Тёмный

🛑ሳይመሽባት የተጠራች ነፍሳት 📍ክብር ለእግዚአብሔር 📍 

Quanquayenesh Media
Подписаться 486 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 238   
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx 11 месяцев назад
በጣም ነው ደስያለኝ እንኻን ወደእናትሽ ተመለሽ በሰማይ ከ99 መላእክት የኣንዲት ነብስ መዳን ታላቅ ደስታ ነው❤❤❤😊❤
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 11 месяцев назад
የሰው ልጅ ጀማሬ ሳይሆን መጨርሻሽን ያሳምርልሸ እኔ 2ዓመት ጀምር 16ዓመት የደጉት ህፃናትና ወጣትች ቲያትር ነው የደጉት ተመሰገን አምላኬ ተቸዋለሁ18 ሞላኝ የድንግል ማርያም የተመሰገን ይሁንበፀሎት በረቺ🙋
@brhantekola5480
@brhantekola5480 11 месяцев назад
ቃለህይወትያስማልን
@user-qf1qp4fc4q
@user-qf1qp4fc4q 6 месяцев назад
ፈጣሪ አይለይሽ ፀልይ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 11 месяцев назад
#ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤
@FoziyJamale
@FoziyJamale 11 месяцев назад
Hi
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ መለስሺ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@ormooapss442
@ormooapss442 11 месяцев назад
ምስጋና ይድረሳቸው እናትና ልጅጅጅ 😭😭 የሰው ልጅ ፊፃሜው ስያምር ነውና አደራ መጨረሻው ያሳምርሎን ልዑል እግዚአብሔር አወ ሁሉም የሚሆነው እሱን ስፍቅድ ነው 😢😢
@iyeruse9547
@iyeruse9547 11 месяцев назад
የጂሮዋአርሴማ።ሰማእቷለደጂሽአብቂኝ።አደራእናቴየጠየቁሽንፈጸሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yarsmylijenije5454
@yarsmylijenije5454 7 месяцев назад
.berhe bzolte eshe ehtye Arsma enate tatbkshe
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 11 месяцев назад
ምነው ድምፅ በኖረኝ እና ሁሌ እመቤቴን ባመሰገንኩ በዘመርኩ።
@SuperMakasha
@SuperMakasha 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ይህን ያደረገ በጣም እድለኛ ነሽ በፆም በፀሎት በርቺ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤😊❤
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 11 месяцев назад
እግዚብሔር ይመሥገን ዝማሬ መላእክትን ያሰልን
@ormooapss442
@ormooapss442 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን 🌹🌹🌹🕊🕊🕊
@user-kk9fs4hb4h
@user-kk9fs4hb4h 6 месяцев назад
እውነት ነው።
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 11 месяцев назад
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ክብሩ ይስፋ ለቸሩ መድሃኒያለም ከእናቱ ከ እንጧጧዋ ንግስት ርሂርተ ልብ ኪዳነምህረት ፣ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ምንም የሚሳነው የለም ኮከበ ልዳ ሀገራችንን ይጠብቅልን የእትዮጽያ ገበዝ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን። ።።።።።።። አሜን።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።አሜን።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።አሜን።።።።።።። 💙💙💙 💛💛💛 ❤️❤️❤️
@tsigebekele660
@tsigebekele660 11 месяцев назад
ተነግሮ ለማያልቅ ቸርነቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ፣ይመስገን አሜን!
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 11 месяцев назад
ክብር ለጌታ በቤቱ ያኑርሽ
@zewdemebrahtu
@zewdemebrahtu 8 месяцев назад
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 11 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰማችሺ እመብርሀን እኛንም ትስማን በእውነት ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ud6yq7pm1t
@user-ud6yq7pm1t 2 месяца назад
ሰው ሁኖ የማይበድል የማያጠፍ የለም ግን እንዲህ ደሞ ሰማእቱ በቃ ሲል ደስ ይላል የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@genitube3975
@genitube3975 Месяц назад
ግዛብሔር ይመስገን እኛንም በቀጥተኛው መገድ ይምራን አሜን
@user-wb5gn3yg8b
@user-wb5gn3yg8b 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@user-hs4ss8mt6s
@user-hs4ss8mt6s 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አንቺን የመለሰ አምላከ ምህረት ሁሉንም ይመልስ ሰማዕቷ አርሴማ በምልጀዋ ትርዳሽ ሰማዕቱ ይጠብቅሽ በዚህ አጋጣሚ ሀና ዮሀንስ ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለማለት እሻለው
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን፣ በቤቱ ያፅናሽ።
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m 11 месяцев назад
ጸልይ ወደመንፍቅና አጋንት እንዳይወስድሽ ተዋህዶ ድንቅ ናት።
@user-ud6yq7pm1t
@user-ud6yq7pm1t 2 месяца назад
እበመካችሁ 1 አቡነዘበሰማያት ድገሙልኝ አመተ ፃዲቅ ብላችሁ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ ብዙ ችግር አለብን መሉ ቤተሰብ በሰማእቱ ስ ይዧችሆለሁ አስቡኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 месяцев назад
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልተሰገነ እንኳን ኸደ በቤቱ ለማገለግል ፈጣሪ እረዳሽ መጨረሸው ያሳምርልሽ😢። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢 ዘፈረ ሀጢኘትነው ስንል ብዙ አይሰሙንም አይናቸው ፈጣሪ ያብራላችሁ😢 ልኡል በቤቱ ፈጣሪ ያፅናህ
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 11 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለት ያጥረኛል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ድንቅ ነው የሁላችንንም መጨረሳችንን ያሳምርልን እህታችን በጣም ደስ ይላል በርች
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፀነሽ የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክልሽ እህታችን
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 11 месяцев назад
አሁን ይኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል እፍፍፍ በቤቱ ያፀናሸ እህቴ ሰለማይነገረዉ እግዚ አብሔረ ይመሰገንንን አባ የጠየቋትና ዝምሪ አሉኝ ከዚያ የእመቤታችን ምክንያት መሆን እጀግ አሰደነቀኝና አለቀሰኩ ክብረ ለሶ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@tube3498
@tube3498 11 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤ አንችን የሰማችሺ እመብርሀን እኛንም ትስማን እልልልልልልልልልልልልል
@bait1035
@bait1035 11 месяцев назад
ዳቆን ልዑል ሰገድ ላንተ ስለት ተስዬ ሁሌም ሳይክ እግዛብሄር ይመስገን ፀሎቴን ስለሰማኝ
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ፈጣሪ ለሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን 🤲🤲
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 11 месяцев назад
ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን ዝማሬሽን ጉጉት እጠብቃለን
@nazgryma5209
@nazgryma5209 7 месяцев назад
fatare yemasegan wedabato yemaleseshe semo yekebar yemasegan amen amen amen
@roza-yy3hi
@roza-yy3hi 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ይመልሰን እንደህጉ እንድንኖር ይደግፈን
@Rakb553
@Rakb553 11 месяцев назад
እንኳን ወደእውነተኛው መንገድ መለሰሽ እግዚአብሔር እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲💒💒💒❤
@vipcell4041
@vipcell4041 11 месяцев назад
Amen❤Amen❤Amen❤
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 11 месяцев назад
ክብርምስጋና ለናትና ልጅ ይሁን😭🙏
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x 11 месяцев назад
ስለ ሁሉ ነገር አግዚብሔር ይመስገን ለዚ ክብር ያበቃሽ ኣምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን መጨራሻሽ ያሳምርልሽ አህቴ አመቤት ካንቺ ጋ ትሁን🤲❤️
@FoziyJamale
@FoziyJamale 11 месяцев назад
Hi
@jffhff5132
@jffhff5132 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤🎉🎉እልልልልልልል
@alemsemu3416
@alemsemu3416 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ አምላክ ያሳምርልን
@mesertgashaw6403
@mesertgashaw6403 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ፀባኦት ቅዱስ የሚሳነዉ ነገር የለም ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ አቺን የማረ ጌታ እኔንም ያስበኝ
@saleamelakmerisha4404
@saleamelakmerisha4404 10 месяцев назад
በጣም ደስስስስ ይላል የአንችን ልቦና የመለሰ አምላክ የብዞቻችን የሸፈተውን ልቦና ይመልስልናል
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ውድ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ!
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነቱ መጨርሻችንን ያሳምረልን እህታችን በቤቱ ያፅነሽ እመቤታችን ይርዳሽ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 11 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን እህት ወድሞቸ ወለተ ሠማእት ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ከአረብ ሀገር ወደሀገር ቤት ሄጀእዳገለግል
@mihrettolla1579
@mihrettolla1579 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድምጽ ከዳቢሎስ ነፃ ወጣ
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 11 месяцев назад
የኔ እህት ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን እዉነት መታደል ነው
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 11 месяцев назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የጠፉትንም የሳቱትነም በቸርነቱ ይመልስልን በቤቱ ያፅናሽ
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 11 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልል እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን ወላዲተ አምላክ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ
@Hiwet3589
@Hiwet3589 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል በእውነት በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ለሁላችንም መጀመሯችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-gy1kx1qz4c
@user-gy1kx1qz4c 11 месяцев назад
በእውነት ልቤን የነካው ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ እህቴ በርች ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልል
@tezaLove
@tezaLove 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን ሁላችንም 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@selam1624
@selam1624 6 месяцев назад
መታደል ነዉ!🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏❤️
@hanaselam-sp9iv
@hanaselam-sp9iv 6 месяцев назад
እፍ የታደለች ነብስ ጌታ ህይ እኔን ሃፂያቸኛ ልጅህንም እርዳኚ😭😭
@haihi6112
@haihi6112 11 месяцев назад
እመአምላክ:ፍፃሜሽን:ታሳምረው❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 11 месяцев назад
ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን አሜን አሜን
@birtukan120
@birtukan120 11 месяцев назад
ስለ መይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን💚💚
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ መድኃኔአለም አባቴ ካንተ ውጭ እኮ ሰላም የለም
@EtsubdinkawelAbamegal
@EtsubdinkawelAbamegal 6 месяцев назад
በቤቱ ያጽናሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን ❤❤❤
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 11 месяцев назад
ስለሁሉ ነገር እግዚያቢሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናሺ እህታችን መጨረሻሺን እግዚያቢሄር ያሳምርልሺ💕🙏💕
@iyeruse9547
@iyeruse9547 11 месяцев назад
Amenamenamen
@hsznjd4044
@hsznjd4044 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት
@y2htube501
@y2htube501 8 месяцев назад
አሜን
@orthodox2645
@orthodox2645 11 месяцев назад
EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 berche edlja neshe
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አሜን አሜን አሜን እንኳን ወደቤቱ መጣሽ ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው ይህዎት ቀያሪው መዳህኒአለም ከኔም ቤት ገብቶ የልጆቼን ሂዎት በቀየረልኝ የብርሀኑን መንገድ ባሳያቼው 😢😢😢😢
@minyihon16
@minyihon16 11 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ።
@getanehkefale5600
@getanehkefale5600 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 11 месяцев назад
እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@egziharya4826
@egziharya4826 11 месяцев назад
መጨረሻዬን አሳምረው ምንኛ ታላቅ ፀሎት ነው።
@maherali848
@maherali848 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንድት ነፍስ ስትመለሽ ምንኛ ደስ ይላል
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በቤቱ ያፅናሽ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን::
@asenakubelete51
@asenakubelete51 11 месяцев назад
መድህን አለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የዚቺ እህት በረከቷ ይድረሰኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን
@sunnights6561
@sunnights6561 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@gdhhx1654
@gdhhx1654 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል እህታችን እኳን ደሳለሽ እግዚአቢሄር በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜሺን ያሳምርልሽ❤❤
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 11 месяцев назад
እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n 11 месяцев назад
በእግዚአብሔር ቃል መኖር ማርፍ ነው ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን መጠራትሽን መታደል ነው
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አገራችን ሠላም ያድርግልን 🙏🥰🥰
@redietshiferaw9738
@redietshiferaw9738 11 месяцев назад
Amen amen amen
@MeleseHailu-wi2ql
@MeleseHailu-wi2ql 10 месяцев назад
ሉሌ እግዚአበሔር ርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@yemariam2110
@yemariam2110 8 месяцев назад
Egziabeher yemesgen ehetachen Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel bebetu yastenash ehetalem ❤❤❤demestesh endet dese yelal ejege dese yelal ❤
@meazabekele15
@meazabekele15 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ በርች
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@serkyserky7693
@serkyserky7693 6 месяцев назад
ተመስገን አምላኬ በጣም ደስስስ ይላል፣በቤቱ፣ይፂናሽ፣እህቴ
@user-jr1jl6cw7q
@user-jr1jl6cw7q 10 месяцев назад
በቤቱ ያጽንሽ እህታችን በእውነት ለሁላችን ወደ ቤቱ ይመልሰን ይመልሳቸው❤
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 11 месяцев назад
እገዚአብሄር ይመስገን ታድለሻል እህቴ ላንቺ የደረሰች ድንግል ማሪያም ሁላችንንም ከገባንበት የሃጢያት ስራ ትገላግለን ታውጣን ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ
@TiruLove-op1ru
@TiruLove-op1ru 10 месяцев назад
Keber mesgana le egzyabhaer yehun ehetachen berchy egzyabher melsoshal
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 7 месяцев назад
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ❤❤❤ ያስለቅሣል
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 11 месяцев назад
" አሐድ ባንክ " ማስታወቂያውን ከ screen ስር ፃፈው ይታያል .. ትልቁን screen ግን የእመቤታችንን ስዕል አድኖ ብቻ አድርገው እባክህን::
@user-ib5pc1kf1v
@user-ib5pc1kf1v 11 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ
@shewalemmare6787
@shewalemmare6787 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይመስገን፡፡ እግዚያብሔር ወዶሻል እህት አለም፡ ታድለሽ፡፡
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@beniderso149
@beniderso149 11 месяцев назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር የመስገን ላች የሆነልሽ ለጠፉት ይመልሰን ጡሩ ደስ የሚል ቆይታ ነው ያረጋችሁ
@meherat938
@meherat938 11 месяцев назад
የታደልሽ ነሽ በእውነት❤ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 11 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 11 месяцев назад
Keberun hulu esu yewesed lanchi yereda enanem yaseben amin ❤❤❤❤
@user-en2iu3wj9u
@user-en2iu3wj9u 11 месяцев назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 11 месяцев назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@fekertemengesha5170
@fekertemengesha5170 11 месяцев назад
እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ
@user-xv4mq7nc6n
@user-xv4mq7nc6n 7 месяцев назад
Enkuan lezi kbr abekash ehte legnam endezi aynet kbr ysten ❤❤❤❤❤❤❤❤😥😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤
Далее