአብሔርን ቢያመሰግኑ ምን ሀጢያት አለዉ?
@avg4628
@avg4628 Год назад
ከዘፈን ይሻላል ነፀላ ኣርጉ ማለት ኣይከብድም ነበር ግን ,,,, ትልልቅ ፅፍሪ የማን ነው በውበታችን ኮ ቆንጆ ነን ግን ለምን ምሉእ ክርስትያን ኣንሆንም ሰለ መዝሙሩ የመዝሙር በለ ቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
❤❤❤❤
@fronifroni7773
@fronifroni7773 Год назад
ስለ ዝማሬ ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን ግን እንዴት ነጠላ የለምንዴ በሃገራችን ነጠላ ጠፋ
@user-el7tf4gb3f
@user-el7tf4gb3f Год назад
ስለ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሬዎች አክብረው ሲዘምሩ ሙሽሪት ነጠላ ብትለብስ ክብር እንጅ ክብሯ አይቀነስ ።
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 Год назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እህጉን አሁን ብትጥሱም በህጉ እድትኖሩ እርሱን መፍራትን በልቦናችሁ ይጨምርባችሁ ለሙሹሮች ምን አልባት አታውቁም ይሆን ይሆናል ከእናተ ጥፋት አይደለም የንስሀ አባት ምክር ነው የንስሀ አባት አለባበስ ካላስተማሩ ሙሹሩዋ በቅድስ ስጋው በክቡር ደሙ ከታተመች ፀጉራን የምትሸፍነው ለፀሎት ብቻም ሳይሆን ለእግዚአብሔር ታላቅ ክብርና ፍቅርም ጭምር ነው እናም ይሄንን ካላስተማሩ ንስሀ አባት ሙሹሮች ላያውቁ ይችላሉ ግን ቢያንስ የቤተክርስቲያን አገልጋዮ ች ነበራችሁ ነጠላ እድትለብስ ማድረግ ነበረባችሁ እናንተም ተደባልቆባቹኃል መሰለኝ በራድ ወይም ቀዝቃዛ ሁኑ አልያ ግን ከአፌ ልተፍችሁ ነው ይላል ለሁለት ነገር መገዛት አንችልም አለማዊ ከሆንን ሙሉን አለማዊ መንፈሳዊ ከሆንን ደሞ ፍጽም መንፈሳዊ ነው መሆን የሚጠበቅብን
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ሰርግ! የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን መልካም ጋብቻ
@user-xy1po6sc6h
@user-xy1po6sc6h Год назад
የእውነት አሁንስ በቃን በዚህም ባዛም የቤተ ክርስቴያንን ሕግን መጣስ አረ ተው ግን እግዚአብሔርን እንፍራ እንዴት ምህረት ይውረድ ታድያ ሚዲወች ሰማቹህ ሌላ ግብራቹህ ደግሞ ሌላ መቃጠል ነው ኡኡኡፍፍፍፍ የሕፃናት ደም እየፈሰ በኛ ሐጥያት ብቻ እንጄ
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ኮመቶች ቤተ መቅደስ ውሰጥ አይመስለኝም ስለዚህ አንፍረድ ይፈረድብናል የምናውቅ ሢመስለን የማናውቀው ብዙ ነገር አለ መልካም የትዳር ዘመን 🙏🙏🙏
@elizabethtsige361
@elizabethtsige361 5 месяцев назад
አንዳንድ ጊዜ ምን እንደሚፅፉ እማያውቁ ሰዎችን ኮሜንት ሳነብ ይገርሙኛል እራሳችሁን ተከናነቡ የሚባለው ወደ ቤተክርስቲያን ሲገቡ መሰለኝ ይኼ ሰርግ ነውና መከናነብ አይጠበቅበትም
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መልእክት ያስማልን❤
@mhl671
@mhl671 Год назад
Beautiful! zemare melaketen yasemalem. Yeteqdese Gebecha!🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@gashaawnugusuu801
@gashaawnugusuu801 Год назад
አሁን ምድራውም መንፈሳውም ተቀላቀለ ልምንድነዉ
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i Год назад
ስለ መዝሙሩ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። አርጋኖን ሚዲያ ከእናንተ አይጠበቅም ነበር። በእንቁላሉ በቀጣሽኝ አለ እናቱን😢 ቀስበቀስ ስርዓቱን እየለቀቅን መሆኑን እየተረዳነው አይደለም ያሳዝናል😢ኧረ እባካችሁ በስርአት አምላክ ስርዓቱን በፍላጎት አናጥፋው 😢 ከሁለት አንዱን እንምረጥ ታጥቦ ከጭቃ የኃጢያት እቅድ አናውጣ በቸርነትህ ይቅር በለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢
@khankpk8346
@khankpk8346 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ ከቤቱ ያለሰምዳቹሁ ያፅናቹሁ❤
@yafet2121
@yafet2121 Год назад
አገልግሎቱን መንፈሳዊ ፥ሰርጉ ዓለማዊ
@MsNexus
@MsNexus Год назад
😢እውነት።ነው
@MmD-jo2sc
@MmD-jo2sc Год назад
Beautiful! May God bless their marriage. ❤✝❤✝❤✝
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 Год назад
ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ
@almaztube7564
@almaztube7564 Год назад
⛪️🥰Amen
@agessaanbessa6026
@agessaanbessa6026 7 месяцев назад
Kidusan Kidusan Kidusan
@uaealain9484
@uaealain9484 Год назад
መልካም ጋብቻ እግዜአብሄር ይባርክላችሁ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ድምቅ ያለ ትዳር ይሁን ጸጋውን ያዛላቹሁ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
😂😂😂😂😂😂 ድንቄም ድምምምምቅ
@behaftadesta2484
@behaftadesta2484 Год назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@himahima2935
@himahima2935 Год назад
አንድ አገልጋይ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም የሚለዉን ቃል አልሰማችሁም አይ ትዉልድ
@mesimesi7756
@mesimesi7756 4 месяца назад
ነገር ሁሉ በስርዓትና በህግ ይሁን!!!
@emebettomass
@emebettomass Год назад
እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ነገር ግን ባንቺ አለባበስ እኛ የመንፈስ እህቶች ወንድሞችሽ ከፍተኛ ቅሬታ ተሰምቶን በመጨነቃችን ደስታሽ ደሰታችን ከመሆን ይልቅ ቅሬታ አሰምተናል ነገር ግን የአንቺን ሀሣብ ብናውቀውና ስተትሽንለማረም ብትምክሪ ታናናሽ የመንፈስ እህት ወንድሞችን ታተርፊበታለሽ ሌላው ሠው የአንቺ ስህተት አሰተማሪ ይሆንለታል በተረፈ ስለሁሉም መልካም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አሜን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
እሴቶች 🤔 ልብ ያጣችሁ ካማረ ጥበብ ላይ ነጠላ ብትለብሱ ምን ይጎልባችኋል ዝማሬ ላይ ናችሁ ምን ተሻለን 🙄
@eduyaabby566
@eduyaabby566 Год назад
ቤትሽ ወይም መንገድ ላይ እያለሽ ስትዘምሪ ፀጉርሽን ትሸፊኛለሽ ስትፀልዪ ተሸፈኑ ነው የሚለው ሰርጉ ላይ ምንም መትፎ ነገር አላየሁም በዘፈን ቢሆንኖሮ ያድናቆት መአት ታወርዱ ነበር
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
@@eduyaabby566 የለሁበትም ከዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ መዘሙር ላይ ቢለብሱ ያምርባችዋል እንጅ ምን ይጎሎባቸዋል የእግዚአብሔር ምስጋና ነው በመሰለሽ በይ አመሰግናለሁ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Год назад
አሜን በእውነት
@mahletbedane2739
@mahletbedane2739 Год назад
Congratulations it’s beautiful weeding God bless you all.❤❤❤
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s Год назад
ትዳራችሁ ይባርክ ከይቅርታ ጋር ለሙሽራዋ ነጠላ ጠፍቶ ነው ኧረ እባካችሁ ስርአተ ቤተክርስቲያንን እናክብር በማርያም
@adicho5964
@adicho5964 Год назад
She think she is Right. So please give her Scarf u are Ortodox and be sure pl pl pl
@betselotzewge7219
@betselotzewge7219 Год назад
Why is there so much hate towards them? They're praising their lord and there is no harm in that...there are alot of people in this comment who wouldn't praise lord in their wedding and go for non Christian Musics...so chill and stop the negativity. Let's teach before criticizing
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 Год назад
ምንድነው አዲስ የመጣው ፋሽን በአዳራሽ ሰርግ ግን ነዋየ ቅዱሳንና ዝማሬ እሔ ካቶሊካዊነት ነው ያሳዝናል
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።
@sindudechasa7686
@sindudechasa7686 Год назад
አሜን እልልልልልልልልልልልልል የተባረከ ትዳርር ይሁን❤
@emnettesfafkir9437
@emnettesfafkir9437 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ፤ያምራል
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰመዐላና ❤❤❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
የተሃድሶ ሰርግ ነው ሚመስለው የፈረስ ጭራ እየነሰነው የህድ መንፈስ ተሸክመን እየኖርን ሁሉ አማረሾች እኮ ነን
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Год назад
​@@muluworkbogale2326 ምነው አንች ደግሞ ሪፕላይ እየገባሽ ምን ችግር አለው ሙሽራ ነች ምን ጠበቃዋ ነሽ? ምን ችግር አለው በራሱ ችግር አለው መጽሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ፀጉሩኣን ሳትሸፍን መጸለይ እንደማይፈቀድ በግልጽ ተቀምጡኣል መዝሙርም ምስጋና ጸሎት ልመና ነውና ነጠላ ብትለብስ ምንድነው ችግሩ በዛ ላይ ለህንድ ጣኦት መስዋዕት የቀረበ ፀጉር ተሸክሞ
@eyasuabich2529
@eyasuabich2529 Год назад
​@@muluworkbogale2326 በቤተክርስቲያን ቤኖሩ ለራሳቸው ነው ይህ ካልሆነ ብለው ከሄዱ ሚጎዱ እራሳቸው አላማው ህግን እና ስርዓትን ጠብቆ ይህን አለም ማለፍ እንጅ በዝቶ ህግን ተላልፎ እግዚአብሔርን ማስቀየም አደለም
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
@@muluworkbogale2326 የሰርጓ ቀን ክርስቶስ እሚከብርበት አይደል እንዴ ታዲያ ሰውን ለማስደሰት ካልሆን በስተቀር ምን ይሉታል መንፈሳዊ ሰርግ እስከሆነ ድረስ ያገባኛል ዝም ሲባል ቤተ መቅደስም መገላለጣቸው የማይቀር ነው
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Год назад
Ye Abirham Ena Ye Sara yihun🙏❤
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x Год назад
ይሄ ፔጅ ጤናኛ አልነበረም ምን ነከዉ ግን😢
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 18 дней назад
Elelelele Zemara Mlketen Yasemalene❤❤❤❤
@user-ri5wm6yu2e
@user-ri5wm6yu2e 3 месяца назад
ሙሽሮች ነጠላ ነገር እላያቸው ላይ ጣል ብያደርጉ ከዚህ የበለጠ ያምሩ ነበር መልካም ጋብቻ
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 9 месяцев назад
🎉💚💛❤️🙏🏻GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER 🎉🎉💚💛❤️🙏🏻🙏🏻AMEN ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BEAUTIFUL VIDEO ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@ailmm9212
@ailmm9212 Год назад
❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Год назад
❤❤
@EnatEnat-gm6id
@EnatEnat-gm6id Год назад
ምን ብለን እናስበው ተዋህዶ እንዳንለው እንደዚህ አይነት ስርአት የላትም አለማዊ እንዳንለው እግዚአብሔርን በዝማሬ እያመሠገናችሁ ነው
@ailmm9212
@ailmm9212 Год назад
Elelelelelelelel❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Год назад
❤❤❤
@tigistm3849
@tigistm3849 26 дней назад
እግዚያብሔር ሲከብር አምሽተዋል እንዴት ደስ ይላል ብዙዎች ይህንን እድል አላገኙም ስለ ዝማሪያቸው እግዚያብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@MiaMia-od7cx
@MiaMia-od7cx Год назад
❤❤❤❤
@hiaalanzi714
@hiaalanzi714 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@user-qb1bl7vd9j
@user-qb1bl7vd9j Год назад
ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጦት እናተ ዘማሪውች ግን ስነስርአት ይኑራችሁ ቤተክርስቲያን ናችን ህግ ስነስርአት አላት
@bananapotatoes8004
@bananapotatoes8004 Год назад
እውነት ነው ትው ሲሏችው የብስባችዋል ዝማርያን ምን ነካችው ትምርው እንዳልትማሩ ይመስላሊ እናንት የመትዘምር ከቢትክርስትያን እጂችሁን አንሱልን የትከብርቺ እናት ቢትክርስትያን ነንት ቅሊታም ስውች አትስደብ. ብሽቅ ሁሉ
@tifisihtnegash4600
@tifisihtnegash4600 Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alexevermedia
@alexevermedia 5 месяцев назад
yehulet alem serg lemn taregutalachihu ere enasib
@herut6745
@herut6745 10 месяцев назад
ከአለማዊ ሰርግ የሚለየው ዝማሬ ስላለው ብቻ ነው ሙሉ ሜካፕ ዊጉ ትገርማላችሁ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
እኔ የማይገባኝ ነገር ግን እርግጠኛ ባልሆንም ይህ ጋብቻ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን አይደለም ማለትም በተክሊል ወይም በቅዱስ ቁርባን ካልተጋቡ መዝሙር እንዴት ይዘመርላቸዋል መንፈሳዊና አለማዊውን ለምን ይቀላቀላል ሲቀጥል እንዲህ ልል የቻልኩት በቤተክርስቲያን ቢሆን በህግ ሲሆኑ ተክሊሉ ይደረጋል ህግ ከሌላቸው ግን ካባውን ያደርጋሉ ፀጉሮንስ ነጠላ ለምን አልተሸፈነችም ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Год назад
ለነሱ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ነው የተዘመረው
@fyry8481
@fyry8481 20 дней назад
❌❌❌❌❌😭😭😭😭😭👈ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በዚህ መልኩ እግዚኦ ማርን😭😭😭
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Год назад
Digitalized wedding or AI እንበል፣ ወይ ድፍሬት የበዛበት ዜመን ያሳዝናል።
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Год назад
Des yemil yeteregaga zimare. Ye Abrhan ye Sara gabicha yihunlachihu
@aynalemangeso6529
@aynalemangeso6529 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c Год назад
ግን የተዋህዶ ልጆች ናቸው?
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
እንዴ ምን ያጠያይቃል ይደምቃል እንጂ በእግዚአብሔር የትባረከ ነውእኮ!!
@bezamekonen9482
@bezamekonen9482 Год назад
Netela netela yemtlu esti mejemeriya bezemare sergachewn madregachewn amesgenu. Mendn new ende ferisawi wegegna negative ngr felagi yemthonut gen. Yehene awaraw chese bihon andegna zelay enante neberachehu. EGZIABHER ABZETO YEBARKACHEHU MENM ALGODELACHEHUM ENANTE!
@gdgdrr6458
@gdgdrr6458 Год назад
እዝጎ ኮሜንት ከራሳችን አይን ያለውን ጉድፍ ሳናወጣ የሰው አይን መጠንቆል ወይ ጣጣ ዝም አይነቅዝም ይባለን ለፈጣሪ መስጠትጅ እንዲህ ማለቱ ለኛው ጦስ ነው
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ይላል
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Год назад
ዘማርያን ወዶችም ሴቶችም እባካቹ ስራአት በሌለው የሙሽራ ስርግ ላይ ለገዘብ ብላቹ አገልግሎት ባትስጡ ስራቹን /ዝማርያቹን ከክብሩ ዝቅ ያደርገውል ከስራአቱ ጋር ከቀኖና ጋር የማይሄድ ቦታላይ ሲቀርብ የወረደ ይሆናል ና እናተንም አይመጥናችሁም በአከብሮት በቦታው ሲዘሚር ያየሆሽ ሲስተር ሕዘማር ሕይውት ከዘማርያን ጋር በዝህ ዙርያ ብታስተካክሉ በአለባበስ በአጋጌጥ ላይ ስራአት የለቀቀ ቦታላይ አናገለግልም ብትሉ እላለሁ ?
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Год назад
👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤💞🥰🥰🥰🥰
@AyelechAtnafu-xk9zq
@AyelechAtnafu-xk9zq 11 месяцев назад
Enezi.mushroch.yewrtodoks.behal.yelacheom
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Год назад
ዘማሪያን ምን ነካቹ 😢
@TGMTG
@TGMTG Год назад
ኤጭ ኤጭ ኤጭ አሁንስ
@meseret-mc4io
@meseret-mc4io 2 месяца назад
mushrew Bank seratenga new yemimesilew minew netela tal bitaregulachew
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Год назад
ነጠላ እንካን አትለብስም ሙ
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Год назад
ግን በጣም ከፍቶኛል ይሰጣላል ምነው በስላም ነው እግዚአብሔር አይፍቅድውም ጥሩ አይደለም እሽ ሲጅመር እንደዚህ አይደርግም ሙሹሩች መንሆነው ነው ነጠላ የለም ስነስርዓት ብሚባል ነገር ቢኖር ጥሩ ነው ግን ለሙዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያስማልን እህታችን ወንድሞችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በቤቱ ያፅናለን
@user-fu7ez3mi6d
@user-fu7ez3mi6d Год назад
ሰለመዝመረዝማሬመላክያሰማልንግንምንደንነውእየተፈፀመያለውኦረቶደክሳውያንአሰተውሉእንጂ
@tseganeshbirhan480
@tseganeshbirhan480 Год назад
እንደው ይቅርታ አድርጉልኝ ትንሽ የተሰማኝን አስተያየት ልስጥ እሱስ ከአውቆ አጥፊ አውቃለሁ ለሚል ሰው ለእናነተ ለማለት ነው የእኔ አስተያየት ምንም ሊሆን ይችላል ግን እስቲ አስተያቴን ልፃፍ ይሄን የመሰለ የምስጋና መዝሙር እግዚአብሔርን ስታመሰግኑ ደስ ይላል መንፈስ ይሞላል ግን እንዲያው አንዳንዴ ሚያምርብን እየመሰለን ሲያስጠላብን ማየት ትንሽ ይከብዳል፣ እሺ ተገላለጡ ችግር የለውም እንበል እንደው ለምስጋና ስትነሱ ነጣላ ጣል ብታደርጉ ወንዶቹ ሚዜና በተለይ ደግሞ ሙሽሪት ከውበት ላይ ውበት ነበር ሚጨምርልሽ አይ ሙሽራዋ ነጠላ ብታደርግ እንዴት ታምር ነበር ነው ምንለው ሁሉ ነገር ተዘጋጅቶ ነጠላ ያጣሽ ይመስል፣እናም ለምስጋና ስትቆሙ ነጠላ ብታደርጉ ጥሩ ነው በመጨረሻም የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ጋብቻ ይባርክ
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m Год назад
ነጠላ የለም??😩
@yemesrachgirma1169
@yemesrachgirma1169 Год назад
wendmoch ehetoch endih ayenet dergitoch eyebezu nw ebakachu mushroch ye fetri tiga endibezalchu agelgelotachu mels endiyagegn l sewoch mesnakel atehunu yeh sratachn adelm lebona yesten arganon yemilw kal ejeg kebad kal nw seratum semum ortodoxen yegeltial y mushroch huneta gin leloch kegna men yearu ahunm lebona yesten
@rfds7894
@rfds7894 Год назад
አቤት ማማራችው የኦርቶዶክስ ልጆች ፈጣሪ ለዚህ ያብቃን!!!!!ግን ሙሽራዋ ሸፈንፈን ብትል ያው መሸፋፋን ስላለባት ሴት ልጅ ደግሞም ውበቷም እሱ ነው !!!!!!!!
@TgTigi
@TgTigi 7 дней назад
Ere tewu ksrat anwta
@yambiwgetie8802
@yambiwgetie8802 Год назад
kemushrochu wuche ramralu
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Год назад
ነጠላ ብታረግ ጥሩ ነበር ግን ፈጣሪ ነው የተመሰገነው, በዘፈን በጭፈራ ቢሆን ነቀፋ አይኖርም አይደለም? ፈራጅ አንሁን, እዚህ ውስጥ ካለን ወቃሾች ስንቶቻችን ነን ሕግ የምናከብረው?
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@yemariam
@yemariam Год назад
💚💚💛💛❤❤
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Год назад
ዘማርያን ወንድም እህቶቼ እናንተን እዚ ላይ ስላየኋችሁ ቅር ብሎኛል😢
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Год назад
ሚዲያውም ያለውን ክብር ይዞ እንዲቀጥል እንዲህ አይነት ነገር አይደገማቹ
@MesretTesfaye
@MesretTesfaye Год назад
Errrrrr gud eko new yetewahdo lijoch wodet eyedn new libona yisten
@user-gv1ij6ne5p
@user-gv1ij6ne5p Год назад
Yehe ye orthodox sine srat adelem. Tehadeso kehonachu erasachun agaltu..... yehe nger tedegagmuale linekawemew yegebal
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
ግን የቤተክርስቲያን ስርአት አከብራለሁ በምስጋና አገባለሁ አልዘፍንምከተባለ ለምን ሙሉ በሙሉ ከአለማዊ ከብል ጭልጭ ነገር መራቅ ያቅታል ማለቴ ከሆነ አይቀር አርተፊሻል ነገሮች ቀርቶ በራስ ማንነት ሜክ አፕ ሳትቀባ ነጠላ ለብሳ ቢሆን እንዴት ያምርባት ነበር😢
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
@@muluworkbogale2326 ቤተክርስቲያን ባይሆንስ ከአርተፊሻል ነገር መች ራቀች😕
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
@@muluworkbogale2326 ያየነዉን ስተት እንናገራለን አስተያየት ነዉ የሰጠነዉ ከዚ በኃላም ሚያገባ ሰዉ እንዲጠነቀቅበት የነሱ አንዲያዉኑ አለፈ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Год назад
አዳራሽ ውስጥ ስለሆነ ምንም ማለት አይቻል
@mesimesimesimesi6609
@mesimesimesimesi6609 Год назад
አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ አሉ የሚገርመው ስህተቱ ጎልቶ የሚወጣው ከቤት ውስጥ ሲሆነ ያሳዝናል ሁለት ወዶ የለም ወይ አለማዊ መሆን ወይ በስረአተ በቤክርስቲያን በቁርባን ከተጋባችሁ ስረአቱን መጠበቅ ሚገርመው በየሚዲያው ስረአተ ተክሊል በቤተ መቅደስ ከተፈፀመ በኃላ ወዲያው አለማዊ አለባበሱ ይቀጥላል ግን ለምን እስከመቼ ነው ስረአቱ የሚጣሰው የምንማረውና የምናየው ነገር አልተጣጠም በተግባር የለም። ለምን ?? ስረአተ ቀኖናው ለምን ይጣሳል??
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Год назад
መቼም አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች መልካም አስተያየት ከሰጣችሁ ምን የምትሆኑ መሰላችሁ። ሲጀመር ሙሽሮቹ ያሉት ይተክላል ስርዓት ለመፈፀም ቤተክርስቲያን ውስጥ አየረደሉም። ሲቀጥል ቀርበው ወጥተው አይደለም ልብስ የቀየሩት ስለዚህ በመዝሙር ወይም በምስጋና ስለተሞሰሸሩ ብቻ ነጠላ ጋቢ ሻሽ መቅረሚያ ስካርፍ አልለበሱም ብሎ ይሔን ያህል መንጫጫት አያስፈልግም። እንደውም በጋብቻው ቀን እግዚአብሔርን ስላመሰገኑ ከዘፈን ዝማሬን ስለመረጡ ሊመሰግኑ ይገባል። እስቲ ህፀፅ ፈልጎ ሰውን ከመውቀስ ይልቅ መልካሙን እያየን የማመስገን ልምድ ይኑረን። ለማንኛውም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሽሮቹን ትዳራቸውን የአብርሃም እና የሥራ ትዳር ያድርገው። ለዘመሩት ሁሉ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።
Далее
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 1,2 млн
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 1,3 млн