Тёмный
No video :(

🛑የወንዶች ስራ በዱባይ 🇦🇪 

Brex Habeshawi
Подписаться 390 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
📎🎵 Track Info: Title: Colony by tubebackr Genre and Mood: Dance & Electronic + Dark --- 🎧 Available on: Spotify: spoti.fi/3BDSrGM
📎 Audio Library - Music For Content Creator

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 514   
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 2 года назад
የዚህ ታታሪ ወንድማችን RU-vid CHANNEL ሊንክ ከስር ተቀምጧል ru-vid.com/show-UCGKitGhq1pfN-YxFqGtCk5w
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 года назад
👍🌹🌹🌷🌷
@samritube9007
@samritube9007 2 года назад
ማሻለ መሲ ውበቱን ደፍቶብሻል እራሺን ጠብቄ ሩቢዬ እድግ በል
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Like. Like. Like. Like. Like. 👍👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍✋✋✋✋
@hay5360
@hay5360 2 года назад
እኔ አረጋለሁ
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 года назад
ሀይ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 года назад
ሮቢል ዱባይ ተስማምቶታል❤❤ በተረፈ እኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች😍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😍👈
@user-yx3vz9yz7j
@user-yx3vz9yz7j 5 месяцев назад
​@@selamtube1319❤😂
@nani969
@nani969 2 года назад
ወላህ ይህን ደስታቹን ነዉ የሚያስደሰት አልህምዲሊላህ በመሀላቹ የሚገባዉን ስይጣን አላህ ይያዝላቹ አብሽሩ በርቱ ሮቤልም አላህ ያሳድግላቹ ያረብ
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 года назад
ፈጣሪ አይለያችሁ ፈጣሪየ በተለይ አሁላይ ሰሜናዊያን አድነት ምልክት ሁኑን ውዶች እስከሂወት ፋፃሜያችሁ እዳትለያዩ ፀሎቴነው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Like. Like. Like. Like. Like. 🇪🇹🤲🤲🌹🌹
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
@@tesfaytesfay6834 ሠላም 🥰🥰🥰
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r 2 года назад
እሮባ ዱባይ የሌለ ተመችቶታል😍💙💙እድግ በልኝ💚
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 года назад
Eude demirign
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 2 года назад
መሻአላህ ትንሺ መለስ ብሎል የኔ ማር
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 года назад
@@user-yo5kg9gz9e በትክክልአላህያሳዲገዉ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 года назад
@Ethio entertainment eshi wude anchim
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 года назад
ሳትወልድ ብላ ተብሏል 😂😂😂😂😂ደግሞ ተመችቶታል ሀገሩ እድግ በል የኔ ማር😘😘😘😘❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
መሲዬ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከብሬክስ ጋር ለዘላለም እንድትኖሩ ምኞቴም ጸሎቴም ነው:: ሮቤልዬንም እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ:🙏🏽
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 2 года назад
ብሬክስና ሙሲዬ የምንወዳቹ በጣም አምሮባቹዋል ከምር
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 года назад
ዋው ዛሬ በጣም አምሮባችኋል ዱባይ ተመችቷችኋል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሮቤል የኔ ማር እድግ በል 🥰🥰🥰
@eyutube5674
@eyutube5674 2 года назад
ልጅ እኮ የቤት ድምቀት ነዉ ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 2 года назад
ሮባም ምርጥ ልጅ ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የዱባይ እንግዱች ሮቤል ዛሬ ለበን የለምደ ክክክክክክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሩቅያ
@user-nh3ky2tt8b
@user-nh3ky2tt8b 2 года назад
ሰላም እንካዕ ዳሕና መፃኩም ረብየይ ትግርኛ ተናገር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ😍
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
አህለን መሲዬ እና ብሬክስ እንኳን ደህና መጣችሁ ካሜራ ፊት ጡጦ አትስጪው ጥሩ አይደለም ይባላል የሰው አይን ይላሉ እናት እና አቦባቶቻችን እደዛ እያሉ ነው ያስተማሩን 😂😂
@user-nh6oy2tb6x
@user-nh6oy2tb6x 2 года назад
ማሻ አላህ ወላሂ እንዲህ ሳያቹ ሁሌ ደስታ ይሰማኛል ሮቤል ረባሹ ቶሎ እደግ እኔነኝ ማገባህ ❤❤💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መሲዬ ለሮቤል እህት ወይም ወንድም ያስፈልገዋል አስብበት የኔቆጆ አላህ ያሳድግላችሁ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 года назад
Wude demirign
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 года назад
ሮባዬ የኔ ማር እመብርሃን ታሳድግህ❤❤❤😂😂😂ቁጭ የማዳሜ ልጅ ዝም ስል ዝም ይላል ሳወራ እንደ ሮባ በመሀል ይጮሀል ልጅኮ ደስ ሲል❤❤❤አይዟችሁ ሮባዬ መሲዬ እግዚአብሔር ይማራችሁ አይዟችሁ ብሬክስ ሁላችሁም ውድድድ❤❤❤❤❤
@Genetwollo
@Genetwollo 2 года назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ የብሩክ እናት እና አባት እድግ ይበልላችሁ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 года назад
Wude demirign
@user-mf8kt3dt5k
@user-mf8kt3dt5k 2 года назад
ማሬ ገነት ደምሪኝማሬ
@እምነት
@እምነት 2 года назад
ሮቢየ የኔ ጣፍጭ እድግበልልኝ ❤❤❤❤እሰይ አናዳቸው ዘመዶችህን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘👈
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 2 года назад
እንኳን ታረቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ነው ስላም ያወረደው በቤታችሁ ።
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ማሻ አላህ አምራችኽል እሮቤልም አምሮበታል መሲም አምሮብሻል ብሬክስም አምሮበታል ሁለየም እመሩ ውይይ አገራችን ነውደ ስላ የሚያከሳው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😍👈
@user-vv7hj3yq9r
@user-vv7hj3yq9r 2 года назад
ክክክክክክክ ሮብ ሽኮር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ሙቁረይ
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 2 года назад
ወንድ ልጅ እንዲህ ደፋርና ጎበዝ መሆን ነው ሩቤልየ ጎበዝ👍👍👍😅😅😅❤😘😘
@tigistamare5002
@tigistamare5002 2 года назад
ሀብቱ ወንድማችን በርታልን ጎበዝ❤️👏🙌 ሮቤል የኔ ረባሽ በሳቅ ገደለኝ😹😹🤣🤣🤣
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሲ&ብሬክስዬ እድሁም ልጅ ሮቤልዬ እኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያምጣልን አሜን #ልጅሮቤል ማንንነው የሚመስለው መሲን/ብሬክስን በትክክልየመለሰ ሽልማቱን#በኔናበመሲ ጣሉት ዳይ ወደመልስ👈🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤪
@user-kr6sm5xq6l
@user-kr6sm5xq6l 2 года назад
ልጅ እሮቤል እሚመስለው ባልሳሳት ብሬክስን ነው
@zufan8097
@zufan8097 2 года назад
ኮሜ 1ይቲ ባዕለይ😁እንኳዕ ዳሓን መፃኩም ሙቁራተይ ፍቅርኩም ይብዛሕ❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@sadatube8772
@sadatube8772 2 года назад
ውይእሮቤል. .አፈሊ"ፈታሁኖነው. የኔማር. አላህ ያሳድግላችሁ. የብሬክስንቁጥርየምታቁ. አስቸኮይፈልጌውነው. ላኩልኝ. ብሬክስምኮሜንቱንካየሄው. ..ላክልኝ.
@user-dq7zy9ur9d
@user-dq7zy9ur9d 2 года назад
እሮቤል የእኔዉዱ ❤ ስወዱህ እደ ኔወንዱም ቀሺት ነዉ ማሻአላህ እደግበልልኝ ስወዱክ አንዱቀን በአካል ባገኚህ ደስይለኛል ጥሎብኝ ንቅት ያሉ ልጂ ስወዱ 👍 ይመቸክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሀቢባየ
@memietioyoutube6649
@memietioyoutube6649 2 года назад
ብሬክስ እና መሲ እናመሰግናላን አሪፍ ትምርት ነው ቀጥልባት ወንድማችን አንቴንም ሰብ እናደርገላን ልጅ ሮቤል እዲግ በልልን 😍😍🙏🙏
@user-xm7jh1tv7q
@user-xm7jh1tv7q 2 года назад
ወይኔ ሮሜል አሳ ቀኝ የኔማር 😘አላህ ያሳድግላችሁ ልጁም እውነቱን ነው እኳን ወዶች በዚህ ሰአት ሴቶቹም እያመጡ እየተሰቃዩ ነው በደላላ🇪🇹 😭
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
ዋውው ዱባይ በጣም ተመችቷችሇል በተለይ እሮቤል በጣም አድጓል ተመችቶታል❤
@roman_roman
@roman_roman 2 года назад
ጡጦ አስጨ ጥሩ አይደላም በብርጩኮ እንድጠጣ አደርግ ልጅ ጡጦ ያቃጨል ወተት በጠስ አርግልት መሲ ሮቤል በጠስ ጠጣ 😍😍ዩቱብ አስውቁልኝ ሼር አርግልኝ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 года назад
እና ታፍኖ ይቀመጥ ክክክክ። ሮቤልየ። እድግ በል❤👍👍👍
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 года назад
የኔ ዉድ አላሕ ልጃችሑን ያሳድግላችሑ ለቁምነገር የሚበቃ ለሐገር የሚበጅ አላሕያርገዉ ቋንቋ አስተምሩት አይባድ ግዛና እንግሊዘኛ ቃላትን አፖላይ አርግለት
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 2 года назад
ስላም ስላም ወንድም ብሬክስ እና እህት መስ እንደት ናችሁ. እኔ በጣም ስላም ነኝ. በዚህ አጋጣሚ. ብሬክስና መስ ወደ ዱባይ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል. እናም እኔ ያለሁት ዱባይ ነው. ላገኛችሁ እፈልጋለሁ. እንደት ነው እማገኛችሁ ........
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 года назад
ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ❤
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 года назад
ሰላም ውዶች እሮቤልዬ የኔ ማር እግዛብሔር ያሳድግህ
@sitratube2441
@sitratube2441 2 года назад
ክክክክ አይ ሮባ😂😂 ሆዴን አመመኝ በቃ እሡ ያዉራ😍💋
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 года назад
እፋ እኔማ ኢትዮጵያ መደወል እራሱ አሰጠላኝ ብሬክሰ ውሰጅን ውሰጅን ወንድሞ የጎቶቸ ልጆች እንደት እዳሰመረሩኝ
@user-ui3dm2hl5k
@user-ui3dm2hl5k 2 года назад
እኔእራሱ.ምርርአለኝሲጀመርዱባይ.ለሴትነውጅለወድብዙምስራአይመችም.በተለይ.ለኢቶወዶችአይሆንም.
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ትክክል ነክ ስንት አሉ የሚከራተቱ ሳይርዱ የሚመጡ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝማር
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 2 года назад
😁😀😀 ሮቤለይ አባቱ እዴት እዳሳቀኝ እድግ በልልን አባየ አምሮባችሃል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
@jenadoru6303
@jenadoru6303 2 года назад
You guys so kind God bless ❣️❣️
@foteyenmezegbo3862
@foteyenmezegbo3862 2 года назад
Wawwww ሰወዳቹ ሰላማቹ ብክርስቶስ ይብዛላቹ እመቤቴ ትጠብቅልን💞💞💞💞❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ናሃገራችን ፍቅር ለህዚባችን ያደረግልን🥰💞💞🥰🥰💞ከመላያያት ከመጥፋፋት ከዘርኘት ከቋንቋ ከዚ ኩፉ ስራ ከመንሳሳት እጊዚአብሔር አምላክ ይሰዉረን💞🥰💞💞💞ፈጣራችንም ኩፉ ኩፉ ያርቅልን ደስታ ደስታ ያቅርብልን🥰💞🙏የኣንድነት ንሮን በፍቅር የተሞላ ህወት ፈጣር ይስጠን አሜንንን አሜንንን አሜንንን💞🙏🙏💞💞
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 2 года назад
ምርጦችየ ስወዳችሁ መሲ ሮቤል ዱባይ ተስማምቶአችዋል አምሮባችሁሀል እዲሁም ብሬክስ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ዋው ታምራላቹ ብሬክስ ትኩስ ቪድዬ አለኝ ሼር አርግልኝ መሲዬ አንቺም ሼር አርጊልኝ ውነት ብትሸርቱልኝ በደስታ የልብ በሽታ መጥቶብኝ እንዳሎድቅ ብቻ ክክ
@mmyoutube8277
@mmyoutube8277 2 года назад
የኔ ማር እድግ በልልኝ እሮቤልየ በሳቅ ገደለኝ እኮ❤❤😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jr9lo3vd2f
@user-jr9lo3vd2f 2 года назад
ወይ ይች አንገች ማስደፋት ተደጋገመች😅 ለትምህርቱ ሳይሆን አሳዝነከኝ ነው ሰብስክራብ የማረግህ😅
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬዋ
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 года назад
አረ ሮቤል በስቅ ጋደላኝ ወለሂ🤣🤣♥️♥️♥️👌ሮቢዬዬዬ
@asiat4178
@asiat4178 2 года назад
መሻላህ ልጃጁህ ዱባይ ተመችቶታል እምር ብሎበታል ወዙ ተመልሷል
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 года назад
ክክክክክክክክክክክ ።እስኪተውውያውራበት እናተሁልጊዜ እያወራችሁ አይደል ወይኔ በሳቅ ገደለኝ።አይቤቢየ እድግበል
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 года назад
kkkkkkkkkkk
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
መሢ ማሻአላ አሁን አምሮብሻል ወዝሽ ምልስብሎል ለነገሩ የሚወዱት ሠውጋርሢኮን እደሚያምርብን ግልጥነው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ መሬምየ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
@@HtymiTuba5335 መርሀባ ጦይቢ
@zayenabzayenab548
@zayenabzayenab548 2 года назад
ብሬክስ ምርጥ ወንድማችን ፈጣሪ ይጣብቃቹ ምፈልጋው ናበር ሰሞኑን ለወንድ ስራ አለወይ ስላኝ እኔ ብዙም አሎጣም እስቲ ጣይቄ ናግርከላው አልኩት ታበራኩ አቦ
@user-cf4xq4ji1m
@user-cf4xq4ji1m 2 года назад
አፈርይብሉደላሎች ወንድሜ 130ሺ ብር ከፍሎ መቶ ስራ እራሱ አላስገባውም ስራ ፈላልጌ እራሴው ነኝ ያስገባሁት ደላሎች ብር ከዋጡ ቡዃላ አለቀ መስሚያቸው ጥጥ ነው ባገር ቤት ወንድሞቻችን ብሩ ሚታፈስ ነው ሚመስላቸው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@frita8116
@frita8116 2 года назад
Ema fifi yentaw lij bmlwe fb ly eski awrgne plz
@mestertessema7337
@mestertessema7337 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አብራቹህ ሳያቹህ በጣም ደስ ብሎኛል
@amhabesha589
@amhabesha589 2 года назад
እኳን ዴህና መጣቹ ማሮች ሮባ ግን በጣም ተመችቶታል ዱባይ አላህ ያሳድግህ ማርየ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ 😘👈
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 года назад
ማሽ አላህ ሮቤል ያኔ ማር አላህ ያስድግክ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@sarauae2998
@sarauae2998 2 года назад
kkkkkkkkእሩቢ ጎበዝ የኔ እረባሽ ፈጣሪ ያሰድግላችሁ
@user-cb9ud9wp7k
@user-cb9ud9wp7k 2 года назад
እሮቤል በሳቅ ገደለኝ ቋንቋው ለየት ይላል አይዞህ ትደርስበታለህ ማውራቱን ቀስ ብለህ እደግ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬዋ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 2 года назад
አሀሀሀሀሀሀ እስቲዝምበሉ ሮቤል የሆድየሆዱን ያውጋበት😂
@emumalik8690
@emumalik8690 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ብሬክስ ወድማችን እኳን ሠላም መጣችሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬዋ
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b 2 года назад
ማሻላህ
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤
@abuyetube
@abuyetube 2 года назад
የኔ አባት እድግ በል ስትጣፍጥ ባባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@BezaTedesse-xb8kp
@BezaTedesse-xb8kp 2 месяца назад
ሰላም እዴናቹ አንድነገር ልጠይቃቹ የወዶች ተጀምሯል ወደዱባይ እ
@user-rf4bi6rf1o
@user-rf4bi6rf1o 2 года назад
መሲና ብሬክስ ሮቤልን ደግማቹሁ አርግዙበት ይስታሂል ልጂ ሮቤል ረባሽ
@fathmafathima5015
@fathmafathima5015 2 года назад
መሲ ተመችቶሻል ዱባይ😍😍😍ራሰሸን ጠብቂ ማማዬ😍😍😍
@tube-bd3jk
@tube-bd3jk 2 года назад
የኔልጂ እንኳን ቪድወ ስልክአላስወራኝ ብላለች እደግልኝ እሮባየ
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 года назад
አይ ዕሮባ😂 ሳትወልድ ብላ አሉ እዉነት ነዉ ለካ😂
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
ወላሂእሮቤልየ እድግበል የኔውደ በሳቅገደለኝክክክክክክ😍😍😍
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 2 года назад
ዉይአላህ ያሳዲግላችሁ ልጅ እሮቤ👍👍
@Tube-vt9lo
@Tube-vt9lo 2 года назад
እንዃዕ ሰላም መፀእኩም ሮቤል ድባይ ትሞችይካ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሜሮንየ
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg 2 года назад
ማርያምን እሮባዬ ከልቤ አሳቀኝ እድግ በል ባባዬ ❤❤😍😍😍
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 2 года назад
የኔ አባት እሮቢልየ አላህ ያሳደግህ ፍቅራቸሁ እንደ ጤፍ ከምር ይብዛ😍😍
@user-in7qh1nq7h
@user-in7qh1nq7h 2 года назад
አዬ ልይ ልይያለው ያውቀዋንና. እ. ር. ያሳድግላቹሁ ደስሲል እሮቤ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
ልጅ ሮቤል ዱባይ ተስማምቱሃል እባክህ የኔ ጩጨ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 года назад
ልጁ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በል ተውት የሱ ጊዜ ነው እንደፈለገ ይሁን
@hiratube4660
@hiratube4660 2 года назад
ሮቤል ላላላላላላ በላቸዉ አንበሳ 😂
@user-kr6sm5xq6l
@user-kr6sm5xq6l 2 года назад
ወይብሬክስ ፈጣሪ ያሳዲግላቺሁ
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 года назад
ወላሂ አባቱ ሲወራ ነዉ እሚረብሸዉ ክክክክክ
@zed2149
@zed2149 2 года назад
ሮበል ሽኮር እግዚአብሔር ያዕብካ ብጣዕም ኣስሕቁኑ 😂😂😂😂
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘👈
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r 2 года назад
መሲየ እምርርአለብሽ😍😍😍😍😍💙💚💙💚
@ZahraZahra-vs7qq
@ZahraZahra-vs7qq 2 года назад
በጣም እኔ ዱባይ ነኝ እንረዳህ አለን እንኳን ለወድ ለሴትም የለም
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችው ምርጦች
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካሳነሽ
@yeneMB
@yeneMB 2 года назад
Brex enderobele anegager atichilem❤️❤️❤️ tirgom berobel
@asresyitayh2477
@asresyitayh2477 2 года назад
ዋወ መሲ ቆንጆ
@zumiy2173
@zumiy2173 2 года назад
ክክክክክክ ወላሂ የለለነዉ ያሳቀኝ እሮባ
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g 2 года назад
ወላሂ ቀሳቅ ሞተረኩኘረ እድግ በልልኝ አሮቤልየ
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h 2 года назад
ማሻአላህ❤❤❤እንኳንምመጣችሁ..አትጥፉ👌👌👌
@user-km2hh2ox3f
@user-km2hh2ox3f 2 года назад
ሰላም ብቴክስ የተቀባህው ዘይት እደት ነው ፀጉርህን አስተካከለልህ እደ እኛም እንጠቀመው
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 года назад
የኔማር ቆንጆ ሆነ ወላሂ ማሻአላ
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 2 года назад
ማሻ አሏህ ሮቢልየ አሏህ ያሳድግህ
@xahapmohamed3080
@xahapmohamed3080 2 года назад
ትክክክልነው
@seadamo78
@seadamo78 2 года назад
እኳን ደህናመጣችሁ ምርጥ ጥዶች ሮባየ አላህ ያሳድግህ
@TuBE-iz8gw
@TuBE-iz8gw 2 года назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘የኔውድ እሮቤል እድግበል. ክክክክክ ወይኔበሳቅ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 года назад
ሮቤልዬ እድግ በል ደጋረካቸው በጥብጥ ሁሌ😂😂😂
@saragasa174
@saragasa174 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkkk
@saramekonnen3238
@saramekonnen3238 2 года назад
አይዞህ አለንልህ ወድሜ ደግነት ጥሩነው በርታ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 года назад
እሮባእድግበል ወንድማችን ልክ ነህ አይ ስሙም ብቻምጣታቸውነእሚስብት ግንእዝህስራየለም ደላለምለራሱስራነው አለእሚሉት
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h 2 года назад
አህለን መሲና ብሬክስ
Далее
ኑሮ በዱባይ ቀጥሏል...| Living in Dubai
12:28
መክሊትን እኛ ጋር ልናስኖራት ነው
18:37