Тёмный

🛑ይህን ማወቅ አለብን | ሕልመ ሌሊት ኃጢአት ነዉ? |  

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ከምናቀርብላችሁ መንፈሳዊ ማዕድ ተቋደሱ ስንል በእምነታችን ስም እንጠይቃለን !! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!
#Aba_Gebrekidan_Girma
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_Tewahdo
#ንሴብሆ_ቲዮብ
#nesibho_tube
#subscribe_shareአድርጉ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Год назад
እናመስግናለን ቃለህይወት ያሰማቹ
@asratmega3190
@asratmega3190 Год назад
Qalehiwot yasemalin inameseginalen
@user-ps3vl9ln8g
@user-ps3vl9ln8g 5 месяцев назад
ህልመ ሌሊት ለማስወገድ የክርስቲያን ወንድሞቼ ሆይ በመጀመሪያ ፈጣሪ ይርዳን ግን በራሳችን ልንቀንሰው ከምንችልበት አንዱ ፀሎት ነው ሲቀጥል ደግሞ ስለ ጉዳዩ ደጋግመን ማውራት ወይም ማሰብ አይጠበቅብንም ይልቁንም እራሳችንን በስራ መወጠር ስለወደፊት ልናሳካቸው ስለምንፈልገው ነገር በልቀት ማሰብ አዕምሮአችን Bussy ስለሚሆን ሰውነታችንም refelex ማድረግ ያቆማል እናም በተቻለን አቅም ቤተክርስቲያን መሄድ መንፈሳዊ ፊልሞችን መመልከት ዋና መፍትሔ ናቸው።
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 Год назад
በህልመ ሌሊት የሚፈታተነን በአብዛኛው የዛር መንፈስ ነው። መፍትሄው ውዳሴማርያምንና መልካ ሩፋኤልን ደግሞ ቅብዓ ቅዱስ ካላ ፊትን ተቀብቶ መተኛት ለሕልመ ሌሊት ጥሩ መፍትሔ ስለሆነ እንዲጠቀሙበት እመክራለሁ
@emano5974
@emano5974 Год назад
እሺ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋብቻን በተመለከት ጥያቄ ነበረኝ በቤተክርስቲያን ጋብቻ ተፈጥሮ መርፊና ከኒን መጠቀም ሀጢያት ነው ሰው መግደል ነው እና የራሶ ስርአት አላት መውለድ የማይቻልበት ብለዋል ሊቃውንት አባቶቻችን እንዛን ቀን በትክክል ብታስረዱን ከይቅርታ ጋራ የሜይፈጠርበትንና የሚፈጠርበትን???????
@AsabachWorkineh
@AsabachWorkineh 3 месяца назад
ክህነትስ ይሽራል
@GhionInfo
@GhionInfo Год назад
ሰላም እንደምን አላችሁ. በቀን ለሚከሰት ምንም አላወራችሁ?
@wondimagegndesalegn5921
@wondimagegndesalegn5921 Год назад
ሱባኤ(አርምሞ) ስንይዝ በህልም መታ ትገናኛለች ቀን ምንም ሴት አላየም ሀጢአት ሰራ ማለት ነው?በሀጢአታችን ምክንያት ነው ሰይጣን የያዘን?ሰይጣን የሌለባቸው ሀጢአት አልሰሩም ማለት ነው?እንደዚ ከሆነማ ምድር በፃዲቅ ተሞልታለች ማለት ነዋ?
@amesaymesele9058
@amesaymesele9058 Год назад
1, በዚህ መልኩ ሲሆን ኃጢአት አይሆንም መልሰህ ብትሰማውም መልሱን ማግኝት ትችላለህ ። 2, ሰው ሰይጣን የሚድርበት በሦስት ምክንያት ነው አንደኛ መንፈሳዊ ዝለት ሳጋጥመው ሁለተኛው ደግሞ ከኃጥያት ላይ ኃጢአት እየጨመረ ስኖር ሦስተኛው ደግሞ ሰይጣን በሰው የሚያድረበትን ምክንያት ላንተ እንድትመልሰው ትቸዋለሁ ..........................።
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 294 тыс.
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42
ሕልመ ሌሊት ክፍል ሁለት#Part 2
21:23
Просмотров 1,9 тыс.
ህልመ ለሊት
14:19
Просмотров 56 тыс.