Тёмный

🛑 ቲክቶከሮቹ እናት እና ልጅ የሁለት ሰው ነብስ አጠፉ ተጠንቀቁ 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Развлечения

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 3 месяца назад
ልጅቷ አጥፍታለች በጀመሪያም ስታቅ ዝም ማለት አልነበረባትም በዋላም ከናቷ ጋር መተባበር አልነብረባትም ብቻ አላህ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን 🙏🙏
@enemewonde
@enemewonde 27 дней назад
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወደ እኛ ስንመጣ እኛጋ አሉ አሁን ሰለጠን ብለው የሚያደርጉትን የፍቅርም ሆነ የተለያዩ ነገሮች በቪዲዩ መቅረጸ አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላል ይሄ የምትቀርጽ ሰዎች ተጠንቀቁ ከዚህ ተማሩ
@asteramaha733
@asteramaha733 3 месяца назад
የመጀመሪያ ስህተት እናትየዋ ቀትዳሯ ላይ መማገጧ ሌላኛው የልጅየዋ ስህተት እናቷ የሰራችውን ስህተት ካወቀች በዋላ አብራ ስህተቱን መደገፍ ሳይሆን በሰላማዊ መንገድ ጉዳዩን እንድት ጨርስ እንዳለባት መምከር ነበረባት ግን ሌላ ከባድ ስህት እንድትሰራ መርዳት አልነበረባትም
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እኔ ብሆን እናቴን አሳልሄ እሰጥ ነበር ለም ዘማዊ ምን ግዜም ዘማዊ ነዉ በነፍስ በስጋማ አያፀድም ስለዚ እኔ እንደዛ ነዉ የማረገዉ
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 3 месяца назад
በስማአብ በጣም ከባድነው ከዚህነገርይጠብቀን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 месяца назад
ምን አሳስዋሸኝ ከእናቴ ነው ምቆመው ምክንያቱም ልጅቷ እኮ ይህ ይመጣል ብላ አላሰበችም ልጁን ደብድበው ቪድዮው እንዲያጠፉ ነው ያሰቡት የሞቱት ያሳዝናሉ ነፍሳቸውን ይማር😥😥💔
@user-ds8kn1de9m
@user-ds8kn1de9m 3 месяца назад
ግን እናትሽ ወንጀል ብትፈፅም በናትሽ ትመስክሪያለሽ ???
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 месяца назад
@@user-ds8kn1de9m አልመሰክርም 😥😥😥😥
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 месяца назад
እኔ ለማንም ቢሆን በመጥፎ ስራ አልተባበርም ።እናቴም ትሁን ልጄ እራሷ ትወጣው እጄን አላስገባም።የሚያውቁኝ ሠዎችም ሆኑ ቤተሰቤ በዚ ባህሪዬ ሁሌም ይፈሩኛል ስለ ሰው እንኳን አያወሩም ፊቴ ስለማጋፍጣቸው
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 месяца назад
እደ እኔ መተንፈሻ አጣን ይላሉ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 месяца назад
ይሄ ጥሩ አስተሳሰብ ሳይሆን እርኩስነት ነው። በአንቺ ቤት ፍትሃዊ መሆንሽ ነው? በምንም መለኪያ ለምን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አትገድልም እናትን አሳልፎ መስጠት አውሬነት ነው!!
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 месяца назад
@@herokeabusheher4415 እና መጀመሪያ መምከር ነበረባት እና ሰው ለመግደል ስትዘጋጅ ደጋፊዋ ልሁን ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያችስ እውነትን ሳይሆን ውሸት ጋ ተጓዢ ነሽ ማለት ነው
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 месяца назад
@@herokeabusheher4415 አትሳሳት መፅሀፉም ከተበዳይ ጎን እንድንቆም ነው የሚያዘው ።በዳይ እናትህ ስትሆን አግዝላት ብለው አላስተማሩኝም ቤተሠቦቼ።።ይሄ እርኩስነት ከተባለ ልሁን አልፀፀትም
@Fiker-mar
@Fiker-mar 3 месяца назад
​@@zinetebrhem5681በአጋጣሚ ተፈጠረ እንጂ ሊገድሉ መች ተዘጋጁ😊
@rashidjula6314
@rashidjula6314 3 месяца назад
ጎበዝ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ተባረክ
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 3 месяца назад
እናቴን እሞትላታለው ግን ከመጀመሪያውም አባቴ ላይ ያን ሁሉ ስታደርግ ዝም አልላትም እንድታቆም አደርጋታለው ከዚህ ሁሉ ነገር ከመግባቷ በፊት ከአሏህ በታች አስቆማታለው ብዬ ነው እማስበው
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 3 месяца назад
ከባድ ነው ይሄ በይሆናል ሳይሆን at The Moment Of The Action የሚወሰን ነው የእናቴን ብልግና በሆዴ ይዤ ልጁን እኔ መፍትሔ ልወስድበትም እችላለሁ
@seblenedi-jh7ug
@seblenedi-jh7ug 3 месяца назад
እኔ ለእናቴ አግዛለዉ ልክ እንዳልሆንኩ ባዉቅም እናቴን ከመርዳት ወደሁአላ አልልም እናቴ ናታ!!!ለመግደል አልተማከሩም accident nw ከመግደል ዉጪ የናቴን ገበና በመሸፈን እተባበራለዉ!
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 месяца назад
Ehta Ewnten yezesh tegwaje enate abste zemed gemed kentunet new Ewnt arenten tawetalchna
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 3 месяца назад
yes
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 месяца назад
Hulume sew entun yewedal ge mewdede ena be wenjel megwaz hultum mengedachew ye teleyaya new le Hateyat bantebaber melkame new benchel yanen sew memelse tegebi new hulm sew ye ersu yehona Hassab asteyayet alew
@user-ex6cu6sr2u
@user-ex6cu6sr2u 3 месяца назад
ምንም ይሁን ምንም ከእናቴ ጎን እሆናለሁ
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 3 месяца назад
Mechem endeze aynt enat yest alelem
@bintkadir4594
@bintkadir4594 3 месяца назад
ፍርዱ ግን የሞት ቅጣት ነበር ሚገባቸው እኔ ለሃቅ እጂ ለናቴ አልቆምም
@abelmulugeta9285
@abelmulugeta9285 3 месяца назад
hi benja እኔ ለማንም ቢሆን በመጥፎ ስራ አልተባበርም ።
@shakirashakira5241
@shakirashakira5241 4 дня назад
የዝሙት መጨረሻው ጥፋት ነው አላሁሙስታዓን
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x 3 месяца назад
በምንም መልኩ እናቴን አሳልፌ አልሰጥም እናቴ በምድር ላይ የኔ የምለው ሰው እሷ ብቻ ነች
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 5 дней назад
እውይ የእጃቸውን ነው ያገኙት በክፋት መተባበር ፍፃሜው ይህ ነው እድሜ ልክ እስራት ቀላል አይደለም እንደ ከዚህ ሁሉ እናቷ በሰራችው ስራ ብትዋረድ ዝም ብትላት እላለው ማን ማግጭ አላት
@meronmeka7120
@meronmeka7120 3 месяца назад
እግዚአብሔር አይፈትነን
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 3 месяца назад
Amen 🙏
@user-tt4bp6oi1u
@user-tt4bp6oi1u 3 месяца назад
Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 3 месяца назад
አሜን😢😢
@selubecca
@selubecca 3 месяца назад
Ehe ye egzihabher fetana ayidelm siga ena seytan nachew endezi yemiyadergut sew erasun megzat alebet egzihabher kifu ayidelm
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🇪🇷
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 месяца назад
ምስኪን ባፈቀረ ህይወቱን ተነጠቀ😢😢😢😢😢
@user-ds8kn1de9m
@user-ds8kn1de9m 3 месяца назад
በሒሆቴ ሙሉ የምፈራው በናትና አባቴ መመስከር ነ ው ።። ግን መዎሸቴ ማይቀር ነበር ።።
@arditube5698
@arditube5698 3 месяца назад
በጭራሽ በጭራሽ እናቴን ብትሆንም ብወዳትም በፍፁም ለመጥፎ ስራ አልተባበርም ደውየ ነው ለፖሊስ የማስይዛት
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 месяца назад
Dewlo maseyaze sayhhon mefteh mefelgu is good for Both side
@arditube5698
@arditube5698 3 месяца назад
@@nabiatabeba8640 በመጀመሪያ ስትነግረኝ መፍትሄ የምለውን አቀርባለሁ ካልሰማች ግን አልተባበርም ሁለት ሞት ነው
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 месяца назад
አይደለም እናቴን ጓደኞቼን እንኳን አሳልፌ አልሰጥም። ልጅቷ ትክክል ነው ያደረገችው። ብታመልጥ ደግሞ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር።
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
አነ የራሤን ሐጥያት ይዜ እጠፋለሑ እንጂ እናቴንሥረዋ ያወጣት 💔💔
@EidMohammed-dn4ri
@EidMohammed-dn4ri 3 месяца назад
እውነት ምን ጊዜም እውነት ነው
@kelemworkadmasu9013
@kelemworkadmasu9013 3 месяца назад
አሥቤው አሥቤው አሥቤው .....የምለው ጠፋኝ🤔🤔🤔 ቤንጃዬ ጨዋና ቅን ለሠው ሁሉ መልካም የሆነችውን እናቴን አሥታወስከኝ 😭😭😭 እናቴ እስከመቃብር እወድሻለሁ 😭😭😭
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 2 месяца назад
You are an amazing story teller Ethiopian Rey Williams 👏🏽👏🏽👏🏽👌🏾
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009 2 месяца назад
እናትቱ ይገባታል በተዳሯ መማገጥ አለነበረባተም በሰላም መለያየት ተቸላለች ልጅቱ ግን በጣም ታሳዘናለች 😢
@kannsein5607
@kannsein5607 3 месяца назад
ልጅቷ ከመጀመሪዋ ከትስሱ ለአባቷ ብትናገር ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር ከእንቁላሉ በቀጣሽኝ ነው ነገሩ የልጅቷ ከእናትዋ ጋር መቆም ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰው ህይወት ነው የተበላሸው
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 3 месяца назад
Selam Benjamin ✌️ ene lemanem alwegenem mekenyatum enate telkevtefate atefetalche mekenyatum eyemageteche yalchewe abatee lay emo newe enate eyaregeche yalechewe sehetete endehone menager albegne ene behone yehene newe maregew mekeneyatum leweshet megezate alfelgem enate betehonem kabate mene ata endehonem eteyekatalhu eze metefo negere west yegebachew ... thanks more Benjamin ✌️
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 месяца назад
በእውነት በጣም ነው የሚሳዝ ነው
@hiwottesfaye5833
@hiwottesfaye5833 3 месяца назад
እኔ ሰላም የሚሰጠኝ ለ እውነት መቆሜ ነው
@rukiruki5413
@rukiruki5413 3 месяца назад
ውይ ልጆቹ ግን በጣም ያሳዝናሉ ሞት ፍርድ ነበር ሚገባቸው
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 месяца назад
I will never ever aloud boyfriend to take pictures of me naked or normal pictures 📸..... plus i don't know why women trust boyfriend 😡😡😡😡😡😡😡😡 ..... even i don't aloud my husband to take naked of me ... women respect yourself please 🙏
@ima3452
@ima3452 3 месяца назад
Agree 100%
@Zin99bi9-nu3fz
@Zin99bi9-nu3fz 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ አሳቡ አስተማሪ ነው እኔገን ከእውነት ጎን ነው የምቆመው ግን ከባድ ነው
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад
እኔ በበኩሌ በውሸት ከማንም ጋር አልቆምም ውሸት ዋጋ ያስከፍላልና?🤨
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 3 месяца назад
ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ
@saydamtiku13
@saydamtiku13 3 месяца назад
Aw kenty sel washc emtalhu enkone esr bet ❤❤❤❤
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb 3 месяца назад
There is no question I will stand with my mom
@absabs3111
@absabs3111 3 месяца назад
እኔ አልዋሽም እናቴን አሣፌ አልሠጥም እራሤን እሠጣለው እጂ😅
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 3 месяца назад
የውሸት አይነት አለው እናቴ ትልቅ ስህተት ከሰራች በፍፁም አልደብቅላትም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 месяца назад
Betam Astemari ye emysazenena Dess ye emel ye tedebkalka senate new yetesemaj ye emkomew le Ewnt ❤❤❤❤❤
@hawaedris4833
@hawaedris4833 3 месяца назад
እናት ትምብትሆን ወንጀል ከሰራች ግድ ነው
@ambaw1004
@ambaw1004 3 месяца назад
ቤንጃችን ባለፈዉ ቻፕ ያቀረበል ታሪክ ሥለ ቴንደር መተግበሪያ እናም ይህኛዉ የዛሬው ታሪክ ፤ አሁን ላይ ብዙ በሀገራችን ላልተስፋፋዉ የ *Dating* መተግበሪያ እና ጥንቃቄዎቹ ወሳኝ መማሪያ ታሪክ ነዉ ያቀረብክልን ወንድሜ ። ክበርልኝ ወንድሜ
@ambaw1004
@ambaw1004 3 месяца назад
በመጀመሪያ ጥፋቱ እናትየዉ ላይ ነዉ እኩያዋ ካልሆነ ልጅ ጋር ፈጽሞ ግንኙነት መጀመር የለባትም ነበር እጅግ የሚያዛነዉ የሰዎቹ መሞትና ከሞትም ሞት እንዲሉ የልጅዋ ከእናትየዉ ጋር ተያይዛ ወኅኒ ቤት መዉረድ በጣም ያሳዝናል ።
@ambaw1004
@ambaw1004 3 месяца назад
ቤንጃችን ከዚህ እኔ ምን ተማርኩኝ መሰለህ በህይወታችን ማንኛዉንም ውሳኔ ስንወስን አስበን እና አሰላሥለን መሆን እንዳለበት ነዉ ። ጥሩአባባል አለች ይሄን የሚገልጽልኝ ሦስት ጊዜ ላክ አንድ ጊዜ ቁረጥ ።
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 3 месяца назад
ሠላም ቤንጃ አንተ የሚያምርብህ እንደነዚህ አይነት አሰተማሪና ማሰጠንቀቂያና የመሳሰሉትን ስታቀርብልን ነው ግን አንዴንዴ ስለአልበሰሉ "ቲክ ታከርና ተዋናይ ተብዬ"ዎች ርዕስ ሁሉ ታደርጋቸዋለህ በአንተ መብሰልና ማስተዋል ከአንተጋር አይሄድም እባክህ ጨቅላዎቹን ለጨቅላ አቅራቢ ተውላቸው ይቅርታ ግን ለአንተ የሚመጥነው ይሄ ነው ብዬ ነው ስለመረጃው እናመሠግናለን።
@elcstore5170
@elcstore5170 3 месяца назад
እናቴን አደለም የምወዳትን ጓደኛየን አሳልፊ አልሰጠም😢😢😢
@Lemlem-tx2mc
@Lemlem-tx2mc 2 месяца назад
👍
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 3 месяца назад
ልጂቱ ልክ ነች እናቷን አሳልፋ አለመስጠቷ ተወቃሽ አያደርጋትም እኔም ብሆን የማደርገው ይሄን ነው🎉🎉
@zaitounah6715
@zaitounah6715 10 часов назад
Bereta b❤❤❤❤
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 3 месяца назад
ከናቴ ጋር አብሬ እቆማለሁ
@betelhemtadesse944
@betelhemtadesse944 3 месяца назад
በርታ
@selamawitboka574
@selamawitboka574 3 месяца назад
Bechirashi alikomim sirawa yawitat inatem
@marscafe8661
@marscafe8661 3 месяца назад
ምን ማለት ፈልገህ ነው 😎 ምንም የማታውቅ ልጅ ስትል😎 እናትዬዋም ልጅቷም ልጁም ሁሉም ባለጌዎች ናቸው 😎😎
@semarawitsat
@semarawitsat 3 месяца назад
ሁሌም ለእውነት መቆም ያድናል
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 3 месяца назад
የራሷ እያረረ የሰው ታማስል ነው የራሳችን ጉድ አልፎ ተርፎ እነጮች ጋር ምን ወሰደን
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 месяца назад
😢ፈተና ነዉ😢😢😢
@edengebrgzbhr
@edengebrgzbhr 3 месяца назад
👍🏾
@keya3927
@keya3927 3 месяца назад
Tekeldalh edey benate
@koketiii4830
@koketiii4830 3 месяца назад
Enam behon kanat ga now mehonau menem behon ❤❤
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 3 месяца назад
Hule le ewnet ekomalew ✋✋✋
@user-qr9yu3nt2l
@user-qr9yu3nt2l 3 месяца назад
Machem bihon la iwunet makom malikam new mikiniyatum iwunet egizihaber new geta yiredakal bawunet betam tamiriyale kazi
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 3 месяца назад
እኔ ብሁን ግን አልቁምም ለውሽት ስራዋ ያውጣት ነው የምለው
@22-mv7lh
@22-mv7lh 3 месяца назад
Iewunet Ekomalehu
@user-qs9pq9of1k
@user-qs9pq9of1k 2 месяца назад
አይ ሰው
@zebibashifa6125
@zebibashifa6125 3 месяца назад
2,weTAt,motewal,abatyew,ale,altebaberm,
@user-vp8pp6xd5y
@user-vp8pp6xd5y 3 месяца назад
Betam astemari tarik nw enamesegnalen wondmachin gn mingizam ena ke ewunet ga ng
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 3 месяца назад
Wow that is interesting 👍👍👍
@DubitWondemu
@DubitWondemu 3 месяца назад
The truth shall set you free. In the first place the daughter should have tried to stop her mother from committing the adultery with an 18 yrs old. Btw I like all your vids. Keep going. .🙏
@SurprisedCookingApron-ik1xy
@SurprisedCookingApron-ik1xy 3 месяца назад
Betam migerm tarik new
@user-dk9hy7ni1l
@user-dk9hy7ni1l 3 месяца назад
Ewnet lemenager gudayu kebad new gin mastewal melikam lemefredim yikebdal
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 3 месяца назад
ከባድ ነው ለመወሰን ...
@mesayburhanu5670
@mesayburhanu5670 3 дня назад
Mnm bihone bwzi guday lay lenat mekom ykebdal 😔
@gerardo_media
@gerardo_media 3 месяца назад
በጣም ከባድ ነው
@Seni1286
@Seni1286 3 месяца назад
It has been long time eko zegyehe le zenaw
@benjatube
@benjatube 3 месяца назад
ዜና አደለም
@ninatadele622
@ninatadele622 3 месяца назад
Sakim and his friend 😢😢😢😢😢
@addismamo2728
@addismamo2728 3 месяца назад
እኔም ብሆን እናቴን አሳልፌ አልሰጥም
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 2 месяца назад
ቲክታክ አይባልም ቲክቶክ በል
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 месяца назад
To be honest i love my mom very much but i will never support lies at alllll
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f 3 месяца назад
ትዳር፡ላይ፡ለማገጠ፡አልወግንም።
@hanatoum4994
@hanatoum4994 3 месяца назад
My god
@simretaraya1969
@simretaraya1969 3 месяца назад
Wwwwww
@nadernegash827
@nadernegash827 3 месяца назад
ባለጌ ከሆነች እናትስ ብትሆን ትገረፋለች
@meronmekonnen7363
@meronmekonnen7363 2 месяца назад
Actually everyone paid for what they did the mother she cheated on her husband and the guy knows everything but he let her to cheat with him i only feel bad bad for the guy friend and to the daughter😢
@newalabdu3012
@newalabdu3012 3 месяца назад
ቀደር አላህ ይጠብቀን ማለት ነው
@GoldenTip12
@GoldenTip12 3 месяца назад
አይምጣ ነው ነግሩ
@hhjj6916
@hhjj6916 3 месяца назад
አይ ለእውንት እናትን በወሸት መገዶ እድሄድ አልፈልግ እውነቱን ወቱ እናት ነጻእድወጣአረጋልህ
@Ooooo39
@Ooooo39 3 месяца назад
Balgeya set ye 18 amet legi gedlchi 😡 sermuta arogit ye 43 amet setyoa balgea nat legeto men aregchi
@user-cm9jo9fh5i
@user-cm9jo9fh5i 3 месяца назад
wendoch tetnkeku set lej kewdedch ye ewnt new ketlchehm ye ewnt new kemdr gets tatfhlch
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад
እናታቺሁ ናአባታቺሁቢሆኑ ከሀቅጎንቁሙ ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-ey6jl2md3u
@user-ey6jl2md3u 2 месяца назад
ትክክል ሰለሏሁ አለይህ ወሰለም
@user-ey6jl2md3u
@user-ey6jl2md3u 2 месяца назад
ትክክል ሰለሏሁ አለ ይህ ወሰለም
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 3 месяца назад
እናቴን እደግፍለሁ
@nadernegash827
@nadernegash827 3 месяца назад
ባባትሽ ላይ እየማገጠች ??
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 3 месяца назад
Ketemechates 😂😂😂
@AKFB-vk1cd
@AKFB-vk1cd 3 месяца назад
Le ewnte new mekem yelbe en behon ye mdereg ewente holm ayelwetm fexerem behon yemedwe nengere eweten
Далее
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 683 тыс.
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
00:59
Просмотров 2,1 млн
woman's motivation gege ✌️✌️
13:41
Просмотров 7 тыс.
да ну нах…
0:14
Просмотров 2,9 млн