Тёмный

🛑 አብይ በድብቁ ስብሰባ ኦርቶዶክስን ማየት አልፈልግም !| አባታችን አዉነቱን ለጳጳሳት ተናገሩ!  

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Опубликовано:

 

22 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@yerasew1
@yerasew1 2 месяца назад
ዋው ዲያቆን ሔኖክ በረክትህ ይብዛ🙏 በመሰረቱ ትልቅ ውለታ መዋል ሲገባት "ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ማገዶ ነው ያደረገቻት፣ አልገውን ሰባብራ...."በጣም ወቅቱን የጠበቀ መልዕክት።
@YenenehMeba
@YenenehMeba 2 месяца назад
በእውነት ድንግል ትባርካቹ ፓስተር ቢንያም ከድሬዳዋ ወላይታ ሶዶ መጥቼ በአይኔ ተክለሀይማኖት ገዳም አይቼሀለሁ ድንግል ሁሌም እውነት ታናግርህ እንሞት ይሆናል እንጂ አንጠፋምና በእምነት እንፅና
@gebrekidanasresahegn4778
@gebrekidanasresahegn4778 2 месяца назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ! እንደሃጢያታችን እና እንደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን! አሜን!!!
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠዎት ቃለ ሂወት ያሰማናል❤❤❤❤❤
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 2 месяца назад
ድምጽ ለወላይታ ኦርቶዶክ ቤተ ክርስቲያን ፈጣሪ ይፍረድ
@Marsiill
@Marsiill 2 месяца назад
min tederek demo
@addismersha2904
@addismersha2904 2 месяца назад
አቤቱ ጌታሆይ አንተው መልስ ሰጠን አብይ አህመድ ፈጣሪ ይቅጣሀል የጊዜ ጎባይ ነው
@zinashtamerat4692
@zinashtamerat4692 2 месяца назад
ኦአምላክ ሆይ ታረቀን ድረስልን ህዝቡን ተመልከት
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@senegiyorigisfanos368
@senegiyorigisfanos368 2 месяца назад
ይገርማል እግዚያብሔር ምስክሮቹን እዴት እዳመጣቸው እንመልከት የዳዊት አምላክ ክብር ይግባው
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 2 месяца назад
አባታችን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በምረቱ ይጎብኘን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 месяца назад
ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j 2 месяца назад
እግዚሆ ወይ እምነቴ ወይኔ እማማ ኢትዮጵያ አረ ወዴት ሄደን እንጩህ አባቶይ ፍረድልን
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ 🙏 ቪዲዮን Like ያድርጉ🙏
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 месяца назад
💚💛❤🤝
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 2 месяца назад
ዲያቆን ቴዎድሮስ ሆይ አንተም እንደ አቤል ዲያቆን መክብብ ዝም ካልክ በእዉነት እንታዘብሃለን ግን እንዴት አረተዉ ኦርቶዶክሳዊያን እንምረር ።
@user-km4vn3ec9j
@user-km4vn3ec9j 2 месяца назад
ወንድማችንበርታአባታችንቃለህይወትያሰማልን
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 месяца назад
የድንግል ልጅ ልቦና ይስጠን
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@user-kl6gn9bu7e
@user-kl6gn9bu7e 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረት እጅህን ዘርጋልን😢😢
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 месяца назад
ዘንዶው አብይ ቅዳሴና አዛን አቃጠለኝ እንቅልፍ አላስተኛ አለኝ ብሎ እኮ ራሱን ገለጠን ወገን እንንቃ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን እግዚአብሔር ከኢትዬጵያ ምድረገፅ ያጥፋልን 🙏🙏🙏የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም በየአካባቢያችን ያሉ ቤተክርስቲያን እና አባቶችን የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ነቅተን እንጠብቅ ቃሉን ያውቃሉ ሀይልን ግን ክደዋል ከእነዚህ ጋር ህብረት እንዳይኖራችሁ ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም!!!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад
እውነት ነው ከተኩላዋች ይጠብቀን ቤተክርሰትያናችን ከተኩላ መሳይ ቄሶች ይጠብቅልን እግዝዬ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 месяца назад
የሰው ደም እንጠጣለን ያለች ❤ መታሰር አለባት ብዙ ሠው እንዳጠፋ ይገመታል ❤❤❤
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 месяца назад
✔️ቤተክርስቲያን አንበሳ የሆኑ ልጆች ባለጸጋ ናት እግዚአብሄር ይመገን
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 2 месяца назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 3 የቤተክርስቲያን መሰረቷ አምላኳ ክርስቶስ በሚያስፈርሱት ላይ ያ ጭካኔያችውን ያፍርስባቸው የህዝብ እምባን ይመልከተው
@user-tk7zk5jf2q
@user-tk7zk5jf2q 2 месяца назад
መድሃኒአለም ድረስላቸዉ
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@helenekebede7669
@helenekebede7669 2 месяца назад
እማምላክ በእውነት ትረስል የቤተክርስቲያን ነገርን አሳስቢልን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
አሜን
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 2 месяца назад
ፍርዱን ለልዑል እግዚአብሔር መስጠት ነው የ ዮናታንን ሕይወት ሳይደረስበት የደረሰ ሳይናገሩት የተናገረ >>>
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 месяца назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatochachin 🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️❤️❤️♥️♥️🙏🙏🙏
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
አሜን!!!
@serkeyfekede4367
@serkeyfekede4367 2 месяца назад
ልቦና ይስጠን
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i 2 месяца назад
ኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን እድሜ ና ጤና ይስጣቹና በግማሽ ቅዳሴ ዲያቆን ( እመቦ ዘእስታሓቀረ ዘንተ ቃለ ቀሲስ ) እሚለው ለሃቀኞች ካህናት እንዳንሳደብ ሁኖ ግን ባጠቃላይ ከካህናት እስከምእመናንም የሚለው በቤተክርስቲያን በእከይ የቆመ ካለ የሳቀ ! ያሾፈ ! የተናገረ ካለ ለእግዚያብሄር እንዳሳዘነ ! እንዳስቆጣ ጠንቅቆ ይውቅ ይረዳ ካለ ቀጥሎ ከቡራኬ ይልቅ መርገም ክሀድገት ሓጢኣት ገሃነመ እሳት ከእግዚያብሄር ይቀበላል ይላልና ስለዚ ቄሶች ሰላምን እያቆሸሹ እንዴት ሰላም ለናንተ ይላሉ ግን ለሁሉም ሳይሆን ለሚያደርጉ !!
@saradaniel803
@saradaniel803 2 месяца назад
እግዚዮ ማህረን ክርስቶስ ከመጣብን ማአትና መከራ ይሰውረን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 месяца назад
ፓሰተር ብንያም ❤❤❤ እግዚአብሔር ያክብርህ ??
@user-qp8qh2js9o
@user-qp8qh2js9o 2 месяца назад
አቤቱ ጌታሆይ የሚያርጉትን አያወቁምና ይቅር በላቸው
@user-md5mc7dp8j
@user-md5mc7dp8j 2 месяца назад
i like you, you are talking balanced words God bless you
@asratfeyisa9377
@asratfeyisa9377 2 месяца назад
ሰላም ላተይሁን የሄ አድቴትር እየሰሮ መሆኖን መዘጋት የለብንም እደአድ አጀዳ እንመልከተው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መህ መእምኖቹን ይጠብቅልን
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 2 месяца назад
አቤቱ ይቅር ይበለን😭😭
@user-hq3np2ql5x
@user-hq3np2ql5x 2 месяца назад
እግዚያብሄር ሆይ ልቦና ስጣቸው እባክህን ውንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ!!
@GlamorSphere
@GlamorSphere 2 месяца назад
የኦርቶዶክስ ጠላቶቿ በሙሉ እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋቸዉ። አሚን አሚን አሚን ሃሌሉያ። ❤❤❤❤❤❤
@emutilahun1119
@emutilahun1119 2 месяца назад
egziabher hoy erdan
@abebatiruneh
@abebatiruneh 2 месяца назад
መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lulayadino9847
@lulayadino9847 2 месяца назад
ይፈርዳል አይቀርም ተመለሱ አስተውሉ
@Shallto-uq5lj
@Shallto-uq5lj 2 месяца назад
❤❤❤Berta, wendme, mehmerhgchen, kalahot, asgmlgene, Berta, teru, sehu
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 месяца назад
በተለይ እኔን ግርም የሚለኝ በምንጸዳዳበት ጊዜ በተለይ ያለዘመናዊ መጸዳዳት ያሳደጉን ወላጆቻችን የተለየ ክብር ይገባቸዋል
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 месяца назад
በስላሴ ስም
@birukyilma1355
@birukyilma1355 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
@user-dx5dp4ss1c
@user-dx5dp4ss1c 2 месяца назад
ድረኧድግ የድንግል ልጅ ልቦና ይስጠን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 месяца назад
ምነዉ የችግሩ ምንጭ ሀሰተኛዉ መሲህ ፀረ ክርስቶስ አለምን እየገዛ መሆኑን በአዋጅ ለሀገራችን ለህዝባችን በይፋ አይነገረዉም?! የሰይጣንን ስራ በአንድነት እንድንቃወመዉ። ለእርሱ የተገዙ በዉስጥም በዉጭም እንዳጥለቀለቁን በተግባር እያየን ነዉ።
@sinkneshSinke-mv9vw
@sinkneshSinke-mv9vw Месяц назад
Amen Amen amen kal hiywaten yasamlne abtachen
@eliastmichael7322
@eliastmichael7322 2 месяца назад
እግዚዓብሔር ዝም አይልምና መልሱን ይስጥ።
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j 2 месяца назад
አንተ ብትረሳ እኛ አንረሳውም የወጋው ቢረሳው የተዋጋው አይረሳም
@user-jg2rz5mv8w
@user-jg2rz5mv8w 2 месяца назад
አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 месяца назад
አብይ 😭😭😭 አውሬ አራጅ እግዚአብሔር ያጥፋህ ❤❤❤
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 2 месяца назад
ሰዎች የወያኔ ናፍቆት አሰቃይቶቹሀል ።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 месяца назад
I’m sorry 😢💔
@haregewoinfekadu2113
@haregewoinfekadu2113 2 месяца назад
Mariyam Tebarkhi !!
@yerasew1
@yerasew1 2 месяца назад
ምን አይነት ዘመን ነው እባካችሁ ቀእየሱስ ስም የከንቱ ውዳሴ ስራ እየተሰራ እምነት ነው እየተባለ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ መቀለጃ አደረጉትነው እኮ።
@vhhhhf5887
@vhhhhf5887 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😢😢
@Yayetadese
@Yayetadese 2 месяца назад
የመቃብር መንፈስ ከልከሊዮስ የሚባል ነው የሚያምኑት መንፈሱ እጅግ ደገኛ ነው ሀብት ሰጥቶ የሚገድል ነው
@user-mp7wh6bc8d
@user-mp7wh6bc8d 2 месяца назад
Amlakewoy adenan😭😭😭
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 2 месяца назад
ምናቸዉ ነዉ የሚታየዉ አገር አፍራሾች
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማልን። አሜን።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 месяца назад
🙏 ሀሰተኛዉ መሲህ እየገዛ ያለዉ ዋናዉ የእምነት ቦታዎች ቤተክርስቲያናትና አባቶች አብረዉ እንዲፈርሱ፣ እግዚአብሔር እንዳይመለክ ስሙም እንዳይጠራ ነዉና፣ ጠላት ዲያብሎስ በአምላኪዎቹ አማካኝነት አላማዉን እያስፈፀመ ነዉ። ስርነቀል መፍትሄዉ ምን መሆን እንደለበት አዉጎ፣ ከክፉ ስራቸዉ አለመተባበርና፣ እስከሰማዕትነት የተዘጋጀን መሆናችንን በተግባር ማሳየት ብቻ ነዉ። እግዚአብሔርን ይዘን፣ በዉኑ በሰይጣን ጊዜያዊ ዉር ዉር እንንበረከካለንን?!
@dagnegorifu3766
@dagnegorifu3766 2 месяца назад
አባክህ ይህን የወላይታ ቤተክርስቲያን ቦታ የት ነዉ እባክህ ግለፅልን ለመርዳት ፈልገን ነዉ እግዜር ከፈቀደ
@lalawondo6458
@lalawondo6458 2 месяца назад
ፓስታ ሽታዬ ባትና ጋር ደስ ይላል።
@Forgiven369
@Forgiven369 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልን። የመምህራኖቻችንን video link ብታኖሩልን?
@berqegabisa275
@berqegabisa275 Месяц назад
Abetu Marne yiqr balen sila qudusan 😢😢😢😢😢😢
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 2 месяца назад
ፊትእ፡ለወላይታ፡በተክሪቲን❤
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@ketemademeke2856
@ketemademeke2856 2 месяца назад
you my brother am born again christian you are very good appreciate you yes there is a lot of problems in every religious institutions so what is your target so please be fair dont generalize all as one such actions will drive others negatively so focus on fairness finally why dont you direct people to read bible and to know the truth because the truth will set us free
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 2 месяца назад
ye erkusan zemen lay nen
@nanalove8401
@nanalove8401 2 месяца назад
ትክክል
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 2 месяца назад
መናፍቃን ለምን ይመስላችኋል የኛን መዝሙር የሚወስዱት ብርሃን በጨለማዉስጥ ይሰራን ስለዚ እነሱ ጨለማዉስጥ ስለሆነ የኛ የግድ ያስፈልጋቸዋል
@user-hr6lk7rl4h
@user-hr6lk7rl4h 2 месяца назад
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን❤❤
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 2 месяца назад
👉6:50 thank you Diakon Henok🙏
@user-ol5qv6zu2x
@user-ol5qv6zu2x 2 месяца назад
ምን ይጠበስ አወከዉና ቢንያም የማትገባበት ቦታ የለም
@mamushdemessie5518
@mamushdemessie5518 2 месяца назад
መምህር ዘበነ ምነው ድምጹ ጠፋ
@menberemariam8877
@menberemariam8877 2 месяца назад
#ዘበነማ በአዉሮፕላን እየፈሰሰ ይኑር እንጂ ስለ ተዋሕዶ ይገደዋል❓🔔💯
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 месяца назад
እግዚኦ መናፍቃን ጦዛቹአል😂
@fetiyajemal846
@fetiyajemal846 2 месяца назад
lebaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa naw
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 2 месяца назад
Ere Eghzabiher amlak abatosh mn yadrghu eyalekesu man ysemashewal hulashin beyelanashew honen enteli Eghzabiher rhruh nowna mhretu ysetenal
@ObsaDechasa
@ObsaDechasa 2 месяца назад
13:27 13:27
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 2 месяца назад
የኒያት ዘመን ከክርስቶስ መወለድ በፊት ነበር ዛሬ ያሉት ነቢያት ሳይሆኑ ጠንቁዋዮች ናቸው ጠንቁዋይ ደግሞ በድብቅ ያጠናውን ነው እንደተገለፀለት አድርጎ የሚናገረው
@user-xo3dn8yf2w
@user-xo3dn8yf2w 2 месяца назад
አር እማምላክ አማልጂ ሰው አውሬ ሆነብን!!!
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 2 месяца назад
ሰዉ ስለሚረሳ ፣ ደስ ይላል ፣ short memory 😅😅😅😅
@mahletsolomon5986
@mahletsolomon5986 2 месяца назад
awarness መፍጠር ጥሩ ነው ። ሌላ አምልኮ የሚያመልኩት ወይ ደግሞ በህዝቡ ውስጥ በድፍረት የማይወሩ ጉዳዮችን ባታቀርብ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ያንተን ቻናል የሚከታተሉ ብዙ innocent ሠዎች አሉ ። እነዛንም በአንድም በሌላም promote እያደረክላቸው ነው ። Thank You
@menberemariam8877
@menberemariam8877 2 месяца назад
ዉድ እህቴ መጋለጥማ አለባቸዉ በማየት ትማሪያለሽ እንጂ አትታወሪም ሥጋት አይግባሽ❗️❤️ማየት ማመን ነዉ❗️🔔
@unknown-tf2yz
@unknown-tf2yz 2 месяца назад
Send them memher Girma for the resa amlakioch
@Nolawi-ld8li
@Nolawi-ld8li 2 месяца назад
Wendmalem lemndnew netela matlebsew yhen content eyeserak
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 2 месяца назад
ያሉትን ይበሉ እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት ከማለት ወደሁዋላ አትበል " በዘርኢነ ወበዘሰማእነ ሰማእተ ንከውን" ያየነውንና የሰማነውን እንመሰክራለን እንዲል ቅዱስ መፅሀፍ
@dilugirma8051
@dilugirma8051 2 месяца назад
Ykere ybalegh wangal went nawww
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 2 месяца назад
የኔ ጥያቄ ማን ቀረፃቸው?
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 месяца назад
አውን ደሞ ቤተክርስቲያን የገባችበት እያየን ነው ግን ከቤተክርስቲያን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም የደቀቀ እንጂ
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 2 месяца назад
በጅምላ አትፍረዱ አውራው ሲስትና ሲያሳስት መንጋውን በየትም ስፍራ ሲሆንመታደግ ስንችል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሆናል አለበለዚያ ግን …
@user-wm4cn4ul5p
@user-wm4cn4ul5p 2 месяца назад
ይቅር አቶ አብይ አህመድ ቢመርህም ዋጠው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይጠፋል ብለህ ከሆነ ከእንቅልፍ በጊዜ ንቃ እግዚአብሔር በደሙ ያፀናት ሀማኖታችን ናት እስከ ሰማዕትነት ልንታመናት ዝግጁ ነን።
@user-tm2dm4nu5o
@user-tm2dm4nu5o 2 месяца назад
ወንድሜ ዮናታን የአብይ ካድሬ ነዉ ነገር ግን ተአምረ ማሪያምንን አንብበኸዋል አንብበዉ ብዙ ድንግልን የእግዚአብሔርን ስልጣን የሰጠ ነዉ ስለ እዉነት ቁም እኔ ከፕሮቴስታንት ተለይቻለሁ ወደ ኦርቶዶክስ እንዳልመጣ ብዙ የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ከምዉነት አርቆኛል ሁሉም ፕሮቴስታንት መጀመሪያ እግዚአብሔርን ያወቁት በኦርቶዶክስ ነዉ
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 2 месяца назад
ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ! አብይ በመጀመሪያ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ይሰራል ከእዛ በኋላ ደግሞ ሀይማኖቶችን ነው
@Bella-fi6ni
@Bella-fi6ni 2 месяца назад
ጥላው ምን ድነው ለንዚህ የሚጠላው ልጆቹ ላይ ጦስ ሊሆኑ ነው አስመሳይ ካህናቶች እፍረት የሌላቸው መነኩሳት እየታረዱ 😢
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Месяц назад
Tertret becha !
@fentashambaw8250
@fentashambaw8250 2 месяца назад
ማን ያስቆማል?ሰው ግንጤናየለውም መሰል
@ObsaDechasa
@ObsaDechasa 2 месяца назад
Waaqayyoo guyyaa tokkoo hoolaa fi re'ee addaa baasuf ni dhufaa kanaaf hangaa sanattii kan baraneen waaqayyoo cimsee nu haa dhabuu ameen😢😢😢
@bishawengda5108
@bishawengda5108 2 месяца назад
ደብተራዎችን አታሳየን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 месяца назад
የያሬድ መዝሙር ብቻ ቢዘመር ኖሮ፣ ኦርቶዶክሳዉያን አንድ የሆነዉን ሰማያዊ ዝማሬ ድምጽ በልቦናቸዉ በተቀረፀ ነበር። ለእዚህ ቀን ያበቃት በማወቅም ባለማወቅ፣ ከጴንጤ ጋር የሚያመሳስላቸዉን በመፍቀዳቸዉ ነዉ። ይህ አዲሱን ትዉልድ አጥለቅልቆት፣ ለጆሮዉ እንጂ ህያዉ አምላክን የሚመስልበትን እሩቅ አድርጎ ለክፉዉ አጋልጦታል። ለገቢ ምንጭ ከሆነ የያሬድ መዝሙር ለአለም በቂ ነበር።
@adinewlaga3584
@adinewlaga3584 2 месяца назад
Ante abiyi simara woda orthodox kahediki lala sigaza dagimo wodet litihedi yihun
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 месяца назад
ይህ ብልጣብልጥ ፣ ፓስተር ውነት እግዚአብሔር በእሱ ላይ አድሮ ነው፣እግዚአብሔር ይህን በል ይለኛል፣በሰጠኝ ሲዝን ውስጥ አድርግ የሚለኝን ማድረግ ኃላፊነትን መወጣት ነው ማለት ማንን ለማታለል???
@nsiebho
@nsiebho 2 месяца назад
🙄
@tenagneeshete948
@tenagneeshete948 2 месяца назад
ይህ ደም የሚያጠጣ ሃይማኖት ምን ይባላል???
@yerasew1
@yerasew1 2 месяца назад
በዚህ ዘመን የሰው ልጅ ይህንን ያክል ከእንስሳት በታች ወርዶ ደም ሲጠጣ ስለምን እንደሚያስብ እና ምን ፈልጎ እንደሚያደርገው በእውነት እጅግ ይገርመኛል። አቤቱ ሆይ እንደቸርነትህ ፈውሳቸው/ፈውሰን🤲
@sofiazeleke81
@sofiazeleke81 2 месяца назад
Ante ebid sewiye anten bilo Beniyam Afih rasu ims new yemslal
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 601 тыс.
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
Просмотров 32 тыс.