Тёмный

🛑 የተሰወሩ አምስት ምስጢራት ▮ How to build WINNER MENTALITY ? 

ናታቢን
Подписаться 1,5 тыс.
Просмотров 62
50% 1

አይምሯችን የጦር ሜዳ ነው!
ጥላታችን ያለው አይምሯችን ውስጥ ነው....እስክንሞት
የሚያስጨንቀን...የሚያንገበግበን....ሊሰብረን ሊያቆመን የሚታገለን....ህልማችንን ሊያዳፍን የሚዋጋን...
በቃ ፍልሚያው ጭንቅላት ውስጥ ነው!
ባንክ የቆጠብናት አካውንት ውስጥ አይደለም፣ ግንኙነት ትዳራችን ውስጥም አይደለም፣ ስራና ትምህርት ላይም አይደለም...ውጊያው አይምሯችን ውስጥ ነው ።
በአመለካከታችን ውጊያውን ስናሸንፍ የባንክ አካውንቱም ይሞላል፤ ግንኙነትና ትዳሩም ያማረ ይሆናል፤ ሀዘኑም በደስታ ይቀየራል ።
#inspireethiopia #shanta #dawitdreams #motivation

Опубликовано:

 

2 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@SleepyHockeyHelmet-lf7lp
@SleepyHockeyHelmet-lf7lp 2 месяца назад
Unbelievable 👍
@user-vx9ey7ck7n
@user-vx9ey7ck7n 2 месяца назад
🙏tnxs
@esatzena
@esatzena 2 месяца назад
ሀዬ
Далее
best way out of the labyrinth🌀🗝️🔝
00:17
Просмотров 1,4 млн
skibidi toilet zombie universe 37 ( New Virus)
03:02
Просмотров 1,9 млн
How to Disappear and Transform Yourself
9:32
Просмотров 971 тыс.
best way out of the labyrinth🌀🗝️🔝
00:17
Просмотров 1,4 млн