Тёмный
No video :(

🛑 በአቡነ ሩፋኤል ዙሪያ ምንድን ነው የተፈጠረው 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

የአቡነ ፋኑኤል አሳዛኝ ድርጊት እና የአብይ አህመድ ሴራ
instagram account ➡️www.instagram....
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
አቡነ ፋኑኤል,ጳጳሳት ሲመት,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,ሰበር ዜና,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official

Опубликовано:

 

22 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 367   
@libonatube
@libonatube Год назад
ሰላሞ ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ በቪዲዮ ላይ አባ ፋኑኤል ብዬ ስጠቅስ ነበር አባ ሩፋኤል በሚለው ይታረምልኝ አመሰግናለሁ ። መልካም ቆይታ !
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
አሜን! ሰላም ለሁላችን ይሁን! እሽ ከልብስ የሚሰማ ይኖራል ብለህ ነው
@amsaleseyoum9974
@amsaleseyoum9974 Год назад
እባካችሁ አባት የምንለውን ለዩልን አብይ እርሱ ጴንጤ አይደለም እንዴ ምንስ አገባው ችግር መምራት ነው ህዝብን ማፋጀት አሁንስ የእግር ዝንብ ሆነ አላርፍ ያለች ጣት ሆንክሳ
@nebazeleke197
@nebazeleke197 Год назад
በጆሮክ ያልሰማህንና ባይንክ የላየሄን ነገር አባ ሩፋኤል እንዲ እያሉነው ብለክ ቪድዮ ስትሰራ ትንሽ አይከብህም ወይ??? ሁሉንም ነገር እንዲ ባደባባይ ማውራቱስ ትክክል ነው ብለክ ታስባለክ ወይ??? ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏
@user-nk8th9sx8s
@user-nk8th9sx8s Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
😱😱😭😭😭🙄💘
@fekadaily
@fekadaily Год назад
Orthodoxን እንደኔ የምትወዱ እስኪ በ LIKE ግለፁ
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
❤❤❤❤💒👌
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Год назад
እኛ ማንን እንመን አይባልም ምክንያቱም እኛ የምናመልከውን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው ማንንም ባየን ቁጥር ማንን እንመን አይባልም በተዋህዶ እምነት ፀንተን መኖር ብቻ ነው በንስሀ እና በፀሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገን መኖር ነው ከኛ ሚጠበቀው።
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Год назад
እውነት ነው ፈጣሪ ይርዳን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ትክክል አባባል ስው መች ይታሙናልና!!!!!
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Год назад
እዉነት ነዉ።
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Год назад
ለዘላለም ታምኖ የሚኖረው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እውነት ነው እህታለም አባባልሽ
@BuzegirmaBuzegirma
@BuzegirmaBuzegirma Год назад
❤❤❤❤
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Год назад
ጌታ ሆይ የምናየው የምሰማሁ ሁሉ ከአቅመችን በላይ ሆኑዋል አቤቱ ማርን ይቅር በለን በምህርት አይኖች ተመልከተን😢😢😢
@lulalula2055
@lulalula2055 Год назад
አሜን
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Год назад
አባ መምህር ትልቅ የጌታ መክሊት አመለጣቸው የነአናንያን የነ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ታሪክ በስበኩበት እንዴት ከመሞት መስንበት ይላሉ ቢሞቱ እኮ ጌታን ካዱት እኝህ አስተማሪ አይሆኑም ማቅሩብም አይገባም ልንገርህ እግዚአብሔር ወዲያው ይመልሳል እምነቱ ለፀና ፅናትን እሚያስተምር አቅርቡ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Год назад
ወንድሞች መፅናትን ለአይምሮአችን እንንገረው ሞትም ቢመጣ አንክድም እንበል እግዚአብሔር አለ አሁንም የነ አናንያ የነ ቅዱስ ጎርጎርዮስ አምላክ አለ እኔ አይቻለሁ እንዳትክዱ በስጋ መሞት ትር ነው
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Год назад
በእውነት ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢ስለ ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@saradav2853
@saradav2853 Год назад
Amen
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Год назад
@@saradav2853 amen amen amen
@wab7691
@wab7691 Год назад
የተዋህዶ ልጆች አሁንም ከቤተክርስቲያናችን ጎን እንቁም 😢😢😢😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Год назад
እውነት ነው
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Год назад
እግዜር ይርዳን እሱ በኪነ ጥበቡ ይቁምልን 🙏🙏🙏 😭😭😭💚💛❤
@helenalemu4273
@helenalemu4273 Год назад
ወንዲማችን እንኳን ደህና መጣህ መልካም ትምህር እያገኘሁበት ነው ኑርልን ወንዲማችን
@libonatube
@libonatube Год назад
አሜን እህቴ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ላስተማሩን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤🎉ለሁላቸው ልቦና ይስጣቸው😢🎉
@Lilik4680.
@Lilik4680. Год назад
ከባድ ነው በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ነው ያለው ጌታችን ብቻ መፍረዴ ሳይሆን ማናችንም ብንሆን ስለ ማህተባችን ሞትም ክብሬ ነው ልንል ይገባል ብቻ ከፈተና ይሰውረን።
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Год назад
Ere medanit debtera kebuachew ende ere yemermeru
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Год назад
Betena almeselegnem debteraw beztual tetenkeku
@babys7570
@babys7570 Год назад
አሜን ልቦናችንን ይጠብቅልን ለኡል አግዚአብሔር🎉
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን በርታልን ፍጣሪ ይባረክህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ስላሙን ያምጣልን እንኳን ለስማዕታት ቄርቆስ ውእይሉጣ በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Год назад
Ere medanit debtera kebuachew ende ere yemermeru
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
@@meserettadege9387 ምንድነው ይሄ
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Год назад
በእዉነት እየሆነ ያለዉ ነገር በጣም ያስፈራል ፈጣሪያትን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Год назад
የእውነት የምታቀርባቸው ነገሮች እጅግ አሰተማሪ ናቸው በርታ ወድሜ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ዲያቆን ዩርዳኖስ ማለት እግዚአብሔር ያደረበት ነው አለባበሱ ሁሉ ትክክል አስተማሪ ነው በአለባበስ ጀጅ ማድረጌ ሳይሆን ያስታውቃል!!!! ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
በእውነት እያ የነው ያለው ነገር በጣም ይከብዳል ግን እግዚአብሔር አምላክ ቀን አለው አባክኽን መልካሙ ጌዜ አምጣልን
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
ወንድማችን በርታ እንተጋገዝ ጥሩ ነው የመጣብን ፈተና በጣም ከባድ ነው መጠንከር አለብን እግዚአብሔር ብፁአን አባቶቻችንን ይጠብቃቸው ሐይል ይሁናቸው አሜን 🤲🤲🤲🤲💒💒💒
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Год назад
እንኳን ለኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ ምን ጉድ አመጣብን😢😢😢
@muluye333
@muluye333 Год назад
አይ መመህር ፋንታሁን እንደርሰዎ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
አገራችን፡ተዋህዶ፡እምነታችን፡ፈጣሪ፡ይከብቅልን
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Год назад
ወንድሜ ያብ ስራ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🙏🙏🙏
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አቤቱ የእስራኤል አምላክ ማረን ይቅርበለን
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Год назад
እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢
@user-fu9ss6dp2w
@user-fu9ss6dp2w Год назад
እንኳን ደህና መጣህ
@smerasamera9451
@smerasamera9451 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልቹ የተዋህዳ ልጅቹ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣሁ❤❤❤
@ablelbayu7580
@ablelbayu7580 Год назад
እንኻን በሰላም መጣህ ወድማችን❤
@libonatube
@libonatube Год назад
እንኳን በሰላም ቆየያችሁኝ !
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Год назад
እግዚአብሔር ለመበታተን የመጣውን ክፉ መንፈስ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን
@user-be2cd5gn6y
@user-be2cd5gn6y Год назад
መድሃኒአለም ምህረቱን ያውርድልን😭😭😭🤲🤲🤲
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
ውድ ወንድማችን አብስራ በርታ ተዋሕዶ ታሸንፋለች
@zteshome75
@zteshome75 Год назад
ያሳዝናል ቢሞቱ ይሻላል ለሰአትም ቢሆን እግዚአብሔር ክደውታል ክርስትያን ሀገሩ በሰማይ ነው
@abdilabbat
@abdilabbat Год назад
ሲመጀር ቄሱን ማን አስገደደው ውሸትንም እውነት ነው ብለን ለመቀበል ትንሽ ከውነት ጋር የሚመሳሳል ነገር መስማት ያስፈልጋል ቄሱ ወራቤ ከመሄዱ በፊት አዲስ አባባ ላይ በተለያዩ መስጂዶች መስለም እፈልጋልሁ ብሎ ሰልሞ ገንዘብ ተሰብስቦለታል ቤት ተከራይቶለት ነበር ቄሱ ትክክለኛ ቄስ ሳይሆን አጭበርባሪ ውሸታም ነው
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
ወሎ በሃይማኖቱ ይቀልዳል አንድ ቀን እዝ አንድ ቀን እዛ አላህ ያውጣን
@senayt1822
@senayt1822 Год назад
አይባልም እውነት ኦርቶዶክስ ከሆነን በፀሎት እንትጋ በፀሎታችን እናስባቸው ልቦናቸው እንዲመለስ😢😢
@frewetdemeke9605
@frewetdemeke9605 Год назад
Fetari hoy maren 🙏🙏🙏😢😢😢
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Год назад
አባቴ አቡነ ሩፋኤል አንድ ወቅት ታፈኑ ሲባል በጣም አዝኜ ነበር እስካሁኗ ሰዓት እፀልይሎት አለሁ እየተባለው ያለውን ነገር ስሰማ በጣም ደነገጥሁ ፣ከዘንሁ ምን ሰይጣን አሳሳተዎት አምላከ እግዚአብሔር ወደእራሱ ይጥራዎት አሜን።
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
እግዚአብሔር ፅዳቱን የሚጀምርምው ከቤቱ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😢
@jordanakassa5750
@jordanakassa5750 Год назад
ሀይል የልዑል እግዚአብሔር ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 Год назад
ሰው ይወድቃል ይነሳል። ከወደቁት ሳይሆን ከሚነሱት ያድርገን። የወደቁትንም መሀሪ አምላክ ያንሳልን።❤
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Год назад
Geatahoye yetetameme libonachenene akanalene
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m Год назад
አቤቱ ይቅር በለን🙏
@abay5630
@abay5630 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የታወር ልቦናችን ክፍቶ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ታምነን ከአባቶቻችን ጎን በአንድነት እንቁም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ ንጹሃን ህጻናትና እናቶቻችን እንባ እና ደማችውን የፈሰስ ያለውን ተመልክቶ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሰላም ይመልስልን ሰላም ይስጠን አንድ ያድርገን ጌታ ሆይ ማረን በቃ በልን😭😭😭😭😭😭😭 ወንድማችን ክበርልን መልካም ውጤትህ በደስታ ተሞላ ይሁንልህ በርታልን 💚💛❤💒🙏
@user-fu9ss6dp2w
@user-fu9ss6dp2w Год назад
እንኳን ደህና መጣህ🎉
@hanakebede282
@hanakebede282 Год назад
እንካን ደሕና መጣሕ 💔💔💔💔
@mutemute9914
@mutemute9914 Год назад
እውነት ነው ችግሩ ከኛ ነው እኛ ብንስተካከል ፈጣሪ ዝም አይልም ነበር 😢😢😢😢
@aass5403
@aass5403 Год назад
ሃገራችን ሰላም ያርግልን😢😢
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክኸ
@marthafantu5664
@marthafantu5664 Год назад
Abetu hoy mastewal seten🙏🙏🙏😥😥😥
@etenesh8056
@etenesh8056 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜችን ትክክለኛ ትምህርት ነው እውስጤ ያለውን ነገር ነው በትምህርት ይገኘሁት። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። መምህራንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hxhxudyd6598
@hxhxudyd6598 Год назад
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ቃለ ህወትን ያሠማልን እግዚአሔር ይስጥልን በርታልን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር የምንሰማውን ቃለ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን 🙏💖💖💖
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!!!!! ወገኖቼ ኧረ አሁንስ ማንን እንመን?????
@selamtube7601
@selamtube7601 Год назад
ኦ እግዚኦ አድነን ምን አይነት መአት ነዉ ወየዉ ለእኔ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Год назад
ወይ ጊዜ ስትን ታሳየን መዳናለም ፈጥነክ ድረስልን😢😢😢😢😢😢እባይህ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 Год назад
😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ በእዉነቱ
@dfopgop1775
@dfopgop1775 Год назад
A d እግዝያሕቤር ይድረስልን ሐጥያታችን ይቅር ይበለን ቤተሰቦቼ
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Год назад
ጠፍተ ነበር ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣክ ለመምህሮቻችን ቃል ይህወት ያሰማልን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ቤተ ክርሰቲያን አባቶችን ከመጣው ፈተና የጠላት ሴራ ይጠብቅልን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
እንኳን ደህናመጣህ ወፍማችን ❤❤❤❤
@hfteh3659
@hfteh3659 Год назад
በርታልን❤❤❤
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 Год назад
God bless you bro. Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
እውነት ነው መምህር "መሽቷል እኮ" ልቦናችን ግን ደንድኖአል ከድንጋይ ጠንክሮአል😢
@aynlemwerkagegen5611
@aynlemwerkagegen5611 Год назад
እንካን በሰላም መጣክ መልካም ፈተና ይቅናክ ሁሌም አስተማሪነው ግን በጣም ቤት እየፈረሰ ነው ብትረዳን በሚዲያስር
@libonatube
@libonatube Год назад
እንኳን ደና ቆየሺኝ እህቴ ...በምን መልኩ ልረዳችሁ እችላለው ?
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Год назад
አቤት አቤት አቤት እንዴት ይገርማል በእግዚአብሔር አምላኬ ሆይ አተው ማርን ይቅር በለን,, አረ በስማም,, አባ,, እሩፋኤል እኔ ማመን ከበደኝእኮ,, በጣም እምተማመንእባቸው,, አባት ነበሩ እኮ አባ እሩፋኤል አምላኬ ሆይ ላባቶቻችን ልቦና ሥጥልን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
አስገድደውኝ ነው ያሉት!!!
@user-sy2ic2qr4c
@user-sy2ic2qr4c Год назад
ፈጣሪ አምላክ ልቦናይስጠን😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲🥰🥰🥰
@sipara9224
@sipara9224 Год назад
ወይ ጉድ አቤቱ ጌታ ሆይ አዘንልን ማረን ይቅር በለን ፌትህን መልስልን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
😢😢😢በጣም
@senayt1822
@senayt1822 Год назад
እንፀልይ😢 በእንተ ቅድስት በእንተ ኣባቶች መምህራ ንብረትን ምእመናን ስለጠፉት አብዝተን እንፀልይ ቤተክርስትያን ያሉትን እንዲፀናቸው የወጡትም ፈጣሪ መልስልን እያልን እንፀልይ ኘንሳደቡ ለወጡት ልቦና ይስጣቸው እኔ የሚገርመኝ😢 አለም ምናላት ሁንን ትተን ምንሀድበት ሞታችን የማናውቅ ብኩናች መሆናችንን መርሳታችን ሁሉ ከንቱ 😭
@azebdagnew3229
@azebdagnew3229 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@bezihalemmulugeta1710
@bezihalemmulugeta1710 Год назад
አምላክ የልብን ያውቃልና እሱ ይፍታው
@emerald21576
@emerald21576 Год назад
ይቅር ይበለን😭😭😭
@TV-vh2im
@TV-vh2im Год назад
መፈጸመታ ትንቤት ኣይትገበረና ኣምላኬ😢😢😢
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k Год назад
አሜን ከሃይማኖታችን ዘርን አስቀደምን እንዴት ይታረቀን እሱስ??በደሙ ይሸፍነን
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Год назад
Amen(3)
@user-ww5gt8ny8g
@user-ww5gt8ny8g Год назад
እኳን በሰላም መጣህልን ወድማችን ያብስራ
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Год назад
አሜን አሜን አሜን
@AbuteDenku-ql2gj
@AbuteDenku-ql2gj Год назад
Selam beyalewe are yetefake new bro wedemi
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
እግዚአብሔር ይማረን 🤲
@hiyat4386
@hiyat4386 Год назад
የኔ ወንድም ❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Год назад
EGZEABEHEIR hoy ebakeh maren😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@solomonbeyene2523
@solomonbeyene2523 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የቄሱ ነገር አልተዋጠልኝም ምክኒያቱም ስለክርትና ያላቸው እውቀትና ፅናት መሀተማችንን አንበጥስም ብለው በበረሃ አንገታቸውን ከተቀሉት ወገኖቻችን አንፃር ስመዝነው ቀሎብኛል ስለክርስትና መፍራት ሳይሆን መሞት ነበረባቸው
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Год назад
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይታደግልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን አምላክ ይታደግልን
@danitube2803
@danitube2803 Год назад
ያስታግስልን ነው ሚባለው
@user-nk8th9sx8s
@user-nk8th9sx8s Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
በዚ ጊዜ የሚገባ ልብ የሚነካ 🙏🙏🙏ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእሳት ዘመን ይጠብቀን መድሀኒአለም
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 Год назад
በአበበ የቀረበ እንግዳን ለማመን ይከብዳል እኛ የሚያዋጣን ፀሎት ብቻ ነው
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 Год назад
ወንድሜ ያንተ ፕሮግራም ሳይ መንፈሴ ነው ምታደሰው ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎታቹ ኣስቡኝ🙏❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
💔💔💔💔💔💔💚💛❤ወይ ተቃጠልኩ እኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔አረ ወዴት አንሒድ ግራ ገባኘ አባታችን እንደዛ የሚሉት አረ እንቅልፍ አጣሑ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@fikrebekele144
@fikrebekele144 Год назад
አረ መጨረሻችን ነው የናፈቀኝ ቸሩ እግዚአብሔር በጎውን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@user-cr9ol7yk1e
@user-cr9ol7yk1e Год назад
Tear like goodboyy😊
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
አሜን አሜን አሜን ቀለህይወትንያሰማልን
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Год назад
ወእለሰ እም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰቀሉ ሥጋሆሙ... ኢየሱስን ይቀበሉ ና ሥጋን ይቀሉ አባ!
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 💔😭😔
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 Год назад
ስለራሳችን ድካም ብናስብ የወንድሞችን ድካም እንቆጥርም። ዝምታ፣ አርምሞ ወሳኝ ነው።
@MartaTadese-lj9qs
@MartaTadese-lj9qs Год назад
❤ ewnte naw
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j Год назад
be huletuu abatoch betam etemamenalhu
@eyuman3710
@eyuman3710 Год назад
ሁሉን የሚያስተካክለው ፈጣሪ ብቻ ነው
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 Год назад
ያሉበትን ቢድዎ በተጨባጭ አቅርበው እና እንየው የአቡነ ፋኑኤልን አሉ የሚል ነገር ስለቸን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሽሁሉም ነገር ጌታ ሆይ በእምነታችን አጽናን
@hewatsshefaro4028
@hewatsshefaro4028 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobabety9199
@eyobabety9199 Год назад
በእውነት ካህን ሆነው ቢሞቱ ይሻሎታል ሞት ክብር ነው
@user-bv3bt1zo4y
@user-bv3bt1zo4y Год назад
woshtam kas new
@meresaalemu6843
@meresaalemu6843 Год назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Год назад
እግዚአብሔር ይፍርደን 🙏🙏🙏ምን አይነት ጦጋብ ነው😢😢😢💔💔💔
@kidistteshome6119
@kidistteshome6119 Год назад
Neger hulu lebego new 🙏
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 Год назад
ስለመረጃዋች እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን የቤተርስቲያንችግር መፍትሔው ከባድ አይመስለኝም እንደምእመን ሳስበው ጥንት አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት እና ቅዱሳን ሐዋርያት አበው ከባዱን ፈተና ተወጥተውት በኪነጥበቡ እኛዘመን ቤተክርስቲያን ደርሳለች የኛዘመን ፈተና የከበደን መንፈሳዊ ስላልሆንን ብቻ ነው ። ከቤተክርስቲያናችን ገንዘብ ወዳድ አገልጋዮችን እንዲመለሱ እነሱን የማስተካከል ስራቢሰራ በቡድን እና በጎጥ እያሰቡ ፈጣሪን የረሱ አገልጋዮች ወደልቦናቸው እንዲመለሱ ስራቢሰራ የአገልግሎት መስፈርታችን ከሁሉ አስበልጦ ፍቅረእግዚአብሔር ቢሆን ቅዱሳን አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን የእውነት ብንወዳቸው ከነርሱ የተረዳነውን ህይወት የእውነት ብንኖረው እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልናል።
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Год назад
egziabher ymertelenal esu amelak teloaytelenm cheru egziabher yebalesltanun akm sebabero esu yshomlenal .amen
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Год назад
ማመን ክርስቶስን ነው በአባቶች ላይ ይሄንን ውርደት ያመጣው ለበጎ ነው
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Год назад
Uuuuuf yene abati 😢😢😢😢
@mesgbre
@mesgbre Год назад
ወንድማችን በጣም ማፈር አለብህ በዚህ የጭንቅ ግዜ ዩቲዩብ ላይ ወጥተህ የአቡነ ሩፋኤልን ድክመት ስታወራ ምእመኑ እንዲመከፋፈል እና በአባቶች ላይ ጥርጣሬ እንዲፈጠር እያደረክ ነው። ኦርቶዶክስን እያፈረሰ ያለው ከውጭ ጠላት ይልቅ እንዲህ እንዳንተ ባሉ ችኩል፣ ትዕግስት የለሽ እና አስተዋይ ወይም ብልህ ባልሆኑ አማኞቿም ጭምር ነው። ምነው ትዝብትህን በግልህ ብትይዘው? በዚህ ሰዓት Media ላይ ይዘኸው ባትወጣ። የበለጠ ደግሞ ተግተህ ስለ አባቶች መፀለይ ነው እነሱም እንደኛ ሰዎች ናቸው። የሁላችንም ፀሎት ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጥበቡን ሰጥቷቸው ይህን ክፉ ቀን እንዲያልፉት ከልቤ እመኛለሁ። ስለዚህ ውድ ወንድማችን ይህን vedio በግዜ ብታርመው መልካም ነው። በፀሎትህ አስባቸው። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይባርክ! አሜን!
Далее