Тёмный

🛑 በማርኬ ና ሄሉ የመጣ ሜሪ በጣም ተረበሸች 

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

#marketube #yetnbitube #ማርኬ meritube

Развлечения

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 316   
@imanimqn9281
@imanimqn9281 2 месяца назад
አላህ ያስታርቃችው የምትሉ ላይክ
@abdullaw6274
@abdullaw6274 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 2 месяца назад
አሚን😢❤አሚን ❤አሚን ያረብ😢😢
@user-yn6fd2ez9z
@user-yn6fd2ez9z 2 месяца назад
ሁላችንም ደብሮናል ሜርዬ ፍቅር ያስጠላል ቅዱስ ሚካኤል ችግራቸዉን ይፍታላቸዉ ፀሎት አርጉላቹ
@MekedesMekedespretty
@MekedesMekedespretty 2 месяца назад
እኛም በነሱ ምክንያት ታመን ሆስፒታል ነን😂😝😝😝
@MM.M-mn6lm
@MM.M-mn6lm 2 месяца назад
😅😅😅😅😅
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 2 месяца назад
ክክክክክክክክ
@user-zo5rr8iw2y
@user-zo5rr8iw2y 2 месяца назад
ሳልጠይቅሽ አደራሽን ከሆስቢታል አደትወጭ😂😂😂😂
@user-qy6rx4rl4z
@user-qy6rx4rl4z 2 месяца назад
እኔማ ምግብም ከበላሁ አራት ቀን ሆነኝ አሁንስ ሆስፒታል መግባቴ ነው ክክክክ ​@@user-zo5rr8iw2y
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 месяца назад
ክክክክ😜😁😁🤣🤣🤣ተይ ግን ተይ😜
@sameri585
@sameri585 2 месяца назад
በጣም,ከፋቶናል,የምትሉ😢
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 2 месяца назад
ሁላችን ደብረናል ቅዱስ ሚካኤል ችግሩ ፍትፍት አድርጎ ይፍታላቸው 😢😢😢😢
@CharaMai
@CharaMai 2 месяца назад
እኛም በነሱ ምክነያት ታመናል በከባድ መላ ፍጠሩ የምትሉ እስኪ በላክ ደምሩን👍👍👍👍👍👍👍👍👈
@wezamberhe5051
@wezamberhe5051 2 месяца назад
እኛ ደናነን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ደብሮናል በሉ ተምመናል የምትሉ ይማራችዉ😂😂
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 2 месяца назад
እኔ የማዳም ኩሽና አስጠለኝ ማሪያምን እውነት እንዴት እንደምወዳቸው ፈጣሪ ጸሎቴን ይስማኝ አንድ ላይ ሆነው ያሳየኝ ሜሪይ
@halakoery1400
@halakoery1400 2 месяца назад
አይዞሽ😢😢😢
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 месяца назад
እኔም እወዳቸው አለሁ ያረብ አንተ ሰሃሙን አውርድላቸው🤲🤲🤲🤲
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад
እመቤቴ ማርያም እኔም ተሰብራል ልቤ😭😭
@user-kd4bn7rr9n
@user-kd4bn7rr9n 2 месяца назад
ወላሂ በነሱ የተነሳ ፍቅር አስጠላኝ እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@ummuamtube1
@ummuamtube1 2 месяца назад
😂😁😁😁🤣🤣
@rahima1683
@rahima1683 2 месяца назад
እኔም እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-kd4bn7rr9n
@user-kd4bn7rr9n 2 месяца назад
@@rahima1683 ብቻ ተመልሰውታርቀው የምናያቸው ያርገንያረብ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 2 месяца назад
😢😢😢😢😢 እኔም ውድድ ነበር የማደርጋቸው
@user-ds7vs3nr7t
@user-ds7vs3nr7t 2 месяца назад
ኤረ እነሱ ተጠልተው አይደለም ችግራችን የማይፈታ ነው ይላሉ በዚህ ምድር የማይፈተ ነገር የለም ዝምድና ያላቸው ይመስለኛል
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 2 месяца назад
Chigirachewn egizabihar yfitalachew ewuneti new chigir eji tetelalitew aydelem
@umu267
@umu267 2 месяца назад
ልክ ናቹ እኮ ግን የሰጋ ዝምድና ካላቸው ምን ያድርጉ ታድያ
@samrawitasefa113
@samrawitasefa113 2 месяца назад
ቸሬ አትፍረድ አይታወቅም አንተም ነገሩን ስታውቀዉ ይገባሀል
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 месяца назад
ሄሉና ማርክን እኔም እወዳቸዋለሁ ማስመሰል የሌለበት ፍቅር ነው ያላቸው ሄሉ ኢትዮጵያዊ ሴት ናት ሰከን ያለች ልጅ ናት አላህ ያገናኛቸው 🙏
@rahima1683
@rahima1683 2 месяца назад
ያረብ አሚን😢😢 አሚን😢😢😢😢😢ያረብ😢😢😢😢❤
@rahima1683
@rahima1683 2 месяца назад
ስህ❤ሄሉየ እኮ ልዩ ሴትናት እፍፍፍፍ ብቻ ሳቃቸዉ የመለስልን😢😢😢😢❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 месяца назад
እውነት ነው❤❤❤❤
@tigistbali4982
@tigistbali4982 2 месяца назад
የዉነት እኛንም በጣም ነዉ የከፋን ስራም መስራት አልችልኩም ማርያምን ማርክ በናታችሁ ተስማሙ በመዋደድ ብዙ ነገር ያጋጥማል😭😭😭😭😭😭😭
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 2 месяца назад
ድራማነው የጅል ድራማ የሰው ክብር የሌላቸው ነገራቸው ድፍን ያለ ቸሩ የተናገርከው በተክክል ቸሩ ድራማውን አላወቁበትም ቸሩ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 месяца назад
እረ ሯነሱ የተነሳ ሰሞኑን የለለብኝን አመል ነው ያመጣሁት ዝም ብሎ ማልቀስ ቶሎ መቅጣት ዝም ብየ ማኩረፍ ኧረ ስንቱን ሁኛለሁ ከልቤ ነበር እኮ የምወዳቸው😢😢😢😢😢😢
@temima714
@temima714 2 месяца назад
ሁላቺንም ከፍቶናል የምር ግን ምንእናድርግ😢😢
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 2 месяца назад
ችግር ገጠማቸዉ እንጂ አልተጣሉም የሆነ ዝምድና ነገር ገጠማቸዉ መሠለኝ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад
አለተጣሉም ችግር ተፈጠረ እጂ
@adan1376
@adan1376 2 месяца назад
😭😭😭😭በጣም ማማ
@SusuHesen
@SusuHesen 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣አይዩቲበሮች😂አድስአበባ መቶልሻል ቡታጅራ ድረስ ከምትደክሚ🤣🤣🤣
@saddasadda9000
@saddasadda9000 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-yx6vu9ph4p
@user-yx6vu9ph4p 2 месяца назад
🤣🤣🤣ኧረ ግፍ🤣🤣🤣🤣
@user-cr6pn9zq4e
@user-cr6pn9zq4e 2 месяца назад
ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔም አብሬ እሄዳለሁ
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 2 месяца назад
አላህያስታርቃቸው
@amutamut1
@amutamut1 2 месяца назад
እኛም ከፍቶነል ፈጣር የስተርቀቻው😥😥😥😥
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
እስልምና መታደል ነው አልሀምዱሊላ ❤ያጓትልጅ ማግባት ይፈቅዳል በኛ የማይፈቅደው❤ያባት ወድም የናት ወድም የህት ልጅ የወድም ልጅ ካልሆነ አልሀምዱሊላ የኛ ሀይማኖት ኮትየለውም አላህ አስፍቶልናል ወላሂ ወስሊም በሆኔ የሜሰማኝ ሴሜት እህ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
እኛም ከፍቶናል እስከዛሬ ድረስ እራሱ በሀሳብ ላይ ነበርን😢😢😢😢😢😢❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
እነውነት ነው ቸሩ እኛ የመዳም ቅመሞች በጣም ተጨቀናል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 2 месяца назад
😢😢😢 ልቤ ተሠበረ ልጆች
@33-ig4bb
@33-ig4bb 2 месяца назад
እውነትነው❤❤😢😢😢😢
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ሜሪና ቸሬ❤❤❤አይለያችሁ❤❤🎉🎉
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 2 месяца назад
በጣም😢😢😢😢
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x 2 месяца назад
እውነት አያስብም ለተመልካች ክብር የለባችሁም 😢😢😢
@user-mj6uq8uf7z
@user-mj6uq8uf7z 2 месяца назад
አይ ሚድያ ላይ ልያወጡት የፈለጉ አይመሰለኝም ካሁን በሁዋላ ተመልሰን አንመጣም ነው
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 2 месяца назад
አባትየዉ ነዉካ የማላያያት ምክንያቱ ቸሬ 😭😭😭
@mazoomazzoo2497
@mazoomazzoo2497 2 месяца назад
ትክክል❤💔
@gsuahaakgsuah8705
@gsuahaakgsuah8705 2 месяца назад
በትክክለኛው ተባረክህ❤❤❤❤
@Halima-lt3pm
@Halima-lt3pm 2 месяца назад
እኔንም አሙኛል ሄሉየ ና ማርክየ መለያየት የለባቸዉምነበር
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 месяца назад
እኔም በጣም ነዉ የደበረኝ ከምር😢😢 ጌታ መጨረሻዉን ያሳምረዉ❤😢
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
የነሱ ይለያል ሁላችንም ልባችን ተሠብሮል
@halima7993
@halima7993 2 месяца назад
ወላህ በከባድ አሙኛል በነሱ ምከኒት ምን እደተፈጠረ አናቅም
@GeletaSifen
@GeletaSifen 2 месяца назад
ፈጣሪ😢የፈቀደነው የምሆነው😢😢😢😢
@zhararashad3159
@zhararashad3159 2 месяца назад
አላህ ያስታርቃቸው አላህ ከነሱጋርይሁን
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 месяца назад
ሜሪየ 😢😢❤❤❤❤ምወድሽየ
@Aminat725
@Aminat725 2 месяца назад
አይ ቸሬ ያለተያዘ ግልግል ያዉቃል ብሏል ያገሬ ሠዉ እነሡ ሢጀመር በጣም ትልቅ ሚሥጥር አላቸዉ ያንን ለማመን ለመቀበልም ከብዷቸዉ ይሆናል
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад
በጣም እኛም የለ ጠብቅ ነዉ ነገር ነዉ ይሆነዉ😢😢
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 2 месяца назад
አይዞሺ ሜሪ 😢😢😢❤❤❤❤
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 2 месяца назад
እንኳንም አላወኳቸው
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 2 месяца назад
ማርያምን እኔም ተሰብራል ልቤ😢😢😢
@SalamSalamah
@SalamSalamah 2 месяца назад
የጥዶችመለያየትወረርሽኝገብቷን😂😂
@fatumaebarahim6138
@fatumaebarahim6138 2 месяца назад
ክክክክክ
@AlmiAlmu-nc1hn
@AlmiAlmu-nc1hn 2 месяца назад
የመጀመርያነኝ😢😢😢😢😢😢
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 2 месяца назад
ቸሩ ትለያለህ
@mskaramkaram2889
@mskaramkaram2889 2 месяца назад
ትክክል ❤❤❤❤❤❤A
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 месяца назад
እግዚአብሔር. ይሪዳቸው. አነሱ.
@user-kv2ex3yw3j
@user-kv2ex3yw3j 2 месяца назад
እኛም ደብሮናል
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 месяца назад
እውነትነውር እውነቱን መናገር አውዝምማለት ሁለቱ ወቶ ተለያየን ማለት ለተመልካቺ ክብርየላቼውም እውነት እዚህያዴረሳቼው ህዝብነበር ግን ያሳዝናል
@user-ut3hy4iz3j
@user-ut3hy4iz3j 2 месяца назад
Ayzoshi hullum ftari yalew new mihonew ikoo meriye hulachinim takftanal
@user-nn9wp7pb1c
@user-nn9wp7pb1c 2 месяца назад
ysee❤❤❤
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 2 месяца назад
እኔም በጣም ደብሮኛል
@user-bw9gb4tu1z
@user-bw9gb4tu1z 2 месяца назад
😢😢😢😢 Egzaber nagarun yastakakilal
@abdullaw6274
@abdullaw6274 2 месяца назад
እግዚአብሄርደስታቸውይመልስላቸው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-gd2em2mx1h
@user-gd2em2mx1h 2 месяца назад
ሁላችንም በጣም ከፍቶናል 😢😢😢😢😢😢
@Ade-sm5xq
@Ade-sm5xq 2 месяца назад
Yes chernet mert wendmachin
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 2 месяца назад
መቶል አዲስ አበባ አግኙት ማረኬን
@user-db8qf5tx4n
@user-db8qf5tx4n 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@hanidicha8074
@hanidicha8074 2 месяца назад
በጣም ይጊርማል😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад
አስታርቁ❤❤❤❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 2 месяца назад
😢😢😢😢
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 2 месяца назад
ምንሁነሽነዉጥርስሽን
@NeemaFasio
@NeemaFasio 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 2 месяца назад
እኛም ደብሮናል ወላሂ😢😢😢😢😢😢
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 месяца назад
እና የስጋ ዝምድና ካላቸው ኮ ሀይማኖታችን አይፈቅድልንም በሌላ ከሆነ ግን ይፈታል እግዝአብሔር ያስታርቃቸው ጣልቃ ገብቶ🙏
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 месяца назад
አህለን ሜሪ & ቸሩ🎉🎉🎉🎉🎉
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 2 месяца назад
ወነቱነዉ ቸሬ
@SeIm737
@SeIm737 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😊
@destateferaa2626
@destateferaa2626 2 месяца назад
Yene wud engam temanel yemir benesu meknat lebe amongal😢😢😢💔
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 2 месяца назад
ያለመናገራቸውእኛምደብሮናል
@EthioEthio-wf8sq
@EthioEthio-wf8sq 2 месяца назад
ይደብራል በጣም ልባችን ሰበሩት ቸሬ
@ganit9143
@ganit9143 2 месяца назад
Awo uneti baxam yazanali uneti
@Orkia2023
@Orkia2023 2 месяца назад
እኛም በነሱ ምክንያት ተረብሸናል😢😢😢
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 месяца назад
አረ ትገርማላቹ ስንት ሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ልጅ ልጅ ጫወታ አታምጡብን ሃገራችን መለያየት ብርቅ አይደለም ሁሉም ነገር በልክ ይሁን ነጭ በነጭ አትሁኑ እዪኝ አዩኝ አትበሉ ተሰትራቹ ህይወታቹሁን ምሩ ፈጣሪያቹሁን ሰምተሃል❤❤❤
@teddyhailegebre6204
@teddyhailegebre6204 2 месяца назад
አራ ቻሩ ሂዱ ባጌታ እባካችዉ አታርቆቻዉ እባከችዉ እኔም አጋር ቤት ብኖር እሄደለዉ ጌታን እበከችዉ ዊናዬም ባጌታ ዝም አትባል ።የከናደ ጉዞ ሁሉ ለእሱ ብሉ ሣርዛ አራ ኡኡኡኡኡኡ በጌታ❤❤
@miskanalarito5687
@miskanalarito5687 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 месяца назад
አልተለያዩም😂እኮ😮ሆ
@user-fl5dw2oe9c
@user-fl5dw2oe9c 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 2 месяца назад
ኧረ ወላሂ ተጫወቱብን 😢😢😢
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@nefisademeke4462
@nefisademeke4462 2 месяца назад
ምን አች ብቻ እኛስ በዚህ የመዳም ኪሽን ያቃጥለኛል በዛላይ የቤተሰብ ናፍቆት አለ ጭራሽ ይሄ ጉድ መጣ ጉድ ነዉ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 2 месяца назад
እኛም ደግጠናል ስንሰማ 😂😂😂
@user-ee2yb8kc9p
@user-ee2yb8kc9p 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወይ ዘደሮ ድራማ አሁንስ በዛ
@sameerasameera567
@sameerasameera567 2 месяца назад
እነሱ መቼ ተጠሉ
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 2 месяца назад
ሁላቺንም ከፍቶናል😢😢😢😢😢😢
@user-yx6vu9ph4p
@user-yx6vu9ph4p 2 месяца назад
በነሱ ፍቅር አስጠላኝ የምር ልክ እንደራሴ ልቤ tሰበረ ማርያም
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 2 месяца назад
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉አሳከኝ አብርሽ
@Zeyneba-hn5xd
@Zeyneba-hn5xd 2 месяца назад
እኛምታመናል
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 2 месяца назад
መልካም ይፍጠራል በቅርቡ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 месяца назад
ዘመድ ሆነን ተገኝን ብሎ መናገር ለምን እንደከበዳቸው ሁሉም እየተነሳ የራሱን አስተያየት እየሰጠ ነው ግን ትላት ቲክታክ ላይ ኤቻይቪ ብለው ሌላ ስም ሰጡአቸው ለተመልካች ክብር ቢኖራቸው ችግሩን ቢናገሩ ጥሩ ነበር ::
@Taj-e8m
@Taj-e8m 2 месяца назад
❤❤
@user-iq5qq1ji6p
@user-iq5qq1ji6p 2 месяца назад
ዘመድ ሆነው እኮ ነው የተባለው
@user-wd1ct4wr2t
@user-wd1ct4wr2t 2 месяца назад
እኛም በጣም ከፍታናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-iq5qq1ji6p
@user-iq5qq1ji6p 2 месяца назад
ደነገጠች ሜሪ እኛ ብንለያይ ደስ ይላል ሲል
Далее
Разоблачение ушные свечи
00:28
Просмотров 296 тыс.
Как похудеть на 10 кг ?! БЫСТРО!
07:06