Тёмный

🛑 ፓትርያርኩ ኦሮሞ መሆን አለበት! አቡነ ሩፋኤል ቁርጡን ተናገሩ ! ማን ይወገዝ !! 

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 13 дней назад
ሰባተኛው ፓትያሪክ ኦሮሞ አሉ እኚህ አባት ምነናልባትም ጌታችን አኢየሱስ ክረርስትወዎስን ከየትኛዉ ዘር ይመድቡት ይሆን ሎቱ ስብአት ለሆዳችን ክብራችንን ከመሸጥ እግዚአብሔር ይሰዉረን ሀይማኖት ብሔር የለዉም ክርስትያን ሀገሩ በሰማይ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ኦሮሞ ይላሉ ኦሮሞ ክርስትናዉን የሚያከብር ማን እንፈጠረዉ የሚያወቅ ነዉ በታቦቱ ፊት የሚሰበከዉ የነፍስ መድሀኒት የሆነዉን ክርስቶስ ነዉ ወይስ ዘር ከዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን አቤት ይሁዳ ምን አጠፋ ስለ ይሁዳ የሚሰብኩን አባት እሳቸዉ ዛሬ ምን እየሆኑ ነዉ ሰዉረን እግዚአብሔር መልካም እረኛ ይስጠን
@TeraTera-ki9lg
@TeraTera-ki9lg 12 дней назад
አባታችን አቡነ ሉቃስ ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ።
@nsiebho
@nsiebho 13 дней назад
ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ ❤❤
@user-pp5oc3yb5p
@user-pp5oc3yb5p 13 дней назад
መምህር እድሜና ጤናዉን ያዲልልን
@mulumoges8626
@mulumoges8626 13 дней назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ወንድሜ እኛ ቤት ቁጭ ብሎ ሌሎችን ምንም የማያቁ የኔ አይነቱን ይዞ ከሚጠፋ ሚናውን መለየቱ መልካም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@abugida794
@abugida794 13 дней назад
አዬ ኦርቶዶክስ እምነቴ ከነዚህ ከሚሳለቁብሽ ይበልጥ እኛ ልጆችሽ ተጠያቂነን! አለመነሳታችን፣አለመቃታችን
@abugida794
@abugida794 13 дней назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 13 дней назад
እንዳልክ ምንም ቢሆን ወንድማችን ነው እግዚአብሔር መብራቱን ያብራለት በእውነት ያሳደግችህ ኦርቶዶክስ ናት ክልጅነትህ ጀምራ ብቻ ምንም ይሁን ምን ፀሎት እናድርግለት ለእንዳልካቸው 😢😢
@yibeyintesfaw358
@yibeyintesfaw358 13 дней назад
ወንድሜ ጥሩ ማብራሪያ ትሰጣለህ፡፡ ነገር ግን ድግምት የሚለውን ጥሬ ቃል አብራራው፡፡ እንደ እኔ ድግምት ማለት የሰይጣን ምትሃት ሳይሆነ ደገመ ከሚለው ቃል የተገኘ ሲሆን አለ፣ መለሰ፣ ከለሰ፣ አመሰገነ የሚል ጥሬ ትርጉም ያለው ይመስለኛል፡፡ ሳያውቁ ባያቦኩ ጥሩ ነው፡፡ አንተ ግን ጥሩና ቅን ፍላጎት አለህ በርታ
@nsiebho
@nsiebho 13 дней назад
🙏🙏
@saronisrael752
@saronisrael752 13 дней назад
ለይተው አለመግለጽ እንጂ መልካ ሳጥናኤልን የሚደግም አስመሳይ ቅብአቶች የካቶሊክ አስተሳሰብ የሚያረምዱ መኖራቸው መዘንጋት የለበትም ክብር ለተዋህዶ አምላክ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 13 дней назад
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber Amilak Libona Yisitachewu Be Unet 😢😢😢😢😢😢😢
@askaleknife6615
@askaleknife6615 13 дней назад
እልልል በሉ የሚሉት የቤተክርስቲያን አባቶችናቸው ምዕመናን እልል በሉ አይሉም ::
@HaimanotHailu-py7od
@HaimanotHailu-py7od 13 дней назад
ወገን የኦቶዶክስ ልጆቾ በፁሎት እንበርታ በሀይማኖት እንፅና ትንቢት መፈፀሚያ እንዳንሆን የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24ትን ሙሉውን ብናነብ ያለንበትን ዘመን ያሳየናል።
@user-ls6pv6pp5e
@user-ls6pv6pp5e 11 дней назад
አምላኬ ኢየቆያን ምን እነየለን ከአባቶች ዘረኝነት 😢😢😢😢አባቴ አንተ አስበን
@Kelyopa-lh7zl
@Kelyopa-lh7zl 12 дней назад
እግዚአብሔር በጊዜው አስኬማቸውንና መስቀላቸውን ነጥቆ ያዋርዳቸዋል አነጋገራቸው ራሱ ያሳያል የአባትነት ይቅርና የክርስትና ለዛ እንኳ የላቸው እንዴት ያሳፍራሉ በናታችሁ ይሁዳዎች
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 12 дней назад
ስለእንዳልካቸው ብዙባታወሩ ጥሩ ነው እባካችሁ እውቅና መስጠትነው
@AdaneDarebe
@AdaneDarebe 12 дней назад
Mene ybalalle
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 13 дней назад
ቅዱስ:አማኑኤል:ይህንን:ለመስማት:የሚከብደውን:ሁሉ:ያስወግድልን:ይህንን:ምን:ይባላል:ምን:ያህል:በደል:ብንበድል:ነው:እባክህ:ቸሩ:መድሐኒአለም:በቃ:በለን:የዚህ:ልጅ:ደግሞ:ልቦና:ይስጠው:አቡኑን:እንደኔ:ያለው:መናገርም:አይገባም:ሆኖም:ቅዱስ:አማኑኤል:ጥሩ:ነገር:ያሰማን:
@EmebetZegeye
@EmebetZegeye 12 дней назад
ድግምት ማለት መደጋገም መመላለስ ሁልጊዜ መላልሶ መጸለይ ማለት ነው ሌላ ትርጉም የለውም
@kidanegedefaw5924
@kidanegedefaw5924 11 дней назад
Liju Eko Asante ke5000 belay kef bilo ayawqm sil letikm entered yitaweqal.
@user-jm4zk1ef2m
@user-jm4zk1ef2m 13 дней назад
ዘረኛና መናፍቅ መንግስተ ሰማይን አይወርሰም። ዘረኝነትን ከቅድስት ቤት ክርስቲያን እንደ እንክርዳድ እንቀላቸዉ። ወልደ ሚካኤል።
@user-jm4zk1ef2m
@user-jm4zk1ef2m 13 дней назад
ዘረኛና መናፍቅ መንግስተ ሰማይን አይወርሰም። ዘረኝነትን ከቅድስት ቤት ክርስቲያን እንደ እንክርዳድ እንቀላቸዉ። መንግስትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸዉ፥፡ ፖለቲከኛ ከቅደስት ቤተ ክርስቲያን ወጣ ወጣ በሉ፡ ወልደ ሚካኤል።
@saronisrael752
@saronisrael752 13 дней назад
ያሳዝናል የተዋህዶ ንጉስ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ወንድሜ ከዚ አዘቅት የምንወጣም በጾም በጸሎት በስግደት ከጣኦት አምልኮ በመራቅ እንደሆነም ምከር በቁጭት ብቻ መሻገርአንችልም ጸጋውን ያብዛልህ
@demelashhabite1337
@demelashhabite1337 13 дней назад
What happen on people of Sidama chirstian look At Begashaw and other now Endalk and big example is my friend I don't mention his name
@abebe7532
@abebe7532 13 дней назад
Afer Ygiba ‼️
@kidist-rx7dq
@kidist-rx7dq 13 дней назад
Medanalem lbona ysten
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 11 дней назад
Krstyan malet kerestosn meketel malet new leb enji lebs aygeltewm Eyesusn !!!!
@liyutesfaye2882
@liyutesfaye2882 13 дней назад
Lemin ABA gedachew gar ayhedim, zeregna durye .
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 12 дней назад
ይሂድቶክላነዉድሮምከታሰረወዲህመርፌወጉትእናዳነችአቤቤ
@shewaworku6573
@shewaworku6573 13 дней назад
የዚህ ሰው መሄድ ምን ይጎዳል ይሄን ያህል ቦታ መሥጠት እንኳን አንድ ጭንጋፍ ።
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs 11 дней назад
እግዚወ ያማራ የኦሮሞ ፈጣሪ ሁለት ነው ማለታችሁ አይቀርም አባት ሣይሆን አሣማ ናቸው ። በእናተ ድፍረት እርኩሥ ነት ይችይ አገር ትጠፍ ነበር ቦርጩን አዝርጦ ምን ያቃል ሥት በባዶ እግራቸው በጫካ በገዳማት ጥርኝ ሽብራ እየቀመሠ ላገር ለወገን የሚጠልዩ አሉ በነሡ ነው ያለችው ቢታረዱም ቢታረዱም የዘላለም ቤታቸው ይበራላቸዋል
@AdisNega
@AdisNega 13 дней назад
አይ ኢትዮጵያ ስት ግድ ይዛለች ግን ለምን አይወግዙትም የፓትሪያሪክ ክፍተት ነው ይቅር ይበሉኝ ወቀሳ እንዳይሆንብኝ 😭😭😭
@saronisrael752
@saronisrael752 13 дней назад
በትክክል
@endriyashayle
@endriyashayle 11 дней назад
ሆድ አምላኩ የሆነ የአእምሮው የደነቀረ ሰውየ ነው እኔ በቃ በዚህ ሰውየ ትርፍ ቃል ልናገር አልፈልግም ፈጣሪ ቤቱን ራሱ ያፅዳ ሌላ ምን እላለሁ 😥😥😥
@Tab-KZG
@Tab-KZG 13 дней назад
፡ወንድም ከዘረኝነት ውስጥ ወጥተህ ሚዛናዊ መሆን አለብ የሁለቱን ጳጳስ ኦሮሞ ኦሮሞ የሚሉትን በአባ ግንባሩን በለው ማነፃፀር ካስፈለገ ሁለቱም ያልሆነ ንግግር ነው የተናገሩት አንተ የየአንዱን ንግግር ሀጥያት አጉዝፈህ የአባ ግንባሩን በለውን ማሞካሸትህ ትልቅ ትምህርትና አንድ ኦሮቶዶክስ ውስጥ ሆነን አስመሳይ ውዳሴ ከንቱ ነትን ተምሬለው ። እባክህ የዚህ አይነት አስመሳይ ዘረኝነት የባሰ ይከፋፍላል እና ፕሮግራምህን ስትሰራ በደንብ ፈትሽ አመሰግናለው
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek 7 дней назад
ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። ² ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል።
@habtamudemissie9747
@habtamudemissie9747 13 дней назад
አቡነ አትበላቸው እኚህ አቡን አይደሉም
@Yared-jg8xg
@Yared-jg8xg 12 дней назад
አብነ ሩፋኤል ስሙ ከብዶአቸዋል
@mbenti69
@mbenti69 13 дней назад
Your comment is biased.Very Amara! I believe Orthodox encompass well over 81 languages.
@workunegash6850
@workunegash6850 12 дней назад
አይ....ይ ንሴብሖ! ጥሩ ጥሩ ሀሳቦችን በመከባበር እያቀረብክ ሳለ አንደኛውን የእድሜ ባለፀጋ "አንተ" እያልክ ማቅረብህ አንተም የርሳቸውን ስህተት ደገምከው።
@munich2017
@munich2017 13 дней назад
እውነትን ለመሸፈንም ለመካድም ለማስካድም ጥረት አታድርግ ቀኒአ ከሆን ስልካቸውን ልላክልህ እድራሻቻውን ልስጥህ በቀጥታ ተገኛን በህይወት ያሉ ሰው ናቸውና እግኛቻው ግን ሰለምታምነው እምነት የጠለቀ እውቅውት ካለህ ከሌልህ ግን አትሞክር ጠይቀኝ ስልክም አድራሻም እሰጥሃለሁ አትፍራ እውነትን አይደል የምትፈልገው ? እኚህ ሰው በአንተ አንደበት በጭራሽ
@saronisrael752
@saronisrael752 13 дней назад
እውነት ለመሸፈን ለተባለው በሔዱበት እውነት አለ ከሆነ ትልቅ ክኖር ሠው ሆዱ ከሞላ ማያወራው የለም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ዲያቆን መሆን ቀላል አይደለም ጾም ጸሎት የህይወት ቆራጥነት ይጠይቃል
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 13 дней назад
እኚህ አባት ማለት ምን ማለትነዉ ነጪ ጸጉር ስላለዉ ነዉ አስታዉል ይሁዳ ክርስቶስን ለሰቃሊያን አይሁድ ስለሰጠና ከሐዋሪያቱ ስለተለየ ትክክል ነዉ ????አስታዉሉ አው ቤተክርስቲያን ትደግማለች ግን የሉተር ልጆች የምታዉቁት ድግምት አይደለም ብዙ እንዳላወራ ከሾርት ንሞሪ ጋር ይደብራል አስታዉሉ
@munich2017
@munich2017 13 дней назад
አሁንም ለሁላችሁም ተሸፍነው አልተናገሩ የቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል አስተማሪና መጋቢ ናቸው ለጠቅላላ እውቀት በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም ሰአት መጠየቅ ይቻላል ፉከራ አያስፈልግም " እውነትን ታውቃላችሁ እውነትን አርነት ያወጣችኋል " ይላል የእናንተም የእኛም መጽሃፍ ቅዱስ 😮😮😮 ጎበዝ እውነት አይሸሽም አይፈራም እኝህ ሽበታም የተባሉትበማቃለል የተጠሩት ¿ አባት ፈልገው ያልበቀለባቸውን ሽበት የእግዚአብሄር ጸጋና ስጦታ የሆነውን ሽበት ማቃለል ኢትዮጵያዊነት ብሎም መንፈሳዊነት አይደለም ማንም ክብር ይገባዋል በሰውነት ! አትፍሩ ጠይቁ መልስ ታገኛላችሁ 😅😅😅😅😅
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o 13 дней назад
ሓይማኖትን ወደዘር ለመቀየር ማን ሥልጣን ሠጣችሁ ? በራሣችሁ የምትወሥኑ መናፍቅ መሆናችሁን ካወጃችሁ ግን ፓትሪይርኩ ኦሮሞ ከሚሆን ጋላ ቢሆን ይመረጣል።
@SelestudekikGezahagne-fr6qz
@SelestudekikGezahagne-fr6qz 13 дней назад
ይህ አጋሰሰስ ዘረኛ ምን አባት ነው
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 13 дней назад
ወንበዴ አራጅ
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 12 дней назад
አቡነ ሩፋኤል ጤነኛናቸው?ምንጉድነው
@genetwoldekidan-yz9ol
@genetwoldekidan-yz9ol 13 дней назад
Dadbe ppase banda
Далее
WOW... WHAT A FIGHT!!!!! 📣 #ufc302
00:48
Просмотров 939 тыс.
МЯСНОЙ ЦЕХ - Страшилки Minecraft
37:24