Тёмный

🛑አኑሮኛል ቸርነትህ ዘማሪ ዲ/ን ፅጌ አስተርአየ(ባለሻሹ)anurognal cherneth mezmur cover by zemari diakon tsege asteraye 

ዚቅ ሚድያ  ZIQ MEDIA
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 168 тыс.
50% 1

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA
@ZIKMEDIA
ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
እናመሰግናለን
አኑሮኛል ቸርነትህ
ልክ የሌለው ደግነትህ
እንዳንተ አይነት ከዬት ይገኛል
ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል
ያቺ ፈዋሽ አዳኝ እጅህ
ዛሬም ለኔ ተዘርግታ
በሐጢያት እርቄ እንዳልጓዝ
አስረህኛል በውለታ
ደግሞስ ህይወት ምርጫ ቢሆን
ካንተ ወደማን ይኬዳል
አባቴ ፍቅርህ እኮ
ጌታዬ ፍቅርህ እኮ
አለምን ያስክዳል
ሞቸ ነበር ተቀብሬ
ጌታ ወደ እኔ ባትመጣ
አንተ ሞቴን ባትሞትልኝ
ወዴት ነበር የእኔ እጣ
ከንቱ ነበር ማንነቴ
ተሽናፊ ለዚች ዓለም
ግን አንተ የያዝከው
አባቴ የያዝከው
ይኖራል ዘላለም
መቅደስህን ተጠግቼ
አይቻለሁ ብዙ ነገር
በልቤ ውስጥ ያስቀመጥኩት
እንዲህ ለሰው ማይነገር
ግን የሆነው ሁሉም
ሆኖ የለም ዛሬ ያላረፈ
የመከራው እሳት
የፈተናው እሳት
ባንተ እየታለፈ
አይጠፋኝም ያ ፈገግታ
ልጅ ብለህ ያሳየህኝ
አመፅኛ መጥፎም ሆኜ
በትክሻህ ላይ ያኖርከኝ
እንዲህም አይነት ወዳጅ አለ
እየጠሉት የሚያፈቅር
ስሙም ኢየሱስ ነው
የፅድቃችን ሚስጥር
ስነፈርቅ ሳለቅስብህ እሺ
እያልከኝ ሁሉም ሆነ
ማይሆንለት ነገር የለም
ለካስ ባንተ የታመነ
መቸኮሌ መጣደፌ
አምላኬ ሆይ በከንቱ ነው
መፈፅሙ ላይቀር
ጌታዬ አንተ ያልከው

Видеоклипы

Опубликовано:

 

8 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@kidistmulualem9280
@kidistmulualem9280 4 месяца назад
እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለዚች ቀን እና ሰዐት በሰላም አቆያችሁ። እባካችሁ አግዙኝ የመዝሙር ግጥምና ዜማ አለኝ እና ለ ዘማሪያን ማድረስ እፈልጋለሁ የምትፈልጉ ካላችሁ እባካችሁ አግዙኝ🙏🙏
@ZekariyasAsnake
@ZekariyasAsnake 3 месяца назад
Ene efelgalw
@kidistmulualem9280
@kidistmulualem9280 Месяц назад
Eshi​@@ZekariyasAsnake
@user-hx5ye1gs3q
@user-hx5ye1gs3q Месяц назад
❤❤❤❤
@kidistmulualem9280
@kidistmulualem9280 Месяц назад
@@ZekariyasAsnake eshi
@MarshetYeshawu-sf6yf
@MarshetYeshawu-sf6yf 4 месяца назад
ሰላሜን የሚሰጠኝ መዝሙር ውስጤ ነው መንፈሴ ነው የሚረካው ስሰማው ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን
@YohansMan-sz3dz
@YohansMan-sz3dz 4 месяца назад
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ጽጌ አስተራየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤ወንድሜ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤🎉
@Lili-2314
@Lili-2314 4 месяца назад
እንደ አንተ አይነት የት ይገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል🙏🙏🙏🙏 Your hymns bring solace to our souls. Thank you for sharing your divine gift with us🙏 We love u so much💛keeb shinig💥💙
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 4 месяца назад
አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ከመዝሙሩ የአንተ ግርማ ሞገስ መዝሙሩን በልብ እንድዳመጥ አድርጎታል ጫጫታ የለበት ቃሉ በአይምሮ ቅርፅ እድል አድርገህ አቅርበህልናል😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድአለም❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 4 месяца назад
አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለዉ ደግነትህ እንዳንተ አይነት የት ይገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-uj3gx6wy4c
@user-uj3gx6wy4c 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልመዉን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 4 месяца назад
ገና ብዙ አጠብቃለን ካተ🙏🙏🙏💒💒✝️
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 2 месяца назад
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አሜን
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 10 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 4 месяца назад
አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሊለው ደግነትህ እዳንተ አይት የት ይገኛል ሁሉም ትዝይለኛል አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን የአብዛልህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 4 месяца назад
አሰይ ደጋጊምካ ሰሚዕካ ለይምኖ ዝማሬ😢🙏❤ጸጋውን ያበዛልክ ወንድምለም🙏❤
@user-vp1ep7bg5e
@user-vp1ep7bg5e 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f 4 месяца назад
እሰይ ደስ ሲል ዝማሪመላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 4 месяца назад
የተዋህዶ ሌጆች ወድማችን እናበረታታው🙏🙏🙏
@user-rp9xq3ez1n
@user-rp9xq3ez1n 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትንቃለህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስጠብቀው የነበረው መዝሙር
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j 13 дней назад
እልልልልልልል 😢😢😢ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@bezuayehukeberu4618
@bezuayehukeberu4618 Месяц назад
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን ወንድሜ❤
@BerhanAshinekebede
@BerhanAshinekebede День назад
የመላዕክትንዝማሬያሰማልኝየኔውድወንድምበቤቱያፅናህ እድሜንከጥናጋርይስጥህ
@askaleknife6615
@askaleknife6615 26 дней назад
ዘማሪ እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ብሩክ ሁንልን ::
@gravitymobile5692
@gravitymobile5692 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ክበርልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 24 дня назад
Zimariye melakiti yasemalin wenidimachin ❤❤❤❤❤
@hamiddino7826
@hamiddino7826 4 месяца назад
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@workyemengesha731
@workyemengesha731 4 месяца назад
እንደ አንተ አይነት ኬት ይኬገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል 🎉እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፈጻሜህን ያሳምርልህ
@user-pu5tb6yj2d
@user-pu5tb6yj2d 3 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማል❤❤❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 4 месяца назад
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 4 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤
@AmognashTefera
@AmognashTefera 4 месяца назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷👏👏👏🌷🌷👏🌷🌷🌷🌷👏👏👏
@BbB-ff9xp
@BbB-ff9xp 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@HanaMandefro-k5g
@HanaMandefro-k5g День назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 4 месяца назад
Ameen Ameen Ameen zemare malikt Yasemln 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@user-rp4iq3cn6f
@user-rp4iq3cn6f 3 месяца назад
Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ kalwet yasemalign ❤❤❤❤
@user-xn5ge2kj3q
@user-xn5ge2kj3q 23 дня назад
❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@abebaabeba157
@abebaabeba157 22 дня назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን፫✝️🤲🤲🤲❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን👏👏👏❤❤❤
@amantesfay9272
@amantesfay9272 4 месяца назад
እስመ አልቦ ነገር ዘይስአኖ ለ እግዚአብሔር
@user-ib6km7yc7q
@user-ib6km7yc7q 3 месяца назад
Zimare melaekit yasemalin
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 4 месяца назад
እልልልልልልልልል. 👏👏👏👏❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን. ዝማሬ. ምልክት. ይስማልን. ❤️😍🙏
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ❤❤❤❤❤❤❤
@TinaTina-pj6ou
@TinaTina-pj6ou 4 месяца назад
❤❤❤elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 4 месяца назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ💒💒💒💒✝️✝️✝️
@user-wn2oi9km8m
@user-wn2oi9km8m 4 месяца назад
zemare melakit yasealn wendemachn❤❤❤❤
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት💜🙏 በርታ የናቴ ልጅ እጅግ ድንቅ ተሰጦ ነው ያለህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እልልልልልልልልልልል♥♥♥♥
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 4 месяца назад
ፀጋውን ያብዛልህ ቤቱ ያፅናልን እልልልልልልልልልልልልልል
@wubalemmuluneh
@wubalemmuluneh 4 месяца назад
Kal hiwot yasemalen
@AdvancedTutorial12
@AdvancedTutorial12 4 месяца назад
አልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronsete956
@meronsete956 3 дня назад
❤❤❤❤ amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 myorthodox ተመስገንbro ❤❤❤❤❤
@user-jc5xu2vg5x
@user-jc5xu2vg5x 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ
@rotes3106
@rotes3106 4 месяца назад
zmare melakt yasemln
@medihingirmay1494
@medihingirmay1494 4 месяца назад
የምርትነሽ መዝሙር ለማንኛውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-gc4cf4gp4f
@user-gc4cf4gp4f 4 месяца назад
😮Tsgye zmara melaelt yasemaln bex newu yemakebrh yemtlekewun Hulu esemelewu ewedhelewu
@brannyberan8313
@brannyberan8313 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልእልልልልልልል እልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@Sendayo9
@Sendayo9 4 месяца назад
አንረኛል ቸርነትህ ❤ ሞቸ ነበር ተቀብሬ😢 .አጥንት የያለምለም ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልህ
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 4 месяца назад
ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ ❤❤❤
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 4 месяца назад
ወንድማለም በጣም ነዉ እምወድህ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከዉ ዝማሬ መክዕክት ያሰማልን በጣም እምወደዉ መዝሙር ነዉ የመድሐኒአለምን ቸርነቱን ሳስበዉ እንባዬ በአይኔ ይሞላል😢😢😢😢😢
@user-di6ky6rz6b
@user-di6ky6rz6b 4 месяца назад
Amen amen amen Beretalen'wedemachen❤❤
@FKk-mv5hb
@FKk-mv5hb 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@meazameseret1066
@meazameseret1066 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እሚገርም ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ጸጋዉን ያብዛልክ
@fhffhf1906
@fhffhf1906 4 месяца назад
❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን
@ZemariSamuelTekleOfficial
@ZemariSamuelTekleOfficial 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ በራስህ መዝሙር ደግሞ እንጠብቅሃለን❤
@gaithessa7981
@gaithessa7981 4 месяца назад
ስሙም ኢየሱስ ነው የፂድቀችን ምስጥ❤ በእውነት እንዴት ደስ እንደምል❤ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@user-my5do8xi6d
@user-my5do8xi6d 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዉንድሜ❤❤
@user-pv3hv3bp5q
@user-pv3hv3bp5q 4 месяца назад
Amen desi sili teberaki ❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በጸጋላይ ጸጋ ያብዛልህ አሜን ፫🙏💒❤💐💐💐🕊🕊🕊
@tinatesfu664
@tinatesfu664 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 4 месяца назад
zemare malaketen yasamalen❤❤❤
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia 4 месяца назад
ምርቴን በሰማሁበት ጆሮዬ😮😮😮😮😮
@EtetuDegef
@EtetuDegef 4 месяца назад
Lelam 3:17 lelam yetwahdo mizmur zemir bereketun tsegewn yabzaleh.
@HargMihret
@HargMihret 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@user-yr7or9gm4j
@user-yr7or9gm4j 2 месяца назад
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 месяца назад
አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ❤🎉❤ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🎉🎉❤🎉❤
@መሶበወርቅMesobeWerk
@መሶበወርቅMesobeWerk 4 месяца назад
awwwwwwww endih nw enji zefen yemesel cover kemareg
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 4 месяца назад
በርታ ወንድማችን❤
@norhor2661
@norhor2661 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet 4 месяца назад
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ተባረክ ወድሜ❤❤❤
@werkalem-gg8nl
@werkalem-gg8nl 4 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ
@kumelachewbayou7015
@kumelachewbayou7015 3 месяца назад
Yemeret nesh mezmure new gen mezmure remix ayedereegem zemare yasemalen astekakle
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e 4 месяца назад
አሜን ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫
@EmuWorku-pv7dw
@EmuWorku-pv7dw 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሠማልን ! አሜን !! አማንኤል ይጠብቅ ህ ! ዘመንህ ይባረክ
@vxfjfj2259
@vxfjfj2259 4 месяца назад
አለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል. ዘማሬ. መላእክት. ያሠማልን
@mikalmicheal
@mikalmicheal 4 месяца назад
Ayzok berta 😊
@user-xn3mr2ig6q
@user-xn3mr2ig6q 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ tabarek bro
@AAGg-bs9ci
@AAGg-bs9ci 4 месяца назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድምየ❤❤❤
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 4 месяца назад
ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መለአክ ያሰማልን
@user-my5do8xi6d
@user-my5do8xi6d 3 месяца назад
ዝማሬ መላእት ያሳማልን ወንድሜ❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 4 месяца назад
ቃልህይወት ያሰማልን
@user-ft5yi9zz4y
@user-ft5yi9zz4y 4 месяца назад
አ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 4 месяца назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪያችን❤❤❤
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 2 месяца назад
Amen❤amen❤amen❤kalywet.yasemaln
@HaftamuHafte
@HaftamuHafte Месяц назад
kale hiwt yasemalen wedema
@BetiAbay-vy7ti
@BetiAbay-vy7ti 4 месяца назад
እድሜ ፅገውን ይስጥህ
@user-ep1wl5gy6h
@user-ep1wl5gy6h 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካተ ❤❤❤
@user-up5mu4hm7s
@user-up5mu4hm7s 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ehiteasteray3420
@ehiteasteray3420 4 месяца назад
ትንሹ መጨረሻህን ያሳምርልን ❤❤❤
@user-ps5mi3vk5t
@user-ps5mi3vk5t 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አመን አሜን አመን
@Tsey24
@Tsey24 4 месяца назад
ጥኡም ዝማሬ❤
@SetiweSertiwe
@SetiweSertiwe 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ወድማችን❤❤❤❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
Просмотров 21 тыс.
5УТРА - Белая полоса
3:13
Просмотров 300 тыс.
Асфальт
2:51
Просмотров 1,3 млн
Mirjalol Nematov - Barno (Videoklip)
3:30
Просмотров 2,9 млн