Тёмный

🛑ይህን ስትሰሙ ደርግን ታመሰግኑታላችሁ ❗የጭካኔ ጥግ የንፁሃን ደም ጥሪ ❗Sheger Fm Mekoya (መቆያ)Derg 

KELUDI FAMILY SHOW
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 5 месяцев назад
ሰላም ውድ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ ቪዲዮውን ላይክ እያደረጋችሁ ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን❤
@zenba-wi5dn
@zenba-wi5dn 5 месяцев назад
😢😢
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 5 месяцев назад
ታሪካችን ይኸነው መገዳደል ከእያሱ አሟሟት ጀምሮ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 5 месяцев назад
እውነት ነው እጅግ ያሳዝናል እድል ይሆን ወይ እርግማን?
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 5 месяцев назад
derigin.yemiyamesegin.kos.aimiro.beshiteniya.bicha.newu.yagere.sewo.ch.aimirowu.indayi.sera.bemetet.tededibuwal.melikamun.meri.mujirimun.meri..melkam.inditilu.tederigachihuwal.fetari.yidiresilachihu
@ambaw1004
@ambaw1004 4 месяца назад
ፀሐፊዉ መስፍን በቀለ ግዜዉን እናም ኢህአፖን እንዲሁም ጭካኔዎቹን ከትቦልናል ፤ እኔ የዚህ ትዉልድ ሰዉ ባልሆንም አንድ ንፁህ አባቱን እንዳጣ ልጅ ግን ፤ አሁን ታሪክን ስረዳ ሶሻሊስት ኢትዮጵያ ታስፈልገን ነበር ብዬ አላስብም ፤ ሌላ ርዕዮት ዓለም ፖለቲካ ወይም የራሳችንን እሳቤ ብንከተል ምናልባትም ደርግ ኤህአፖ እያልን ባልተገዳደልን ነበር ።
@ambaw1004
@ambaw1004 4 месяца назад
ኃያትዬ ዝግጅቶችሽን ዘግይቼ ነዉ እያጣጣምኩኝ ያለሁ አፉ በይኝ ያዉ ያለሁበትን ሁናቴ ታዉቂዋለሽ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እይሰራሽልን እንደሆነ ግን በጣም ልነግርሽ እወዳለሁ ኃዩዬ ።
@ambaw1004
@ambaw1004 4 месяца назад
ሌላ ለመጨመር ያህል ምሁር ጠል የሆነዉ ከ 60 ዎቹ ጀምሮ ያለዉ የፖለቲካ ዕሳቤ በግዜዉ ንጉሱን ገድለዉ ማነዉ አስወግደዉ ያንን የሚያህል ሀገር መምራት እጃቸዉ ላይ ሲገባ እንዴት የዉጪ ርዮተ ዓለም ፖለቲካ ዕሳቤ አመጣን የራሳችንን ለመፈልሰፍ እንዴት ተሳነን ።
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 4 месяца назад
@@ambaw1004 አምብዬ ክበርልኝ ውድ ወንድሜ እኔም ዘግይቼ ነው እየመለስኩ ያለሁም ኸረ ወንድማለም ሁሉም ይገባኛል ከዚህች ምራቅ መዋጫ ጊዜ ሁሌም ለኔ ሳትሰስት የሞራል ስንቅ ስለምብሆነኝ ክበርልኝ ወደ ሀሳቡ ስመጣ እውነት እኮ ነው አምብዬ የሰው ወሮቅ አያደምቅ ብቻ ሳይሆን ነገሩ ከዛም በላይ ነው የራሷ የዘመን አቆጣጠር ቀመር የራሷ ፊደል ባለቤት የቀደምት ስልጣኔ አምባ የሆነችውን ሃገር ከየት የት ደረሰች እውነት ፈጣሪ ብቻ ነገን ያሳምረው ተዘርዝሮ አያልቅም እጅግ አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ💖
@zenba-wi5dn
@zenba-wi5dn 5 месяцев назад
ኸርይፍረድባቹ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 5 месяцев назад
😢😢
@orieon4424
@orieon4424 5 месяцев назад
ታዲያ ለዚ ሞት አነሰው ሁሌ የደርግን አበሳየሚያበዛው ሆ ጨካኝ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 5 месяцев назад
😢😢
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 4 месяца назад
አሁን ድረሰ ትውልድን የአሰችገረው ጉዳይ ቢኖር የተዛነፈ የታሪክ ድርሰት ነወረ ሰለ አኢሕአፖ ብቻ ከመተረክ ትምህረደትበ የሚሰጥ ትርክት የሚሆነው ሁለቱን እያወዳደሩ ማቅረብ ይጠቅማል ደርግንና አኢሕአፖን በቀር ግን ሚዛናዊነት የጎደለው ታሪክ ነው የሚሆነው
@asnakeabdi
@asnakeabdi 5 месяцев назад
የኢሕአፓ ፋሽስታዊ ጭፍጨፋ እንደ ሀገራዊ ገበና የማይነገርበት ምክንያት ግራ ሲያጋባኝ ይኖራል
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 5 месяцев назад
እውነት ነው ልብ ይሰብራል😢
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 4 месяца назад
የአኢሕፖ ብቻ ሳይሆን የደርግም ጭምር ይነገር በቀይ ሸብር በነፃ እርምጃ ሰንቱን ወጣት ነው የጨረሰ
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 4,3 млн
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 4,3 млн