Тёмный

🛑 አዲስ ዝማሬ | ቤተክርስቲያንን አትንኩ | ቀሲስ ዘማሪ አንግዳወርቅ |  

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

ውድ የደጅ ጠናሁ ቤተሰዎች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@dejtenahu
@dejtenahu 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች ትክክለኛው የዩቱብ ቻናሌ ይህ ነውና ለሌሎች ሼር በማድረግ እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው።
@genetwolde999
@genetwolde999 3 года назад
አባ ይቅርታ እኔ የለሁት አረብ አገረ ነን ቤተ ክ/ያ ሜሮ ፈለጋ ነበረ ግን ይገኝ እዴ መልሱ መሉሱልን ግን በጣም ይቅርታ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 года назад
እሺ ታዛዥ ነን በቀሲስ መዝሙሮች እኮ ነው የሰንበት ትምህርት መዝሙራችን የአንደበታችን መክፈቻ የነበረው😥
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
ቤተስብ ሆኛልሁ ጸጋውን ያብዛልቹሁ
@21istehiwet
@21istehiwet 3 года назад
እሽ እኔ ቤተሰብ ሁኛለው በርቱልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@መንበረስላሴ
@መንበረስላሴ 3 года назад
እሺ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 3 года назад
"ቤተክርስቲያን እናታችን ክብርሽ ልዩ ነው የመከራሽን ዘመን አሁንም ያሳልፍልን ትናት ሊያጠፉሽ የተጉ ዛሬ የሉም በመቃብር ተወስነዋል አንቺ ግን ዛሬም መከራውን እያለፍሽ በፅናት አልፈሻል የማጠፊ ፋና ነሽ"ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህርና አባታችን
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
አሜን አሜን አሜን
@youtubeseo1844
@youtubeseo1844 3 года назад
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን "አትንኩ ቤተክርስቲያንን "
@habeletube9474
@habeletube9474 3 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን ይጠብቅልን ቤተ ክርስቲያኖቻችን አትንኩ እናታችንን አትንኩ እንዴዴ አትንኩ ምን አረገች እንዴ ክፋት በእማምላክ የሰው እንባ የሰው ላብ የሰው ደም እኮ ነው የእት ሰው ይፈወሳል የት ይጮሀል የት ይለምን ምስኪን ደሀ እንዴ የእናት የአባታችን ቤት እንዲ መናቅ በስመ አብ
@ቴዎድሮስ-ተ4ቀ
@ቴዎድሮስ-ተ4ቀ 3 года назад
አትንኩ ቤተክርስቲያንን አትንኩ፣ አትንኩ እናታችንን አትንኩ፤ ባለውለታ እንጂ ጠላት አይደለችም፤ ወርቅ ላበደረ ጠጠር ይሚመልስ ትውልድ ትውልድ ሲጠፋ እንጂ ሲለማ አላየንም። ለጥፋት አትሥሩ፣ ለልማት እንጂ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን መላከ ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ፤ እግዚአብሔር ፍጻሜህን አሳምሮ ፍጹም ያርግልን።
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏 በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@enatfiker3420
@enatfiker3420 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን "አትንኩ ቤተክርስቲያንን "
@የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💒💒💒
@kokifikru4774
@kokifikru4774 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@oliveolive6403
@oliveolive6403 3 года назад
አሜን አባታችን ቀሲስ እንግዳ ወርቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 года назад
አሜንአሜንአባታችንእንግዳወርቅዝማሬመላእክትያሠማልን
@welansaali674
@welansaali674 3 года назад
አሜንዝማሪመለአክትያሰማልን አባታችንእረጅምእድሜናጤናይስጥልን አትኩቤተክረስታንን አትንኩ እናታችንን🙏🙏🙏💚💛❤💒💒💒⛪⛪⛪💐💐💐💐🌹🌹🌹
@zegayatefera6971
@zegayatefera6971 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yeabaderatesfaye8452
@yeabaderatesfaye8452 3 года назад
አባታችን ቃሌ ህይውት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@genidereje1848
@genidereje1848 3 года назад
ቤተክርስቲያን እናታችን እንወድሻለን ከልባችን አባታችን አጥንት የምያለምለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 3 года назад
Amen amen amen Senate melakten yasemaln⛪⛪⛪👏👏👏🤲🤲🤲🤲
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
@mohammedgata2300
@mohammedgata2300 3 года назад
እድሜና ጤና እመንሎታለው አባታችን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
አሜን አሜን አሜን ፫ አባታችን ዝምር መላእክት ያሰማልን ቅድስት ተውህዶ ለዘላአለም ትንሩ ጌታችን መዳሓንታችን እየሱስ ክርስቶስ አቤየት ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንለምንሃለን
@lomimamo1089
@lomimamo1089 3 года назад
Amen Amen Amen Farfan ergamota kana miraa kakakasuu didana Kenya dabilosii barbadesu waqayoo sii yaa dhagesisuu Abba Kenya bara tajaalija keessaan waqayoo sii yaa dheresuu
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 года назад
ዜማዋ ልዩ የመላዕክት ከፈጣሪዋ የተሰጣት 😢😢አትንኩ ቤተክርስቲያንን!!!🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@tirsitlema8992
@tirsitlema8992 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@sileshiesemahagne4540
@sileshiesemahagne4540 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን! ለአጽራረ ቤተ ክርስቲያንም ልብ ይስጥልን!
@mesaybirhanu9242
@mesaybirhanu9242 3 года назад
አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እድሜና በጤና ያቆዩልን አባታችን አትንኩ ቤተክርስቲያን 🤲🤲🤲🤲😭😭
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 года назад
ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልነ።
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 года назад
ቀሲስ ማርያምን እንዴት አንደምወዶት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን።
@johnnyjoo5572
@johnnyjoo5572 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የማርያም ልጅ ያድልልን አባታችን
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏
@እርስትሀበሻዊት
@እርስትሀበሻዊት 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት👏⛪⛪⛪⛪⛪አትንኩ እናታችንን አትንኩ👏👏👏👏👏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
አባታችን የቤተክርስቲያን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላይእክ ያሰማልን አባቴ እውነት ድንቅ ዝማሬ ነው !!! ⛪️💞
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 3 года назад
ዘማራ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@-tube7723
@-tube7723 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለንስሀ ሞት ያብቃን እንበርታ
@tsegeredabelay511
@tsegeredabelay511 3 года назад
I subscribed.
@maryamm7414
@maryamm7414 3 года назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ድምፅውን ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን
@ሂሩትዘመነሩት
@ሂሩትዘመነሩት 3 года назад
የማይጠገብ ድምጽና ዝማሬ ። የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 года назад
እልልልልልል👏👏👏ልልልልል👏👏👏👏ልልልል👏👏ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ambalayzeray1274
@ambalayzeray1274 2 года назад
የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ
@habhabshi1119
@habhabshi1119 3 года назад
ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤተክርስቲያንን አትንኩ እናታችንን አትንኩ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 года назад
ቃለህይት፣ያሰማልን፣በእድሜበጤናያኑርልን።ጸጋውንያብዛሎት
@እመአምላክወላዲተአምላክ
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ አባታችን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የቤተክርስቲያን ስደት ያስታግስልን ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳልን 🙏⛪⛪
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 года назад
ዝማሬ መልክእት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድማ በጤን ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@sada-hl2gn
@sada-hl2gn 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏😭😭☝️⛪️⛪️⛪️🇪🇹😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️🥰🥰🥰🇪🇹⛪️🇪🇹⛪️🇪🇹 ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰 ሁላችሁንም🥰
@birtukanjemere9886
@birtukanjemere9886 3 года назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የግልህ ዮቲዩብ መኖርህ አላውቅም ነበር ቀሲስ ዝማሬዎችህ ከልቤ ነው የማደምጣቸው😭 ስንት የደከምኽበት ቤተክርስቲያን እንደት አኅዛብ እንዳወደሙት ዘመዴ ሲናገር ሰምቸ ነበር
@21istehiwet
@21istehiwet 3 года назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
አባታችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እወድዎታለሀሁ አከብረውታለሁ በእውነት ጸጋውን አብዞ ይስጥዎ
@rediethayile8899
@rediethayile8899 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 3 года назад
የእኔ ጌታ እንኳን ደና መጣሕ እንዲ ነዉ የእዉነት የተዋሕዶ ልጅ በፀሎት በሱባየ ጠይቀሕ ነዉ የምትዘምረዉ በተሰብ ሑኛለሑ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን
@balayneshbonsa1818
@balayneshbonsa1818 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜውን እና ጤናን ይስጥልን በፀሎትዎ አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@መስቱዘመዱወለተፃድቅ
የኔ አባት ከኔ እድሚ ቀንሱ ለእርሱ ይስጥልኝ ይእርሱን መዝሙር ከምመገበው ምግብ በላየ ነው ለነፍሴ ሀይል እሙሰጠኝ መዝሙሩቹ ሁሉ በጭቀት የተቅበዘበዘችውን ነፍሴን እርፍ እሚያደርጓት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@liyaliya4023
@liyaliya4023 3 года назад
እልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አሜን💚💛❤
@chcc301
@chcc301 3 года назад
ዝማሬመላዕክትንያሰማልን።
@መቅደሰሥላሴ
@መቅደሰሥላሴ 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ጨ9ቀ
አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲
@shebrestotaw8648
@shebrestotaw8648 3 года назад
አትንኩ እናታችንን አትንኩ 🌹🌹🌹
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ዝማሬ፤መላክት፤የአሰማልን፤አባታችን፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️🕊️💖💖💖😭😭😭
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 года назад
አሜአሜን አሜን
@መንበረስላሴ
@መንበረስላሴ 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በርቱልን
@kenzebhiley4587
@kenzebhiley4587 3 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን
@atsedmariamteka976
@atsedmariamteka976 3 года назад
አሜን፫💒✝️👌🙏ዘማሪ መለአክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን😍🙏
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 года назад
እግዚአብሄር. ቤቱን እና. ምእመናኑን. ይጠብቅልን ስለቀደሙት. አባቶቻችን. ብለህ የምእመና ንን. እና የቤትህን. ጠላቶች. አምበርክክልን. እግራቸውን. እጃቸዉንም. ያዝልን የዳቢሎስ አዊ. ስራቸውን. አጥፋልን. !
@27211
@27211 Год назад
እኛን እኮ አንድ የምታደርገን እምዩ ቤተክርስቲያን ነች ለዘላለም አምራ ደምቃ አሸብርቃ ጠላቶቻን ቀብራ ትኖራለች
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን መዝሙር ወት በጣምነዉ የምወደዉ
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 3 года назад
ዝማሬመላእክት ያሠማልን አባታችን ፀገዉን ብዝዝዝዝዝት ያርግሎት 🙏
@mekdesgeachew6216
@mekdesgeachew6216 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
አጥንት የሚያልመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልልልልልልል
@mytab1102
@mytab1102 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@makdessbarak891
@makdessbarak891 3 года назад
አባታችን ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@ZemeraRadio
@ZemeraRadio 3 года назад
Tsegawen yabzaleh Qesis
@bethelhembirhanu5997
@bethelhembirhanu5997 2 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛለወት እልልልልልልልልል አትንኩ...... ❤️❤️❤️😭😭😭
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ተንሳይአባተ
@ተንሳይአባተ Год назад
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤🌹
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 3 года назад
Zemale melakiten yasemalen edme tena abezeto fetari yesetote
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 года назад
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 года назад
ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል የተዋህዶ የስስት ልጅ በርታ 🙏🙏🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
ቃለሕይወት yase🙏
@meseretwolde
@meseretwolde 3 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እግዚአብሔር መሸሸጋያችን ቤተ መቅደሰን አባቶቻችን ጠብቅልን 😭😭😭😭
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ🥰🥰❤👏
@ቤተሳይዳ-ለ5ጨ
@ቤተሳይዳ-ለ5ጨ 3 года назад
አባቴ ዝማሬ መላክትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@romadimered3771
@romadimered3771 3 года назад
የኔ ድንቅ መምህር አባቴ ማርያምን ከልቤ ነው ነው ምወዶት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ
@meazaalemu1026
@meazaalemu1026 3 года назад
Zemari Meleake yasemalen Abatachen 🙏
@rahelzsealitemehret6970
@rahelzsealitemehret6970 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن 2 года назад
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን 🙏
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን🙏🙏
@ፂወንማም
@ፂወንማም 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! እግዚአብሄር. አብዝቶ ይባርክዎ
@cell7172
@cell7172 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️🕯🕯🕯💚💛❤️
@ZozoZozo-cc3jn
@ZozoZozo-cc3jn 3 года назад
Egzyabher edemena tena yestilin 😘😘😘⚘⚘⚘💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐⚘⚘⚘⚘🌹🌹🌹🌹
@tigistfikru1445
@tigistfikru1445 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 3 года назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 3 года назад
አሜን ዝማሬ ያሰማልን ❤️❤️❤️
@astuyoutube5253
@astuyoutube5253 3 года назад
ዝማሬ መላይክት ያሠማል አቦታችን
@እናቴአለኝየምታብሽእንባ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስወድዎት እድሜና ጤናዎት ያብዛልወት መዝሙርትን በጣም የምወደው እኔ ሰኞ እለት ነው ዩቲዩብ መኖሩትን ያወቅኩት በውስጤ ግን ዩቲዩብ ያላቸውም እያልኩ ነበር አሁን ግን አገኜሁት እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
Misgun New
4:44
Просмотров 5 тыс.