Тёмный

🛑 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ሰአት በ1 ወር ውስጥ ምናገኝበት መንገድ || 1000 sebscribe and 4000 hours in 1 month 

Ethio Computer School
Подписаться 198 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

work email :- ethiocss@gmail.com
instagram:- / ethio_compter
Telegram UserName :- t.me/Ethiocomp...
Telegram:- t.me/EthioCsYT
1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ሰአት በ1 ወር ውስጥ ምናገኝበት መንገድ || 1000 sebscribe and 4000 hours in 1 month
Browser Download link :- www.filehorse....
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
----------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------
Thanks for watching out, our channel is where various Technology classes are streaming
Become a family by becoming SUBSCRIBE
website:- ethiocss.blogs...
tiktok:- / ethiocss
Telegram:- t.me/ethiocss
RU-vid:- / @ethiocomputerschool
Instagram:- / getabalew.t
Twitter:- / cssethio
Facebook:- www.facebook.c...
youtube monetization
4000 hours watch time
how to get 4000 hours watch time
1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ሰአት በ1 ወር ውስጥ ምናገኝበት መንገድ
1000 ሰብስክሪብ
1000 subscribers
1000 subscribers without videos
1000 subscribe and
1000 subscribers and 4000 watch time hours
ዩቱብ ሰብስክራይብ
የዩቱብ ሰአት ለመጨመር
4000 ሰአት
ዩቱበ ሰብስክራይብ ለማሳደግ
abrelo hd
tst app
mike mike
babi
abel birhanu
abel birhanu የወይኗ ልጅ today
seyfu new show
ዮቱብ ቪደኦ
ቲክቶክ ሀበሻ
ቲክቶክ
ቲክቶክ ኢትዮጵያ
ዮቱብ አከፋፈት
ሰአት 4000
ዩቱብ ሰአት

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 3 года назад
work email :- ethiocss@gmail.com instagram:-instagram.com/ethio_compter/ Telegram UserName :- t.me/EthiocomputerSchool Telegram:- t.me/EthioCsYT
@rseid3564
@rseid3564 3 года назад
ወድሜ በርታእናመሠግናለን ነገርግንአልገባኝም አጨዋወቱ ሀቂቃ ደግሞ በሥልክአሣየን ብዙወቻችን ሥልክነዉ የምንጠቀመዉእና ወድሜ በርታ በተረፈ
@rahitube882
@rahitube882 3 года назад
በጣም እናመስግናልን ወንድማችን እኛም የምንስራ ያረግን
@liluuye9960
@liluuye9960 3 года назад
ያለ ምንም ደም ኢትህ ዬጲዪ ትቅደም
@tesfumis46
@tesfumis46 3 года назад
እናመሰግናለን
@siltiesemiratube1862
@siltiesemiratube1862 2 года назад
ما شاء الله
@mudis7458
@mudis7458 2 года назад
እናትህ 1000 አመት ትኑርልህ ከእናት በላይ ምን አለ ተባረክ,, ,,,,
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
ኑእንደመር በቅንነት
@ሐገሬንበወንጌልእደርሳለው
በኔ በኩል ለተምትሰጠው ትምህርት ብቻ ሳይሆን እድሜህን የማይመጥ ከእድሜህ በላይ የሆነ ትህትናህ እጅግ አስገርሞኛል ወድጄሀለው!!
@tube-xo4on
@tube-xo4on Год назад
ደምሪኚ ዉደ
@user-be6gd8mk7z
@user-be6gd8mk7z 3 года назад
ጥሩ ነገር ነው ይጠቅማል መረጃወችህ ጠቃሚ ናቸው በርታ🙏
@asfawhaile10
@asfawhaile10 Год назад
በእውነት ብዙ ያንተን ቪዲዮችን አይቻለሁ እራስ ወዳድ አለመሆንህን ያሳያል በተለይ እንደኔ ጀማሪ ለሆንን ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ሌሎች ትምህርቶችንም ካንተ እንጠብቃለን!!!
@ያብስራዩቲዩብ
@ያብስራዩቲዩብ 3 года назад
ወንድሞችን በውነት በጣም ጥሩ ሰራ ነው የሚሰራው በርታልን ፈጣሪ ወለታህን ይክፈልው
@tinatube8227
@tinatube8227 3 года назад
Ameen
@kerimatube
@kerimatube 2 года назад
Xiru siraa nawuu wandmee
@ኢትዪቢያሀገሪ
@ኢትዪቢያሀገሪ 2 года назад
እንደማመር
@Zehabeshaethiopia
@Zehabeshaethiopia 3 года назад
ዋዉ ወንድሚ በጣም Amazing የሆነ ነገር ነዉ መረጃ ነዉ የሰጠኸን በጣም አናመሰግናለን። ኮሜንቱን ደግሞ ካንተ ጀምሪያለሁ በርታ ብሮ። 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Tube-vx5uv
@Tube-vx5uv 3 года назад
ክክ
@እናትከሌለችአለምጨለማናች
ቅን ቅን ሰዉ የሆነዉን እግዚአብሔር ያብዛልን
@astertube4577
@astertube4577 2 года назад
ትምህርቶችህ በጣም አስፈላጊ ናቸው በርታ
@babawgtech837
@babawgtech837 2 года назад
በጣም እናመሰግናን የሰጠሄን ትምህርት በጣም ጠቃሚ እንደሆነ አይቻለው እኔ በበኩለ ተምሬበታለው በርታል ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገር ይዘህልን እደምትመጣ ተስፋ አደርጋለው ወድጄዋለው በርታልን አባቴ👆👆👍
@tube1994
@tube1994 3 года назад
ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ወንድሜ
@dawudhabtamu8017
@dawudhabtamu8017 2 года назад
ከቴክኖሎጂ ጋ ያለ መረጃ ሁሌም የሚጠየቅ ስለሆነ keep it up.
@smarteth4342
@smarteth4342 2 года назад
positive thinking makes us better. thanks
@prophetminaludanielca8194
@prophetminaludanielca8194 2 года назад
ተባረክ እንዴ አንተህ ያሉተን ያቤዛለን ጠሩ መርጃ ነው የስጠሄኝ ❤️🙏🙏🙏blessed man🙏
@zerihunt
@zerihunt 3 года назад
Brilliant, You motivated me to do it accordingly
@ዜድየሴቶችጠበቃ-ኈ7ቸ
ሰብስቡኝ
@teklalamedia5609
@teklalamedia5609 3 года назад
በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለው በርታ
@Bereket_Ab
@Bereket_Ab 3 года назад
አሪፍ ነው እኔ እደመጀመሪያዬ ብዙ ተምሬበታለው texas bra
@awimantube9848
@awimantube9848 Год назад
የወንዶች ልጆች
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 года назад
እናመሰግናለን ስታስረዳ በጣም ግልፅ አርገህ ነው ደግሞ በጣም ጠቃሚና ዋና ነገር ነው ተባረክ
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 4 года назад
ሰለምህ ልጄ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ልጅሽነው
@bekeritube1926
@bekeritube1926 2 года назад
በጣም ሃሪፍ አባ እናመሰግናለን
@patostudio4204
@patostudio4204 3 года назад
ወንድሜ አንተ ምሰጠን ትምርቶሽ በጣም ጠቃሚ ናቸው ለኔም ጠቅሞኛል አመሰግናለው
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
ዋው በጣም እናመሰግናለን ውድማችን ክብር በል መልካም ሰው 👍
@azakirchannel2926
@azakirchannel2926 2 года назад
ጥሩ ነገር ነው ይጠቅማል መረጃወችህ ጠቃሚ ናቸው በርታ🙏 bro
@asetube8007
@asetube8007 2 года назад
የሠራህልን ስራ በጣም አስተማሪ ነው ታማኝ እና ጠንካራ አስተማሪ ቻናል ነው እናመሠግናለን
@deliltube8659
@deliltube8659 2 года назад
ጥሩነት ለራስ ነው በረታ ወንድም ጎበዝ ልጅ ነህ ለመታደረሰን ታማኝ መረጃዎችህ 10qu
@Halimahasee
@Halimahasee 2 года назад
ሰላም እደት ናቺሁ ዉዲ ያገር ልጆቺ ወንዲም ደስለሚል አሰተማር ነዉ በርታልን ፍትህ ለተነፈገዉ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን
@tigabieyoutube7637
@tigabieyoutube7637 2 года назад
እግዚአቤረ ይስጥሕ ፈጣሪ በሠጠህ እዉቀት ስለስተማረከን እናመሠግናሐን
@eskatube3056
@eskatube3056 3 года назад
positive comment ስጡ ስላልክ ሳይሆን እ/ርን ከማንም ዩትዩበር እንደዚህ አይነት ምክር አላየሁም ተባረክ ብሮዬ::
@abetube4999
@abetube4999 3 года назад
በጣም ጥሩ ነገር ነው መረጃወችህ ጠቃሚ ናቸው በርታ
@Beki2015
@Beki2015 Год назад
ትለያለህ የልጅ አወቂ በርታልን የእውነት ቅን ነህ። ትክክለኛ ሃብሻውይ መንፈስ ያለብህ።
@AMAZINGSkillsNC
@AMAZINGSkillsNC 3 года назад
brother አሪፍ መልክት ነው እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
@jossy793
@jossy793 2 года назад
በጣም አሪፍ ትም/ት ነው ያስተማርከው እኔ በጣም ተመችቶኛል።ሌሎችም አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች ካሉ ብትለቃቸው ነው የምለው።በርታ
@galatamedia5737
@galatamedia5737 2 года назад
ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@aynmedia
@aynmedia 2 года назад
እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድሜ በርታ።
@HaymiTube-qm8zt
@HaymiTube-qm8zt 3 года назад
ጠቃሚ ነገር ነው ወድማችን እናመሠግናለን ፈጣሪ ያበርታህ በርታ
@ethiotecnologey7202
@ethiotecnologey7202 2 года назад
ለምንወዳቸው ሁሉ የሚሰጥ ስጦታ! አጠገባችን ያለን ሰው ስኬት ከፈለግን የምንችለው ጥግ ድረስ ነፃነቱን እንስጠው፣ እንደሚችል እንደሚወጣው በራሱ መንቀሳቀስ እንዳለበት ድጋፋችን እንብዛም እንደማያስፈልገው እናሳውቀው ያኔ ሙሉ ለሙሉ አቅሙን መጠቀም ይጀምራል! ነፃነት፣ መቻል፣ ማሸነፍ እንደሚችል ያምናል ለሰው ልጅ የሚሰጠው ትልቁ ስጦታው ማንነቱ ነው!
@bimerewworku4905
@bimerewworku4905 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው።
@supersport9343
@supersport9343 2 года назад
የምትሰራቸው ነገር በጣም ይመቸኛል አወድሀለው ወንድሜ
@kaleyeaeylign2840
@kaleyeaeylign2840 3 года назад
አናመሰግናለ ወድማችን የምታሳየን ነገር በጣም ተመችቶኛል በርታ
@abayhiwot
@abayhiwot 2 года назад
ትምህረት ሁሉ ሀሪፈ ናቸው በረታ ወንድማችን 🙏🙏
@YUSHE
@YUSHE 4 года назад
በጣም የምጠቅም ነገር ነው .bro berta yemtawkewun nger silasaykegn tanks bra berta
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 4 года назад
Eshi Bertalgn
@henitrailers5304
@henitrailers5304 4 года назад
አመስግናለሁ ቀጥልበት ለኛ ለጀማሪወች አንተ ነህ ተስፋችን
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 4 года назад
Thank You So Mach
@henitrailers5304
@henitrailers5304 4 года назад
የ9ሰአት ያልከው አንዴት ነው ኖርማል ነው ምለቀው
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 4 года назад
አንቴምህ በርታ
@motivationvideo5468
@motivationvideo5468 2 года назад
በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው በዚህ ቀጥልበት
@yehabeshalijtube5349
@yehabeshalijtube5349 3 года назад
አንተ አንደኛ ነህ ብራዘር በርታልን አገላለጽህ እራሱ ማራኪ ነው አንተ የምትላቸውን ነገሮች ሁሉ እተገብራቸዋለሁ ለውጥም አግንቻለሁ
@yehabeshalijtube5349
@yehabeshalijtube5349 3 года назад
👍👍👍👍
@hibiretmedia1210
@hibiretmedia1210 Год назад
ዋው የምትለቃቸው መረጃዎች ምርጥ ናቸው በዚሁ ቀጥል ወንድሜ
@የቅመምዩቱብ
@የቅመምዩቱብ 3 года назад
እናመሰግናለን ወድሜ ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው
@tina9795
@tina9795 2 года назад
ሰላም ወንድማችን መልካም ነት ለራስ ነው ያወቀትን ማሳወቅ ቅንነት ነዉ እናመሰግናለን መረጃዉ ሰላካፈልከን
@ዘሀራሙሀመድ-ሐ7ፀ
@ዘሀራሙሀመድ-ሐ7ፀ 2 года назад
ማሻአሏህ ወድሜ አሏህይጨምርልህ እናትህንም ሚሎዎን አመት ያኑርልህ እርሜናጤና ተመኘሁላቸው
@መለሰይዩቱብ
@መለሰይዩቱብ 2 года назад
ምርጥ መረጃ ነው ወንድማችን እረጋ ያልክ ነህ ደስ ስትል በርታልን እናመሰግናለን ክበርልን❤🙏
@tube-fp5cz
@tube-fp5cz 2 года назад
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንድማችን በርታ
@negetube_9235
@negetube_9235 Год назад
ጥሩ ነገር ነው ይጠቅማል መረጃዎችህ ጠቃሚ ናቸው በርታ 🙏🙏🙏
@atbiamedia2127
@atbiamedia2127 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉም ሰው መልካም ከሆነ የማይቻል ነገር የለም
@አንሻነኝየወለጋዋ
@አንሻነኝየወለጋዋ 3 года назад
ወንድሜ በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው የሰጠህን ብጣም እናመሰግናለን
@ethiomekenettube-1200
@ethiomekenettube-1200 2 года назад
እናመሰግናነን በጣም ብዙ እውቀት አግቼበታለሁ በርታ ቀጥለበት
@JuharaMos
@JuharaMos 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እንደ አንተ ግልፅ ሰዎች ያብዛልን
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 4 года назад
አመሰግናለሁ ቤተሰቦች ኑሩልኝ
@Few1
@Few1 2 года назад
መልካም ባህሪ ላይ እውቀት ተጨምሮ የአመቱ በጎ ሠው ብዬሻለው አቦ ይመችሽ!!!
@fikaethio3180
@fikaethio3180 2 года назад
በጣም የሚገርም ነው እጅግ እናመሰግናለን
@fafibintbaba-y7o
@fafibintbaba-y7o 2 года назад
በርታ ወድም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🌹
@germiztube9333
@germiztube9333 2 года назад
ጎበዝ በርታ የኔ ጀግና
@thereality8960
@thereality8960 3 года назад
በርታ። በዚህ ጊዜ ወጣት ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ሲያድግ ደስ ይላል
@AvollaMedia
@AvollaMedia 2 года назад
ስለአስተማርከኝ አመሰግናለሁ ። በርታ ወንድሜ!
@Bamitech-1
@Bamitech-1 23 дня назад
ጀግና ነህ በርታልን ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው ደግሞ ልጅ ነህ እኮ
@Tube-xg5pe
@Tube-xg5pe 2 года назад
ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል ሁሌም እከታተልሃለው በርታልኝ
@Brumotivate
@Brumotivate 2 года назад
ደስ ይላል እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ።እናመሰግናለን!!!!!
@protestantmezmur1739
@protestantmezmur1739 2 года назад
አሪፍ መረጃ ነዉ በርታ ወንድሜ
@eyobgr3829
@eyobgr3829 2 года назад
በርታ የኛ ጀግና
@gelatube5083
@gelatube5083 2 года назад
የእዉነት መልካም ሰው ነህ በርታ ወንድማችን
@moaatube7943
@moaatube7943 2 года назад
ደስ የሚልና ጠቃሚ ምክር ነው ውንድማችን በርታ
@worldmusictube7652
@worldmusictube7652 2 года назад
እናመሰግናለን ምትሰራቸው ቪዲዮወች ትምህርት ሰጭ ናቸው በርታ
@HD-ug9zn
@HD-ug9zn 2 года назад
በርታ እናመሰግናለን ቀጥልበት
@Selam-r7m
@Selam-r7m Год назад
ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ
@tube1904
@tube1904 2 года назад
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ የኔ መልካም እናመሠግናለን
@ልዩይቱብ
@ልዩይቱብ 2 года назад
ማሻአላ በርታ ወድም ሁሌም ቅንነትህ ይቀጥል
@keradiyonTube
@keradiyonTube Год назад
እኔ ሁሌም የምትለቃቸዉን ቪዲዮዎች ...ሙሉ ለሙሉ አዳምጣለሁ ብዙ ትምህርትም አጊንቸበታለሁ ...ቴክኖሎጅዉ ጋ ያለህ Talent ሚገርም ነዉ ... Anywoys ተመችተህኛል ብሮ ...በርታልኝ ..!!!
@tsnatethio9747
@tsnatethio9747 2 года назад
መልካም ትምህርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ!
@ልጂሰአዲነኝ
@ልጂሰአዲነኝ 2 года назад
ማሻአላወድም አላህያክብርህወድም ትክክክልነህወዴሜአላህይጠብቅህ
@VST2021
@VST2021 3 года назад
በእውነት አንተ ደግ ሰው ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ።
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 3 года назад
በርታልን ወድሜ ፣እድሜነ ጤነ ይስጥህ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 года назад
መልካም እናት ነው ያለህ እድሜና ጤና ይስጣት
@hageratube8338
@hageratube8338 3 года назад
ጎበዝ ወንድሜ በርታልን መልካምነት ለራስነው
@masrejourney
@masrejourney Год назад
ኮሜንቱን ከአንተ ልጀምር ብዬ ነው ቤተሰብ ወንድሜ ድንቅ ትምህርት እውነተኛነት የተሞላበት ቅንነት በርታልን
@ahadulife7699
@ahadulife7699 3 года назад
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው አመሠግናለው እሞክረዋለው ለውጥ ካለው ደግሞ ሸር አደርግልሀለው ስራወችህን በርታ
@GEZEMIDIYA
@GEZEMIDIYA 2 года назад
አሪፍ መረጃ ነው የምታቀርብልን በርታ
@emutube6233
@emutube6233 3 года назад
መልካም ሠዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Solletiyo3
@Solletiyo3 2 года назад
ጀግና ነህ ወንድሜ የቻናል ኣከፋፈት ባስትማርከው ገብቶኝ ከፍቼ እየስራሁ ነው ኣብዝቶ እቀትህን ከፍ ያድርግልህ የብዙ ሰዎች መምህር ሆነሃል ኣድናቂህ ነኝ
@amantech2127
@amantech2127 Год назад
ደስ ሚል አሪፋ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@AdinaChannel1
@AdinaChannel1 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን። ከዓመት በኋላም እንኳ ይጠቅማል። እኔን ጠቅሞኛልደ ምንም አልልህም አመሰግናለሁ ከማለት ውጪ
@Chagitougetat5074
@Chagitougetat5074 Год назад
ሰላ መልካምና ትምህርት ከልቤ እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ
@ethiotech7530
@ethiotech7530 2 года назад
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን bro ያወቁትን ማሳወቅ
@teshtube8601
@teshtube8601 3 года назад
ወንድሜ ለብዙ ነገር ጠቅሞኛል ይሄ ቪድዬ ከልብ አመሰግናለው በርታ።
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 3 года назад
Eshi thanks
@sparixa
@sparixa 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለው ወንድሜ
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 2 года назад
በጣም ጠቃሚ መልክት ነው ወንድማችን በርታልን እኔም ቤተሰብ ሁኛለሁ
@kumnegerentertainment3117
@kumnegerentertainment3117 2 года назад
ዋው ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘነው ። እናመሰግናለን ።
@usuf_tube
@usuf_tube 2 года назад
ትምርቶችህ ጠቃሚ ና ፍሬ ያዘሉ ናቸው
@lifetube2759
@lifetube2759 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እየሰጠህኝ ያለህው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው
@tazamedia1246
@tazamedia1246 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ አይዞን በርታልን።
@SamiComputerSchool
@SamiComputerSchool 2 года назад
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ዉድ ወንድማችን የኔም ቻናል አንተ የምትለዉን መበጠቀም እያደገ ነዉና በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በርታ፡፡
@emufikeremu2520
@emufikeremu2520 2 года назад
መልካምነት ለራስ ነው ወንድም በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታ
@ራጉኤልኢትዮጵያንአደራ
የምትሰጠን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነውና እናመሰግናለን
@bradatube1657
@bradatube1657 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህኝ ወንድሜ
@hermlahelen512
@hermlahelen512 2 года назад
እናሙስገናለን ውንድማችን ጥሩ ምክርት ነው
Далее
Почему Катар богатый? #shorts
0:45