Тёмный

🛑 አማኑኤል ይቅር ባይ ነዉ በዘማሪ ዲ/ን ቅዱስ ዳዊት (Amanuel yikr bay new By zemari D/n Kidus Dawot)  

ዚቅ ሚድያ  ZIQ MEDIA
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA
@ZIKMEDIA
ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@EdenKibrom-e9o
@EdenKibrom-e9o Месяц назад
# አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅር አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር እያመመው አባቱን እየጠራ አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ አይምረኝም አትበሉ ጨካኝ ንጉስ አይደለም ደሙ ብቻ ያነፃናል ሀጢያታችን ዘለዓለም እደሞላ ጂረት ፈሶ ምድራችንን አጥለቅልቋል የእሱ ምህረት ሀይል ሆኖት ስንቱ ከሞት አፈትልኳል ጌታ እየሱስ ይቅርባይ ነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር እያመመው አባቱን እየጠራ አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ የጨለመው እየነጋ የተሻለ ቀን ይመጣል በፋቅሩ ጦር ሳይወጋ ማን ከሞት እሮጦ ያመልጣል ያን ክፍ ቀን በድል አልፈን እደዋርካ የሰፍ ነው ነዉርን ሁሉ በሚከድን በሞተልን በእየሱስ ነው ጌታ እየሱስ ይቅርባይ ነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር እያመመዉ አባቱን እየጠራ አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ የእሱን ፍቅር የሚያሸንፍ አንዳች ሀጢያት የለምና ወደ ጌታ ለመመለስ አዳች እኳን እዳትፈራ ሀገራችን በሰማያት ነው የሚወድቅ የለም የሚረሳ ሰማያትን እንወርሳለን ከቤቱ ደም የተነሳ ጌታ እየሱስ ይቅርባይ ነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር እያመመው አባቱን እየጠራ አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ ወዳጂ አለን አድ ብቻ በሰማያት በምድርም ስሙ እየሱስ የተባለ ሰውን ሁሉ የሚያፈቅር ከመቃብር በላይ ሆኖ ፍቅሩ አለምን አስገረመ ይሄን ሁሉ ጎስቋላ ሰዉ በትከሻው ተሸከመ ጌታ እየሱስ ይቅር ባይነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር እያመመው አባቱን እየጠራ አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ ዝማሬ መላክት ያሰማልን👏👏
@Haileg2360
@Haileg2360 3 месяца назад
የደብሬ ድምጸ መረዋ ዘመንህ በቤቱ ይለፍ። በቅዳሴ ደግሞ ይሄ ድምጽ ልዪ ነው። ጸጋውን ያብዛልክ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ያሳደገህ ረቢ መድኃኔዓለም በቤቱ ያጽናህ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤አሜን አሜን
@Ureal22
@Ureal22 2 месяца назад
አሜን።
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 3 месяца назад
ወዳጅ አለን አንድ ብቻ በሰማይ በምድር ስሙ ኢየሱስ የተባለ ሰውን ሁሉ የሚያፈቅር..❤
@SenayitHaylu
@SenayitHaylu 3 месяца назад
"...አማኑኤል አምላኪየ ኢይጽናዕ ልብከ " ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!
@YoditMehamed
@YoditMehamed Месяц назад
Geta eyesus yeker bay new fkr❤❤❤
@Merkorewostube
@Merkorewostube 3 месяца назад
ይቅር ባይ ነው ፍቅር!
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 3 месяца назад
እሰይ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል🙏🙏🙏🥰
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 3 месяца назад
ኧሰ በጣም ልዩ ጸጋ ነው በቤቱ ያኑርህ ቅዱሴ በርታ በተደጋጋሚ መምጣት አለብህ❤❤
@yordiaweke9321
@yordiaweke9321 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 3 месяца назад
ሰላም ለአፉከ ለዮሐንስ ዘሰዓሞ ንፅሐ ሕሊናሁ ወልቡ ለዓይነ ፍትወትከ ሶበ አደሞ ኢየሱስ ክርስቶስ መፍቀሬ የዋሃት እምተቀይሞ ጸግወኒ ማዕፆ አፍ እንተ ይእቲ አርምሞ ለትዕግስትከ ከአእምር ዐቅሞ 🙏
@jeyerusalembahru
@jeyerusalembahru 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣ዘመንህ ይባረክ፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaolShemeles
@NaolShemeles Месяц назад
የ አውነት ይቅር ባይ ነው አባቴ 😭🙏🙏🙏🥰🥰😢
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 3 месяца назад
ምን ልበልህ? ቃል አጣሁኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልልህ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 месяца назад
😭😭😭😭አሜንንን አሜንንንን አሜንንን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤
@belayhunbinalfew181
@belayhunbinalfew181 День назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@solomonabate9272
@solomonabate9272 Месяц назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን የበለጠ በቤቱ ያሳድግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@TtrdBvv
@TtrdBvv Месяц назад
አሜን ዝማሬመላክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ🙏🙏🙏
@SalamTibabu
@SalamTibabu 2 месяца назад
አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅር አሜን አሜን አሜን ........
@Sepra_tube
@Sepra_tube 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤🎉🎉🎉
@Kenefire
@Kenefire 2 месяца назад
ድምፅ ብሎ ዝም
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 3 месяца назад
ግሩም ነው ቅዱሴ በርታ❤🙏🙏
@kidistmuluneh-oy2cw
@kidistmuluneh-oy2cw 3 месяца назад
ቅዱሴ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ግሩም ፀጋ ነው በርታልን ወንድሜ🙏🙏
@BegnaGirma-gq2wg
@BegnaGirma-gq2wg 3 месяца назад
ቅዱሴ ዝማሬ መላእክት ይሰማልን በርታለኝ..
@rabiya2020
@rabiya2020 2 месяца назад
አሜንንን አሜን አሜን ዝማሬ መልኮት ያስማን አተንም በቤቱው ያፀናህ❤❤❤❤
@BekauLiul
@BekauLiul 3 месяца назад
ግሩም ድንቅ ነፍስን እስከ ዓርያም ነጥቆ ከአምላኳ ዘንድ የሚያገናኝ ነው ተውዳጁ በርታ ከዚም በላይ እንጠብቃለን !
@solomonTessema-uj7xw
@solomonTessema-uj7xw Месяц назад
Era menawu kafetu gare yesamamaghile belu amru. Yatawba segurune beyasyane latayeme sawu zoma sagure lamene yekorate
@Bereket-24
@Bereket-24 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🧒🧒⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስምዕ ለነ በእውነት❤❤❤
@MeKe-r5s
@MeKe-r5s Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዩ መዝሙር ነው
@asnaquuyoutubechannal24
@asnaquuyoutubechannal24 3 месяца назад
Elelelelelelelelelele ⛪✝️❤
@abelzegiwrgis
@abelzegiwrgis 3 месяца назад
ከልጅነት ከሱ ደጅ አለህ ወንድሜ ቀጣይ ዘመነህንም ከሱ ደጅ አያውጣህ ድንቅ ነው ወንድሜ
@MahderAsrat-c2p
@MahderAsrat-c2p 3 месяца назад
zemare melaketn yasemalen diyakon❤
@MulukenAyele-tj8qb
@MulukenAyele-tj8qb 3 месяца назад
Hulle mwodew mezimur nw Tebarek😘
@user-bs9gk5ex5z
@user-bs9gk5ex5z 3 месяца назад
❤❤ 💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 месяца назад
Zemara Meleakten yasemalin❤❤❤❤❤
@solomonassefa5444
@solomonassefa5444 3 месяца назад
Egeziabher Yibarekeh
@bura-i4r
@bura-i4r 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@arsemawoldeamlak3433
@arsemawoldeamlak3433 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰🥰🥰
@universtoday9311
@universtoday9311 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@MessiDrMessi
@MessiDrMessi 3 месяца назад
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@EfrataMekoninn
@EfrataMekoninn 10 дней назад
Zmare melaeket yasemalen🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@Ureal22
@Ureal22 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ።
@rodas-e4r
@rodas-e4r 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
@hasefah3808
@hasefah3808 2 месяца назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
@AbrhamGelan
@AbrhamGelan 3 месяца назад
Zmare melaekt yasmaln wendmachn
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 3 месяца назад
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤😢😢😢
@ZekariasZeratsion
@ZekariasZeratsion 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚኣብሔር ያግዝህ❤❤❤
@Yoprons
@Yoprons 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመንህ በብዙ የተባረከ ይሁንልህ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበቤቱ ያፅናህ❤
@fireweynberihun7653
@fireweynberihun7653 3 месяца назад
Zimare melaektin yasemaln be betu yatsinachu betam Dess yilal ❤❤❤
@etyopiawit
@etyopiawit 2 месяца назад
One of the best mezmurs ! May you heard the Words of Life! Zemari malikten yasemalen!
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 Месяц назад
Amen Amen Amen🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@elizabet.g
@elizabet.g 2 месяца назад
Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@ruthdemelash8377
@ruthdemelash8377 3 месяца назад
Betam des yilal zmare melakt yasemah wendme❤
@Meseret.BrhanuTeka
@Meseret.BrhanuTeka Месяц назад
❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 3 месяца назад
Zimare melkitn yesamalik wondimachin ❤
@Hawii-ws9gy
@Hawii-ws9gy 2 месяца назад
Zemariii Malket Yasamalen Tasgawen Yabezalke 👏👏👏🙏🙏😢
@hailemari
@hailemari 2 месяца назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ
@Wanofi-op4ne
@Wanofi-op4ne 3 месяца назад
Wendme zimare melaeketn yasemalen
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
❤❤❤❤❤❤❤
@EirsteAbebayehu
@EirsteAbebayehu 2 месяца назад
ድምፅሕ ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ግን ፀጉርህትንሸ ብትቀንሰዉ ያደገ መሰለኝ ነዉ ከይታዬ ነዉ
@solomonTessema-uj7xw
@solomonTessema-uj7xw Месяц назад
Era mene Ayenate Egzeyabehre yatatalshe ergume sagru zoma latayeme sawu webatu madahanealame wagabeshene yekuratawu
@FikrDurya
@FikrDurya 3 месяца назад
Zimare melaikt yasemaln
@tinahailu748
@tinahailu748 3 месяца назад
Zemare Meliaktin Yasemalin!
@Ellie_eve
@Ellie_eve 3 месяца назад
Zmare melaektn yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidus_1001
@kidus_1001 3 месяца назад
zmare melaektn yasemalen
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 2 месяца назад
Natanim nage nattttiiii aycalew ....
@AyayaAdamu
@AyayaAdamu Месяц назад
አሜን
@solomonTessema-uj7xw
@solomonTessema-uj7xw Месяц назад
Egzeyabehre yamaratahe bamarawa demsehe balga zamaneh selafakada nawen erasehehene hunahe Amesegenawu egia hateyatagochu yaletamaratenawu astatayete enabazalanena
@MeronAli-gn5yg
@MeronAli-gn5yg 3 месяца назад
Zemari malakh yasemalen bertalegn wendeme
@AyinadisSintayo
@AyinadisSintayo 3 месяца назад
❤❤❤🙏
@bettydesa1257
@bettydesa1257 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😊
@tesfayesisay-mr1ql
@tesfayesisay-mr1ql 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebtadese5399
@azebtadese5399 3 месяца назад
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 2 месяца назад
Natye Yan kfu kan Geta eko nrw
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 2 месяца назад
ቀውስ ውሻ ደንቆሮ
@NaolShemeles
@NaolShemeles Месяц назад
የ አውነት ይቅር ባይ ነው አባቴ 😭🙏🙏🙏🥰🥰
@SolomonGetu-nm7jk
@SolomonGetu-nm7jk 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@AbrahamKasste
@AbrahamKasste 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gitidadi2022
@gitidadi2022 3 месяца назад
Amen.Amen.Amen❤❤❤❤❤
@danitemesgen726
@danitemesgen726 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ተስፋዩቱዩብ
@ተስፋዩቱዩብ 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንቅ ዝማሬ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
Далее
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 926 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 8 млн
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 926 тыс.