Тёмный

🛑የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት🛑ለ አ/አ/ቤ/ም ወጣቶችና ጎልማሶች ማህበራት ኅብረት ሕጋዊ የአገልግሎት ፈቃድ ሰጠ 

ልሳነ ወራዙት Lisana Werazut
Подписаться 844
Просмотров 159
50% 1

እንኳን ደስ አላችሁ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በማህበራት ምዝገባ ክትትልና ቁጥጥር መምሪያ ለ አ/አ/ቤ/ም ወጣቶችና ጎልማሶች ማህበራት ኅብረት በቤተ ክርስቲያኗ ዶግማ ቀኖና ትውፊት ሕገ ቤተ ቤተክርስቲያን መመሪያዎች በመመራት መንፈሳዊ አገልግሎት ለመስጠት ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 27 2016 ዓም ሕጋዊ የአገልግሎት ፈቃድ አግኝቷል።
የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ከ14 ዓመት በኃላ ብዙዋጋ ተከፍሎበት ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 27 2016 ዓም ሕጋዊ የአገልግሎት ፈቃድ ተሰጥቶታል። ለዚህም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለዚህ ያበቃችሁት ሁሉ ትልቅ ታሪክ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያክብራችሁ ዋጋችሁን በሰማይ ይቁጠርላችሁ።
ለሁላችንም የምንሰራበት ፍሬ የምናፈራበት ዘመን ያድርግልን።
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ማህበራት_ህብረት #orthodox #orthodox_tewahedo #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@kalebtadesse5301
@kalebtadesse5301 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@lijmikitube2481
@lijmikitube2481 2 месяца назад
Egziabher ymesgen
@meleman7205
@meleman7205 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የ14 አመት ልፋት ውጤቱ እንዲህ የሚገባውን መልስ ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል
Далее