Тёмный

🛑 አዲስ ዝማሬ "በቅዱስ አጠራርህ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Bekidus Aterareh" D Zelalem Takele 

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Просмотров 37 тыс.
50% 1

#newmezmur #orthodox_mezmur #zemari_zelalem #zegola #Bekidus Aterareh #በቅዱስ አጠራርህ #like #share #subscribe

Видеоклипы

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@abelbegena
@abelbegena Год назад
እንደሁልጊዜዉ ጥዑም ዜማ፣ግጥም፣ድምፅ በርታልን ዞላ🙏
@etsedagnew5662
@etsedagnew5662 7 дней назад
እጅግ ድንቅ የኾነ ዝማሬ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛልኽ ነኽና ብዙዎችን በዝማሬኽ ትጣራለኽ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha 8 месяцев назад
በስማም እንዴት ነው ሚመስጠው ❤❤❤❤ ዘሌ ጸጋውን ያብዛልህ
@makimama2783
@makimama2783 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እርግት ያለ ዝማሬ በቤቱ ያፅናክ ወንድም
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 6 месяцев назад
ከዝህ ጫጫታ አለም የሚያወጣ እራስን ለማዳመጥ የሚያበረታ ድንቅ ዝማሬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AlmazMmam
@AlmazMmam Месяц назад
እደስራዬ አደል እደራስህ ሀሳብ እደጸጋህ መጠን በምርትህ ልሳብ በቅዱስ አጠራርህ ጥራኝ ጌታሆይ ወደሒወት ምራኝ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን👏👏👏
@zdtube5432
@zdtube5432 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏 ግን ኦርቶዶክስ ነን የምንል ምእመናን ምን ሆነን ነው ይሄን ነፍስን በሃሴት የሚሞላ መዝሙር ሰምተን በላይክ ብናበረታታ ምን እንከፍልበታለን 😮😢ልቦናችንን ይመልስልን በእውነቱ እናሳዝናለን
@AlmazMmam
@AlmazMmam Месяц назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስን ያድሳል በቤቱ ያፀናህ❤❤❤🙏🙏🙏
@AlmazMmam
@AlmazMmam Месяц назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏በቤቱ ያፀናህ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@kalkidanfelke5867
@kalkidanfelke5867 Год назад
እንደ ሥራዬ አይደል እንደራስ ሀሳብ 😥በ ቅዱስ አጠራር ጥራኝ የበለጠውን ፀጋ ያልብስክ በክንፉ ይከልለልክ ዘልዬ ወንድ አለሜ😘 ጥዑም ዝማሬ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@Davidchannel-k9m
@Davidchannel-k9m Год назад
Tebarekilgn wendme
@Zewyn1221
@Zewyn1221 Год назад
እንዴት ያለ መሰጠት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ
@HermelaKasu
@HermelaKasu Месяц назад
ቃል የለኝም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 9 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የዘርያዕቆብ እመቤት ትጠብቅ ቅድስ ኤልሻዳይ በቤቱ ያፅና 🙏
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Год назад
ጌታ እኔንም ጥራኝ አንተ ጠርተኸዉ ማነዉ ቅዱስ ያልሆነ አሜን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይነስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
@-deacongirma0712
@-deacongirma0712 Год назад
ባለ ብዙ ተሰጥኦና በምግባርም አስተማሪ ያረገህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርታልን❤
@Akotet1
@Akotet1 6 месяцев назад
ዘወትር የምሰማው መዝሙር ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ::
@-__222
@-__222 Год назад
ዘሌ ወንድሜ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዘመን-ወ7ሰ
@ዘመን-ወ7ሰ Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን የጎላዉ ንጉስ ይጠብቅህ
@rediettadesse1002
@rediettadesse1002 Год назад
አሜን አሜን..ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yonatanaraya65
@yonatanaraya65 Год назад
ዞላ ዝማሬ መላእክን ያሰማልን።❤❤
@አንቲበአማንደመና
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዞላዬ
@TesfayeAyalew-je5pk
@TesfayeAyalew-je5pk Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘሌ 🙏🙏🙏🥰
@dn_yihunselam_asrat_official
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ !🙏 በቅዱስ አጠራሩ ወደ ቅድስና እንድንጓዝ ይርዳን !🙏🙏🙏
@genetberhe9856
@genetberhe9856 Год назад
Wendema edmahihine yarzemilge makaryiya yena asabi kala hiwete yasmahi
@diyakonmisganaw3731
@diyakonmisganaw3731 Год назад
ወንድሜ ዲ/ን ዘላለም ልበ ቀናው ወንድሜ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ
@abaygezahegn3734
@abaygezahegn3734 Год назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማህ 🙏🙏
@WeleteHana
@WeleteHana Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢❤
@mesaybelay5965
@mesaybelay5965 Год назад
tsegawen kezihm belay yabzalen wendmachin......zemare melaekti yasemalen 👏👏👏👏
@betezemazorthodox
@betezemazorthodox Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ወንድሜ
@zemariabel9370
@zemariabel9370 Год назад
ዘልዬ በርታልኝ ግሩም ዝማሬ ነው
@aynalemfeleke2535
@aynalemfeleke2535 3 месяца назад
አሜን በቅዱስ አጠራሩ ይጥራኝ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yonast2791
@yonast2791 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@haylatyemane
@haylatyemane Год назад
ዝማሬ መላህክትያድልልን ወንድሜ ❤
@abihabeshawit
@abihabeshawit Год назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@peacetube1099
@peacetube1099 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ደስ የሚል እርጋታ ያለው ድምፅ ነው ያለህ ለንስሀ መዝሙር ደግሞ ምርጥ ድምፅ ነው በጣም ሙሉ የበገና መዝሙር እንጠብቃለን ወደፊት
@hannazewdadesta2912
@hannazewdadesta2912 Год назад
ዞላዬ በጣም ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛንም/ የኔንም አትርሳኝ ሃና
@birukhaile4102
@birukhaile4102 Год назад
Tsegawen kezihm belay yabzalen tihutu wendmachin.....zemare melaektin yasemaleb bewnet zolye
@mehretsileshi3512
@mehretsileshi3512 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@estifanos1701
@estifanos1701 Год назад
እውነት ነው "በቅዱስ አጠራርህ ጥራኝ" አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@michaelzebere9813
@michaelzebere9813 Год назад
Zola selante mn enbel❤
@tadewos23
@tadewos23 Год назад
አሜን ... እንደ ራሱ አሳብ ይምራን። ወንድሜ 😍
@hiwotdamte3128
@hiwotdamte3128 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዘሌ የሚጠራ ዝማሬ ነው!
@hiwotdamte3128
@hiwotdamte3128 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዘሌ።የሚጠራ ዝማሬ ነው
@tube896
@tube896 Год назад
ዞላዬ ጥዑም የሆነውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ በአፅደ መቅደሱ ይለምልም መዝሙረህ ለኔ የልብ ፀሎት ነዉ በእውነት አድግናል በደጅህ የሚለውን የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በቀን ስፍር ቁጥር የለሁም ሳዳምጠው የእምዬ ልጆች ሁላቹም እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን ከቤታችን እንዳያሳድደን ዲያቢሎስ
@-marizematube
@-marizematube Год назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን!!!
@asefa_eshete
@asefa_eshete Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@tsinatsiyum8726
@tsinatsiyum8726 Год назад
Zimare meleakit yasemalin
@rediina
@rediina Год назад
ድንቅ ዝማሬ as always ቀሪው የአገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@wossemain1539
@wossemain1539 Год назад
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen and
@zemariabirihamtufatube
@zemariabirihamtufatube Год назад
ተባረክ ወንድሜ ልብ የሚነካ መዝሙር
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@agerejagiso7984
@agerejagiso7984 6 месяцев назад
አጥንት የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልን በርታልን ወንድማችን።
@biniyamd
@biniyamd Год назад
ታናሽ የምሆን እኔ ኀጥህ ነው ብለህ አትናቀኝ በቅዱስ አጠራር ጥራኝ kezi belye mn yeblale zola enkonm aweknke enkonm yega honke mikale kezi belye ewktkn tsgwen yabzlke zola
@ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
@ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ Год назад
እግዚአብሔር አምላክ አጥንት የሚያለመልምውን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማለም
@yemikael_1212
@yemikael_1212 Год назад
Amen zimare melaektn yasemalen zola🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ዕጅግ ግሩም መዝሙር እና ዕርጋታክ ድንቅ ነው ✝️
@selamawityilma6368
@selamawityilma6368 Год назад
እውነት ነው እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዞላዬ🙏🙏🙏
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Год назад
❤❤❤❤I don’t even know what to sayyyy ግን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህህህ
@etsedagnew5662
@etsedagnew5662 7 дней назад
@almazmogos514
@almazmogos514 Год назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወደማቺን❤❤❤🙏
@kesatebirhangebreyesus865
@kesatebirhangebreyesus865 Год назад
zmare melaikt yasemaln wedaje
@muradeqalofficial
@muradeqalofficial Год назад
ዛሬም እየሰማሁት ነው፡፡ መጀመሪያ የተለቀቀበት ቀን የሰማሁት ጊዜ የተሰማኝ ስሜት አሁንም አብሮኝ አለ፡፡ ልዩ መዝሙር ነው ለሁሉ ሰው፣ ለሁልጊዜም የሚሆን መዝሙር፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዞላ፡፡
@eyuel-solomon
@eyuel-solomon Год назад
አጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የምታርስ ጭንቀትን የሚያስረሳ ጆሮን ለድምጫ የሚጋብዝ ድንቅ ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ
@ruthdemelash8377
@ruthdemelash8377 Год назад
Zolaye ye melaktn zmare yasemaln ❤❤❤
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Год назад
እጅግ ግሩም መዝሙር ነው❤ የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን አሜን እኔንም ጥራኝ😢
@estifanosengidawork5867
@estifanosengidawork5867 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Год назад
ሁላችንንም ቅዱስ እግዚአብሔር በቅዱስ አጠራሩ ይጥራን 🙏🙏🙏ተባረክ
@dnkidusyoseph8282
@dnkidusyoseph8282 Год назад
ዞላዬ ፀጋህን የብዛው ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@Yitbarek43210
@Yitbarek43210 Год назад
ዘሌ ግሩም ነዉ ❤❤❤
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 Год назад
Kale hiwot yasimalin
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 Год назад
"ፀጋውን ያብዛልህ"
@meronabebe9655
@meronabebe9655 Год назад
Zemare melaeket yasemalen 🙏
@zemarideaconsamsonnegash5941
ግሩም ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ዞልዬ ❤
@GaramuAbushi
@GaramuAbushi 6 месяцев назад
በእውነቱ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድም ❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA Год назад
በጣም ግሩም መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፤ ይባርክህ።
@eshetuabebaw4822
@eshetuabebaw4822 Год назад
ጸጋውን ያብዛልህ!
@YoditGebreegziabher-hl7yg
@YoditGebreegziabher-hl7yg Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ።👍👍👍
@bammesi6542
@bammesi6542 Год назад
በጣም ግሩም ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ነው ሌሎች መዝሙሮችህም ሁሌ አዲስ ሆነውብኝ የማደምጣቸው ናቸው።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!!ግን እዚኛው መዝሙርህ ላይ አንድ ያልገባቺኝ ስንኝ አለች "ታናሽ የምሆን እኔን ኃጥህ ነው ብለህ አትናቀኝ"ይላል እዚህ ላይ ጥያቄ የሆነብኝ እግዚአብሔር እኛን ፍጥረቶቹን በብዙ ኃጢአት ውስጥ እንኳን ሆነን አይፀየፈንም፣ አይንቀንም ስለዚህ ወይ በሌላ ቃል ይቀየር አልያም የግጥሙን አንድምታ እረዳው ዘንድ ግልፅ አርግልኝ
@Deaconzelalemtakele
@Deaconzelalemtakele Год назад
በቅድሚያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ! ለማንሳት የታሰበው ሀሳብ እግዚአብሔር ይንቃል ለማለት ሳይሆን ስለኀጢያቴ ክፋት በፊቱ የተናኩ እንዳልሆን ከሚል ሀሳብ ነው ። ምሳሌ ከታች ያሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መመልከት ይቻላል ! "፤ ዓመፀኝነት እንደ ምዋርተኛ ኃጢአት፥ እልከኝነትም ጣዖትንና ተራፊምን እንደ ማምለክ ነው፤ የእግዚአብሔርን ቃል ንቀሃልና እግዚአብሔር ንጉሥ እንዳትሆን ናቀህ አለ።" (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15: 23) "፤ ኃጢአተኛ በፊቱ የተናቀ፥ እግዚአብሔርንም የሚፈሩትን የሚያከብር፥ ለባልንጀራው የሚምል የማይከዳም።" (መዝሙረ ዳዊት 15: 4) (ትንቢተ ኤርምያስ 14 ) ------------ 20፤ አቤቱ፥ በአንተ ላይ ኃጢአትን ሠርተናልና ክፋታችንንና የአባቶቻችንን በደል እናውቃለን። 21፤ ስለ ስምህ ብለህ አትናቀን፥ የክብርህንም ዙፋን አታስነውር፤ ከእኛ ጋርም ያደረግኸውን ቃል ኪዳንህን አስብ እንጂ አታፍርስ። እነዚህ ክፍሎች ማጣቀሻ በማድረግ እና ፍጹም ይቅር የመባል የልብ መሻትን የራስን ኃጢአትን በማመን የሚቀርብ ተማጽኖን ለማመልከት ግጥሙን ተገብቶ እናገኘዋለን 🙏
@ቤተ-ኢየሱስ-ቲዩብ
አሜን አሜን አሜን ይጥራን ይመልሰን እንደ ጴጥሮስን እንደጠራው ፀጋውን ያብዛል ዘሌ ብሩክ ሁን::
@AfomiyaKedir
@AfomiyaKedir 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት የሰማልን በጣም የሚወደዱ መዝሙሮች❤
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tigistmolla1045
@tigistmolla1045 9 месяцев назад
ድንቅ ዝማሬ ❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@ruthlove1462
@ruthlove1462 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ(ዘጎላ) 🙏🙏🙏
@enziramedia
@enziramedia Год назад
Nefs yemialemelim ❤❤
@ya336
@ya336 Год назад
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ዞላዬ እድሜ ይስጥልኝ💙🙌🤗🥰
@TheEthiopia17
@TheEthiopia17 Год назад
Enamesegnalen
@asteasefa499
@asteasefa499 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@azahelmedia
@azahelmedia 6 месяцев назад
ሁል ጊዜ ብትሰማው አዲስ ነው (የመላእክትን ዝማሬ ያሰመልን
@17media-516
@17media-516 Год назад
አላልኩም?..... ሌላ ከፍታ!....... አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ!
@ገኒእህተማሪያም
አቤት ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ጸጋው ያብዛልህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@saragizaw2311
@saragizaw2311 Год назад
💒❤❤❤❤👏👏👏👏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 9 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@ZemariDawitkibru2405
@ZemariDawitkibru2405 Год назад
ዞላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!! ሁላችንንም በቅዱስ አጠራሩ ይጥራን አሜን !!!🙏🙏🙏
@ኡርጂ
@ኡርጂ 8 месяцев назад
gebe gubae layi semichew new betam desi yilali
@aklil_zesolomon
@aklil_zesolomon Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ። ግሩም ነው በእውነት ❤
@ashenafigirma3155
@ashenafigirma3155 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏
Далее
Endene Yemarkew
11:06
Просмотров 221 тыс.
Melkam Sem
7:19
Просмотров 52 тыс.
Vefa Serifova - Qurban Olum 2024 (Yeni Klip) 4K
3:35
Просмотров 378 тыс.
Mirjalol Nematov & Dilnoz - Ko’zoynak
3:22
Просмотров 4,5 млн
GONE.Fludd x CAKEBOY - DODONPA (official video)
2:29
Просмотров 190 тыс.
POLI - Котик (Official music video)
2:04
Просмотров 1,5 млн