Тёмный

🛑🛑 ልጅ ቢኒ በፍቅረኛሞች ቀን ፍቅረኛውን ሰርፕራይዝ አደረጋት 🛑🛑 

Lij Bini Tube
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 222   
@mahelet21
@mahelet21 2 года назад
የፍቅር ቀን ብሎ ስሜትን ከማክበር ያፈቀረንን አምላክ በፍቅር እናክብር ✝️
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 2 года назад
እህት በቅንነት ደምርኝ
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልህ መልካም ሰው ነው ቢኒ 💚💛❤️
@medilove3189
@medilove3189 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፅጋዉን ያብዛልህ ተባረክልን ወንድማችን እናመስግናለን እዉነት በቤቱ በቃሉ ያቆይልን አሜን፫ 🤲 እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒዬ ልቦና ይሰጣቸው ብቻ የኛ ኢትዮጵያዊ ባህል አደለም እናመሰግናለን የበረከት ፆም ያድረግልን🙏
@seblesebelewedalm9604
@seblesebelewedalm9604 2 года назад
ልጂ ቢኒ እግዜአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥህ በውነት የእግዜአብሔር ሰው ነህ እግዜአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 2 года назад
እህት በቅንነት ደምርኝ
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 2 года назад
ቢንዬ:ምንልበልክእውነት:እመቤቲንደስበሚልገለፅክልንእውነት:ነው።ልብይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hemitube7158
@hemitube7158 2 года назад
እውነት ነው ፍቅር ጌታችን መድሃታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ምን አለ ቫላታይን እያልን በቀይ አበባ እና ልብስ ከምንቦጫረቅ ንስሃ እየገባን ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ በፍቅር እራሱን ዝቅ አድርጎ እኛን ላከበረን አምላክ ንፁህ ልባችንን ብከፍትለት ምን አለ ንስሃ ገብተን ስጋና ደሙን ብንቀበል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን💚💛❤🙏
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
ሰላም.ቤንየ.እንኳን.አብሮአደረሰን.መልካምሰው.እኛምእንወድካለን.እናከብርካለን.
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 года назад
በእወ ቢንዬ የኔ ምርጥ በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ልባና ይሥጠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን
@hoasd1511
@hoasd1511 2 года назад
እዉነት ነዉ ወንድማችን ቃለህወት ያሠማልን
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 года назад
ቢኒየ ወንድማችን በደብ ገስፀን እኛ ኢትዮጵያዊያን አይወክልም
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 года назад
የፍቅረኞች የሚለያዩበት ቀንስ መቼ ነው
@abakoramidiamidia9593
@abakoramidiamidia9593 2 года назад
እውነት ቢኒዬ ወንድሜ ወዴት እየሄድን እንደሆነ ፈፁም እየረሳን ነው እግዚአቤሄር ማስተዋሉን ያድለን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለን ቢኒዬ እናመሰግናለን
@ጎዶልያስቲዩብ-አ1ቐ
@ጎዶልያስቲዩብ-አ1ቐ 2 года назад
ልክ ነህ ግን ከላይ ርዕስ አድርገህ የጻፍከውን አስተካክል:: የተመልካችን ጉጉት ለመጨመር ብለህ አትዋሽ አታጋንን:: ቢኒ
@gdhhx1654
@gdhhx1654 2 года назад
ሰላም ቢኒ እኳን ደህና መጣህ እግዙአቢሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 2 года назад
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ
@ሩሐማ-ኈ9ዘ
@ሩሐማ-ኈ9ዘ 2 года назад
ሠላም ወንድማችን ቢኒ አሜን ፫ እንኳንም አበርሮ አደረሠን
@rozitube2054
@rozitube2054 2 года назад
ውድ እህት በቅንነት ደምሪኝ
@Eleni-bw7og
@Eleni-bw7og 2 года назад
ሰላም ለሁላችሁ የሀገሬ ልጆች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 2 года назад
እህት በቅንነት ደምርኝ
@dava7814
@dava7814 2 года назад
ቢኒዬ እውነት ብለሀል የሁላችንም እግዛብሄር ልብ ይስጠን
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 2 года назад
እህት በቅንነት ደምርኝ
@woinua2121ethiopia
@woinua2121ethiopia 2 года назад
ወንድሜ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እንደ ሁሌው ቁምነገር ሰተህናል።
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 года назад
ቢኒየ እንኳን ደና መጣ 🥰
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 2 года назад
እውነት ነው
@hannams1965
@hannams1965 2 года назад
awo yene fikir egziabher bcha new
@mekiyaassefa8159
@mekiyaassefa8159 2 года назад
amen wadmachin
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
አምን አሜን አሜን እንኳ ን አብሮ አደረሰን ወድማችን ቢኒ ለኛም ልብ ይሰጠን አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@mashilamashila3486
@mashilamashila3486 2 года назад
Amen. Amen. Amen❤️
@መየማርያምልጅ
@መየማርያምልጅ 2 года назад
ወንድማችን እናመሰግናለን አባታችን መዳን ዓለም ከምድር ክፉ መንፈስ ይሰውረን 😔😔🙏
@uae1023
@uae1023 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ በኒዬ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏💕🌹🙏💕🙏
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እወነት ነው ባላታይን የኛ የኢትዮጵዋያን አይደለም ለሁላች ንም ልቦናን ይስጠን
@tigstiehitagabreli8946
@tigstiehitagabreli8946 2 года назад
Woendimecahien bwenti kalen hiwoten yasemalen 💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏
@haeat2606
@haeat2606 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን
@ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ ቢኒየ
@titiyeabatuwa6799
@titiyeabatuwa6799 2 года назад
Enamesegnalen wendmachin yegnan tten yesew meshat
@senaitetesfaye8019
@senaitetesfaye8019 2 года назад
ልጅ ቢኒ ርእሱን ቀይረው ካቀረብከው ጋር አይሄድም
@hanna9502
@hanna9502 2 года назад
ስለ ቫላንታይን ታሪኩ እራሱ በጣም ያስፈራል ሲጣናዊ ነው.
@caaltutola984
@caaltutola984 2 года назад
ሰላም ብኒየ
@እግዚአብሔርይፈርዳልእግዚ
ቢኒየ እኛን እኮ ኢትዮጵያኖችንን አይወክልንም ወንዲሜ እንኮን አብሮ አደርሰን
@efratatube286
@efratatube286 2 года назад
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 года назад
የባጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ይባላል የራሳችንን ባህል ጠንቅቀን ሳናውቅ እና ሳናከብር የሰው ባህል ኩረጃ እራስን አለማወቅ እና የራስን ባህል ዝቅ ማድረግ አላዋቂነት ነው ያሳፍራል
@romamcdo1513
@romamcdo1513 2 года назад
ወንድማችን ቢኒ ፀጋውን ያቡዛልህ ቃለህወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን እውነትና ህወት ክርስቶስ ቡቻ ነው በለለተ ረርቡ በቀራኒወ አደባባይ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ ፍቅርን አሳዬን ስርስቶስ ቡቻነው✅ ። ❌Valentine's day🚫 ጣትነው ባድድ አምልካት ነው ❌❌
@esterester3286
@esterester3286 2 года назад
😍😍😍😍😍😍
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 2 года назад
እኔ ይገርመኛል የኢትጵያ ህዝብ እኮ በቃ ከብት በሉት በተመራበት እሚሄድ እጅ ለምን እቢይ ማለት እማያውቅ አይ እኔ በለውበት ሀገር በጭራሽ አይከበርም ግን ኢትጵያ በዚህ ሳአት አልጋ እራሱ አታገኝም አር ጌታ አምላኬ ሆይ አንተ ልባችን ክፍትልን 😢😢😢🙏🙏🙏
@enattube7539
@enattube7539 2 года назад
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ወድማችን በውነት እኔም ይገርመኛል ያልሰማችሁ ስሙ አምላክንም አታስቀይሙ እባካችሁ እናመሠግናለን ቢኒ ወድማችን🙏
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 2 года назад
እህት በቅንነት ደምርኝ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
🙏🙏🙏😢😢😢
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen
@woinua2121ethiopia
@woinua2121ethiopia 2 года назад
አሜን የሀገራችን ሰላም ይመልስል አምላክ ፡ የነነዌ ህዝብን ፀሎት የሰማ አምላክ ስለ ደጋጎቹ አባቶቻችን ስል ፊቱን ይመልስልን።
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 года назад
Woinshet habibti damirinyi ihite
@workineshmulat9600
@workineshmulat9600 2 года назад
በእውነት ገና እርሱን ሳነብ ነው ልጅ ቢኒም የነጭ ባህል አፍቃሪ ነው ? በጣም ተሰምቶኝ ነበር ። እስከ መጨረሻው ከሰማሁህ በኃላ ግን ኮራሁብህ፣ ውድ የተዋህዶ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ።
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 года назад
ቢኒ ወንድማችን አይደርጎዉም 🥰
@እማምላክአችደግፍኝ
ሰላምህይድረስንቃለህወትያሰማልን ልቦናይስጠን እኛ ሰወስት ለሰውመሽ እንተዛዘናለን እቤታችን ታላኳኳ 😭
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 2 года назад
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ በእውነት ያሳዝናል በኖህ ዘመን አለም የጠፋችበትን ምክንያት ዘንግተን ርኩሰት ነግሧልበኢትዮጲያላይ ቸርነቱነው የያዘን
@_hewantube8377
@_hewantube8377 2 года назад
በዚህ ጉዳይ በዬ አመቱ ዝም ስለማትል ታኮራኛለህ የምን ቫላንታይን ነው 😏😏በዚጉዳይ ደግሞ የኛዎች በጣም ነው የሚገርሙህ
@weldehiwottesfagergish5625
@weldehiwottesfagergish5625 2 года назад
ወንድማችን ቢኒ እግዝኣብሄር ሰላምህን ያብዛልህ ሁሉን ያቀረብከው እውነት ነው እኔ በዚህ የቫላንታይን ደይ ሳስብ በጣም ይገርመኛል ባህላችን ያልሆነው ሰዎች ይህን እንደ ትልቅ ሳዩት ሳከብሩት ያስገርማል
@matiosedosa4251
@matiosedosa4251 2 года назад
ወንድማችን ፣ የምታቀርባቸውን ምክሮችና ሃሳቦች እደግፋቸዋለሁ። ነገር ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም እንደጀማሪ ዩቱበር ከቪዲዮው ጋር የማይገናኝ ርዕስ በተደጋጋሚ ስትለጥፍ እመለከታለሁ፣ አስፈላጊ ነው? ውሸት ደግሞ ኃጢአት ነው አይደል? ብዙዎችንም ቅር ያሰኛል። ይታሰብበት! የቪዲዮውን ሃሳብ የሚገልፅ ርዕስ ብትሰጥ መጠቀም የሚፈልግ ያየዋል፣ የማይፈልግ ደግሞ ይተወዋል። ከአክብሮት ጋር!
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 года назад
ወንድሜ ቃለ ሒወት ያሰማልን, ሰሚ የለም ትውልዱ ጠፍቷል። ያደለው ማቅ ለብሶ አመድ ነስንሶ በዚህ በነነዌ በፆም በፀሎት ይተጋል። ያልታደለ ትውልድ ቀይ ለብሶ የውድቀቱን ቀን ያከብራል። ልቦና ይስጠን ስልጣኔና ስይጣኔ ተምታቶብናል።
@gechabreha1603
@gechabreha1603 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን ማስተዋሉ ይስጣቸው
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መጥፎ ስራችን ግፋችን በዛ ጌታ ሆይ አቤቱ ልቦና ስጠን😢
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 2 года назад
እኛ ኢቶጲያዊያን ባህላችንን ስንጥር እናስጠላለን እባካችሁ ወደ ቀልባችን እንመለስ
@noahtube8420
@noahtube8420 2 года назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛላት!!!
@aynutube7552
@aynutube7552 2 года назад
መድኃኔዓለም የወጣትነት ዘመንህን ይባርከው
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሥተዋይ ወንድማችን እግዚአብሔር የልቡህን መሻት ይፈፀምልህ!!
@mehedermelese6253
@mehedermelese6253 2 года назад
የእውነት ግጥሙ ን በእባ ነው የሰማሁት ነፍስ ያለመልማል ተባረክ ወድሜ ቢኒ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ነብር ዥጉርጉሩነቱን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነትን አይለቅም አዲስ ነገር እኛ አንቀበልም
@zahraz838
@zahraz838 2 года назад
ቢኒየ በርታልኝ የኔ ውድ ወንድም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን፫
@Eliltaa
@Eliltaa 2 года назад
እውነት ነው ወንድማችን እንደ ኢትዮጳዊ ነታችን ብንኖር መልካም ነው
@hanan9702
@hanan9702 2 года назад
እዉነት ነዉ ወድሜ እኔ የፍቅር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በቄየ ነዉ በጣም አከብርሀለሁ ወድሜ
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zemzeyilma4597
@zemzeyilma4597 2 года назад
እውነት ትልቅ ትምህርትነው እናም እግዚአብሔር ይመሥገን ውንድማችን በጣም ትልቅትምህርትየወሰድኩት እናመሠግናለን ክበርልን 👏👏👏👏👏👏👏
@mehedermelese6253
@mehedermelese6253 2 года назад
እን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ፆሙ የፍቅር የሰላም ያርግልን ወድማችን እናመሰግናለን ፍትህ ለእስረኞት
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን የኛ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቢናዬ
@itayodose6116
@itayodose6116 2 года назад
Bewunet...lbona..ysten..egziyabher..ymaren..
@የድግልማርያምልጅነኝ-ፈ9ጐ
ወንድማችን ቢኒ እኻን ደና መጣክ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እውነት ነው ወንድማችን በርታልን
@hiwi2380
@hiwi2380 2 года назад
በጣም እውነት ነው , እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን!
@ወሎውብሐገሬ
@ወሎውብሐገሬ 2 года назад
ሰላምህ ይብዛልን ቢኒ ትልቅ ሰው እናመሰግናልን ፈጣሪያችንን በስቶ እናስቀይመው ኧረ ወገኖቼ በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እባካችሁ እናስተውል ወደይት እየሄድነው
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 года назад
እውነት ለመናገር እኛ ኢትዮጵይንን አይመለከተንም ግን ማስተዋል ጠፍቷል ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው።
@የድንግልስጦታ-ገ5ነ
@የድንግልስጦታ-ገ5ነ 2 года назад
ሰላምክ በልኡል እግዚአብሔር ይብዛልኝ ቢኒ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ ለኛ ሲል ያፈሰሰዉ ደሙን ማስተዋሉን ይስጠን የነጭ ነገር ከመከተል
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
ሰላም ወንድማች እኔስ እድሜ ለዶ/ር ዘበነ ለማ በደንብ ተረድቼዋለሁ እናንተስ ወገኖቼ...? ቢኒ አንተንም አመሠግናለሁ🙏🏻🙏🏻 በተረፈ እግዚአብሄር ሀገራችንን 💚💛❤ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 2 года назад
በሂወቴ ውስጥ የምቀበለው የናቶች ቀን ብቻ ነው 360ቀን እኛ ኦርቶዶክስሳዊያን 30ቀን በዓላት ነው
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 года назад
ሞኚ ሲበለፅግ የነጮችን እስታይል የዎርሳል ምድረ የሴጣን ማደርያ ቤት የኦርቶዶክስን ቱርፊት አታበላሹብን በሁለት ልብ አታንክሱ የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ስጡ እግዚአብሔር አምላክ ገናናው ንጉስ ቁጣው ከባድ ነው እሩጫችን ወደማታ እንዳይሆን በሩ ሳይዘጋ ዘይታችንን እናዘጋጅ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🤲 ፍትህ ፍትህ ለኣርቶዶክስ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ እናቶች እና ህጻናት stop Jonosaid orthodox in Ethiopia☝️
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ትክክል ገልፀዋል ቢኒ እኔ ይህን በአል እቃወማለሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
ፍቅር ክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አየ ጊዜ እንደው ወደት እየሄድን እንደሁ የአብርሐም አምላክ ይወቀው እባካችሁ ውድ ኢትዮጰያውያን ቆም ብለን እራሳችንን እንመልከት ቢኒ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንደአንተ አይነቱን ወጣቶች ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏 የኛ ቫላንታይናችን የቀራኒወው ንጉስ የመስቀሉ ጌታ ምራቅ የተተፋበት😭 በጥፊ የተመታው😭መሬት ለመሬት የተጎተተው😭 የሾህ አክሊል የደፋው😭በአምስቱ ችንካር የተቸነከረው😭መራራ ሀሞት የጠጣው😭 የኛ ቫላንታይን ይሄ ነው እኔ በበኩሌ ቫላንታይን ምናምን አላውቅም 😂😂የገጠር ልጂ ስለሆንኩ መከበሩንም ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው😂 ለሚያከብሩት ልቦና ይስጥልን🙏🙏🙏
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 2 года назад
ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!! ጥሩ አስተውለሐል ሊቃውንቶቻችንም ይህንን ለሐገራችንና ለህዝባችን የማይጠቅም ነገር በጥብቅ አሳስበዋል( ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ! ክፉውን ግን ተጸየፉት!!!) ተብሎ በቅዱሱ መጻሐፍ እንደትርጻፈ ከአደጉ ሐገራት መውሰድ የሚገባን ለህዝብ እና ለሐገር እድገት የሚጠቅመው የህግ የበላይነት እና በሁሉም የሐገሪቱ ክፍሎች ሰወች በቀለምና በጎሳ ሀሳብ ሳይመዘኑ በሁሉም ስፍራወች ሀብት ንብረት መስርተው የሚኖሩበትን ህግ በህዝቡ ልቦና እንዲስርጽ ማስቻልና ለዛም ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል! በነገሮች ሁሉ የሚራዳን እግዚአብሔር ይጨመርበት!!!
@shewitberhe7355
@shewitberhe7355 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብኒያምዬ እንኳን በሰላም መጣህልን
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው ወይኔ እኔ የገርመኝ የቤተክርስቲያን ዘማሪወች ሁሉ ባላንታይ ሲሉ ነውወዴት እየሔድነው እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አባቴ አንተ ነህ ለኔስ ፍቅር ካንተ በላይ የለም ሊኖርም አይችሉም ስንቶቻችን በዚያች ቀን ክርስቶስን አሳዘነው አባት ሆይ ማርን የኛ ሀፂያት የሀገራችን ጦርነት አላቆም አላ አቤቱ በኔ ሀፂያት ህፆናቶች እርገፍ
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 2 года назад
እግዚያብሕር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን የኛ በዓል አይደለም
@alihin9466
@alihin9466 2 года назад
ፈጣሪ ልብናችንን ይመልስልን አሚን አሚን ወድሞችን ቢኒ በቤቱ ያፅናህ
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
በጣም እናመሰግናል እውነት ነው በርታ ። ይቅርታ ቢኒ ፂምህን ቀንሰው እባክህ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
ትክክለኛ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥልን በእውነት
@mithakkemithakke8661
@mithakkemithakke8661 2 года назад
የኔ አስተዋይ ቢንየ ሠላምህ ይብዛልን🍃🍃💐💐😍😍
@ውቤመዝናኛ
@ውቤመዝናኛ 2 года назад
ቢኒዬ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይድረስልን
@takabotakabo438
@takabotakabo438 2 года назад
Wenbmachen.ymdetelje. nehate
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እውነት ነው ልጅ ቢኒ አሁንም የምታከብሩ ካላችሁ ተቆጠቡ እግዚአብሔር ነው ፍቅር ደሙን አዳነን የዋጀን እርሱ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን❤️🙏
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 2 года назад
እህት በቅንነት ደምርኝ
@MeazaTegegn
@MeazaTegegn 2 года назад
ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛ ወድማችን እውነት ነው
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 2 года назад
Zare tsom New Yeortodoxe Lijiche Adera Sex Endatadergu . Adera
@abbyabby607
@abbyabby607 2 года назад
Hunat naw Wademachen egezaber Sagawun Yabazalek 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🥰💐💞💕❣💓
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
ቃልሂወትያሰማልን።ፈጣሪሆዪአተማረን
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 года назад
ቫላንቴት ቀን የሴጣን ደም የሚገብሩበት ቀን ነው ነጮቸ
@beletubeletu8504
@beletubeletu8504 2 года назад
እዉነት ነው ወንድሜ ቃለ ይህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 2 года назад
Eghzabeher mhretu yewrdelna selamu yhabena.
@uaevip4572
@uaevip4572 2 года назад
Biy wude wdmchin ewdhalo ant malkam sew astwy sewu naki kant buzu nager tamerhlw Egzabher yetbkeki
@maryy852
@maryy852 2 года назад
ሠላምህ ይብዛ ወድማችን እንኳንም አብሮ አደረሠን
@monaleshm1218
@monaleshm1218 2 года назад
እንኳን አብሮአድርሠንመላካም ፆመይሁንልን
@zadewale2472
@zadewale2472 2 года назад
ትክክል ወድም ፈጣረ ማሰተዋልን ያድለን🙏
@kokobakokoba1162
@kokobakokoba1162 2 года назад
ሠላም ልጅ ብኒ እዴነህ እኳን አደረሠህ አደረሠን ነነዬ ፆም ምንም አይል
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 года назад
አስተዋይ ልቦና ማስታዋልን ይስጠን እናመሰግናለን
Далее
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54