Тёмный

🛑✡ ሀብታም የሚያደርግ ገንዘብ እንድናገኝና እንዲባረክልን የሚያደርግ የአባቶቻችን ድንቅ ጥበብ 

ደብተራ - debtera
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

መፍትሄ ሀብት ማለት በገንዘባችን ላይ ለተገረገረብን በጠላቶቻችን ገንዘብ እንዳንይዝ በእኛ እጅ ላይ እንዳይባረክ ለተሰራብን ስራ መፍትሄ የሚሆን ሲሆን ምስሀበ ንዋይ ማለት ደግሞ ጥቂት ሰርተን ብዙ ገንዘብ እንድናገኝ የሚያደርግ ጥበብ ነው።
በሚቀጥለው ቪድዮ ቡዳንና ሌሎች መናፍስ ርኩሳንን የሚያስወግድ ጥበብ እንማማራለ ይጠብቁን። ሰብስክራይብ አድርጉን ይሄንን ቪድዮም ላይክ አድርጉት ...
download
drive.google.com/file/d/1kDpU...

Наука

Опубликовано:

 

16 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 183   
@user-et6wr8og6m
@user-et6wr8og6m 2 года назад
ሰአሊ ለነ ቅድሰት እናታችን ወገኖቸ እናሰተውል እንዳትሸወዱ ይሔ የሰይጣን ሰራ ነው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 месяцев назад
tekekel feari debeteran lebona yesetachew egzo
@asfawbono8250
@asfawbono8250 7 дней назад
ቴባሬክእግዝአቤሔር ይባርክህ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 месяцев назад
አግዚያብሔር ይገስጽሕ
@zekariasbirbirsa3033
@zekariasbirbirsa3033 11 месяцев назад
መምህር ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት አንደበት ለሚያስር በ ንግግር ግዜ እና ሰው ፊት ቆሞ በሚናገሩበት ግዜ ልሳን ለሚጎትት መፍትሄ ቢነግሩን
@benyamtadesse7007
@benyamtadesse7007 2 года назад
በጣም ጥሩ ጥበብ ነው ሌባ የምንከላከልበት ትምህርት ካሎት ቢያስተምሩን በጣም ደስ ይለኛል።
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ያስተማርኩት አለ እየው ሌላም እስራለሁ ብዙ ስለሆነ ያለው
@takeleabebe980
@takeleabebe980 2 года назад
ሰላም ነው
@user-bu1pd7og8w
@user-bu1pd7og8w 4 месяца назад
አባታችን እናመሠግናለን እግዝያብሔር ዉለታህን ይክፈል ግን ከባድ ነዉ ለመሥራት
@user-bv4bi9pe7n
@user-bv4bi9pe7n 9 месяцев назад
❤SLM
@dikabamartiyaskisbel1985
@dikabamartiyaskisbel1985 2 года назад
Enkon dehina metu memhr engochit malet ዕፀ እየሱስ ነው
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
የአይጥ ሐረግ እፀ ኢየሱስ ስሩ ይለያል
@emntbamoy3766
@emntbamoy3766 Год назад
Selk magegnet ayichalm
@asnakutefera9346
@asnakutefera9346 2 года назад
Ebakachu ye egzaber beteseboch indati shewedu lerasu sito liyasasitachu new setanin egzaber yigezisik belut
@user-en3wc4rp7r
@user-en3wc4rp7r 11 месяцев назад
ሰልልክ
@Tomas-komita
@Tomas-komita 3 месяца назад
ስልክ አገኛህ??
@shaunalem4810
@shaunalem4810 11 месяцев назад
Memehir, qumer endalchawot miyerg siralegn ba fatari sim. Endashanif sayhon baka endakumaw, eysarehu woje magaber naw. " at least " yehona mila yingarugn ba Egziyebher sim.
@tigistamsale1372
@tigistamsale1372 2 месяца назад
ስልክወትንና የሚገኙበት ቦታ ቢልኩልኝ አባቴ አመሰግናለሁ❤
@leuleendeshaw5694
@leuleendeshaw5694 2 года назад
b zegba ser ment new
@user-fn7iw2tv4f
@user-fn7iw2tv4f 5 месяцев назад
Er selik
@bellmek7287
@bellmek7287 Год назад
መምህር ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት እፀ እንግስ ስለሚባለው ፀሎት እና ገቢርሩን ቢያስተምሩን.....
@tekaKenede
@tekaKenede 8 месяцев назад
ፖል ላይ
@TsedaluDires-i5h
@TsedaluDires-i5h День назад
ስ.ቁ
@mintesenot3441
@mintesenot3441 2 года назад
ሰላም ግን የሚነግሩን እጾች የት እንደሚገኙ ብትነግሩን በምን ወቅት እንደሚታዩ በአንድ ፕሮግራም ቢነግሩን ጥሩ ይመስለኝል
@wondosenbeyene9312
@wondosenbeyene9312 2 года назад
አባክህን የፋተናን መልስ ለማወቅ አሳየን ኤቤኮት
@jjwjwkkk5385
@jjwjwkkk5385 2 года назад
መምህር ጡሩ ነዉ ምያስተምሩት ቀጥሉለት እና የአነ ጥላ እና የቡዳ እና የዛር በተለይ በወሃ ሚሰሩ እንያም እና መግንዎታለን በጣም
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
እሺ እሠራለሁ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 6 месяцев назад
​@@debtera_tubeለንም ስራልኝ መምህር 🥰🥰
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 6 месяцев назад
መድሃናዓለም የዓለም ቤዛ ይገጽህ።
@asnakutefera9346
@asnakutefera9346 2 года назад
Egzaber yigetsisi fetari libonain yimelisew be cherintu lerasik ke egzaber menged wetek lelawun tasitalek
@mandefronegash5482
@mandefronegash5482 2 года назад
ደህና ይሰጥልኝ ሰለየፕሮግራማችሁ እያመሰገኑኩ በተጨማሪ ባህላዊ መዳኃኒቶች እና ሰለ ዘኢያወርድ ብታሳዪን?
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
እሺ እንማራለን
@kakoteklu
@kakoteklu 7 месяцев назад
መምህር. በጣም. አመሰግናለዉ. ሰላገነኘዎት. ደሰብሎኛል. ሰልከ.
@believeingod1623
@believeingod1623 Год назад
መፅህፉን ለጠቅላላ እውቀት የት ልንገዛው እንችላለን?
@user-yh3jm8zf8u
@user-yh3jm8zf8u 6 месяцев назад
የትምህርት ስረልን
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
እኔ ተሳራሪ ተደረጎብኝ ነበረ እዴት አድረጌ ልመልሰ ግእዝ አልችልም ልቤን ድግዝ አድረገዉብኛል አሰባለሁ አይሳካልኝም ብሰራም አይቋትልኝም ጨቆኛል
@yafetyaregal4171
@yafetyaregal4171 2 года назад
መምህር ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት በርቱልን የዛሬው መፍትሔ ሀብት ነጭ ነው ጥቁር ነው አስማቱ? ይሄ ይመልሱልኝ?
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ከመልካሙ ነው ነጭ ነው
@emugirma1766
@emugirma1766 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ በቅድሳንና በቤተክርስትያን ስም አጋንንት የምታዋርሰን ፍፁም በረከት ከፈጣሪ ነው
@Ye_Jegnochu_Hege
@Ye_Jegnochu_Hege 2 года назад
መምህር እባኮትን ለቤቲንግ ይሰሩልን🙏🙏🙏🙏
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
እሺ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
@@debtera_tube እዴት እናግኝህ ቲሌ ግራም
@mulunehsiraye4654
@mulunehsiraye4654 10 месяцев назад
ልስራልህ ቅድመ ክፍያ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 6 месяцев назад
​@@mulunehsiraye4654እሺ
@bhagavangusidi473
@bhagavangusidi473 2 года назад
Why did i get this in my recommended....what language is this by the way¿?
@medhanialm6642
@medhanialm6642 2 года назад
This is the ancient knowledge of medicine and magic by the ancient Ethiopians. The language is Geez, the language of angels.
@matamedayoutube591
@matamedayoutube591 2 месяца назад
ማንኛውም ሰው መድገም ይችላል ወይስ ክህነት ያለው ብቻ ነው ይንገሩኝ
@user-yx3nu8wc6i
@user-yx3nu8wc6i 4 месяца назад
Set madireg tichilalech(asimatun mesirat tichilalech?
@zizana3826
@zizana3826 2 года назад
ለፈተና እባክዎትን ለፈተና
@yohans.birhanu
@yohans.birhanu Год назад
የፈተና መልስ ለማወቅ
@kakoteklu
@kakoteklu 7 месяцев назад
ሰልከ. እንዴት. ማገኘዉ
@elroetigistu969
@elroetigistu969 2 года назад
የቤቲንግ ስራልን 🙏🙏 ዝም እንዳትለኝ
@mulunehsiraye4654
@mulunehsiraye4654 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 7 месяцев назад
አለመሳቅ አልቻልኩም😂😂
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 6 месяцев назад
​@@ablakatyablak6445ቤቲንግ ደሞ ምድነው ጉድ😮😮😮😂
@danielabera1840
@danielabera1840 Год назад
@user-wk1nn9wm7q
@user-wk1nn9wm7q 6 месяцев назад
ጥቁር አስማት የገንዘብ ሲርሊን🙏🙏🙏
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 Год назад
ከርኩስ መንፈስ ጋር ይዋረሳል ወይ
@thewaythetruththelife5920
@thewaythetruththelife5920 Год назад
አድራሻ አላቹ
@yohanisgeza2316
@yohanisgeza2316 2 года назад
እባኮትን የትምህርት ቀለል ባለ መልኩ ካለ
@FatihaTaddese
@FatihaTaddese Месяц назад
ከባድ ነዉ
@user-fv2ym5bs8p
@user-fv2ym5bs8p 5 месяцев назад
Yeneta yedemtse serulen
@kiyaalemayew3189
@kiyaalemayew3189 10 месяцев назад
መፀሐፈ ከለ የት እንደሚገኝ ብትጠቁሙኝ
@user-fv2ym5bs8p
@user-fv2ym5bs8p 5 месяцев назад
Yedemtse serulen
@oletootelo1214
@oletootelo1214 2 года назад
Ye sebfetwe wesebwan reswat ende aba b3 gugut eyetebekwot new
@merkebu-jh9sn
@merkebu-jh9sn 9 месяцев назад
እና ገንዘቡ እንድናገኝ አድራሻ ለምን አሰጡንም ካሎነ ስልካቹ ላኩሉን
@MuheAwel-vz6oz
@MuheAwel-vz6oz 8 месяцев назад
ለራሱ ገንዘብ አያገኝም እዚከሚቀባጥር
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o 7 месяцев назад
😅😅😅
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 5 месяцев назад
ቁጥር እፈልጋ ለሁ
@henoktegegn4801
@henoktegegn4801 10 месяцев назад
ከቤተክርስቲያን እጣን በዘቢብ በማር ተደግሞስ ምንድነው የሚደረገው?
@yohanisgeza2316
@yohanisgeza2316 2 года назад
ስለመስተ ፋቅር ስሩልን🙏🙏🙏
@marcyethio6031
@marcyethio6031 2 года назад
እባክህ መስተፉቅር በአንድ ስው ላይ እንዳትሰራ ያን ስው ከጥቅም ውጪ ነው ምታደርገው በማትፈልጋት ጌዜ እራስዋን ልታጠፉ ሁሉ ትችላለች ይሄ ከሀፅያትም የከፉ ሀፅያት ነው
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 5 месяцев назад
እኔም እፈልጋ ለሁ ተባበሩኝ
@jokerhaker3046
@jokerhaker3046 Год назад
be medehaneyame le edele edele temama sew ነኝ በናት memeher
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj Год назад
ዝግባ ምንድነዉ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 3 месяца назад
ከከከከኸኸ
@-we5xl
@-we5xl 9 месяцев назад
ትምህርት እና ምንባብ የሚሆን ገቢር ይላክልን ይ
@teshometeshome1838
@teshometeshome1838 Год назад
ስልክ
@user-to4kd3ps6c
@user-to4kd3ps6c 10 месяцев назад
ቴሌግራምዎትን እንዴት እናግኝ
@user-es1wv5qv7h
@user-es1wv5qv7h 7 месяцев назад
በምን አድራሻ ትገኛላቹ
@melesseanmaw
@melesseanmaw 2 года назад
Memiher eresewon be akal manager yichal yihon?
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
0945643613
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 25 дней назад
ስልክ ቁጥር
@user-fv2ym5bs8p
@user-fv2ym5bs8p 5 месяцев назад
Kelal yedemtse aserar asayun
@MekdesMesfin-iw4lb
@MekdesMesfin-iw4lb 10 месяцев назад
ስልክ ስጡን
@user-qq3oi7dg4p
@user-qq3oi7dg4p 2 месяца назад
ስልክቁጥርህን፡ላክልኝ
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 25 дней назад
እኔ ጥያቄ አለኝ ይሄ እንደሚሰራ ምንያህል እርግጠኛ ነህ ተሞክሮአል ?
@-we5xl
@-we5xl 9 месяцев назад
በፍጥነት ንባብ ለማንብብ ገቢር ይላኩሉን
@derejemulugeta930
@derejemulugeta930 11 месяцев назад
መስተፋቅር ሰራልይ
@adamhewan1560
@adamhewan1560 Год назад
መምህር በጣም እርዳታዉት የሚያስፈለገው ሰው አለ እና ስልኩትን ቢልኩልኝ
@debtera_tube
@debtera_tube Год назад
0945643613
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 5 месяцев назад
አይ ሰራም ቁጥሩ
@afutube-pg7sw
@afutube-pg7sw 2 года назад
የምነወደውን የሚያስጠላ ወይም የሚአስወድድ ስራልን
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 11 месяцев назад
😢😢
@yohanisgeza2316
@yohanisgeza2316 2 года назад
ያልገባኝ ነገር 3ጊዜ የምትሉት መሀል ሠሀላይ ያለዉን ነዉ ወይስ በሞላ ነዉ
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ቃላቶቹን ማለት ነው
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 3 месяца назад
እሽ ጠቋዬች በፍጃችሁ😊
@EsmaelAwel
@EsmaelAwel 8 месяцев назад
አረ ማግኘት እፈልጋለው
@teqebakasa3845
@teqebakasa3845 2 года назад
በጣን በዘቤብ በማር በዝግባ ሥር ያልከን ምን ማረግ ነው
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
የዝግባ ስር ይያዛል ወይም ከስራ ቦታ ይቀመጣል እጣን ይጤሳል ዘቢብና ማር ይቀመሳል
@aneteagey4624
@aneteagey4624 2 года назад
@@debtera_tube ጥያቄ ነው ወርቅ የለኝም ሌላ አማራጭ ነገር ካለ ወርቅ የፍየል ፈጅ ገበያ ይዤ መዞር ነው ያለብኝ
@eliasabdi2708
@eliasabdi2708 2 года назад
@@debtera_tube yesera bota teneqesaqash kihone ???
@user-kp3mi2vz6x
@user-kp3mi2vz6x 8 месяцев назад
አድራሻ የት ነው
@terefeshanko6444
@terefeshanko6444 Год назад
እርሶ ሰርተው መስጣት ከቻሉ አባኮት
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 7 месяцев назад
እርሶ ቤተሰቦ ወዳጅ ዘመዶቾት ሁሉ ሀብት አግኝተውበታል? ካገኙበት የአገሮትን ህዝብ በመለገስ ከችግር አድኑበት?
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 5 месяцев назад
ስላቢ ማለት ነው??
@jeiuanne331
@jeiuanne331 2 года назад
what
@mesafintabesha8683
@mesafintabesha8683 2 года назад
Egzabhern kden new endezi mideregew malet new algebagnm
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ጥበብ ራሱ እግዚአብሄር ነው የሁሉም ነገር ፈጣሪ
@abelbehailu4493
@abelbehailu4493 2 года назад
መምህር ለትዉልዱ ያሎት አመለካከት ጥሩ ነዉ ግን ችግሩ ምን እደሁ ያዉ ቃሉ እርስዎ እስካሁን ካስተማራችሁት ጥበብ መካከል አብዛኛዉን ንፁህ ሆኔ ሞክሬዋለሁ በባዶ ሆዴ ሆኔ ከሴት ከሰባት ቀን በላይ እርቄ የመሰዉር አስማቱ በቀስተቻ ስርና ፍሬዉን ተጠቅሜ ማለት ነዉ ግን አይሰራም ስለዚህ ይኸንን ሁሉ እማይሰራ አስማት ከምታስተምሩ ለእኛ አንድ የተፈተነ ጥበብ በቂያችን ነዉ ወይም ተዋሪሶ ካስፈለገም ተናገሩ ወይም አደጋገሙን እና አሰራሩን በስረአት አስረዱ
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ጥበብ በአንድ ቀን የሚሠራ ነገር አደለም እንደ ማንኛውም ነገር ልምምድ ይፈልጋል ሌላው ከሰው ሰውም ይለያያል ብዙ ነገር አለው ውስጡ አይነ ጥላህ ፣ ኮከብህ ፣ እምነት ፣ ካልወደደህ ፣ በብዙ ነገር ላይሠራ ይችላል ። ግን አንድ ነገር ስላልሠራ ምርምርህን አታቋርጥ
@sisayabera6950
@sisayabera6950 2 года назад
ቤተ ክርስቲያን ሄጄ ከደገምኩበት በኻላ እዛው ነው የምተወው ወይንስ ይዤው መጣለው (በእጣን ... ያልካቸውን)
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ይዘህ ትመጣለህ
@sisayabera6950
@sisayabera6950 2 года назад
ላስቀምጠው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 месяцев назад
ere fetarin feru egeziyabehare yegtetehe egzo
@yonatanadem9574
@yonatanadem9574 Год назад
በነድ ቀለም ምን አይነት ነው ?
@debtera_tube
@debtera_tube Год назад
ቀይ ቀለም
@bekionelove9260
@bekionelove9260 2 года назад
ለ ቁማር ለ እጣ ለ እድል የሚሆን ስራልን እባክህ መምህር
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
እሺ
@zelalemyeshiwas5414
@zelalemyeshiwas5414 2 года назад
እባክዎትን ለቁማር እሚሆን ይስሩልን ቀለል ባለ መልኩ
@zelalemyeshiwas5414
@zelalemyeshiwas5414 2 года назад
@@debtera_tube ስልክዎትን ቢልኩልኝ ባካል ላገኝዎት ፈልጌ ነበር
@bhaylutesema2742
@bhaylutesema2742 2 года назад
@@debtera_tube ለቁማር የሚሰራ እባክህን ነገረን ውለታ እንመልሳለን??!
@lovemum3708
@lovemum3708 Год назад
​@@bhaylutesema2742 እር እባክወትን እሄንሁላ መመፃደቅ ለምንእራሱ አይጠቀምበትም ካወቀ እዚህ ቁጭ ብሎ ዮቱብን ከሚጠብቅ? አይይ እሄን የዋህ ህዝብ
@kakoteklu
@kakoteklu 7 месяцев назад
ማማከሮት. ነገር. አለ ግን. እነረዴት. ነዉ. ማገኞት
@kakoteklu
@kakoteklu 7 месяцев назад
ሰላም. መ ምህር.
@sisaytegegnlakew8884
@sisaytegegnlakew8884 Год назад
ስልኮትን ላኩልን
@debtera_tube
@debtera_tube Год назад
0945643613
@masiyared1465
@masiyared1465 Год назад
የ ሀብት ስሩለኝ የተካቹኝ ብር እከፍላለው
@hiwotendale9846
@hiwotendale9846 2 года назад
የምር ነዉ ግን በዚህ ሀብት ያገኘ አለ ወይይይ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
ውሽት ነው ምድር ጠቆያም😂😂😂
@emntbamoy3766
@emntbamoy3766 Год назад
መምህር ፍቅረኛዬ ወገቡን ያመዋል በግንኙነት ጊዜ የያልሞከርነው ሀኪም የለም እባኮትን እርዳታዎት ያስፈልገኛል እሡን ማጣት አልፈልግም እርዱኝ ስልክ ወይም አድራሻዎትን ይንገሩኝ
@debtera_tube
@debtera_tube 11 месяцев назад
0945643613
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Год назад
koy sew endeserabet adibeh new weyis le ewiket ante ortodoxin atasedib
@emntbamoy3766
@emntbamoy3766 Год назад
ስልክ ለምን አያስቀምጡልንም
@debtera_tube
@debtera_tube 11 месяцев назад
0945643613
@taybaahmad4619
@taybaahmad4619 2 года назад
ጥያቄጠይቄህነበርአልመለስክልኝም
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ምን ሚል ነበር
@aneteagey4624
@aneteagey4624 2 года назад
እንጎች ስር የለም እቤት ውስጥ ማድረግ ይቻላል
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
የግድ መፈለግ አለብህ
@aneteagey4624
@aneteagey4624 2 года назад
@@debtera_tube ማለትም አዲስ አበባ ነው ያለሁት
@aneteagey4624
@aneteagey4624 2 года назад
ወርቅ የለኝም በብር ማድረግ ይቻላል ወይ
@hello-cl3vm
@hello-cl3vm 2 года назад
ማስመሪያው ምንድን ነው መምህር
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ንፅህና ኖሮህ ከሠራህ ይሠምራል
@melk2344
@melk2344 2 года назад
09
@chuhu5783
@chuhu5783 2 года назад
በመቤቴ ክፉ የተሰራበትን ሰው ማዳን ይቻላል መምህር
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
አዎ ቀላል ነው በእግዚአብሔር ኃይል
@lilactiktok
@lilactiktok 2 года назад
እንጎችት ስር ማለት የእፅዋቱ ስር (root )ነው?
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
እንጎችት ሌላ ስሙ የአይጥ ሐረግ የሱን ስር
@rabbinabssikeehamurhacekoo8047
@rabbinabssikeehamurhacekoo8047 2 года назад
ለአንድ ሴት የሚሰራ መሰተፋቅር እንዴ ነዉ ሚሰረዉ እንዴነዉ ሚደገመዉ እፆዋቱንም
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ሰውን ሚጎዳ ነገር ነው ሀገሪቱ ያለባት ችግር ይበቃል
@marcyethio6031
@marcyethio6031 2 года назад
እባክህ መስተፉቅር በአንድ ስው ላይ እንዳትሰራ ያን ስው ከጥቅም ውጪ ነው ምታደርገው በማትፈልጋት ጌዜ እራስዋን ልታጠፉ ሁሉ ትችላለች ይሄ ከሀፅያትም የከፉ ሀፅያት ነው
@marcyethio6031
@marcyethio6031 2 года назад
@@debtera_tube እግዚአብሄር ክፍ አርጎ ይባርኮት
@kalliyampoliyyan7621
@kalliyampoliyyan7621 2 года назад
@aselyalexander8871
@aselyalexander8871 Год назад
ነጭ አስማት ነው እርግጠኛ ነህ?
@dawitatalay1789
@dawitatalay1789 Год назад
ባክህ ያለውርሻ አይሰራም
@tadegeasnake6921
@tadegeasnake6921 2 года назад
ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን ሀብት እንድናገኝ የሚለው ላይ ከቤተ ክርስቲያን እጣን ይዘህ መተህ እሚለው ላይ በማር በዘቢብ በእጣን በዝግባ ስር 7 ጌዜ ድገም እሚለው ላይ ተደግሞ የተደገመበት የት ነው የሚሆነው አንዳንድ ዕፅዋቶች ደግሞ አይገኙም ከተቻለ ስልክህን ማግኘት ይቻል ይሆን
@tadegeasnake6921
@tadegeasnake6921 2 года назад
መምህር እዚህ ትምህርት ላይ አራት አስማት ነው ያስተማሩት ከዚህ ውስጥ አንዱን አስማት መጠቀም በቂነው ወይስ አራቱንም ነው የሚሰራው
@tadegeasnake6921
@tadegeasnake6921 2 года назад
ለገበያ የሚሆነው ላይ ደግሞ በነጭ እጣን የሚለው ላይ ደግሞ ለሚሸጥ እቃ አጥነህ ወደገበያ ይዘህ ሂድ ይላል ሱቅ ቢሆንስ እንዴት ነው የሚሆነው
@tadegeasnake6921
@tadegeasnake6921 2 года назад
ምህር ጥያቄ ጠይቄ ነበረ መልስ አልመለሡልኝም
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
አንዱን መጠቀም ይቻላል
@debtera_tube
@debtera_tube 2 года назад
ቤቱን ማጠን
Далее
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 8 млн
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 468 тыс.
КРУТОЙ ТЕЛЕФОН
0:16
Просмотров 6 млн