Тёмный

🛑/የሲንጀር ሙያ ለመማር ለምትፈልጉ የመጋረጃ አሰራር ተመልከቱ / 0912269407/ኡሙ ረያን tube//🛑 

ኡሙ ረያን tube
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@BetselotAssafa-cd2pm
@BetselotAssafa-cd2pm Год назад
በጣም ቅን ልጅ ነሽ በርቼ ብዙ ባለሙያ እውቀት ማካፈል አይወድመም አንቺ ትምህርት መሆንሽ ጥሩ ነው በርቺ
@aminaahmad521
@aminaahmad521 Год назад
በርች እህቴ ማሻአላህ ለዚህ ስራ ያለኝ ጉጉት የተለየነው
@user-ww6jo6qw8o
@user-ww6jo6qw8o 20 дней назад
መልካም ሰው ነሽ በርቺ
@MastewalMucheye-e4o
@MastewalMucheye-e4o 2 месяца назад
እሙ የኔ ቅን በርች የሚገርምሽ ይሄን መጋረጃ ለመስራት በጣም ነው የምፈልገው በተለይ ለቤቴ ከስፌቱ እስከ አሰቃቀሉ ድረስ እና በደንብ እየከታተልኩሽ ነው በርች እህቴ አለህ ይባርክሽ ስራውን ስጀምር እደውልልሻለው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yumenafufu2252
@yumenafufu2252 Год назад
በደንብ ነው የሚገባው ስታስተምሪ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@TesfayeHailu-iw8wd
@TesfayeHailu-iw8wd 6 месяцев назад
እጅግ በጣም በምን ቃላት አድርጌ ላመሰግንሽ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ከነቤሰቦችሽ ይባርክሽ❤
@MikiyasAbi-fu5kg
@MikiyasAbi-fu5kg 4 месяца назад
ጥሩ
@susutube360
@susutube360 3 месяца назад
ማሻ አሏህ ግን እሚሰቀለውስ እንዴት ነው ማለቴ ክሁለቱም በኩል ድፍን አደረግሽው
@Alhamdulilah_207
@Alhamdulilah_207 Год назад
ኮቦልቻ ነሽ መማር እፈልጋለሁ በተረፈ ማሻአላህ ጀግና በርቺ እጅሽን አይቆርጥመው እህቴ
@umureyan
@umureyan Год назад
አሚን ውዴ
@ሀዊሀዊሀዊሀዊ
@ሀዊሀዊሀዊሀዊ 8 месяцев назад
​@umureyaየት ነሽ ውዴ አስተምሪኝ😢😢
@JemalAbdulkade
@JemalAbdulkade 2 месяца назад
Mesha Allah
@fatsefaali4772
@fatsefaali4772 Год назад
waleykum aselam werahmtulahi webrkatu Masha Allah betam Arif temeht new Allah yechmerlesh ehta
@habeshatube1258
@habeshatube1258 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ ኡሙ
@user-rr7li3dd9m
@user-rr7li3dd9m 7 месяцев назад
በጣም ቀና ነሽ ፈጣሪ እጅሸን ይባርከው
@user-tq6oo8cj4g
@user-tq6oo8cj4g 4 месяца назад
Betami memat eflgalhu
@user-qk2sl4ss1t
@user-qk2sl4ss1t Месяц назад
ኡሙ ረየን አንድ በጠም የስጨነቀኝ ጥየቄ አለኝ ከዬሺው መልሺልኝ እኔ ሰውድ አረብ ነው የለሁት በኦን ለይ ሺፕ በሺኤን የገዘሁት መገረጀ አለኝ ሜትሩ ቁመቱ 260 ጎኑ 4 ሜትሪ ነው ለሶስት ሜትሪ በሪ ይበቀኘል ውይ ለዶሪ ፈሪንቸሪ ይሆነል ውይ ?? አደረቹ የምታቁ መልሲልኝ
@classicphone5908
@classicphone5908 9 месяцев назад
አናመሰግናለን እህታችን🙏👍👍👍👍👍👍👍👍
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube Год назад
ማሻአላህ
@haregbabi546
@haregbabi546 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክሽ betsm ተጠቅመአለሁ
@sumekedir1858
@sumekedir1858 Год назад
ምን ላይ ነው ግሩፕ የተከፈተው
@umusofi721
@umusofi721 Год назад
በርቺ ማሻአላህ ጀግና ነሽ 💪 ስወድሽ ፣🥰🥰
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 5 месяцев назад
ማሻ አላህ
@SualihMekonnen
@SualihMekonnen 18 дней назад
መጋረጃው መስቀያው እንዴት ነው እሚሠራው ?
@user-fp1dh9ds3l
@user-fp1dh9ds3l Год назад
ማሻ አላህ በርቺ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Год назад
ማሻአላህ እህት በርቺ ❤❤❤❤
@user-on3fo9jq4l
@user-on3fo9jq4l Год назад
ማሻአሏህ የኔ ጀግና ግን ማለት ነው ስትጨርሺ እንዴት ነው ብረቱ ወይም መስቀያው እሚገባው
@umureyan
@umureyan Год назад
ኢንሻአላህ በቀጣይ ክፍል አሳያለሁ
@LayL793
@LayL793 Год назад
ማሸአላህ እርግትያሎሽ
@user-eq2bv4pq2b
@user-eq2bv4pq2b Год назад
ማሻአላህ እኔ ኢትዮ ነኝ ብታስተምሪኝ?
@yeemanenattube
@yeemanenattube Год назад
መሻ አላህ
@rabiahmohammed9761
@rabiahmohammed9761 5 месяцев назад
ውዴ አንች በጣም ቅን ሰውነሽ ወላሂ እኔ ሴንጀሩ አለኝ ግን መሥፍትም እችላለሁ ግን በድዛይን አቆራረጥ አልችልም በቅርብእመጣለሁኝ እሻአላህ ታስለምጅኛለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Год назад
በረቸ እህት ማሻአላህ
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h Год назад
ኢንሻ አላህ እኔ ስመጣ በአካል መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን መኪናውን ከዚህ ብናመጣ ምን ትመክሪን አለሽ
@psych4go85
@psych4go85 6 месяцев назад
Mantelireyawn endet lasgebaw tadiya yene ehit
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh Год назад
እሙረያን በርች ጎበዝ ነሽ በአካል ከሱ የምታስተምሪ ከሆነ እህቴን አስተምሪልኝ
@mekakonjomekakonjo7638
@mekakonjomekakonjo7638 7 месяцев назад
እቃው ሥት ነው አሁን ላይ?
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube Год назад
በረች
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤በርችልን
@Fatum-jh6sj
@Fatum-jh6sj 8 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም፣እግሩፕገብቸመሰልጠንእፈልግነበር፣በውስጥመስመርሽልደውልማናገርእችላለሁ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Год назад
👍👍👍
@wudsewibrahim3110
@wudsewibrahim3110 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም እህቴ ለ4ሜትር መጋረጃ ስትሜትር ይበቃኛል
@zakrat8525
@zakrat8525 Год назад
Wl wr wb
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Год назад
በቅርብ ጊዜ ሀገር እገባለሁ መማር እፈልጋለሁ
@benyasfeleke8319
@benyasfeleke8319 Год назад
እሙ በርች እኔም መማር እፈልጋለሁ
@fatsefaali4772
@fatsefaali4772 Год назад
ename semta edachi ayent sera mesrat eflegalew Allah kale
@umureyan
@umureyan Год назад
Enshallah wude
@dagmtube
@dagmtube Год назад
Ambesit. Please ye alga libs aserar video sirilin?
@HikmaIumer-df6no
@HikmaIumer-df6no Год назад
መሰልጠን ፈልጌ ነበር የት ነውያለሽው
@umureyan
@umureyan Год назад
ወሎ ኮምቦልቻ ነኝ
@SeadHussen-ds9kg
@SeadHussen-ds9kg 5 месяцев назад
ቅጥያ ሲኖረውስ
@samrimama564
@samrimama564 Год назад
Yene mar yene kin astemari desss sitiyi ene filagotu silalegn dess bilogn new mayish
@umureyan
@umureyan Год назад
Amesegnalehu
@TarikuTakek
@TarikuTakek Год назад
አመሰግናለው እህቴ በርቺ ጀግኒት ዋው፡ክላሲካል አሰራር መለመድ እፈልጋለው
@hanakader4668
@hanakader4668 Год назад
Weda ebakesh y Alga lebs asiyen
@fevenandemeskel1809
@fevenandemeskel1809 10 месяцев назад
❤❤❤
@abudhabiauh4986
@abudhabiauh4986 Год назад
ማሬ እኔ መማር እፈልጋለሁ እባክሽ
@FugVjj
@FugVjj Год назад
ከግርፓችሁ ቀላቅሉኝ በጣም ጉጉት አለኝ
@feruza2537
@feruza2537 Год назад
እህት ኢሞ እና ዋትሳብ አለሽ
@umureyan
@umureyan Год назад
አዎ አለኝ 0912269407
@ahlamlov388
@ahlamlov388 Год назад
በርችልን ማርየ ግን የምሰሪበት ሲጀር ስት ነው ብናስገዛ ሀገር ጥሩ የሚባለውስ የትኛው ይሆን??
@user-bl8vc2br2q
@user-bl8vc2br2q Год назад
@@ahlamlov388 የኔም ጥያቄ ነው እዚሁ ሆኜ ማስገዛት እፍልግ ነበር
@skettube4149
@skettube4149 Год назад
ማሻአላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻአላህ አለይኪ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እንደት ላግኝሽ
@umureyan
@umureyan Год назад
0912269407
@You-zc5xv
@You-zc5xv Год назад
ልብሶቹ ይትይገኛሉ ማለቴ በማንም ልብስቤት ይኖራል
@umureyan
@umureyan Год назад
አዲስ አበባ መርካቶ ወይንም ክፍለሀገር ከሆንሽ ፍራሽ ቤቶች ይኖራል
@zledeta3770
@zledeta3770 Год назад
የገበሩንም እንደገና ብታሳይኝም ደስ ይለኛል
@Fatum-jh6sj
@Fatum-jh6sj 8 месяцев назад
ውደገበሪስይሸበሸባልእደ፣
@umsadat7681
@umsadat7681 8 месяцев назад
ቅን ሰውነሽ ያትርፍሽ
@BetselotAssafa-cd2pm
@BetselotAssafa-cd2pm Год назад
በጣም ቅን ልጅ ነሽ በርቼ ብዙ ባለሙያ እውቀት ማካፈል አይወድመም አንቺ ትምህርት መሆንሽ ጥሩ ነው በርቺ
@BetselotAssafa-cd2pm
@BetselotAssafa-cd2pm Год назад
በጣም ቅን ልጅ ነሽ በርቼ ብዙ ባለሙያ እውቀት ማካፈል አይወድመም አንቺ ትምህርት መሆንሽ ጥሩ ነው በርቺ
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 314 тыс.
Tutorial.gorden #tutorialgordenchannel smokering
9:02
የመጋረጃ አስራር
10:11
Просмотров 1,4 тыс.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн