Тёмный

🛑የወንድሜ የሰርግ ቅድመ ዝግጅት በኛ ቤት 

Fasika Tube
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 27 дней назад
ቪድዮውን #Like እያረገቹ ነገ ስርግ ነው እንዳትቀሩ
@hayaomar8089
@hayaomar8089 27 дней назад
መሻላሕሕአምሮብሻልእ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 27 дней назад
መጣን መጣን
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 27 дней назад
ማሻላህ መብሩክ
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 26 дней назад
❤❤❤
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 27 дней назад
_ፊርዶስ ብዙ ዝግጅት የለውም የምትይው በዚህ ኑሮ ውድነት ከዚህ በላይ እንደት ሊደገስ ነው😅 የድግስ ወጥ እና እንጀራ አምሮኛል😢_
@Lነኝየኒቃቤንግስት
@Lነኝየኒቃቤንግስት 27 дней назад
ክክክክክክ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 27 дней назад
ክክክክክክ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 27 дней назад
​@@Lነኝየኒቃቤንግስትለኛ ነዉ የተወደደ ዉ ቀላል ይደገሳልደ አገርማ ሠላም ማጣቸዉጅ ኑሮ ዉድነት መቸፈሩት😢😢😢
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 25 дней назад
ክክክክክክ😂😂😂😂😅😅😅😅
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 27 дней назад
ወሏሂ ልጅ እያለን የሰርግ እንጀራ ሲጋገር 12_20 ነው የሚጣደው ምጣድ እና ልጆች ተሰብስበን እንጀራ እንወስድባቸው ነበር 😂😂😂 በዚህ ያለፈ ላይብ
@rahmatube6175
@rahmatube6175 27 дней назад
እኛም ነበርን በጨት ነበር የምናነኩርባቸው🤣 ከዛ ይሰጠናል በአዋዜ አርገን እንበላል ያጊዜ በተመለሰ
@AaAa-ob5ix
@AaAa-ob5ix 27 дней назад
ሳህ እኛ ጋም እደዛነው
@ktube8920
@ktube8920 27 дней назад
ህዝቤ ይደግሳል 💃 እኔ ናፍቆኛል የሰርግ ቤት ወይም የሰደቃ ቤት ምግብ 🥰
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 27 дней назад
እንም ይገርመኛል ሰዉ ይደግሳል 😔❤❤❤❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 27 дней назад
​@@belinhabeshabt1438ኑሮ አልተወደደም ማለት ይቻላል 😮😮
@fateyafateya3276
@fateyafateya3276 27 дней назад
አሁን እትዮጵያን ላይ ኑሮ ውድ ነዉ 😂😂😂😂 የመደም ቅመሞች አይዞን 😢😢​@@belinhabeshabt1438
@sameerasameera1988
@sameerasameera1988 27 дней назад
ትኩስ እጀራ ናፍቆኛል
@zamzamz7175
@zamzamz7175 27 дней назад
እሻአላህ
@ktube8920
@ktube8920 27 дней назад
እኔ ደሞ አልወድም ትኩስ እንጀራ ያደረ በጣም እወዳለሁ
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 27 дней назад
ትኩስ እንጀራ በድልህ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 27 дней назад
አብሽሩ አንድቀን እኘም ቀን ይወጣልነል​@@የምስቴቅመም
@allall8995
@allall8995 27 дней назад
ትኩስ አልሽው ያደረ ሁሉም በሩቅ ነው
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ 27 дней назад
ማሸአላህ ደስ ሲል እፍፍፍ አረ ናፍቆናል የሀገር ቤት የሰርግ ድባብ
@Zehara9
@Zehara9 27 дней назад
ካሚላየ ደምሪኝ
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ 27 дней назад
@@Zehara9 እሽ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 27 дней назад
ዋለኩም ሰላም ፍርዶስ ሽኩራን ሀቢብቲ የሰርግ ድባብ ማአላህ ደስ ሲል የሀብታም ስርግ ነው በዚህ ኑሮ ክክክ ስጋ ትልቅ ድግስ አላህ ይጨምርላቹ አላህዬ እኛም ሹፈን በራህመትህ
@Zehara9
@Zehara9 27 дней назад
ዩስሪየ ደምሪኝ❤
@NemiAbdu-f9m
@NemiAbdu-f9m 27 дней назад
ያማረ የሰመረ ትዳር አሏህ ያድርግላቸው እኛ ሀገር ግን አልሀምዱሊሏህ የክርስቲያን የሚሲሊም የለም ለሙስሊም ብቻ ነው የሚደገሰው ምክንያቱም ክርስቲያን የሚባል አንድም ፍሬ የለም አልሀምዱሊሏህ
@Zehara9
@Zehara9 27 дней назад
ነኢማየ ደምሪኝ
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 27 дней назад
ስልጤ ነሽ
@NemiAbdu-f9m
@NemiAbdu-f9m 26 дней назад
@@SemiraJemal-br6eo ወሎ
@yeni7449
@yeni7449 26 дней назад
ስልጤ ነሽ ሰልጤ +ሰይጣን =ዲያብሎስ
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 26 дней назад
@@yeni7449 እኔ መሳደብ አልፈልግም ግን ስልጤ ከሁሉም ጋ በሰላም የሚኖር ሰውነው
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 27 дней назад
ማሻላህ 🎉🎉🎉🎉 ሰርግ በገጠር ስያምር 😂😂😂🎉🎉🎉 እኮን ደስ አለሽ ያመረ ናፍቆኛል የስርግ ሽታ ና የኢድ ሽታ ሀገሬ ላይ😢😢😢😢 መች ይሁን የኛ ቀን ሚመጣው ያረብ ለኛም አሳርፈን እናግባ እንለድ የማያልቅ እጅህን ዘርጋልን ያረብ
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 27 дней назад
ታድላችሁ ሀገር በቤታችሁ ያላችሁ እኛ የወለጋ ልጆች ግን ቤታችን ፈርሶ ቤተሰቦቻችን ተበታትነው ግን አልሀምዱሊላህ እስኪይ ይሁን በነበር ቀረእጅይ እደዚህ ነበር😢
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
አብሽሪ ወደ አላህ አገራችንን ሠላም ያረግልን
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 27 дней назад
@@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ እንሻአላህ እስኪያ በአላህ ተስፋ መቸም አይቆረጥ ኤጅይ ከባድነው አግኝቶ ማጣት 😢አሚን ያረብ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@Lነኝየኒቃቤንግስት
@Lነኝየኒቃቤንግስት 27 дней назад
አብሽሪ ሁሉም ቦታነው
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 27 дней назад
@@Lነኝየኒቃቤንግስት እንሻአላህ ውዴ ግን የኛ ደግሞ በጣም ባሠ እደቀልድ አስለቀቁን ለካ ሀገርም እደሰው ይናፍቃል ያደግንበትን ሳስበው እዳልነበር ሆኖ በሩቅ መናፈቅ መመኘት ጀመርን😢💔
@አኢሻእብራሂም
@አኢሻእብራሂም 27 дней назад
አየዞሽ ማርየ ነይ ከኔጋር ዉሎ አብረን እንኖራለን አትሠቢ የኔዉዲ የወለጋ ነገር ሁለየም ያሥለቅሠኛል የወገነቼ ስቃይ😢😢​@@ToybheMehmede
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 26 дней назад
ማሽአላህ ደስ ይላል ያማረ ያድርግለት ለወንድምሽ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 11 дней назад
ማሻአላህወላህሁሉምነገርያምራልማሻአላህ
@simbo8917
@simbo8917 27 дней назад
ማሻአላህ ኡንኳን ዳስ አላሽ ፍርዶስ🎉🎉
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 26 дней назад
የሀብታሙ ወድም ነው የሚያገባው መሰለኝ😂😂
@najattube
@najattube 27 дней назад
ትኩስ እጀራ በበርበሮ እፍፍፍ አምሮኛል ደረብረብ ተደርጎ😂😂😂
@fatumaassen877
@fatumaassen877 26 дней назад
እኔ ራሱእደናፈቀኝ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 27 дней назад
ፍሲካ ጀግና ነሽ በድንሽ የፀናሽ በርቺ ውደ
@indujed3236
@indujed3236 27 дней назад
Wawrwb mashaallhe yena konjo ekhna dass alshi 🎉🎉🎉
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 27 дней назад
አረ ፍርዶስ እኳን አካባቢው የኛ ሰፍርም አላቀውም
@samerakaled8896
@samerakaled8896 27 дней назад
አወ😂
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 27 дней назад
አላህ እስልምንይወፈቃቸው
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 27 дней назад
ዱኩማን ሰፈር❤❤🎉🎉
@lubaba7281
@lubaba7281 22 дня назад
የዛሬው አየርገውና እኔ ሰገባ ለሙስሊም ትልቅ በሬ ነው የተረደው ለክርስታን ሁለት ወፈን ነው የተረደው በደናው ግዜ
@ሳራዩቶብ
@ሳራዩቶብ 27 дней назад
ግን አድነገር ምከሪኝ በአለሕ ሳውዲነኝ ላገባነው ምን ትመክሪኛለሸ በናትሸ😢
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
አግቢ ሀ😂😂😂😂 ምን ምክር ያስፈልገዋል ውለጅ በሰው ቤት አረጀን እኔም ሁለተኛ ነፍሰጡር ነኝ 7ወሬ ልጄም ከኔጋር ነው
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 26 дней назад
የማዞሪያውነገር ይቀፈል የኡዱ እቃ ስለሆነ ሳየው ዘጋኝ😅 እጀራው ማሻአላህ🎉
@SameSusu
@SameSusu 27 дней назад
ማሻአሏህ ያምራል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ግን ፍርዶስ አስበሽዉነዉ ናስርን ሁለተኛ እንድህ ደግሸ ልድርዉ ነዉ ያልሽዉ ዋ😂😂😂😂😂😂
@titima142
@titima142 27 дней назад
ዱኩማን አካባቢ ይመስላል
@naeemanaeima66
@naeemanaeima66 26 дней назад
ማሻላህ
@jfu4404
@jfu4404 25 дней назад
ማሻአላ
@markantube312
@markantube312 26 дней назад
ወንድምሽ ሊያገባ እየተደገሰ አንቺ እቤትሽ መቆየትሽ ለቤተሰብ እና ለወንድምሽ ያለሽን የወረደ ቦታ እንዳለሽ ነዉ የሚያሳየዉ ቢያንስ ሳምንት ሲቀረዉ ነበር መሄድ የነበረብሽ አንዳንድ ሴቶች ትገርማላቹህ ኤጭ
@user-tx5mq8ti111
@user-tx5mq8ti111 26 дней назад
አትፍረጂ ሰለ ሆነች ነው እናም ምንም ይሆን
@Shamira-rd3kv
@Shamira-rd3kv 25 дней назад
በአላህ ይሄንን ቪዲዮ የሚታዩ ሁሉ ቃየል እንድትመልስልኝ ጠይቁልኝ 😢
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 27 дней назад
ማሻ አላህ መብሩክ ፊርዶስየ
@leylashamshoui1911
@leylashamshoui1911 27 дней назад
ዋልታ ወይም ድኩማን የኔ ሰፈር ነው ቀበሌ 01 ነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 27 дней назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ፈርዶሰ እሙ ቢላል 🎉🎉🎉🎉 መብሩክ ብለናል
@seniyasemantube
@seniyasemantube 27 дней назад
ማሻ አላህህህህህህ ባለሙያ ነሸ
@sofiacute4614
@sofiacute4614 26 дней назад
1:32 1:33 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zabeebazabeeba812
@zabeebazabeeba812 27 дней назад
ደካማና መወረጃ ነዉ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 27 дней назад
ማሻአሏህ እጀራው አይይይ መች ይሆን በጀ ጋግሬ እደዚህ የምበላው😢😢🎉🎉🎉
@ekrim01
@ekrim01 26 дней назад
የገሪ ቤት ትዚታ የለበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 27 дней назад
የድንኳን ስንት ነዉ የሚያሥከፈሉት
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 26 дней назад
ደግሞ ሜካፕ የምታደርጉ ተመድላችሁ አረ ተይ ፌርዶስ ከድመት ጋ መመሳሰል ታድላችሁ ያስብላል ተሳስቶሽ መሆን አለበት
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 27 дней назад
ማሽአላህ ያምራል መብሩክ
@AB0987m3
@AB0987m3 27 дней назад
ማሻአላህ ተባረከላህ መብሩክ
@ልኑርተደበቂከህራምእረቂ
ማሻአላህ እሙ ቢላልዬ እንካን ደስ አልሺ
@faizakuku1371
@faizakuku1371 27 дней назад
ማሻአላህ🎉🎉
@jimmatube6844
@jimmatube6844 25 дней назад
ይህን ምጣድ እፈልጋለሁ😢😢
@aragashawono
@aragashawono 25 дней назад
መልከም ገቢቻ ለወዲማችን ቴክኖ ማሰልጠኝ ናወ ሰፈሩ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 27 дней назад
ማሻ አላህ ፋሲካዬ መብሩከ ❤❤❤🎉🎉🎉
@sofyarased
@sofyarased 24 дня назад
ማሸ አለህ
@radiyaradiyaradiradiyaradiyara
@radiyaradiyaradiradiyaradiyara 26 дней назад
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
@መኪያጂፍርማህመድ
@መኪያጂፍርማህመድ 27 дней назад
1:59 ማብሮክ ዶክመን ሰፈር
@sofiacute4614
@sofiacute4614 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂 6:15 👈🙆‍♀️ 6:21
@Shamira-rd3kv
@Shamira-rd3kv 25 дней назад
ሰላም አሊኩም ፋሲጋ የሰው ሀቅ ይዞ ሰርግ ማለት ጥሩ ነው
@Shamira-rd3kv
@Shamira-rd3kv 25 дней назад
ሁላችሁም እስቲ እምሰማችሁ ከሆነ እንድትመልስልኝ💔😢
@zuleycajemal8019
@zuleycajemal8019 27 дней назад
ሸርሸራ ድኩማን
@rawdalhammadi8524
@rawdalhammadi8524 27 дней назад
ማሻ አላህ መብሩክ ቃዋ በብጭ ወ ደስ ይበር❤❤❤❤❤❤
@vvvffff1290
@vvvffff1290 27 дней назад
ኑሮ ውድነት የለም ማለትነው😂
@Taph-y2x
@Taph-y2x 22 дня назад
የለም የሸቃሎች ብቻ ነው የተወዴዴብን
@vvvffff1290
@vvvffff1290 22 дня назад
ሳህ ለኛብቻነው ውድ መስሎየታየን
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 27 дней назад
በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ ያለሽ ዉዴ ❤❤❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 27 дней назад
የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ አምሮብሻል
@Zehara9
@Zehara9 27 дней назад
መይሙናየ ደምሪኝ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 26 дней назад
@@Zehara9 አብሽሪ
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 26 дней назад
እኔ እህል ቀምሳችሁ ታድሮ አይመስለኝም ሀሳብ እንኳን ድግስ፡፡
@fasikatube9475
@fasikatube9475 26 дней назад
😂😂😂😂
@emunase2996
@emunase2996 27 дней назад
Masha allah
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 27 дней назад
መሸለ እነቶቸችን መሸለ ደስ ሲሉ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 26 дней назад
ትኩስ እንጄራ በምትምጣ አማረኝ 😢🥹
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ለበረካትሁ አህሌን የቢላልየ ማሚ ማሻአላህመብሩክ እህህ ሰርግናፍቆኛልስንትአመቴ አይይይየ ልጅ እያለን አጫወችእዘፍነበር የዳስጥላውቀንደሞ እጨትሰብረን እንሄድነበርእሰርገኞችቤት የዳስጥላውለት ፀጉራችን እንሰራለን የዳስጥላውለትማታ እሶሲላ እንሞቅነበር አረስቱ እህህህትዝታያለበትብቻ👍
@መይሙጎጃም
@መይሙጎጃም 27 дней назад
ማሻአላህ እጀራውሲያምር
@madi2644
@madi2644 27 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 27 дней назад
ማሻአላህ ተበረከአላህ ስጋው
@b.6015
@b.6015 26 дней назад
እናተጋር ክረምት የለምደ እኛጋር መክረምት ሰርግ የለም ከ ጥር እስከ ሰኔ ነው አማራ ክልል
@uaedZ
@uaedZ 26 дней назад
ማሻ አለህ🎉🎉🎉😊
@mubetube2
@mubetube2 27 дней назад
ማሻአላህ መብሩክ❤❤🎉🎉
@کونفیکونکونفیکون
@کونفیکونکونفیکون 27 дней назад
አው ፋሲካየ ነስርን ዳሬው የሶስት ሴት ሀቅ አለብሺ😂
@eeeeeeeeeeef817
@eeeeeeeeeeef817 27 дней назад
እእ
@کونفیکونکونفیکون
@کونفیکونکونفیکون 27 дней назад
@@eeeeeeeeeeef817 ምነው ሶስት ይቀሩታልኮ ክክ
@عبداللهالحربي-ب1ه6ر
Mashaalh Mashaalh Mashaalh ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 27 дней назад
ማሽ አላህ
@AmanasAmanas-o4d
@AmanasAmanas-o4d 27 дней назад
ማሻአላ ደስ ስል
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 27 дней назад
ሲያምር
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 27 дней назад
ማሻ አላህ መብሩክ❤❤❤❤❤🎉🎉
@HaiatLok
@HaiatLok 27 дней назад
ማሻአሏ በክረምት ሰርግአለ
@asiaahmed9243
@asiaahmed9243 26 дней назад
Maashaallaah ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@feyizaali2725
@feyizaali2725 27 дней назад
ምን አላ አጠገብሽ ለሉት በጎርፍ ለተጥለቀለቁት ድምፅ ብቶኚ አስመሰይ መርጦ አልቀሽ ነቹ😢😢😢😢😢😢
@fasikatube9475
@fasikatube9475 27 дней назад
ግዴታ ለዶላር ሽቀላ ብዬ በዩቱብ መልቀቅ የለብኝም 260 ሺ በላይ ተከታዬ ባለው በፌስቡክ ፔጄ ድምፅ ሆኛለሁ አንቺና መሰሎችሽ የነ ደመቀች እና ደመቁ ድራማ እንጂ ቁም ነገር መች ታያላቹ በድራማ ታውራቹዋል 🙄🙄
@feyizaali2725
@feyizaali2725 27 дней назад
@@fasikatube9475 አራ ታወሪ ኢሄ ሰርግ ብለሽ ምትቀበጥሪው ለሽቃለሽ አይደል ለንቃሽ እካ ሚሰነጠቅ ምትለፈልፊው
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 27 дней назад
ትክክል❤​@@fasikatube9475
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 27 дней назад
ዝም በላያቸው እህቴ ለራሷ ምን አርጋለች ​@@fasikatube9475
@آمنهآمنه-ش9خ
@آمنهآمنه-ش9خ 26 дней назад
ማሻአላህ
@Lነኝየኒቃቤንግስት
@Lነኝየኒቃቤንግስት 27 дней назад
ማሻአላህ ፍርዶስ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 27 дней назад
ማሻ አላህ ስጋው ሳምር
@Haym65
@Haym65 27 дней назад
እርግጠኛ ነኝ 03 ቀብሌ ነው ቡታጅራ
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq 27 дней назад
መሻላህ
@ik8141
@ik8141 27 дней назад
ነስርን ልትድር ነው ጣወት አመረሽ😅😅😅😅
@Alfya-c9g
@Alfya-c9g 27 дней назад
Maashaa Allha Tabarakallaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
ክርምቱን አልወጣም አለ እንዴ ፍሣካየ ከህዳር ወዳ አይሻለውም ነበር ለእንጨቱ ለምኑ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 27 дней назад
እኔ ምለው. የጉራጌ ክርስቲያኖችና ያማራ ክርስቲያኖች እደ ሙስሊም.ጥምጣም. ወይም ሻሻ. ካናታቸው ላይ አይለይም
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
እንዴ መሸፈን ኮ ሙስልም ብቻ አደለም እናቶቻችን ያለ ሻሽ አይወጡም አሁን በኛ ትውልዲ ተበላሸን ጂ በክርስትና ሴት ትሸፈን ነው እምለው
@ዜዶzAhmedin
@ዜዶzAhmedin 25 дней назад
ቡታጀራ ሴራሚክ ሰፈር መሰለኝ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 27 дней назад
ዋውውውው የትኛው ወድምሽ
@FgJ-z8f
@FgJ-z8f 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hahtghjytiu5704
@hahtghjytiu5704 27 дней назад
masha allah
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 27 дней назад
ትኩስ እጄረ በበርበሬ
@TamemaTamema-n4w
@TamemaTamema-n4w 27 дней назад
ወደ ድኩማን መሄጃ
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 27 дней назад
ወለት ምሰት አመረሸ አቀጥለ ትደፈሸለች😂
@cbmksa7389
@cbmksa7389 26 дней назад
Yen teyake Fasika Eht honesh 9 seat hedesh Camera yezash komesh endet new negeru
@sewulesewuyoutube
@sewulesewuyoutube 27 дней назад
Ferdye lena muylegn.dukuma sefer❤
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉
@fvhbfvfchzhbb2215
@fvhbfvfchzhbb2215 27 дней назад
ዋልታ ሰፍር
@TrffYyyy
@TrffYyyy 25 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍
@zuzi8166
@zuzi8166 27 дней назад
ማሻአላህ መብሩክ
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 27 дней назад
ማሻአላህ፣ዋውዋው
@suramugoro1568
@suramugoro1568 26 дней назад
ድኩማን ነው.
Далее