Тёмный

🛑ዊናን እና ብሩኬ ለገና ስጦታ🛎️ 

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@-haddiszema‬

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@BirukTube-
@BirukTube- 8 месяцев назад
ሙሽሮቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤😅😅
@user-zo9nc8tg8b
@user-zo9nc8tg8b 8 месяцев назад
አላልክም😂😂😂
@farahfarah4105
@farahfarah4105 8 месяцев назад
ኣተ ልጅ ግን ተው
@bizuayele1871
@bizuayele1871 8 месяцев назад
❤❤ቡራ ይገባሀል ዋዉደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤
@najatbolo7755
@najatbolo7755 8 месяцев назад
መች ተጋቡ እረ 😂😂የባሰብክ😅😅
@fadelaabdulla
@fadelaabdulla 8 месяцев назад
ቡረ😍😍😍😍😍
@EfremTube21
@EfremTube21 8 месяцев назад
ያለኔ ግን አስቻላቹ😢😢 እንኳን አደረሳቹ 🎄❣️🙌
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s 8 месяцев назад
ምነው አሉ ጥለውህ😂
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 8 месяцев назад
ምን አረክ ኤፊ ያለ አንተ 😂😂❤❤❤
@user-mi1dd5rt6f
@user-mi1dd5rt6f 8 месяцев назад
አተማ ሲደወልልክ በሬውን እያረድኩት ነው አልክ 😢
@bizuayele1871
@bizuayele1871 8 месяцев назад
❤❤❤በሬ አረዳላይ ነኝ አልካ ኤፉ❤❤❤😂
@zeyinbomer
@zeyinbomer 8 месяцев назад
Kkkkk​@@bizuayele1871kkk
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 8 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@milahagos2807
@milahagos2807 8 месяцев назад
አረ ዝም በይ መሐመድ ፍጡር፠ነው የሞተ የበሠበሠ መቃብሩ በመካ መዲና ታገኝዋለሽ ይልቅስ፠ፍቅር ኢየሱስ ነው ጌታ ነው አዛኝ ነው አጢያትሽን ይቅር የሚል በእርሱ ደም መፈፍሰሰ ወደ ገነት የገባንበት ምህረታችን ነው ሞቶ ያልቀረ ሞትን ድል አድርጎ የተነሣ ኢየሱስ ጌታ ነውJohn 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@mekiyaseid5698
@mekiyaseid5698 8 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢብና ሙሀመድ
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 8 месяцев назад
እውነት ነው ❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@moamana4253
@moamana4253 8 месяцев назад
ስለላሁ አለይሂ ወስለም ❤❤❤
@aminakader5745
@aminakader5745 8 месяцев назад
Salalahawaliwasalham salallhawaliwasalam
@ተሼ-tube
@ተሼ-tube 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ መልካም በዓል።
@user-yz3ky3jh8b
@user-yz3ky3jh8b 8 месяцев назад
አዑዙቢላ
@bitybity4949
@bitybity4949 8 месяцев назад
​@@user-yz3ky3jh8bምነው አሁዚቢላ አልሽሳ
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb 8 месяцев назад
@@user-yz3ky3jh8b ምነው ተንጨረጨራችሁ አሀዛቦች እሄ እንኳን አደረሳችሁ ለእኛ እንጂ እናተን አይመለከትም!!
@user-lr9kl2us2g
@user-lr9kl2us2g 8 месяцев назад
ካሜራማኑም ቤካም እኮ ይገባዋል ማርኬ ከእናንተ ጋር ብዙ ለፍቷል ለምን ለየከው ለቤካ ለጥምቀት ይሰጠው የምትሉ ላይክ አድሮጉ❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 месяцев назад
የብሩኬ ግን አጥሮታል አስቀይሩለት❤❤❤ ደሞ ይገባቸዋል ሲያንሳቸው ነው የማዳም ቅመሞች ለሄሉ አባት ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልካም
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 8 месяцев назад
ማርክ ለሔሉ አባት ስጦታ ይሰጣቸው ምርጥ አባት
@user-po5dx9nh9i
@user-po5dx9nh9i 8 месяцев назад
ለካሜራ አማኒ እሣ ሥጦታ አይይይ ሚሥኪን እሡ ከናተጋ እየተከራተተ ሠዉ እኮ ከባዲ ነዉ😭😭😭😭
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 8 месяцев назад
😢
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 8 месяцев назад
እኮ።የኔም።ጥየቄ።ነው😢😢
@Ggg-bl6nn
@Ggg-bl6nn 8 месяцев назад
😢😢😢
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 8 месяцев назад
😢😢😢😢
@user-tj8jd6pt1q
@user-tj8jd6pt1q 5 месяцев назад
😢😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልካም
@saadaahsaadaah1198
@saadaahsaadaah1198 8 месяцев назад
😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 8 месяцев назад
ማርክ ለእናትህ እና ለሄሉ አባት ለነፂ ስጦታ ይሰጣቸው የሚል
@ነኝየተዋህዶፍሬ
@ነኝየተዋህዶፍሬ 8 месяцев назад
አረ በዚ ሳአት ኖሮ ውድ ነው😂
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
አዎይገባቸዋል
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 8 месяцев назад
@@ነኝየተዋህዶፍሬ ይገባቸዋል
@tigestbeqele1546
@tigestbeqele1546 8 месяцев назад
ኮዪ ኢስቲ ባል ኮሜንትሮቻ 😅😅😅😅
@DhjkChj
@DhjkChj 8 месяцев назад
ኣይለሁሉም.ይከብዳል.ግን.ለፋር.ይሰጠው.ትልቅ.ስጦታ❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 8 месяцев назад
ሔሉ ማርቆስ ልጆቼ እወዳችኋለሁ እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ።።ዊናየ ብሩኬ ኤፍሬም።።እንኳን ለዚህ ደስ የሚል የገና ባእል አደረሳችሁ።።ልጆቼ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ።።አከብራችኋለሁ።።ዊናየ ያለው ትክክል ነው
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 8 месяцев назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የምትከተሉ በመላው አለም የምትገኙ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹህ❤❤❤❤ቀሪውን ዘመን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 8 месяцев назад
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ባህሉን የማይለቅሰው በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 8 месяцев назад
አዲስ የተጋባ ሙሽራ እኮ ነዉ የምመስሉት የኔ ብርቅዬዎች❤❤❤❤❤❤
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 8 месяцев назад
❤🎉🎉🎉ይገባቸዋን የምር መልካም ብአል የስራ ባልደረቦቸ በሙሉ ማለቴ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@lassddf2180
@lassddf2180 8 месяцев назад
ማርክ እና ሄሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ስታምሩ😊❤ ለዊና ለብሩኬ ለኤፋ ይገባቸዋል በእውነት😊❤❤❤❤ የጓደኝነት ጥግ በናተ አይተናል አይለያችሁ ክክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 8 месяцев назад
ወዉ ስታምሩ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርቶስ ልደት በአል አደረሳቹ መልካም አመትባል🙏👍🎄
@haregmami6906
@haregmami6906 8 месяцев назад
ሳቃችሁ በመመለሱ ደስ ብሎኛል ልጆቼ እንኳን አደረሳችሁ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 8 месяцев назад
ዋውውው ስታምር ወድ የወርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰብ ቦች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት ባአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የገና ባዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hl7mx3hh6l
@user-hl7mx3hh6l 8 месяцев назад
እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል 🙏🙏🙏የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤❤
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 8 месяцев назад
ይገባቸዋል ጓደኛ ያርቃቸዋል አሳቢ ወንድሞችናቸው እንኳን ለጌታችንናለመደሀኒታችን እሱሰ ክርሰቶሰ የልደትመታሰቢ አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 8 месяцев назад
ማርኬ እና ሄሉ እደትናችሁ ማሻላ እድህ ነው እሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤ በርቱልን
@zinet4736
@zinet4736 8 месяцев назад
ይገባቸዋል ሁለቱም ብሩኬ ምረጥ ጓደኛህ አብሮህ እየመጣ ሲኮራመት ነበር ❤❤❤❤❤
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 8 месяцев назад
ዛሬ ልደቴ ነው በልደቴ ቀን ማዳም ቤት ነው ያሳለፍኩት ውዶቼ HBD በሉኝ 🎉🎉
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 8 месяцев назад
ሄሉ ቀሚስ ትልበስ ሱሪ አያምርባትም የምትሉ በላይክ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 8 месяцев назад
አይተሸልኛን
@user-tr8np8sn7l
@user-tr8np8sn7l 7 месяцев назад
ሁልግዜ የምለውን አልሺልኚ ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርባት ሱሪ ስለብስ ያጓፉታል
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኒታችን❤❤❤❤❤ ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wh8os2iq4j
@user-wh8os2iq4j 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደረስችሁ መልካም በአል🌷🌺🌺🌺🌺🍁🌸🍁🌸💐💐💐🌷🌷🍀🍀🌹🌹🌻🌻🌻
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ
@RabeaNow
@RabeaNow 8 месяцев назад
እሰቲ 100ሺ እናሰገባቸው ደሰ ሲሉ ❤❤❤❤❤
@Hawa-js4jl
@Hawa-js4jl 8 месяцев назад
ግን ካሜራ አማኑንንም ብትሰጡት ስጦታ ለምን ለየህዊ. እናንተ ስይጎዶ በጣም አብሮ ከጎንህ ነበር
@user-jq4qs1cz2u
@user-jq4qs1cz2u 8 месяцев назад
ማነው። እደኒ። ይቱብገብቶ። እሩታን። የፈለገ ለምን። በቀነበቀነ። አይመጡም❤❤እሩታየ
@EmebetAshine
@EmebetAshine 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት በዓል በዓሉን የሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@user-eu1ek6pp7s
@user-eu1ek6pp7s 8 месяцев назад
እኔንም❤❤❤❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በዓል አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊ መልካም በዓል ሀገራችንን እግዚአብሔር የመጣባትን ጦርነት ያጥፋልን የተራቡ የተጠሙ ሰላማቸውን ያጡ ሰዎች ሰላምን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@Beli-Yrga-19-21
@Beli-Yrga-19-21 8 месяцев назад
ለመላዉ የኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤🎉 የኣመት ሰዉ ይበለን በስደት ያለነዉንም በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አይዞን 😢❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@ggg-275
@ggg-275 8 месяцев назад
አሜን፫❤❤🎉😢
@tautsolo5212
@tautsolo5212 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁም ክርስቲያን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ክርስቲያን ማለት ጴንጤ ማለት አይደለም ክርስቲያን ማለት ኦርቶዶክስ ማለት ብቻ አይደለም እኔ ጴንጤ ነኝ ኦርቶዶክስ catholic በኢየሱስ የሚታመኑት ሁላችሁም
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል😘😘😘😘😘🕊🕊🕊
@user-ml4tn3ip6g
@user-ml4tn3ip6g 8 месяцев назад
መጀመሪያ ነኝ እንኳን ደና መጣቹ እንኳን አደረሳቹ የመዳም ቅመሞች በኩሽና ብሆንም ተመስገን 💝💝💝💝
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 8 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ልጆች እውነት ለቁም ነገር ያብቃችሁ ብሩኬ ዊና ስወዳችሁ ደግሞ ትህትናችሁ ተባረኩ እውነት ❤❤❤❤
@newmobile227
@newmobile227 8 месяцев назад
ዋው በጣም ውብ ናችሁ እኔ ስታዝኑ ከማዘን ስትደሰቱ ከመደሰትና ከላይክ ውጭ አስተያየት ሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ባሠብኝና መጣሁኝ አደራ እንድትመልሱልኘ ጥያቄየም እናንተ እንደዚህ ስትበሉ ስትጠጡ ስትዘንጡ ካሜራማናችሁ ምራቁን እየዋጠ ነው ቁሞ የሚቀርፀው ? ማለት አሁን በዚህ በጧት ቁርስም ያልበላ ይሆናል ቢያንስኳ አታጎርሱትም ? እናንተ ብቻ በላችሁ ጠጣችሁ ተለያያችሁ በቃ ቅር አይላችሁም ዛሬ ብቻ ሳይሆን ሁል ጊዜም እናንተ ብቻ ሳተሆኑ ሁላችሁም ዩቱበሮች መልሱን አደራ!!!!!!
@firemoges7985
@firemoges7985 8 месяцев назад
ካሜራ ማናችሁን ሰርፕራይዝ አድርጉት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seidseid2312
@seidseid2312 8 месяцев назад
የጋሽየ ልጆች የሉም ዛሬ😢 ተናፍቃችሗል የኛ ሡሦች ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 8 месяцев назад
እኔም ጠብቃቸዉ ነበር❤
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 8 месяцев назад
ዛሬ እሚመጡ አይመስለኝም ይምኪን ሙቤ 1ሰአት በኋላ 2ስአት
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 8 месяцев назад
እኮ
@KuwaitKhaitan-d2g
@KuwaitKhaitan-d2g 8 месяцев назад
ያለነሱ አይደምቅም አደል
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 8 месяцев назад
ምግብ እየሠሩ መጥተዉን
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 8 месяцев назад
ምን አይነት ጎደኝማቾች ናችሁ ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 8 месяцев назад
ስታምሩ እኮ ፈጣሪ አይለያችሁ❤ አብርሽና እሩታ በመጡልን ደሞ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 8 месяцев назад
እኮ❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 месяцев назад
እዎ ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@user-gp5pb6sr9z
@user-gp5pb6sr9z 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ላመድሃታችን እየሱስ ክርስቶስ ልዳት አደርሳቹ❤❤❤❤❤
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 8 месяцев назад
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሆን ያብዛላችሆ❤❤❤❤በተረፍ ሁላችሆንም እወዳቻኋለሆ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 8 месяцев назад
የኔ ባለ ማእተቦች በማእተባቹ እንዴት እንደምቀና በጌታ እና እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችየ❤
@user-ew8jm5gw1r
@user-ew8jm5gw1r 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታ ለመድሃኒ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ❤❤❤🎉🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@zefrzefr3568
@zefrzefr3568 8 месяцев назад
❤እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሣቹ ልደቱ ልደታችነው❤ ዊና❤❤❤❤
@user-cj4td5ou8l
@user-cj4td5ou8l 8 месяцев назад
በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ያልታሰበ የርፍት እጀራ ይስጣቹህ❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 месяцев назад
አሜንንንን
@NeimaNeymar-jy3dq
@NeimaNeymar-jy3dq 8 месяцев назад
ሁለቱም ስተምሩ ፍቅረችሁ ያስቀናል በፍቅር ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልካም
@user-cd7fv9hd3k
@user-cd7fv9hd3k 5 месяцев назад
💗💖💗💖💞💞💖💖💖
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ ደሞ ስታምሩ ማርኪ እና ሀይሚ እንኳን አደረሳቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤ምርጥ ፋሚሊ ደስ ስትሉ ጓደኝ ነት እንዲ ነው
@user-zl2wr8ms8i
@user-zl2wr8ms8i 7 месяцев назад
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረስን የኛ ውዶች 💋💘💋💋💞💋💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tseheywendmsisha9199
@tseheywendmsisha9199 8 месяцев назад
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ 🙏🙏🙏❤ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን 😢😢😢 በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@misrach2350
@misrach2350 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብርሃነ ልደቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ከስደትመልሶ፣ለሀገራችንያብቃን❤❤❤😢
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 8 месяцев назад
ውዴ እኔንም ደምሩኝ❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 8 месяцев назад
@@fetyasima4593. ደምረሻለው ማሬ🌹♥️
@ተሼ-tube
@ተሼ-tube 8 месяцев назад
ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 8 месяцев назад
Eyesus❤❤
@user-eb2yi6cs6d
@user-eb2yi6cs6d 8 месяцев назад
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ መልካም ጓደኛ ባሁን ጊዜ የለም እነዚህ ቤተሰብ ግን ይለያሉ መሸአላህ ኤፍሬምሳ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 8 месяцев назад
እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ ለልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ ስታምሩ❤❤❤❤
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 8 месяцев назад
በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ከአመት አመት በደስት በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤
@MAmm6377
@MAmm6377 8 месяцев назад
ለካሜራማን አትበድሉት አጂ የምር ሁልጊዜ ዝምም የምትሉት🎉
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ ደስታ አደረሳችሁ ❤❤❤ተመስገን ዋው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ
@bza7792
@bza7792 8 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም ገና በአል ይሁንልን❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ዋው ይገባችኃል ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ይገባቸዋን 🎉🎉🎉
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 8 месяцев назад
ዋው ደስ ስትሉ ጎደኛ ማለት በከፋህ ቀንም ከጎንህ የሚቆም ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ብሩክ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bizuayele1871
@bizuayele1871 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ዉዶች መልካም በአል ይሁንላችሁ ለመላዉ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 месяцев назад
ኢንሻአላህ እኔም 8አመቴ ዘንድሮ ረመዳን ኢትዮጵያ ቤተሰብ ጋር ባሌ ጋር ነኝ
@user-mu6rc4sw5e
@user-mu6rc4sw5e 8 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 8 месяцев назад
ማርቆስ ሔሉዬ ብሩኬ ዊና ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል❤❤❤❤❤❤❤
@Betsi1292
@Betsi1292 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤❤🙏 እኛም በአገራችን ለማክበር ያብቃን ፈጣሪ🤲🤲🤲🤲❤️
@Sofia-ly8ux
@Sofia-ly8ux 8 месяцев назад
ያሰው ደስታ ያስደስተኛል ኡኳን ደሥ አለቹ ወዉ ማሻ አለህ ያምረል
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 8 месяцев назад
ዋውውው በጣም ምርጥ ስጦታ ነው ፈጣሪ ፍቅር ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 8 месяцев назад
ወለሂ. ኢገበቹዋል. ያዉም. ሲያንሠቹ ነዉ. ያነታ. ፍቅር. ኢስከዚ. ለደራሠ. በነሱ. ብርታት ነዉ. ኢደዚ. አይነት. ጓደኛ. ይስጠነ. ለዘዉም. በዉን. ዘማን ኢደዚ. አይነት. ጓደኛ. ና. ወድም. ማግኛት. መታደል. ነዉ. ደሞ. አምሮበቹወል. ሁለቹም. ቆጆ. ነቹዉ. አይለያቹ. ማርክ. ኢና. ሄሉ. ፍቅራቹን አለሀ. ማጨራሸዉን. ያሠምራዉ. ያኔ. ማሮች. ቶሎ ቶሎ. ኑ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shemima5580
@shemima5580 8 месяцев назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል የኔ ምርጦች ወላሂ ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳቹ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ👍
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h 8 месяцев назад
ወጥ እረገጥሽ
@shhsjdshgdibd7594
@shhsjdshgdibd7594 8 месяцев назад
አይባልም አላህን ፍሬ ዲንሽን እወቂ
@hadiyaadem7425
@hadiyaadem7425 8 месяцев назад
መሸአላህ አምሮባችሀል ሁሌም ይመረባችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 месяцев назад
እንኮን ደህና መጣችሁ ባአሉ የሠላም የደስታ ይሁንልን ያመት ሰዉ ይበለን አገራችን ካለችበት ምጥ ፈጣሪ ያዉጣልን!!!
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 месяцев назад
​@@HtymiTuba5335❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 8 месяцев назад
አሜን፫ እንካን አብሮ አደረሰን የእኛ ማሮቼ❤❤❤ መልካም በኣል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ማሬዋ
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 8 месяцев назад
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኔታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል
@user-yu7dn4mn3i
@user-yu7dn4mn3i 8 месяцев назад
አይአለመታድል አምላክአላህ ቀጥተኞውንምግድይምራቹህ ቤተሠቦቸንጭምሮእረአምላክአይወለድምአኡዙቢላ
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h 8 месяцев назад
አሚን
@bbn8011
@bbn8011 8 месяцев назад
ዉጭ ምን አገባሽ ስለኛ 😊
@user-cq3tx5pj4b
@user-cq3tx5pj4b 8 месяцев назад
የምሀምድ ቡችላ ስራት ያዚ😏😏😏😏
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 8 месяцев назад
የኛዎቹ ዝም በሏቸዉ አትሳደቡ ከቻላቹ አስረዷቸዉ ግን አይገባቸዉም እንጂ ሊፈርድ የሚመጣዉ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ታምናላቹ ግን አምላክ አይደለም ትላላቹ😂😂😂 የዞረባቹ ናቹ እኛስ ስለ ስሙ እንሰዋለን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ዲያቢሎስ እርርር ይበል
@Seid404
@Seid404 8 месяцев назад
ዝበይ በአንች አፍ አይጠራም ​@@user-cq3tx5pj4b
@aminamohammed7825
@aminamohammed7825 8 месяцев назад
የፍቅር ጥግ የጓደኝነት ጥግ ወላሂ ውይና የወንድምነትን ሁሉንም በእናተ አይቸለሁ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ሄሉየ እንኳን ቀረሽ ❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 8 месяцев назад
እኔም በማዳም ስራ አሳልፌዋለሁ 😢❤❤❤
@asterabraham9656
@asterabraham9656 8 месяцев назад
ታምራላችሁ እንኳን ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ
@amenshow2384
@amenshow2384 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ❤ለመላዉ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ማሬዋ
@amenshow2384
@amenshow2384 8 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 እሺ ዉዴ❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 8 месяцев назад
እንኳን አደርሳቹ ዋው ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮባችዋል በዓልን መስላችዋል
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 8 месяцев назад
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 8 месяцев назад
አለን(3) አሜን(3)😘
@user-wh8os2iq4j
@user-wh8os2iq4j 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@meditishu8014
@meditishu8014 8 месяцев назад
አሚን
@habhabdhi
@habhabdhi 8 месяцев назад
አሜን (3)
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እና አብርሽ ቤቴሰቦች ዬት ሄዶ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@emanfentaw
@emanfentaw 8 месяцев назад
ውይና የኔ ሄሉ ድምቀት የምር ዋውው የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@7yahgg280
@7yahgg280 8 месяцев назад
እኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ልደት በአል❤❤🎉🎉❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@hgyy2926
@hgyy2926 8 месяцев назад
ካሜራ ማንስ ስጦታ ኣይሰጠውም እንዴ ??????????የኔ ጥያቅየ ነው
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 8 месяцев назад
የኔ ወንድሞች የኔ ልዩ እሄት ሥታምሩ
@Tigest193
@Tigest193 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ መልካም በአል ይሁንልን/ይሁንላችሁ በሀገርም/በውጭም ያላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 8 месяцев назад
የሌለ ነው ያማረባችሁ ❤❤❤❤👌
@etetewami9042
@etetewami9042 8 месяцев назад
🎉🎉 ዊናየ አየህ ሔሉ መሄዷን ስለቀረች 5 አችሁም ወፈራችሁ።።ሰላማችሁ ይብዛ ልጆቼ ደስ ስትሉ
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 8 месяцев назад
በቡርኬ ፍቅር በተጠመደ ማነዉ እደኔ😢😢😢😢ባየሁት ሰአት ልበ💔
@feruza2537
@feruza2537 8 месяцев назад
😂😂😂 አይሴቱ
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 8 месяцев назад
@@feruza2537 የምሬን እኮነዉ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 месяцев назад
አንች ካፍቅርሽው ለኛ ምኑ ተርፍን ብለሽ ነው 😂😂😂😂
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 8 месяцев назад
@@samrisamri1217 ሙቻለሁ😜
@add9654
@add9654 8 месяцев назад
ክክክክክክክቅርጫ ስጋ አዴረገችውኮ​@@samrisamri1217
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 8 месяцев назад
እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለገና ለልደቱ ብአል አደረሳቹሁ❤❤❤❤❤
@user-rt7cj2qw1i
@user-rt7cj2qw1i 8 месяцев назад
እንደናተ አይነት ጎድኛ ይብዛልን❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴዋ
@MekdiFamilytube
@MekdiFamilytube 8 месяцев назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ ልደት አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ🙏🙏🙏በቅንት ደምሩኝ
@user-ni3xo8xb5s
@user-ni3xo8xb5s 8 месяцев назад
ፈጣሪ አይለያችሁ ምርጥ ጓደኛሞች
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@semu639
@semu639 7 месяцев назад
ለኤፍሬም ወላሂ የሆነ ነገር ሰርብራይዝ አርግልን በጣምምምምም ሚሥኪን የዋህ ጥሩ ልጅ ነው
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 8 месяцев назад
አቤት ቁንጂና ስታምሩ
@LouatLouat-mk3ge
@LouatLouat-mk3ge 8 месяцев назад
Winaye wande liji saregi Tadageso melsi sayitera ye lijita betasebi Ayihedem seti liji Enkan ye liju betasebi betehedi menemi chegeri yelewumi ❤❤❤❤
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн
20 July 2024
3:28
Просмотров 691
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн