Тёмный

🛑 ለጥያቄዎቻቹሁ መልስ | ንሕቶታትኹም መልሲ | 

Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 312 тыс.
50% 1

Subscribe to my channel for Exclusive Content 🥰🫶🏽 #fryatyemane #FryatTube
Hey Everyone! Welcome To My Channel :)
#fryatyemane #ፍርያትየማነ

Опубликовано:

 

12 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,8 тыс.   
@mebrihitkidanu9362
@mebrihitkidanu9362 5 месяцев назад
ዋው ደሰ ባሃል ትግራዋይ ምሰ ትግራወቲ ኣምላክ ፍቅርኹም ሓዳርኹም ይባረኽ🙏❤❤
@ambesajurdesale3051
@ambesajurdesale3051 5 месяцев назад
ህፃን ውላድኩም የዕብየልኩም ፍቕሩኹም ይባርኸልኩም ፈጣሪ አምላክ ♥️♥️
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 5 месяцев назад
ሴቶች እንክብካቤና ፍቅር ይፈልጋሉና ወንዶች አምላክ እና ጊዜ የፈቀደላችሁን መልካም ልቦች በስስት ጠብቁ ኤፍሬም አንተም ቆንጆ ሴት ተሰታሃለች እና ልቧን ጠብቅላት ። ፈጣሪ ሁሌም ትዳራችሁን ይባርክ በበዛ ይባርካችሁ ። ሁላችንም ፈጣሪ ፈቅዶ የሰጠንን ሰው ከፈጣሪ ጋር ሆነን አብረን እንደግ።
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 5 месяцев назад
እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ደስተኛ ህይወት አላህ ይስጣቹ የወለዳችሁት ይደግ ይመንደግ ዘራቹ ይብዛ አሚን
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 месяцев назад
በቤታችሁ ፍቅር ይሙላ ወዶች😍 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጃችሁን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላቹ ጨምራችሁ ጨማምራቹ ውለዱ ክበዱ🙏🙏
@selam8844
@selam8844 5 месяцев назад
በብሔሬ አማራ ነኝ ግን ሁለት የምወዳቸው በትዳር ተጣምረው በልጅ ተባርከው ሳይ ደሰ ነው ያለኝ እንኳን ደሰ አላችሁ 🎊
@AM-qw8zy
@AM-qw8zy 5 месяцев назад
እዚህ ጋ ስለብሄር የጠየቀሽ ሰው አለ ነቀርሳ ነገር ደክሚናል እኛ የዘር ቆጠራ ፍርዬ እንኳን። ደስ አላችሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 месяцев назад
እና እኛ አማራዎች ምን አገባን
@ExcitedGreenHat-mp3rx
@ExcitedGreenHat-mp3rx 5 месяцев назад
​@suzansuzan2700 way, wendmachn Eko Neh. Lemn rash tagelaleh. We are brothers ❤❤❤❤
@marya7483
@marya7483 5 месяцев назад
@@AM-qw8zyAy enesum be tigregna nee yawewrut leza new edeza yalew ene demo be biher oromo ena weleye😂debub nagn gn i love her firyatn
@selam8844
@selam8844 5 месяцев назад
እበት ምናባሸ አገባሸ አንችን ጠይቄ እንድፅፍ ፈለግሸ ​@@AM-qw8zy
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 месяцев назад
እንኳን ደስ ያላቹህ አንዳንድ ግዜ የሆነ ነገር ይፈጠራል ያንን ግዜ በዝምታ ማለፍ ትልቅነት ነው። ለሰዎች ሁሉንም ነገር ማስረዳት አይጠበቅም። ቀሪው ዘመናቹህን በፍቅር ኑሩ የተወለደው ይደግ በዘር ተባረኩ።
@selamtila
@selamtila 5 месяцев назад
የምወዳችሁ አርቲስቶች ትዳራችሁ ይባረክ የወለዳችሁት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@user-hd5in9ql3e
@user-hd5in9ql3e 5 месяцев назад
ቱሉዕሊ ኩሉይ ትሕቲ ኩሉይ ዘኩረዐኒ ግን ፍረየይ ትግራዋይ ምስ ትግራወይቲ ምትሓሓዙኩም ሓዳሩኩም እስቲ ይባረክ ሙቁራተይ❤❤❤❤
@selamtube5095
@selamtube5095 5 месяцев назад
ንግስትዬ ፍትውተይ ሳብስክራይብ ግበርለይ❤❤❤
@Sanirey777
@Sanirey777 5 месяцев назад
Gn tezeytegagye temeraya do nera??
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 5 месяцев назад
ውይይይ በጣም ነው ምወዳችሁ ትክክለኝ ባልና ሚስት ሺ አመት በፍቅር ኑሩ❤❤❤
@menensinke3472
@menensinke3472 5 месяцев назад
እሰይ የኔ ቆንጆ እንካን ደና መጣሽ የልጅ እናት ስለሆንሽም በጣም ደስ ይላል😊የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ🙏
@Lilik4680.
@Lilik4680. 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ! ትግርኛ ባልሰማም የኤፍሬም ዘፈን ግን ደስ ይለኛል በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 5 месяцев назад
ለመጅመሪያ ግዜ ኮሜንት ልሰጥሽ ነው እግዚአብሔር ሲሰጥ ይዘገያል ግን ማንም አይቀድመውም በቃ አሁን ስለ አንቺ (ስለናንተ ) ህይወት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ። 😍😇
@hirag7618
@hirag7618 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል የተባረከ ትዳር ያርግላቹ
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 5 месяцев назад
በጣም የትግባቡ የምትመሳሳሉ ናችሁ እግዛብሄር ይባርካችሁ ተባረኩ እንወዳችሁለን እዲመን ጥዕናን ይሀብኩም ተመስገን
@alinaalina212
@alinaalina212 5 месяцев назад
እኳን ደሥ አለሽ ፈሪያት ልጅሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ ትዳርሽን ፈጣሪ ያዝልቅልሽ
@galtomjoganutdf
@galtomjoganutdf 5 месяцев назад
ፍቅርኩም ሓዳርኩም መድሃኒኣለም ይባርኸልኩም ደቂ ትግራይ ሽኮራት❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 5 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል የኔ እንቁዎች እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 5 месяцев назад
እንኳን ጌታ የረዳሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ልጃችሁንና ትዳራችሁን ይባርኽ!!😍
@user-zh8bk4xc9f
@user-zh8bk4xc9f 5 месяцев назад
ኣሰይ ኣሰይ ከመይ ድየ ተሓጊሰ ኤፍየይ ፍርየይ ፍቅርኩም ብዝሕሕሕሕ ይበል ፈጣሪ ካብ ኩፉእ ዘበለ ይሓሊኩም ፍቅርኩም እስካብ መወዳእታ ይግበረልኩም ኣምላክ so ብጣዕሚ ተሓጊስና ደቂ መሬተይ💛♥️
@seblet148
@seblet148 5 месяцев назад
ዋዉ ደስ ይላል ሁለታችሁም የምንወዳቹህ ዉዶቻችን ናቹህ አይለያቹህ እግዚያብሄርን በመፍራት ላይ የተመረኮዘ ትዳር ያድርግላቹህ🙏
@saw430
@saw430 5 месяцев назад
መቸ ባሉዋን ፈታነዉ ይሄን ያገባችዉ😢እደተፋታች አላቅም አላህ መልካም ትዳር ያርግላት ያረብ
@FootyArts
@FootyArts 5 месяцев назад
Hey sebli and neger tebaberi
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 5 месяцев назад
😂😂😂ሁለተኛው ቪድዮዋን በትግረኛ ነው ያወራችው😅😅😅😅ሰብሰክራይብ አላደረግም😂😂😂😂
@solabebe1283
@solabebe1283 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን ልጃችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 5 месяцев назад
የምወደው ልጅ የምወዳት ልጅ እንኳንም ከሱ ወለድሽ በጣም ነው የምታምሩት ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 5 месяцев назад
You’re a very strong, smart and compassionate person. May God bless your life.
@gannatmehari9735
@gannatmehari9735 5 месяцев назад
ፍርየ ትግራዎት ሕቡናት ክልቲኩም ሙሩፃት ዘርኢ ሰለ ዝኮንኩም ደስተኛ እየ❤❤❤❤❤❤
@user-dh8wu6po5y
@user-dh8wu6po5y 5 месяцев назад
❤❤❤
@yonasassefa8552
@yonasassefa8552 5 месяцев назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ዘመናችሁን የፍቅር የደስታ ያርግላቹ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
@belaynehyirsaw9143
@belaynehyirsaw9143 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማረችሽ!! በቀጣይም በፕሮግራሞችሽ በተለይ በአማራ እና ትግራይ ወንድማማች ህዝቦች ያለውን መስተጋብር ይበልጥ ለማጠናከር ትልቅ ሀላፊነት ወስደሽ አቀራራቢ ጉዳዮችን በሁለቱም ቋንቋ ፕሮግራም እንደምትሰሪ እምነት አለኝ።
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 5 месяцев назад
እውነት ነው ደግሞ ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊነት አስቀድሙ በዘረኝነት ሀሳብ አትዘፈቁ ምክንያቱም አርቲስት የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ውበት ነው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ድምቀድ ነው አደራ
@kidhaleslas4733
@kidhaleslas4733 5 месяцев назад
Alalkem
@user-gi9ue1jp7x
@user-gi9ue1jp7x 5 месяцев назад
በነገራችን ላይ ፈሩ በጣም ነው የምወድሽ ሁሉንም ካንቺ ነው መስማት የምፈልገው ጌታ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ ጌታ ካንቺጋር ይሁን
@user-lx6wm9po2o
@user-lx6wm9po2o 5 месяцев назад
zimbleh kemeretachin wita , lelela tirf weere ayasfelgm
@Sol-vl8xq
@Sol-vl8xq 5 месяцев назад
ተው እንጂ😂😂😂 አድጊ
@weynigelltigray8883
@weynigelltigray8883 5 месяцев назад
ፈጣሪ ብጥበብ የዕብይለኩም ፍቅሪኩም እግዚኣብሄ ይባረከለኩም ተጋሩዋይ ❤❤❤❤
@mariyamey555
@mariyamey555 5 месяцев назад
ሳብስክራይብ ግበርለይ ክብረተይ❤❤
@user-hh5jo7eb4b
@user-hh5jo7eb4b 5 месяцев назад
ዋውውው ከም ሎማዓንቲ ተሓጊሰ ኣይፈልጥይ ብጣዓሚ እዩ ደስስስስስስ ዝብል እዩ ኣሰይ ትግራዋይ ምስ ትግራዋይ እንድዒ ቃላት የብለይን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hlinahassen8
@hlinahassen8 5 месяцев назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ... ሁለታችሁንም በጣም ነው የምንወዳችሁ ... እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@ziadabdu6197
@ziadabdu6197 5 месяцев назад
Lhbh nahw whyi mtewdhw ath guth
@MercyMB27
@MercyMB27 5 месяцев назад
እሰይ እንቃዕ ናብዚ አብቀዐኹም ኩሉኹም ዝተከበርኩም ፍርያት&ኤፍሬም ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይፈለሊኩም ብጣዕሚ አየ ዝፈትወኹም
@ftaw6221
@ftaw6221 5 месяцев назад
ዎው ብጣዕሚ ደስ ልበል ዞም ናትና ፈጣሪ ሓዳርኩም ውላድኩም ይባርከልኩም 🙏🙏❤️
@sali4168
@sali4168 5 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችው ሁለታችውም የምወዳችው ሰዎች ናችው በተለይ አንችን በፊልም ደስ ብሎኝ ነው የማይሽ እንኳን ደስ አላችው 🎉❤🙏
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 5 месяцев назад
ፍሪያት እንኮን ደስ እላችሁ በጣም ሁለት ጉርም ስዋች እንኮን ለዚህ እበቃችሁ መልካም የትዳር ግዜ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@mimieskinder2059
@mimieskinder2059 5 месяцев назад
እንኳን ፈጠሪ በልጅ ባረካችሁ እንዲሁም እንኳን ማርያም በስላም ገላገለችሽ . ብዙ ክፉውን ስላየሽ ስላሳለፍሽ እሁን ደግሞ የማያልቅበት እምላክ በትዳር እና በልጅ ባርኮሻል እንግዲህ እምላክሽን እያመስገንሽ እዲስን ህይወት ከስጦታሽ ጋር መኖር ነው. ብዙ የተባለውን ወደ ሁዋላ ትተሽ የወደፊቱን በስላም በፍቅር በምስጋና መኖር. እጎቴ ምን ይል ነበር መስለሽ ስውን በጋንቲ ያዥው እንዳያቆሽሽ ጥሩ ብትሰሪ ይወራብሻል መጥፎ ብትስሪ ይወራብሻል ህይወት እጭር ናት እያንዳዷን ስእት በምስጋና በደስታ እሳልፍያት መልካም እድል እምላክ በችርነቱ ይርዳሽ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kalu546
@kalu546 5 месяцев назад
አሰይ አሰይ ኢልኻ አሰይ አቢልኻያ አታ ወዲ ይመቺኹም ፈረይቲ ፀገይቲ ይግበርኹም ፈጣሪ❤🎉
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 5 месяцев назад
እውነቱን ካንቺ መስማታችን ደስ ይላል ጥሩ ነው ያደረግሽው ሁሉም ታዋቂ ወይም አርቲስቶች ልክ እንደዚህ እውነቱን ከራሳቸው ብንሰማ ደስ ይላል የዩቲዩብ መነገጃ ከሚሆኑ በጥሩም በመጥፎም እና በርች እወደሻለሁ ❤
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 месяцев назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ሁለት የምወዳቸው ሰዎች አብረው ያውም በትዳር ተጣምረው ሳያቸው ልቤን ደስ አለው❤❤❤❤❤🙏
@haben524
@haben524 5 месяцев назад
Congratulations to the NEW POWER COUPLE!! love it. Bless your union and your child. Love from Eri 💙
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ውዶቻችን ኢትዮጵያ ለመገናኘት ያብቃን ሁሉን ሰላም አድርጎ
@N33Natty
@N33Natty 5 месяцев назад
እሰይ እንኳ ደስ አላቹ፣ሁለታቹህም የኔ ምረጦች ስወዳቹ ፣ልጃቹህንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ፣ያሳድግላቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@abe9895
@abe9895 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላቹሁ እንኳንስ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃቹ ፍርያት ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በድጋሚ እንኳን ደህና መጣሽ ያቺን የድሮዋን አርቲስት ፍርያት ናፍቀናል.......❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ : ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ Keep up the good work!
@binyammakonnen9500
@binyammakonnen9500 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳሪችሁን ይባርክላችው ፋሬ ብዙ እንደምትስሪ እጠብቃለው ተባርኩ
@Akielsa
@Akielsa 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤
@Feben_Gual_May_kadra_Tigray
@Feben_Gual_May_kadra_Tigray 5 месяцев назад
እንቋዕ ደስ በለካ ኤፊ ንፉዕ ወዲ ትግራይ ኣድናቕካ እየ ብፍላይ ኣብ ናይ ዓድና ተወጽኦ ደርፊታት ብጣዕሚ እየ ዝፈትወልካ ፈበን ይብሃል ካብ መዓሰከር ሱዳን ዕምራኹባ I am proud of you afi 💛❤️🤴👍
@luckyseven7022
@luckyseven7022 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽና የማደንቅሽ ጠንካራ ሴት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነቤተስቦችሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ
@rakiyeMaryamLij-fl7lp
@rakiyeMaryamLij-fl7lp 5 месяцев назад
ፍቅርኩም ይባረክ እግዚኣብሄር ዕድመና ጥዕና ያሃብኩም ምስ ወድኹም 😍❤️❤️
@BettyeShibiru
@BettyeShibiru 5 месяцев назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያሳድግላችው
@ZerubabelZerihun
@ZerubabelZerihun 5 месяцев назад
እኳዕ ሓጎሰኹም ኤፊ ሓወይን ፍርያት ሓፍተይ ሓዳር ኣብርሃምን ሳራን ይግበረልኹም ።ዘመንኹም ይባረኽ ።ካብህጂ ግርህነት የለን ተጋሩ ኣይትታኣሸው ።ጓል ሓገርካ ተተመርኢኻያ ሰበይትኻ ዋላ ተፈቲህኻያ ሃፍትኻያሞ ነንህድህድኹም ተፋተው ፍቕርኹም ይብዛህ ተጋሩ የህዋተይ ሰስኑለይ ብሩኻተይ።
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 5 месяцев назад
Swedsh eko ፍርያት , you guys are really match የተባረከ ትዳር ያርግላቹ ❤ men you so lucky to have her❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@memesi6737
@memesi6737 5 месяцев назад
እንወዳችዃለን እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ❤️
@trihasgebremichael8240
@trihasgebremichael8240 5 месяцев назад
እንኳዕ ብደሓን መፃእኹም ድስት ግጣሙን ሲያገኝ እንዲህ ነው ግጥም የሚለው በጣም ነው የምታምሩት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ አብራቹ የምታረጁ የትዳር ምሳሌ ያርጋቹ❤❤❤❤❤❤❤
@rainman1775
@rainman1775 5 месяцев назад
We are so happy for you two. Congratulations. May God bless your marriage!!!!
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 5 месяцев назад
ዋው ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ተባረኩ ዘራችሁ ይብዛ❤
@mommommommom9907
@mommommommom9907 5 месяцев назад
እስይ ተጋሩዋኒ ሽኮራት ደስ ትብሉ ሓዳርኩም ይባርክ ደቂ ሪመይ 👩‍👩‍👦❤❤
@tehayytwahdolejiytewahdole4185
@tehayytwahdolejiytewahdole4185 5 месяцев назад
የምወዳችሁ አርቲስቶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤❤🎉🎉 እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉🎉🎉
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 5 месяцев назад
ሁሉም ስላንቺ ጥሩ ያወራል! የመወደድ ፀጋ የሰጠሽን ፈጣሪ አመስግኚ! Respect Sis!
@tadyalem4357
@tadyalem4357 5 месяцев назад
ፈጣሬ ፈቅራችሁን ያርዘምላችሁ የትውለደው ህፃን ያሳደግላችሁ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@lilawit
@lilawit 5 месяцев назад
ኣሰይ ተጋሩዋኒ ሙቅራት ክልተ ዝፈትወኹም ሓዳርኩምን ውላድኩምን እግዚኣብሔር ይባርከልኩም❤❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 5 месяцев назад
እኛም አለን የመዳም ቅመሞች ግን በአማረኛ ብታደርጉ የተሻለ እይታ ይኖረዋል ትግረኛ ስለማችል ❤❤❤❤❤
@frehiwot88
@frehiwot88 5 месяцев назад
በአማርኛም አሉኮ ማማዬ❤❤
@samsamsun367
@samsamsun367 5 месяцев назад
በደንብ ይሰማል ትግርኛም እኮ 😊
@umurehana2327
@umurehana2327 5 месяцев назад
አለን❤
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 5 месяцев назад
እነሱ አማርኛ ቋንቋችን አይደለም ብለው ከትምህርት ሲስተሙ ሰርዘው የምን በአማርኛ ንገሪን ነው የማዳም ቅመሞች ኮራ በሉ እንጂ የሚታይ ጠፍቶ ነው በእማርኛ እያላችሁ የምትለምኑት
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 5 месяцев назад
​@@aezbmerid3612ሰባብ ንሶም ከምኡ ኢልሞ ኣይኮኑን ኣምሓርኛ ዘይሰምዕ ውን ስለ ዘሎ ኢዩ።
@mahletgeberemedhinreda1931
@mahletgeberemedhinreda1931 5 месяцев назад
Congratulations to both of you! Patience and determination will always prevail. ❤
@hadastafereyibrah4350
@hadastafereyibrah4350 5 месяцев назад
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ምካድኩም ይባርኽ።
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene 5 месяцев назад
እንኳዕ ደስ በለኹም ኣሕዋተይ ❤🙏 ኤፊ ሓወይ ከዓ ጠፊእካና እንታይ ጉዱ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 месяцев назад
ፍርዬ የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽልን እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን እግዚአብሔር በልጅ ባረከሽ
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 5 месяцев назад
Well come back my little Angel 😇 ጌታ ስላደረገልሽ ነገር ሁሉ ደስ ብሎኛል ❤
@Stoaicqwe
@Stoaicqwe 5 месяцев назад
Respect efi ትግርኛና አክብርካዮ እንተ ፍርያት ወሪድክኒ ቋንቋኪ ንስኪ ትዛረብዮ እምበር መን ድሕሪ ግዘ ክመዉት ይክእል ተዛራበይ ተሲኡኑ
@sador7347
@sador7347 5 месяцев назад
Marye you don’t have to explain anything to anyone🥰 people see and hear what they want
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 5 месяцев назад
ፋርያትዬ በጣም ደስ ብሎኛል ልጃችሁን እግዚአብሔር በጸጋው ያሳድግላችሁ ሁለት ምርጦች 🙏❤❤🌺🌺🌺🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tirhaskidanemariam7310
@tirhaskidanemariam7310 5 месяцев назад
እሰይ ከመይ ድዩ ደስ ኢሉኒ ኤፍየ እና ፍርያት እቲ ግምት ሓቂ እንተዝኸውን ይብል የይረ ብጣዕሚ ደስ ኢሉኒ ፍቅርኩም ሓዳርኩም እግዛብሔር ይባርኸልኩም ፅቡቃት አሕዋተይ
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 5 месяцев назад
Happy to see you Friyat.. Congratulations ! We love both! I feel like you guys will be perfect couple! More blessings!
@millioncr7538
@millioncr7538 5 месяцев назад
እንኳዕ ብሰላም መፃእኹም !!Congratulations !
@slmti5827
@slmti5827 5 месяцев назад
What doesn’t kill you make you stronger! Fryat you are the testimony. Efrem you are the lucky guy. I am so happy for both of you. May God bless your little price.
@SdJg-hx5fl
@SdJg-hx5fl 5 месяцев назад
ፅሩያት ተጋሩ ደስ ክብል ትግረዋይ ምስ ትግረወይቲ ኤፊ &ፍርያት ሓዳርኩም ይባረክ ውላድኩም ከዓ ኣምላክ ብጥበቡ የዕብየልኩም ተጋሩዋይ መባልይቲ ይግበርኩም🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@speedcall8475
@speedcall8475 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qp2qo9dc9r
@user-qp2qo9dc9r 5 месяцев назад
አሰይ ፅሩያተይ እግዚአብሔር ፍቅርኩም የብዛሓዮ 🙏❤❤😍💊🥰🥰🥰🥰
@rahwag.6888
@rahwag.6888 5 месяцев назад
ደስ ይብል አምላኽ ሓዳርኩም ይባረኽ ፍቕርኹም ይለምም ደቂ ዓደይ 💛❤️💛❤️ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኃለሁ 💛❤️💛❤️
@user-jl8jl8mo1d
@user-jl8jl8mo1d 5 месяцев назад
ደስ ብሃሊ ትግረዋይ ምስ ትግራወይቲ ብቻ ክኾን ኣለዎ ምስ ካልእ ኣየድልየናን ንሰ ንሳትና ብቻ እዩ ዝጠቕመና ❤💛🙏
@user-si9cx8pf9u
@user-si9cx8pf9u 5 месяцев назад
😊😊😊😊
@papysey2136
@papysey2136 5 месяцев назад
እንኳን ደስ ያላችሁ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ! ደስታችሁ ደስታዬ ነው ተባረኩልኝ። ፈጣሪ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ!!❤❤
@TEzEkARl
@TEzEkARl 5 месяцев назад
ፅሩያት ፍቅረኩም ይብዛሕ❤
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 5 месяцев назад
ትዳራችሁ ይባረክ ኤፍሬም የምወደው ድምጻዊ
@genetwedaj6510
@genetwedaj6510 5 месяцев назад
ፍርያት ሽኮር ፅርይትን ፅብቅትን ትግራወይቲ እንኳዕ ናብዚ ኣብቀዓኩም ከምታ ዝፈትወክስ እንኳዕ ሰበይቲ ሓውና ኮንኪ❤❤
@hanichobiniyam3317
@hanichobiniyam3317 5 месяцев назад
ፍሪታዬ እሰይ እንኳን ደና መጣሽ ደስ ስትሉ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤ ቀጣይ ቪዲዮዎችሽን በጉጉት እንጠብቃለን
@ktube2655
@ktube2655 5 месяцев назад
እንኳዕ ደስ በለኩም ደስ በሃሊ ቀፃሊ ኣብ ሂወትኩም ስናይ ፍቅርን ስኒትን ይግበረልኩም ችርስስስስስስ😍
@Hadina642
@Hadina642 3 месяца назад
የኔ ውብ ሁሌም መልካም ይግጠምሽ እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@betibetii2635
@betibetii2635 5 месяцев назад
አግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ❤🙏❤️ ፍቅራቹህን ያብዛ ❤️🙏❤️ልጃቹህን ያሳድግላቹህ ❤️🙏❤️
@betty-2121
@betty-2121 5 месяцев назад
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ እንካን ደስ ያላችሁ ፍርያትዬ በጣም ነው የምወድሽ 😍😍
@user-mg8hs6im9g
@user-mg8hs6im9g 5 месяцев назад
ኣሰይይ እልልልልልልልልልልልል ተመስገን ትግራዋይ ንትግራዊቲ ሕዝስ ኣብጥቀኦም ተትከውን ኣጥብቅ ኣብልካ ትስዕሞም🎉😢❤❤❤❤❤ ብቀፃሊ ብትግርኛ ምፅና🎉❤
@mariyamey555
@mariyamey555 5 месяцев назад
ሳብስክራይብ ግበርለይ ክብረተይ❤❤
@fikirtedinku4240
@fikirtedinku4240 5 месяцев назад
ሁለታቹውንም ደስ ትሉኛላቹ በጣም ደስ ያልሽኝ በአማርኛ እና ትግርኛ ማድረግ ሽ በጣም ጥሩ ነው ትግርኛ የማይሰማ ስላለ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 месяцев назад
እንኳን ደሰ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
@Sound5650
@Sound5650 5 месяцев назад
አንድ ላይ በጣም ነው የምታምሩት ትዳራቹ ይባረክ ይለምልም አሁንም ደግማቹ ደጋግማቹ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤
@MenbereGirmay-xj5rf
@MenbereGirmay-xj5rf 5 месяцев назад
ደስ የምትሉ ምርጥ ጥንዶች ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 😍🥰🎉
@NATANEM-Tube21
@NATANEM-Tube21 5 месяцев назад
ኣታ ዕልል እንኳዕ ደስ በለኩም ፍርያት ኣኩሪዕክና ኣለኪ ደቂ ሓላል ተጋሩ ፡ኤፉ ና ፍርያት መርዓ ኣብርሃምን ሳራን ይግበረልኩም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@russomkidane7188
@russomkidane7188 5 месяцев назад
ጽቡቕ ናይ ሓዳር ግዜ ይግበረልኩም እንዳ ኤፊ ❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 5 месяцев назад
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ😊❤❤❤❤❤❤
@user-pg8wh1lx2w
@user-pg8wh1lx2w 5 месяцев назад
እስይ እግዚአብሔር ሓዳርኹም ይባርኮ❤❤
@therealstablemacaw521
@therealstablemacaw521 5 месяцев назад
Be blessed guys. ትዳርና ፍሬያችሁን ይባርክላችሁ
@amam5408
@amam5408 5 месяцев назад
congratulations❤ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢሉኒ ሓዳርኩም ይባረክ ኣብ ዝዓበየ ደረጃ የብፅሕኩም ኣምላክ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 5 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁን ፈጣሪያዝልቅላችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ❤
@user-hu8gd3dz4n
@user-hu8gd3dz4n 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ኣምላኽ ሓዳርኹም ባሪኹ ቆልዓኹም ብጥበቡ የዕብየልኹም ዕድመኹም ዕድመ ማቱሳላ ብሩኻት ጀጋኑ ደቂ ጀጋኑ❤❤ተመስገን ❤❤❤
@asnakewassie6580
@asnakewassie6580 5 месяцев назад
ትዳራችሁ ይባረክ!!!
Далее