Тёмный

🛑ስለፈረሰባቸዉ ሰዋች በጥያቄያችሁ መሰረት እዉነቱን ተከታትለን ደረስንበት | Rich Man Miko 

Rich Man Miko
Подписаться 732 тыс.
Просмотров 280 тыс.
50% 1

🛑Well Come to Rich Man Miko RU-vid Channel
---- --- -- ---- --- --- --- --- --- --- --- --- --- --- ---
In this eye-opening video, we delve into the harsh realities faced by the displaced people of Piyasa, a village affected by Addis Ababa city corridor development. With over 734,000 subscribers on Rich Man Miko, we bring you an in-depth investigation into the lives of those who have been forced out of their homes in the name of progress. Join us as we uncover the truth behind the lack of proper compensation for these individuals and explore whether they have been provided with suitable living arrangements. Stay tuned for a revealing look at the human cost of urban development in Ethiopia. Subscribe now to stay informed on important social issues like this one.
For More Info -09-47-00-00-09
#richmanmiko

Развлечения

Опубликовано:

 

5 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@yonifirst9243
@yonifirst9243 2 месяца назад
ሚኮ በማሪያም በነካው እጅህ ወደ ወለጋ ሂድና ተፈናቃዪች ካሉ ዘግብልን
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
ጥያቂያችን መንግስት ሕዝቡን ወደጥግ ወስዶ እደቡራዩ እንደ ሰበታ እንደ ሱሉልታ እንደ ወለጋ እደሸሸመኔ ወስዶ ገሎ ለፖለቲካ መጠቀሚያ እንዳያደርጋቸው ነው ያልነው ብልፅግናን ን አናምነውም የመቃወም ሱስ የለብንም እኛ በሰው ሀገር ምንም ሳይጎለን እየኖርን ነው
@selamdemeke1016
@selamdemeke1016 2 месяца назад
❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 месяца назад
ወለጋ እንዃን ለመሄድ ከምንሰማው አንፃር ለደህንነቱ አስጊ ይመስለኛል
@LigabaReact
@LigabaReact 2 месяца назад
almot aleha gud eko new
@basildetino6842
@basildetino6842 2 месяца назад
አንተ ሂድና ጠይቃቸው በነካ አፍህ
@Bazi923
@Bazi923 2 месяца назад
እስካሁን ቤት ፈርሶባቸው በወጣት ማአከል ውስጥ ባለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ታጉረው ያሉ ወገኖቻችን አሉ ለምሳሌ በጣልያን ሰፈር ባለው ወጣት ማዕከል እና ቸርቸር ጎዳና ጋር ያለ ወጣት ማዕከል ውስጥ ብዙ ህጋዊ የሆኑ ሰዎች አሉ . በመንግስት ተልከህ ካልሆነ እነሱም ጋር ሂድ
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k 2 месяца назад
ተልኮ ነው
@getahuneshetu5831
@getahuneshetu5831 2 месяца назад
በደንብ ያሳብቅብሀል እንደዚች አይነቷን ድራማ ምስጋና ለወያኔ ይሁንና በደንብ አስተምረውናል ።
@samisolomon8470
@samisolomon8470 2 месяца назад
አይ ገቢ አረገዉ አኮ የዉሻ ልሽ
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 2 месяца назад
ድፍረትህ መርማሪ ፖሊስ አስመሰለህ ወድጄልሀለው ይሄን መብት ለሁላችንም ቢሰጠን ስንት ነገር በጠየቅን ነበር ! የመጠየቅ መብት ደስስይላል በዛው ጠይቅልን እውነትን የሚይስከብርልን እንደአንተ ዓይነት ሰው ያስፈልግናል ማይኮ ፡፡
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 2 месяца назад
ያው ለመ... እንደሆነ ያስታውቃል
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 2 месяца назад
የካድሬ ሥራ በጋርድ ጀመርክ እውነተኛ ከሆንክ ከአዲሥ አበባ ለምን አቶጣም ፖለቲካ የማያውቁ አዛውንት ለምን ተገደሉ አትልም
@ethiopia234
@ethiopia234 2 месяца назад
Esu ezi kesera hageru ye maiko becha aydelem ant text yemetadergebetn selk yezek mehed techelalek
@mickeyeshetu8427
@mickeyeshetu8427 2 месяца назад
ante weteh lemn atilm tegoliteh akakir kemtaweta
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
ካድሬ የሚለው ቃል ያረጀ የክፋው የደርግ ዘመን ቃል ነበር አሁንም ያረጀ አስተሳሰብ አለቀቃችሁም !! ለዚህ ስራ ካድሬ መሆን ቢፈቅድ ጥሩ ነበር !! ካርጀ አስተሳሰብ እግዚአብሔር ይፍታችሁ ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች !!!
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 Месяц назад
Eaa yeblsgna asker sent nwe yekflut eaa gtta melke tfo
@mesfintekle6382
@mesfintekle6382 2 месяца назад
አእውነትን ለማውጣት መጣርህ መልካም ነው ግን ተረጋጋ በሆላ ደብቁኝ እንዳይመጣ ወንድሜ ተረጋጋ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 месяца назад
ሥራአት የሌለህ ዲርአዳሪ ዱርዬ ነህ ........
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 месяца назад
ሥራአት የሌለህ ዲርአዳሪ ዱርዬ ነህ ........
@zurettube638
@zurettube638 2 месяца назад
አንተ ተረጋጋ መጀመሪያ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 месяца назад
@@mengistebeyene5504zimbel ye beltsegna buchla
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 месяца назад
@@zurettube638leba ye leboch zer be sew dem mekber lemdehal
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 2 месяца назад
እግዚአብሄር ቀን አለው❤😢።
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 месяца назад
ምን ይመስላል አይጥ ከሸገር ሲቲ ቤታቸው የፈረሰባችሁ ወሎ ኮምቦልቻ ላይ መጠለያ ተቀምጠዋል የሚበሉት አጥተው በልምና በሸራ ውስጥ ናቸው ግማሾቱ ደብረብርሃን ከተፈናቃዮች ጋር ተደባልቀዋል የእናተ ፓለቲካ ሰውን ብትሸውዱ ታላቁን ፈጣሪ አትሸውዱ ወላሂ ዋጋ ያስከፍላችኃል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 2 месяца назад
ሆድ ይፍጀው!! እንደዚህ አይነት የወጣት ሆዳም ነው የወረረን
@user-jd9po3ji3p
@user-jd9po3ji3p 2 месяца назад
በጣም ተከፍሎት ነው የሺመልስ ዳይፐር ነው እቀው አለን ሰወች ሲጀመር ኦሮሞ ናችው እሚጠይቃችው እኛ አማራወች ጥያቄ ጠይቀን መልሳችን እስር ቤት ነው ማንንም አትሸውድ ጂብ ሁላ ናችው
@user-gi3vg2kz7q
@user-gi3vg2kz7q 2 месяца назад
ሰዉ በቻለዉ ልክ ያየዉን ይመሰክራል ኢትዮ ዉስጥ ተፈናቃይ ሁሉ ዞሮ ካልጠየቀ ትላላቹ 😂😂
@EthioEnglish-sg1cs
@EthioEnglish-sg1cs 2 месяца назад
​@@user-gi3vg2kz7q እውነት ለመናገር ከመንግሥት ጋር ይዳፈራል ብዬ አላስብም
@mesertgirema151
@mesertgirema151 Месяц назад
ሂጂ ጥብ ወላሂ ትላለች ወረኛ ዘረኛ ጎጠኛ ምኗ አይጥነሽ ደደብ ጎጠኛ
@mubarektub8129
@mubarektub8129 2 месяца назад
ወደ ወለጋ ሂድና ያለውን ነገር አጣረልን እስት
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Месяц назад
እሱ የሚያቀው ስለ አአ ነው
@papiyearsema8564
@papiyearsema8564 2 месяца назад
"አልበላሽንም ምን አመጣው" ይገባካል አበባሉ ወይም ከፋዬችክ ይነግሩካል ። አዎ አሳየከን ያሉበትን ሁኔታ በጣም ደስ ብሎኛል በግሌ ፈጣሪ ያክብርክ የእውነትም እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ለምን ሀገር ስላልሆንኩ በዚህ ደረጃ ምንም ቢቸግራቸው እናቶች ድራማ አይሰሩም ግን ደግሞ የአንተ መንግስት ጋር ነጥብ ለማስቆጠር የሄድክበት መንገድ ድጋሚ ሰርቶ እንዳልሰራ አስቆጠርከው የእናቶችን እምባ ድራማ አስመሰልከው
@user-pj4vj4dv3h
@user-pj4vj4dv3h 2 месяца назад
ንግድ ቤት የተሰጣቸውን አሳየን ሰርቶ የሚበላውን አሳየን የት ከትምህርት ቤታቸው የወጡትን የት ገብ ሁሉም አሳይኝን😊ማን ደና ቦታ ቢኖር ማንም አይጠላም ባሉበት ቦታ አርጎ ቢሰራ ጥሩ ነው😊
@jossyVLOGS
@jossyVLOGS 2 месяца назад
አንድ ቀን ተሳክቶልኝ youtube እኔም እናቴን ባስደስትኳት 😮😭😢 አሁን ተመስገን 1000 ልገባ ነው
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 2 месяца назад
ሰብ አረኩህ እደግ ተመንደግ
@NardiSalme
@NardiSalme 2 месяца назад
ጥያቂያችን መንግስት ሕዝቡን ወደጥግ ወስዶ እደቡራዩ እንደ ሰበታ እንደ ሱሉልታ እንደ ወለጋ እደሸሸመኔ ወስዶ ገሎ ለፖለቲካ መጠቀሚያ እንዳያደርጋቸው ነው ያልነው ብልፅግናን ን አናምነውም የመቃወም ሱስ የለብንም እኛ በሰው ሀገር ምንም ሳይጎለን እየኖርን ነው
@EmanEman-dy2fg
@EmanEman-dy2fg 2 месяца назад
ሰብስክራትብ አርኩህ🍡
@Fiker-mar
@Fiker-mar 2 месяца назад
አርገናል ይሳካል በፈጣሪ ፍቃድ እናትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@zemzem5178
@zemzem5178 2 месяца назад
ለኘአም፣አላህ፣ይዘንል
@shemelistamiru9860
@shemelistamiru9860 2 месяца назад
ለሁሉም ይህ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ከተማ ካልፈረሰ እንደት ይሰራል ግን ሰው ብቻ በሰውነቱ ሜዳ ላይ አይጣል!!
@mohammedketema6601
@mohammedketema6601 2 месяца назад
መጠየቅ ያለብህ ተፈርሶበት ክፈለሀገር የሄደው ጎዳናላይ የወደቀውን ኪራይቤት የገባውን እንጅ ለፖለቲካ ግብ ሲባል መርጠው የሰጧቸውን አይደለም ያልተሰጡትን እያዩ የተሰጡት እንደት አያመሰግኑ
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 2 месяца назад
ተራራቅን እንጂ የፈረሰባቸው ሁሉም ቤት ተሰቷቸዋል አሉ እኮ
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
ምን አይንት የፓለቲካ ጥቅም አለው ?? የትኛው የበረታ ተፎካካሪ ፓርቲ ኖሮ ኑው ? ለይትኛው ጥቅም ? የረባ ፓርቲ የላችሁም ግን ያለውን የሚሰራውን በባዶ እጅ መቃወም ሞኝነት ነው !!
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
@@Biftuu....wallooከሰማይ ወርቅ ቢወርድም አይቀበሉም አንዳንዶቹ አይናቸውን ጨፍነው ነው የሚናገሩት
@Ethio575
@Ethio575 2 месяца назад
ሁሉም ከፒያሳ ቤታቸው የፈረሰባቸው ሰዎች ቤት እያንዳንዳቸው ደርሷቸዋል ወይ ነው ጥያቄው😢😢😢😢
@user-gi3vg2kz7q
@user-gi3vg2kz7q 2 месяца назад
ላንዱ ሰቶ ላንዱ ይከለከላል ብለሽ ነዉ
@khalidnasir2407
@khalidnasir2407 2 месяца назад
አዎ ነው መልሱ አንተ ደሞ መረጃ ካለህ አቅርብ
@bereketayal7847
@bereketayal7847 2 месяца назад
Ere tew ,endi chelemitegnanet nw
@AkremKShemsu
@AkremKShemsu 2 месяца назад
Dersuachewal, benezgeba lay yum alu, bayhon suq yeferesebachew altesetachewm
@user-gi3vg2kz7q
@user-gi3vg2kz7q 2 месяца назад
@@khalidnasir2407 ደደብ አትሁኑ አስቲ videowen አይተን ይኸዉ ተሰቷችዋል ካልን አይ አልተሰጠም ያለ ነዉ ማስረጃ ማምጣት ያለበት 😔 ሰዉ ልትከስ ኤደህ ፖሊስን ማስረጃ አምጣ እንደማለት ነዉ
@ayelegugssa5215
@ayelegugssa5215 2 месяца назад
Mike, I really appreciate and admire you. Keep doing this kind of thing.
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Месяц назад
በላይነህ ክንዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ አይን ይሰውርህ የደሆች ሰብሳቢ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር እናመሱግናችኃለን ወንድሞቻችን blessed
@SelamuYihun
@SelamuYihun 2 месяца назад
ሚኮ በሁለት ወታደር በርታ ትግል ከዚህ ይጀምራል
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 2 месяца назад
😂
@tigistgebru4127
@tigistgebru4127 2 месяца назад
😂😂😂😂
@Tehute
@Tehute 2 месяца назад
😂😂😂
@TameKassahun
@TameKassahun 2 месяца назад
ጨለምተኛ መልካም ነገር ማየት ትቶ ትንኝ ያያል
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 2 месяца назад
ደደብ ሰገጤ ሀገር ቅርስ ከተማማፍረስ ነው ትግል መቼነው እንደሰው የምታስቡት
@ermiastedla2894
@ermiastedla2894 2 месяца назад
ሱሰት ሰወቸነ በማናገረ ሊላየተቸገር ብዞወቸ አሉ የህነ አትበለ አትቀባጥረ ሰውነ በመምርጥ ነውየተሰጠወ አወየተሰጠህ ቢተካለነገርነ😢
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 2 месяца назад
ወረኛ እንደ አንተ አይነቱ ነው የሚያየወን ሳይሆን የሚሰማውን እያመነ መከራ ዉስጥ የከተታችሁን ያልተሰጠው ካለ የታል አሳይ ዝም ብለ 360 ህን ስማ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Месяц назад
ሌሎቹን እናንተ አናግሩአ የተበደሉትን
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 2 месяца назад
ለማንኛዉም ሶዎቹ መንግሰትን እያመሰገኑ ነው ወደ ጥሩ ነገር ነው የሄዱት ሰው በጥላቻ ሰለሰከረ ብዙ ያወራል ልቦና ይሰጠን ከጥላቻ እንውጣ አምላክ የሰጠን ምድር ለሁሉም ይበቃል ጥላቻ ይቁም እንከባበር ቅን ልብ ይኑረን
@abeldemissie2418
@abeldemissie2418 2 месяца назад
ሚኮዬ የኔ አባት ድንቅ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@kassa8159
@kassa8159 2 месяца назад
በላይነህ ክንዴን ያብዛልን!
@zewdituyihun3344
@zewdituyihun3344 2 месяца назад
አረ ክንዱን ይስበረው
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 2 месяца назад
አይባልም
@teddytedo1412
@teddytedo1412 2 месяца назад
15ሺ ሰው በላይ ተፈናቅሎ 3ሰው አናግረክ የትም አለወደቁም ማለት ሳክስ አንተም የካድሬ ስራ ጀመርክ እስቲ ደሞ በሸገር ሲቲ እና ፒያሳ ፈርሶባቸው ቤት ያላገኙ ያላለቀ ቤት ለመኖር አመቺ ያልሆኑ የተሰጣቸውን አውራ
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 2 месяца назад
እና በአንድ ፕሮግራም 15 ሺ ሰው ኢንተርቪው ይደረግ???
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 месяца назад
አትንከራተት ልጄ!እነሱ በሐሠት አገር ለማፍረስ በሀሠት ወሬ ማፍረስ ዓላማቸው ስለሆነ ነው
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 2 месяца назад
እውነትን እንዲህ ማሳየት የሚገባ ሰራ ነው በርቱ አሜን! አሜን! አሜን! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የተደሰትኩት ዛሬ።
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 2 месяца назад
አታሽቃብጥ 3 ሰዉች ቃለ መጠየቅ አድርገ እነሱን እያሳየህ የሚያለቅሰዉ 50000 ህዝብ ለመደበቅ አትሞክር አሽቃባጮ ማይኮ ነገም ሌላ ቀነዉ ይህ ህዝብ እየታዘበህ ነዉ😢😢😢
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 месяца назад
የኛ ቤት ለልማት ፈርሶ ሌላ ቤት ይቀይራላቹሀል ከተባለ ብዙ አመት ሆኖታል እኔ መፍረሱን በጉጉት ነው የምጠብቀው ቅያሪ ጥሩ ቤት ከተሰጠ መታደል ነው የቀበሌ ቤት መፀዳጃ ቤት በወረፋ ኩሽና በወረፋ ልብስ አጥቦ ለማስጣት በወረፋ ልብስ አስጥተን ለደቂቃ አይናችንን ከልብሳችን ላይ ብናነሳ ሌባ ከየት መጣ ሳይባል ልብሳችን ይሰረቃል በየቀኑ ከጎረቤት ጋር የሚጨቃጨቁበት ነገር አይጠፋም ደግነቱ ምርጫ ስለሌላቸው ተጣልተው ወድያው ይታረቃሉ ቤታችን ከመጠባበቁ የተነሳ ቤቴ ሆኜ ብፈሳ ጎረቤት ሊሰማ ይችላል😂😂 ዋናው ነገር ፀዳ ያለ ቤት ቅያሪ ይስጡ እንጂ አሮጌ ቤት ፈረሰ ብሎ መበሳጨት አያስፈልግም
@mks739268
@mks739268 2 месяца назад
የኖረ ስቃዩን ያውቀዋል እህቴ ኖሮ በወረፋም ጥሩ አይደል ። አብዛኛው ሰፈር ፒያሳ እና አከባቢው እኮ ስም ብቻ ናቸው። ለሁሉም ጊዜ አለው እኛም ከስንት አመታት በጏላ እግዚአብሔር እረድቶን ፈርሶ እፎይ ብለናል ። የቀበሌ የፈለገ የቀበሌ ኮንዶሚኒየም የመረጠ ኮንደሚኒየም ወስደን ከጠዋት እና ማታ ፀብ ፣ ጥል ፣ ስድድብ ተገላግለን ዛሬ በፍቅር ተደዋውለን እንጠያየቃለን በደስታ በሃዘን እንገናኛለን።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 месяца назад
አሁን በደንብ ቁቅ
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 2 месяца назад
😂😂ይገርማል ለእንደዝህ አይነቱ ነው ቤት ፈረሰ እያሉ በሚዲያ ኡኡኡኡ የሚሉት
@mesafintmolla7191
@mesafintmolla7191 2 месяца назад
ant yilk lemsrat atagzm kemchoh ant kik eyebelah begna tchawetalh
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 2 месяца назад
ከፒያሳ የተፈናቀሉትን ሁሉንም የቀሩትንም አቅርብልን
@user-gi3vg2kz7q
@user-gi3vg2kz7q 2 месяца назад
ሰዉ ሁሉ እንዳንቺ ስራ ፈት ይመስልሻል
@EbsaJibriel
@EbsaJibriel 2 месяца назад
ካላመንክ/ሽአንተ እራስህ ሄደህ አጣራ
@Naniya254
@Naniya254 2 месяца назад
​@@EbsaJibrielአየህ የተፈናቀለው ሰው ሁላ ቤት እንደተሰጠው ለማስመሰል ሶስት ሰው ኢንተርቪ አደረገ🤣🤣🤣የተፈናቀለው እኮ5ሰው አይደለም ችግሩ ይሄ ነው ውስን ሰው ቤት አጊንቷል እሱም ብሄሩ ይመስክር 🤣🤣
@tadygashaw5150
@tadygashaw5150 2 месяца назад
​@@Naniya254ተፈናቀለ የሚባለው የቤቱ ባለቤት እንጂ ተከራይቶ የሚኖረው አይደለም በብሔር የምትይው የየትኛው ብሔር አባላቶችን አይተሽ ነው ጥላቻሽን በልክ አደርጊው
@bitewnzemach1915
@bitewnzemach1915 2 месяца назад
​@@Naniya254perfect
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 2 месяца назад
ግን ሰው እስከ መቼ ለመኖር ነው ይህን ሁሉ ማስመሰል እና አድር ባይነት መኖርን የመረጠው ሲጀመር ከአንተ አይነት የባለ ግዜ አጎብዳጅ እና ከህሊናው ይልቅ ለጥቅሙ ያደረ ብኩን ምንም አልሻም ነገር ግን ምን እንዲሉህ ፈልገህ ነው የምትቀባጥረው ለአንተ ያሉህ ሌላ የሚሰማቸው ሌላ ለምን እውነታው ቢነገርህም አይገባህም ለሰው ልጅ ሀቅ ግን ቤት ነው ቁም ነገሩ ..? የተገነባህበት ስብዕና ስለ ባህል ስለ ህብረት ስለ እሴት በደንብ አስተምሮሆ ገንቦቶ ቢሆን ኖሮ ስለ እውነት ብታድር ኖሮ በማንነታቸው ስለሚገደሉ አማሮች ትቆም ነበር አይፈረድብህም ከእዚህ ውጪ ሆዳም መሆን ብትችል ታሳይ ነበረ እመነኝ ይህም ጊዜ ዬልፋል ቆሻሻ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች ስለተገደለች ህፃን እውነት መመስከር የተሳነህ የአእምሮ ልምሻ ተጠቂ ማገናዘቡን ያድልህ አንተን ብሎ ስለ እውነት መስካሪ የሸርሙጣ ገረድ ከመሆን ሰው ሁን ተቺ ተቺ ብለህ ልትሞት ነው ደንቆሮ አማራ የአማራ ህዝብ በማንነቱ ስለሚደርስበት ብዙ ነገር ድምፅ የማትሆነው ..? በላይነህ ክንዴን ካመሰገንክ ሰውዬው የተገነባበት እና ያደገበትን ማህበረሰብ አስታውስ ሰው ከሆንክ ድምፅ ሁን ኢ-ፍትሃዊ አትሁን በተረፈ እዛው አሽቃብጥ የማያልፍ ደግሞ እንዳይመስልህ.!
@yoniyoniabate2565
@yoniyoniabate2565 2 месяца назад
❤❤❤
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 2 месяца назад
Beka ewnetin sew kegelete agobidajinet new?
@hermony1174
@hermony1174 2 месяца назад
hasab meglets tru new sdbun gin mn ametaw washtom atftom yhonal ye amara side story alakerebe yhonal gin tsom new sdb lik adelem
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 2 месяца назад
@@hermony1174 ስለ ሰውነት ነው የማወራው የአንድ ማህበረሰብ ሰዎች ተመረጥው ፈቅደው እና ወደ በአላገኙት ማንነታቸው ስለሚደርስባቸው ግፍ እና መከራ ሌላው ቢቀር የሚከተለውን ከኢየሱስ አስተምህሮት ለአፍታም ሳይዘነጋ የአስተምህሮቱን አንድ መስመር በኖረው ለነገሩ በማንም ላይ አልፈርድም ጊዜ ይፈርዳዳል ...!!
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 2 месяца назад
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ማይኮ የፕራንክ ሺዲዮህን እንጂ ሌላ አይቼ አላውቅም ይህ ቪዲዮ የእውነተኛ ኢትዮጲያዊ ስለ ወገኑ የሚጨነቅ ንፁህ ልብ ያላው ሰው መሆንህን ነው ያሳየኝ በርታልን ወረኛችን ያርቅልን
@user-xz1qh8ib9v
@user-xz1qh8ib9v 2 месяца назад
ሚኮ እዉነት ይውጣልህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
@munabess9493
@munabess9493 2 месяца назад
እናቴ የኔ እንባ ይፍፈስ በማረፊያ ጊዜ ማልቀስ አይገባም እናመሰግናለነን ሚኪሾ ❤❤❤❤❤❤
@IsmailmohammedAllah-sq4on
@IsmailmohammedAllah-sq4on 2 месяца назад
እዉነተኛ ዘጋብ በጣም አመሰግናሎ አላህ ይጠብቅ
@MeTedaTube
@MeTedaTube Месяц назад
ማይኮ ወድጄህ ልሞት ነዉ እዉነት ሰዉ አገኘች እኛም ከመወዛገብ ወጣን❤❤❤❤
@amanueljoseph2605
@amanueljoseph2605 2 месяца назад
ማዘርን ለመርዳት ስልክ ቁጥሩን እባክህ comment ላይ አስቀምጥልን።
@user-bx2kl5nq1p
@user-bx2kl5nq1p 2 месяца назад
ልጄ ማይኮ ዛሬ ደሞ እጅግ በጣም ኮራሁብህ እውነትህን ነው ማንም ለነዚህ ሰዎች ጠብ የሚል ነገር ሳያረግላቸው ለፖለቲካ አላማው ይጠቀምባቸዋል የተሰራውን መልካም ስራን ማመስገን እውነቱን ማውጣት ትልቅነት ነው አሁን ገና አቃጠልካቸው እራስህን እየጠበክ ግን ከይቅርታ ጋር ለጀግና እንዲ ባይባልም የአባትነቴን ነው ልጄ
@solomefesseha3274
@solomefesseha3274 2 месяца назад
Thank you Miko for showing us the truth. I was really worried about the our people.. and they are not far still in the city be blessed. Keep it up Miko well done 👏👏👏😍😍😍😍
@eyobhailu1031
@eyobhailu1031 2 месяца назад
እናመሠግናለን ወንድማችን ሠፈሩን ኖረህበት አልፈህበት ውለህበት ብታውቅ የፈረሠባቸው ሰዎች አሁን ላይ የገጠማቸው እድል ምን ያህል በረከት እንደሆነ የሚያሳይ ብዙዎችን የሚያስተምር ዶክመንተሪ ትሠራበት ነበር። አዲስ አበባ ውስጥ እንደዚህ አይነት ለውጥ የሚያስፈልጋቸው ብዙ ሰፈሮች አሉ።
@azezetoru5099
@azezetoru5099 2 месяца назад
ይህችማ አንድ ነገር አላት። እስኪ በተቃራኒው እያለቀሱ ያሉ ሰዎችን አቅርብ። አስጠልታ ቦሌቲካ ነች።
@ayantube3577
@ayantube3577 2 месяца назад
ጀግና ነህ ለወረኞቹ አድርሷቸው
@AbshawMohamed
@AbshawMohamed 2 месяца назад
ምነዉ አንቋለትክ ለራስ ቢዝነስህ ስታመቻች ነው የሸርሙጣ ልጅ
@genet104
@genet104 2 месяца назад
እኔ ካልመራሁ ነው እንጂ መሪውን በብሄሩ መናቅ ነዉእንጂ መንግስቱ እየሰራ ነዉ።
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Месяц назад
እኔም በብልግና ቢከፈለኝ እንደ ማይኮ በህዝብ እየተሳለኩ ካድሬን ኢንተርቪው እያደረኩ ቪዲዮ ሰርቼ እፖስታለሁ!? በፍጹም ይህ ታሪክ የማይረሳው መረን የወጣ ጭካኔ ነው። ከዚህ ልጅ ሸኔና የአብይ ኮሬ ነጌኛ ይሻሉኛል። ኸረ ማይኮ በሪፖብሊካን ጋርድ እየተጠበቀ ነው። ያዝልቅልህ ወንድሜ።
@user-dp8qo6jx2n
@user-dp8qo6jx2n 2 месяца назад
ሶስት ሰው ጠይቀህ ሁሉምጥሩላይ ናቸው ማለት አይቻልም
@YedenekachewTassama
@YedenekachewTassama 2 месяца назад
እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተ ስለሆንክ እጂ ሌላው ለመጠየቅ ቢመጣ ማን ያስጠጋዋል? እዚያጋ ብቻ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ እስቲ ሌላ ቦታ ያሉትን አሳየን
@abebechalem243
@abebechalem243 2 месяца назад
ምን መንግስት ትላለህ የአቶ በላይነህን እድሜ ጤና ይስጣቸው እንጂ ወ/ሮ አዳነች ከየት አምጥታ እድሜ ለባለሃብቶች🙏❤
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 месяца назад
Miko, much respect & thanks for your standing on the side of the truth. ❤️🇪🇹❤️
@elagym5723
@elagym5723 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ሁሉ እውነቱን እያወቀ መዋሸት ዋጋ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ መንግስት ❤❤❤
@TekluBekele-pq7wx
@TekluBekele-pq7wx 2 месяца назад
ማይኮ ተጠራጠርኩ ሴታፕ የተደረጉ ሰዎች ነው የምታናግረው ለምን መደደዳው ቤቶቹን አታናግርም ።
@kiyyakiyya-pb8hl
@kiyyakiyya-pb8hl 2 месяца назад
Big respect for you 🙏Wend yehone endante hedo mayet new shentam hula
@mmg5475
@mmg5475 2 месяца назад
Thank you so much and God bless you. Tell the truth!
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
በርታ ማይኮ እግዚአብሔር የሚያየው ነው !! እግዚአብሔር ይመስገን ስለተሰራው !!
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 месяца назад
በላይነህ ክንዴ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ🙏🙏🙏
@macksimon7589
@macksimon7589 2 месяца назад
Thank you Miko.Tell the truth to the world. I don't know the diaspora community like talking only about the negative things. There might be problems but people with negative mind try to make a mountain out of a mole hills!
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 2 месяца назад
ቤቶች ለልማት ይፍረስ፤ጥሩ ነው ግን ስንት ስዎች ፤ውዴት ሄዱ እና ማይኩ እናት አባት እልህ አዳትወሽ እናንተም ትፈናቅልን የምትሉ ውጡ ተናገሩ ውሽት ፤ምን ያደርጋል ስለእውነት እናገር፤እና ሌሎችንም ፈልግ፤ ማይኩ መጀምሪያ ስንት ስው ነበር ??? ስንት ስው ማረፊያ አገኘ ??? ዝምብሎ አይወራም ልጄ ምጀመሪያ ጠይቅ እየተቃውምኩህ እደለም እየደጉፍኩህ ነው ❤
@taglon
@taglon Месяц назад
MIKO አድናቂህ ነኝ እስካሁን ከሠራሃቸው ሁሉ የላቀ ፕራንክ ነው ዛሬ ያሳየሀን።
@laveleable
@laveleable 2 месяца назад
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ተመሰገን በሎ ☝🏻✝️🙏🙏❤️
@user-ud7wx6do2u
@user-ud7wx6do2u 2 месяца назад
Keble kaderi
@akakimekanagechu1983
@akakimekanagechu1983 2 месяца назад
የወሬኞችን አፍ ነው ያዘጋኸው በርታ ማይኮ
@modeling4774
@modeling4774 2 месяца назад
ማንነትህን ስለማውቀው ካንተ የማልጠብቀው ነገር አይዱም ሆድህን እስሞላልህ ማንንም ታስማማለህ። አንተ ወረኞች ያልካቸው ካንተ የተሻለ ሰርተዋል በአደባባይ ሰው ለምን እውነት ተናገርክ ተብሎ በሚገደልበት ሀገር በማንነታቸው ቤታቸው እየፈረሰ ጎዳና ወተው ሚበሉት ሚቀምሱት አተው በየጎዳናው በወደቁበት ወድቀው በየመንገዱ እንዳትታዩ ተብለው እየተደበደቡ በሚባረሩበት ሀገር በሰፉልህ ልክ ለብሰህ በመሩህ ልክ ተጉዘህ ከፈቀዱልህ ሳታልፍ ሁሉን አውቃለው ብለህ የሌሎቹ ጩኸት ህመም ትችት ብሎ በቻሉት ተረድተው ህመማቸው ተሰምታቸው በቻሉት የረዱትን ማንንኳሰስ እና ድምፃቸውን ማፈን እርእራዬ የጎደለው የጭካኔ ተግባር ማድሰግ ነው ቢገባህ ግን ከጭንብልህ ጀርባ ያለውን ማንነትህን ስለማውቀው አልገረመኝም ካንተ ምጠብቀው ነው።
@debewhailu7085
@debewhailu7085 2 месяца назад
አንተ ልጅ ተባረክ በራስህ መንገድ ህግን በበማይጥስ መልኩ የሰዎችን እሮሮና ደስታ መዘገብህም ያስባርከሃል።የተበደሉ ካሉ በግልፅ እየለየህ ለሚመለከተዉ አካል አቅርብ።
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 месяца назад
Leba hula , tirfrafi birr lemelkem belek dehan taschersalek
@user-up9qq7eh9b
@user-up9qq7eh9b 2 месяца назад
ጨርሰችሁ ሳታዩ ኮሜንት የምትፅፋ ደህናናችሁ😂 ጅግና ነህ!!
@jonas2012ash
@jonas2012ash 2 месяца назад
ሚኮ ድራማ መስራትሽ አሪፍ ነው። ስንት ሸቀልብ? ብልፅግና መቼም ገንዘብሽን ሸቅል። አንድ ሁለት ሰው አቅርበሽ በቃ ማንም የተፈናቀለ የለም ማለት የብልፅግናን ፕሮፓጋንዳ መንዛት። እውነት በእንዲህ አይነት ፕሮፓጋንዳ መሬት ላይ ያለውን እውነታውን አይቀይርም። ለምን ፒያሳ ያሉት ወጣቶች እነዚህ ናቸው????
@betisahle4733
@betisahle4733 Месяц назад
ሚኪ ሰላምህ ይብዛ እውነተኛ ፈጣሪን የምትፈራ ከሆነ ለሚ ኩራ የካ ጣፎ የገቡትን የቄራ ሰዎች ጎብኝ🙏 ውሃ የለ መብራት የለ ጣራ አለተጨረሰ ሰዉ ከሞቀ ቤቱ ወቶ ችግር ላይ ነው ህብረተሰቡ ለሚ ኩራ የካ ጣፎ ሂድና ችግሩንም ለከንቲባዋ አሳይ🙏የዛኔ ፈጣሪን እንደምትፈራ አውቃለሁ😮
@user-og5hy6lq4i
@user-og5hy6lq4i 2 месяца назад
ሰው ሲሰማ አዋቂ የሆንክ መሰለክ የማታቀው ነገር ከምታቀው ይበልጣል ከብት😮
@IbseTerfa
@IbseTerfa 2 месяца назад
am so proud of watching the truth, God bless you truth Man! just be proud for doing this work! you are conducting social innovation to tackle the social problem and make social positive impact! thankyou!
@naidalo5047
@naidalo5047 2 месяца назад
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ እረኡኡኡኡኡኡኡ እረ የወገን ያለህ ይህን መግስት አላህ ይገልግለን በህክሚው
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Месяц назад
😊የዘንድሮ ካድሬ በጋርድ ነው አባቱ ና ጣልያን ሰፈር የወጣት ማአከል የታጎረውንም ዘግብ
@BManUnited
@BManUnited 2 месяца назад
ማይኮ እውነትን እንዲህ ፍንትው አርገህ ስላሳየህ እናመሰግናል🫡✌️🇪🇹
@GelilaBekele-zf8vg
@GelilaBekele-zf8vg 2 месяца назад
እግዚሃቢሄር ይሥጥህ በጣም ትልቅ ሥራ ነው የሠራህው ምክንያቱ የተለየ ወሬ እየተወራ ሀገርን የሚበጠብጡ ሠወችን አፍቸውን አሣዝክልን ተባረክ
@hiwel9209
@hiwel9209 2 месяца назад
እውነት ለሁሉ ተቀያሪ ተሰቶት ከሆነማ ጥሩ ነው ግን በህዉሀት ግዜ መርካቶ አካባቢ ጎጃም በረንዳ አውቶቡስ ተራ ወደ መሳለሚያ የተባለ ቦታ ላይ እንዲ ቅያሪ ይሰጣል ተብሎ ፈርሶ አልተሰጣቸውም ነበር ነጋዴዎች ስንት ቤተሰብ ይዘው በጣም አዝነውም ተቸግረውም አይተን ነበር የብሔር ስልጣን ከባድ ስለሆነ ህዝብ ቢፈራና ቢጠራጠር አይፈረድም እኔ ውጭ ከመጣሁ 10 አመት ሊሆነኝ ነው በፒያሳ ፈረሳ እነዛን በፊት እንዲሁ ፈርሶባቸው የነበሩትን ስጠይቅ አቅም ያለው ተከራይቶ እንደሚሰራም እንደሚኖርም እንጂ እንዳልተሰጣቸው ተበትነው እንደቀሩም ሰምቻለሁ የህዝብን ጥርጣሬ ለማስቀረት መንግስት አሳማኝ ቢሆን መልካም ነበር
@Lore9072
@Lore9072 2 месяца назад
ትልቅ ስህተት። ሲጀመር ሁሉም ወደ አንድ ቦታ አልተወሰዱም። ስለዚህ መረጃው ሙሉ የሚሆነው አቅም ኖሮህ በየቦታው የተበተኑትን ማየት ስትችል ነው። ሲቀጥል እነዚህ የቀበሌ ቤት የመርጡት ናቸው። እውነት ነው እነሱ ባንፃሩ የተሻለ አግኝተዋል። እሲቲ ውሃ፣ መብራት፣ መንገድ የለሌበት እንደ ሃና ፉሪ ኮንዶሚንየምና ሌሎቹን እይ። ልብ ካለህ ደግሞ የግል ቤት የነበራቸው ትንሽ ብርና መሬት ሰጥቶ የሸኛቸው የት እንደደረሱ አጣራ።
@emebetmekonen2527
@emebetmekonen2527 2 месяца назад
ወረኛ በይው
@habeniyaa
@habeniyaa 2 месяца назад
በአሉታዊ ኀይል ብቻ የተሞላህ ስለሆንክ መልካም ነገር ማየት አትችልም ፤ አታገኝምም ።
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 2 месяца назад
😂😂😂ቤት የፈረሰባቸው አድስ ቤት ውስጥ በደስታ እየኖሩ ነው እናንተ ምን አንጨረጨራችሁ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 месяца назад
Great work! Truth prevails! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p Месяц назад
ሚኮ ማይክ የምትባለው ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር ለካ አንተም ለሆድህ ያደርክ ነህ ሆዳም
@kifluworku9700
@kifluworku9700 2 месяца назад
እግዚአብሔር ለተገፉት ደጀን ነው እግዚአብሔር የደሀ አባት ነው እግዚአብሔር የምስኪን አምላክ ነው አይዞአችሁ
@mulieadeba9449
@mulieadeba9449 2 месяца назад
መጠየቅ ያለብህ የፈረሰበትን እንጂ አስተዳደሩን አይደለም
@SolomonAmeha-kz6wc
@SolomonAmeha-kz6wc 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል በእውነት የሰወቹ ታሪክ😭😭
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 2 месяца назад
እኔ ግን አልመሰለኝም አይይይ ድራማ😂😂😂
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 2 месяца назад
እውነት ለመናገር ከዛ ለኑሮ ከማይመች ቦታ ወደ ተሻለ ቤት መዛወራቸው በጣም እድለኞች ናቸው ለሰው ልጅ ንፁህ አከባቢ ፣መፀዳጃ፣መኝታ መኖርያ ለሁሉም
@abelb5604
@abelb5604 2 месяца назад
ማነው ቤት የሰጣቸው ሜዳ ላይ ተጥሎ በብላስቲክ ቤት እየተገላቱ ነው ያሉት
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 2 месяца назад
@@abelb5604kedada
@asnibelew5428
@asnibelew5428 2 месяца назад
ውሸት ሁሉም የተሻለ መኖርያ ተሰቷቸዋል እባካችሁ አትዋሹ እውነት ያሸንፋል::
@Tekulaw
@Tekulaw 2 месяца назад
​@@asnibelew5428weshela cadre keneh deresuwale👌👌👌👌 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑 🔋
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 месяца назад
@@abelb5604መረጃ??
@christinasolomon9889
@christinasolomon9889 2 месяца назад
ውሸታም እውነት ጋ ብትቆም በጋርድ ተከበህ አትሄድም ነበር ወንድ ብትሆን ፉሪ ያልተሰራ በረት ውስጥ የተወረወሩትን ታሳይ ነበር ፣ንግድ ቤታቸው ፈርሶ ስራ የፈቱትን የሚበለት ያጡትን ታሳይ ነበር ከ100 ለ1% የተሰጠውን ብቻ እያሳየህ ህዝቡን አታሞኝ አለቅላቂ ይሄ ጊዜ አልፎ የምታፍርበት ጊዜ ይመጣል።እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@user-gi3vg2kz7q
@user-gi3vg2kz7q 2 месяца назад
ሁሁቴ ሸገር እኮ ነዉ ሀገሩ ጎጃም አይደለም ይኤ ጋርዶቹ ድሮ የነበሩ ናቸዉ😊
@teybaayale8083
@teybaayale8083 2 месяца назад
በዉጭ አገር ሁናችሁ ግን የምታባሉ አላህ ልቡናይስጣችሁ ዝም ሲል አንወድም አላችሁ ዉነት እደዚህ እዉነቱን የሚያጣራ የሚያድረስንን እንባረታታቸዉ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@alemayehuization
@alemayehuization 2 месяца назад
Miko thank you. Belayne Kinde Good bless you
@wesenlemma158
@wesenlemma158 2 месяца назад
ሚኮ በእውነት አንተን እናመሰግናለን ይህንን ሁሉ ላደረገ ፈጣሪ ምስጋና ይሁን ለመንግስት አሁንም እድሜ ይጨምር ብለናል ደሞ ሌላው መቶ ''ካልቀማቸው''
@mollaantygegn3815
@mollaantygegn3815 2 месяца назад
ድሮም ካድሬ ነህ አሁንም ካድሬ ባልተገራ አንደበትህ ማንን ለማተለል ነው ይህንን ሁሉ የምትቀባጥረው ውስጡን ለቄስ ብለናል::
@user-zf8sx8wz3m
@user-zf8sx8wz3m 2 месяца назад
Enate lebedate
@user-zf8sx8wz3m
@user-zf8sx8wz3m 2 месяца назад
Edesu jegenha hune wede ayexe sewu atanagere luxi
@abolduka6254
@abolduka6254 2 месяца назад
አንተ ብቻ ነህ የተረዳሀው ይመቺህ 👍
@bitewnzemach1915
@bitewnzemach1915 2 месяца назад
​@@user-zf8sx8wz3m የሴት አዳሪ ልጅ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 месяца назад
@@user-zf8sx8wz3mzembel ye beltsgena buchla hula
@meroe2020
@meroe2020 2 месяца назад
ሚኮ በርታ እውነት ተከታይ የላትም አንተ ግን ፈጣሪ ይከፍለሃል እውነታውን ለምሰሙ አሰማቸው
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 месяца назад
ስማ እሪ በከቱ መውረጃ ላይ ያሉትን የተሰጣቸው ምን አይነት ቤት ነው እስኪ ወድ ከሆክ አሳየን ምንም ያልተስተካከለ ቀለም እካን ያልተቀባ መሬቱ አፈር ስሚቶካን ያልተደረገ አይደል ከሞቀ ቤታችን አስወጥተው ለማስመሰል ከመቶ ላስሩ ስተው ወሬ ያበዛሉ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂ሽንት ቤት የሌለው ቤት የነበራቸው 1 ክፍል ውስጥ 9 የሚኖርበት ቤት ፈረሰ ብላችሁ ስትጮሁ ታስቃላችሁ ቀለም ያልተቀባ ቤት ስትሉ አታፍሩም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 месяца назад
ምነው በወለጋ የወገን ደም እንደ ውሃ እየፈሰሰ በገዛ ሃገራቸው ወንድሞቻቸው እጅ እየተሰቃዬ በቅበር እንኳ እየተከለከለ ምነው ማቅረብ አለመቻሉ።😭😟💔
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 2 месяца назад
ወሬ ሰለቸን
@abdijibat8868
@abdijibat8868 2 месяца назад
Doma what do u know about wollega?
@kalu8560
@kalu8560 2 месяца назад
ወለጋ ለእናንተ የአማራ ማገቻ ሲሳይ ነው አይደል??? ጂሎቹቹ
@eliasmels7317
@eliasmels7317 2 месяца назад
ማይኮ ምርጥ አሳብ ላልተረዳው ሕዝብ እውነታውን ይወቀው
@Estifanosd
@Estifanosd 2 месяца назад
ማይኩ የ አዲስ አበባ ሰው እኮ አማረኛ ማውራት ይችላል ላዛውም ቲያሣ የኖረ ያቀረብካቸው በመሉ ፒያሣ ተከ ራይተው የሚኖሩ ናቸው እንጂ የፒያሣ ልጆችህ ወይም እናቶች አይደሉም
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 Месяц назад
ተባረክ አንተ ልጅ
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 2 месяца назад
ሁሉም ትችት ከሚያበዛ እንደአንተ ወተው እውነቱን ለህዝብ ማሳወቅ አለቀ ማይኮ እናመሠግናለን
@OromayOromay
@OromayOromay 2 месяца назад
ቱልቱላ ካድሬ ሁላ ብርቅ ለምን ይሆንባችኋል እውነት ይሄ መንግስት መሳይ አሳቢ ከሆነ ባሉበት ቦታ ሰርቶ ማኖር ይችል ነበር ግን የተፈለገው ነገር ፖለቲካ መስራት ነፍጠኛ አማራ የቸባለውን ከአዲስአበባ ማስወጣት ...
@yonimulugeta1378
@yonimulugeta1378 2 месяца назад
@@OromayOromay lk nek wendeme sw tst blo yashkabtal
@user-qj1po8ev9z
@user-qj1po8ev9z 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkkkkk
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 2 месяца назад
ጥሩ ካድሬ ነህ::: ማንም የተሻለ ቤት ቢያገኝ ማንም አይክፋም ለማንኛውም ያሳየህን የቆመ ህንፃ ውስጥ የተገኙት ነዋሪዎች 4 ብቻ ለዛውም የፒያሳ የአራዳ ስዎች ያልሆኑ...
@one-k5202
@one-k5202 2 месяца назад
የፒያሳ የ አራዳ ሰዎች 😂😂 ምታነቅ ዶሮ ሊገዙ ሄደዋል ይመጣሉ አይዞህ
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 2 месяца назад
😂😂😂የግድ አራዳ መሆን አለባቸው እንዴ
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Месяц назад
እውነት መስማት የተሳናችሁ ፅንፈኞች ድንቁርናችሁ ገደብ የለውም እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kinfebulcha1500
@kinfebulcha1500 2 месяца назад
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ከፍ በል፤፤
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 2 месяца назад
ይህንን አለማመስገን አይቻልም! እናመሠግናለን
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 месяца назад
ማይኮ በእውነት አንተ ጀግና ነህ ሐሜት የፈሪ መሳሪያ ነው ።
@eagle4452
@eagle4452 2 месяца назад
🚨ማይክ ገንዘብ የማሰባሰብ ፖሮግራም አዘጋጅ እና ኤሌክትሪኮን እናስጠግንላቸው የቤት እቃም እንግዛላቸው
@andnetgebre-xj5rh
@andnetgebre-xj5rh 2 месяца назад
ተባረኪ እህቴ
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 2 месяца назад
በርታ ሚኮዬ የእውነት እዴዚ እውነት አውጣ❤❤❤❤
@natidmspeed
@natidmspeed Месяц назад
ማይኮ የምር እኔ ፒያሳ ነበር የምኖረው እና የወደቀውን ህዝብ ብታየው በጣም ነው ሚያሳዝነው ቤት እራሱ ያላቸው ተሽጦባቸዋል ማርያምን እጅ ያለው በእጁ ገባ ደሀውስ የደሀው እንባስ
@kidistruga1619
@kidistruga1619 2 месяца назад
የቅናት መንፈስ የትም እያደርስችሁም እውነትን የያዘ ይሻገራል አይ ናችሁ ያያል የሰይጣን መንፈስ በእግዚአብሔር መንፈስ ይጠረጋል!!!!!
@agalachmedia
@agalachmedia 2 месяца назад
አረ አዳነች ጀግና ነሽ ትለይአሌሽ በርች ወደፊት ስራሽ ይናገራል
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 2 месяца назад
ምንም አልተሰጣቸውም ሰው ቤት ነው ተጠግተው ያሉት
@zurettube638
@zurettube638 2 месяца назад
ይመችህ የኔ ወንድም እነዚህ የሀገር ነቀርሣወች ሀገራችን እንድታደግ ህዝባችን እንድቀየር የማይፈልጉ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 месяца назад
Zimbel banda
@sintmulu4522
@sintmulu4522 2 месяца назад
ብዙ ሰወች ንግድ ቤታቸው ፍርሷል በስራቸው ብዙ ስው የሚያስተዳድሩ የነበሩ አሁን የሚበሉት የላቸውም በህዝብ እንባ አትቀልድ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@esayasfaris76
@esayasfaris76 2 месяца назад
መች ቀለደ እውነታውን እሪስክ ወስዶ አሳየ እንጂ ሌላ ማይኮ መሳቅ መጫወት ባህሪው ነው ok
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 2 месяца назад
ልክ ብለሻል! የእለት ምግባቸውን የሚያገኙበት ስፍራ ከሆነ የተሰጣቸው መልካሞ ነው! ነገር ግን ቦታው ሰርተው የእለት ምግባቸውን የሚያገኙበት አካባቢ ነበር! ሰራም ከተሰጣቸው መልካም ነው! እግረ መንገድህን የውሃና መብራቱን ጉዳይ እንዳመላ አድርግላቸው
@sosotete425
@sosotete425 2 месяца назад
እነዚ ስለተሰጣቸው ስላወቀ እንጅ የሰራው ለእውነት ብሉ ከይደለም በጣም ዘቀጠ
@sintmulu4522
@sintmulu4522 2 месяца назад
⁠​⁠@@esayasfaris76እኔ እሱ ሳቅ አይገርመኝም ባለጊዜ ነው ግን የብዙ ስው እንባ እየፈስስ ነው : እውነቱ ይሄ አይደለም ልማት ማንም አይጠላም ጊዜው አይደለም
@user-li7mx7mf4x
@user-li7mx7mf4x 2 месяца назад
ቀላል ይቀልዳል ይሄ ካድሬ
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 2 месяца назад
አዎ እንዲህ አሳይ የሆነ ጊዜ ስሞጣሞጥ ነበር ሰውየው አስቦ ነው የሚሰራው ግን የአድዋ አደባባይ አይቼ ሌሎችን አይቼ በቃ የሚያምር ነገር አይወድልንም ያለው ማን ነው የኑሮ ውድነት እንጂ የከበደው በቃ ፀዴ ነገር ነው እየተሰራ ያለው ❤😊
@user-hz9uq3vv4h
@user-hz9uq3vv4h Месяц назад
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የተከታተልኩ ነበረ ግን ተመርጦ የተሰጣቸው ሰዎች ጋር እኔም ቤተሰቦቼም የተወለድነው ያደግነው ያረጀ ነው እዛ ሰፈር ነው ዶሮ ማደቂያ እኛ የፒያሳ ልጆች የተሻለ ነገር አንጠላም ብር እንኳን ባይኖረን በጉልበትም ሆነ በሀሳብም እንደግፋለን ልማት እኮ ለእኛ የሚመለከተና ነገር ግን መኖሪያችን ፈርሶብን የስራ ቦታችን ፈርሶብን ለቤተሰብ ሸክም ሆነን ቤት ተቀምጠናል ወንድም ሴቱም ያሉት ደግሞ ኑሮአቸው የሆነው ደግሞ ለልመና ሁሉ ተዳርገዋሉ እስቲ እንደተባለው እውነተኛ ሰው ከሆንክ ኢጣሊያን ሰፈር የወጣቶች ማህበር ጎዳና የወጣቶች ማህበር የኮንዶሚኒየም ሚከፍሉትን ብር አጥተው የቀበሌ ቤት እንዲጠብቁ ተብሎ የተቀመጡት ሰዎች በምን አይነት ሁኔታ በምን አይነት በሚያሳዝን ሁኔታ እንዳሉ ታያለህ ለኛም አሳየን እውነት በራስ መንገድ ምትራመድ ከሆነ ነው እኔ ባለው ለውጥ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም አገሬም ልክ እንደሌሎች አገር ስታውር ደስ ይለኛል ነገር ግን ቤተሰቦቼ ወንድሞቼ እህቶቼ ከስራቸው ተፈናቅለው ቁጭ ብለው ማየት አያስደስተኝም ያሉት እናቶችና አባቶች ደግሞ አጫጭር ያሳደጉን ዛሬ ላይ እጃቸውን ዘርግቶ ምበላው አጣ ብለው ሲለምኑ ደስ አይለኝም ቢያንስ ሰርቶ ለሚገባው መፈጠር አለበት ባይ ነኝ
@kebirhassen6435
@kebirhassen6435 2 месяца назад
Thank you Miko❤🙏
Далее
Я ВЫЖИЛ ПОСЛЕ УКУСА ЗМЕИ!
22:56
Просмотров 1,1 млн
Проверил Басту на логику
0:44
Просмотров 2,4 млн