Тёмный

🛑 Bermel Georgis መላዕክት ወደሰማይ ሲወጡና ሲወርዱ አይ ነበር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ | 

Terbinos Media
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@Terbinos_Media1
@Terbinos_Media1 4 месяца назад
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
@AlulaGebremeskel
@AlulaGebremeskel 4 месяца назад
Guzo ahunm ale ende
@erunatey3279
@erunatey3279 4 месяца назад
ጉዞ ኣሁን ኣለ አንደ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 4 месяца назад
Guzo ale enda. ??
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 4 месяца назад
አሽ❤❤❤😢😢😢
@mekdeszemedagegnehu8990
@mekdeszemedagegnehu8990 4 месяца назад
Atanesum!!!
@EmuAlmu-r4q
@EmuAlmu-r4q 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 3 месяца назад
አቤቱ እኔን ጎስቁላ ባሪያህን አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@athinatsegaye7132
@athinatsegaye7132 4 месяца назад
ወንድማለም ሰማእቱ የሰጠኝ መካሪየ፣ አፅናኘ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተን ሳይ እግዚአብሄር አምላክ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድሮ ለእኛ ለልጆቱ እያደረገ ያለው የማያልቀው የአዳኝነትና የቸርነት ስራው የሚገለፅነትን ያንን እፁብ ድንቅ የድህነት ቦታ ደጋግሜ እንዳስብ ነው ያደረገኝ። እውነት ነው ቦታው ለመሄድ የሚያጓጓ፥ ሂዶ ላየው ሰው ደግሞ ምትሃታዊ የሆነ ፍቅሩ በደም ስር ሰርፆ ጠዋት ማታ የሚናፍቅ ከህሊና የማይጠፋ የሰው ልጅ በተሰጠው ውስን አእምሮ አስቦና ተመራምሮ ሊደርስበት የማይችል እጅግ ድንቅ ምስጢር የያዘ ቦታ ነው። ካስየ ከዚህም በላይ ብዙ አስተማሪ ነገሮች ያሉት ወንጌል የሆነ ልጅ ነው ፀጋውን ያብዛለት! ተርቢኖሶች ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 3 месяца назад
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይጠብቂ 🙏🙏🙏🙏
@antenehassefa6403
@antenehassefa6403 3 месяца назад
እጅግ በጣም የሚገርም አረዳድ እና አገላለፅ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። የሰማዕቱ በረከቱ ይደርብን ፡ ለደጁም ያብቃን።
@HanaAlem-j2d
@HanaAlem-j2d 4 месяца назад
ካስየ ደስ የሚል አደበት ያለው ስው ነው እኔ በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነበርኩ ግዜ አቀዋለው በጣም ትሁትስው ልበመልካምነው
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 месяца назад
ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን፡፡
@danimagna1144
@danimagna1144 4 месяца назад
አንተን የሰማህ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያለነውን ልጆች ይስማን ለቤቱ ያብቃን እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው የሚገርም አረዳድ አገላለፅ ደስ ሲል ማስተዋል ጥበቡን ሰቶሀል እግዚአብሔር በቤቱ እሰከመጨረሻው ያፅናህ ጥበቡን ያድልህ
@Selina-t1w
@Selina-t1w 4 месяца назад
የዚህ አገልጋይ ቃል እንደ ቅዱሳን ቃል ነው እፁብ ድንቅ ነው
@BilenDanile-io5pm
@BilenDanile-io5pm 4 месяца назад
በጣም ግርም እውነት የተሜላበት ምስክርነት ትምህርት ነው ብዙ ልያስተምር ይምችል ሰው ነው ደግም ቢቀርብ ።
@maryelove7751
@maryelove7751 4 месяца назад
ግሩም አገላለፅ አንተን ያተረጋጋህ ሰመአቱ እኔንም ስክን ያድርገኝ በረከትህ ይደረብን ቃለ ህወትን ያሰማልን። ሰመዓቱ እኔን እባክህ ጥራኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽ
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 4 месяца назад
እንኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሃን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉❤❤ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝና ልመስክር
@haimont9075
@haimont9075 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tsedallove
@tsedallove 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አማላጂነቷ አይለየን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@romanagga5101
@romanagga5101 4 месяца назад
❤ q​@@haimont9075
@merd24
@merd24 4 месяца назад
እጅግ ግሩምና አንድበቱ እንደ ማር የሚጣፍጥ የተዋህዶ ልጅ ነው ያቀረብክልን #ወንድሞቼ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ !
@tsedallove
@tsedallove 4 месяца назад
ፈጣኑ ጊዎርጊስ ቁምልኝ ከጎኔ ረዳት የለኝም ብቸኛ ነኝ እኔ!!! ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ፈጥነህ ድርስልን
@LERASE
@LERASE 3 месяца назад
ልቡም አፉም ድንቅ የሆነ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 4 месяца назад
አቤቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ለአንተ የደርሰዉን ለእኛም ይድርስልን በጾለት አስቡን
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 4 месяца назад
ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት በዚሕ ልክ ይሔን ቅዱስ ቦታ ማንም ሰዉ ሲያብራራዉ አልሰማሁም ልጁ እራሱ ወንጌል ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሕ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለዝሕ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ እናታለሜ የስደት ስንቄ❤❤❤
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችነንም ትርዳን እናታችን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
ሰማአቱ የኔ አባት ደርሰህልኛል ከነቤተሰቤ፣ኪዲዬ እናቴ ደርሰሽልኛል ቃል የለኝም ምንም አልልም ብቻ ምለው እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን ለቦታውም እግዝያብሄር እንደሚያበቃኝ አምናለሁ
@SintayehuAssefa-cr1rq
@SintayehuAssefa-cr1rq 3 месяца назад
ሰማእቱ የልዲያዉ ኮከብ ጊወርጊስ አንተ እንደ ታላቅ ወንድም ገጎኔ ሁነህ አይዞሽ ብለህ ለደጅህ አብቃኝ እርዳኝ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 месяца назад
አስተማሪ የሆነ ሰው የሚያንፅ ምስክርነት አሰማሀን ወድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በትክክል ሰማአቱ በደንብ ነው የገለፀልህ በደንብ እንድረዳ አደረከን እኛንም በሀጥያት ያለነውን ለክብሩ ቦታ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ያብቃን የወንድማችን እገላለፅ ይለያል ልብ ያለን ልብ እንበል ማስተዋሉን ይስጠን::
@avg4628
@avg4628 29 дней назад
በፆሎትህ ሃስበኝ ወንድሜ ወለተ እግዚ ብለህ ለደጁ ሊበቃኝ
@truthseeker8331
@truthseeker8331 3 месяца назад
በተጠመቁት በኩል የሊቀ ሰማእቱ በረከት ይድረሰኝ፣ እኔ እንኳን እንደዛ የሚያስፈራ ቀርቶ ፣ ሌላም ፀበል መሄድ እፈራለሁ። እቤት እንኳ ቀዝቃዛ ሻወር መዉሰድ ማልችል ደካማ ነኝ። የነፍስ የስጋ ደካማ፣ እስኪ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ። ፈጣሪን ለፀሎት አበርታት በነፍስ በስጋ አጠንክራት በሉልኝ።
@emebetteshome1169
@emebetteshome1169 4 месяца назад
እኛንም ለዚህ የተቀደሠ ቦታ ያብቃን
@hannafeleke1713
@hannafeleke1713 3 месяца назад
የእኔ ውድ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሁሉም አመሰግናለው ደጅህን እንረግጥ ስለፈቀድከልኝ
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 4 месяца назад
ቃለህይወትያሠማልወድማቺን በጣምደስእሜልመልክት ያሠብከውይሳካልህ
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 4 месяца назад
የቅዱሳን አምላክ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምረው!!!
@girlpower2023
@girlpower2023 4 месяца назад
ወንድማለም እንዴት መታደልህ እግዚአብሔር ማገልገልህ። የምትናገረው ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር የመጣ ነው ሚመስል። interviewn በረከትህ ያደርብኛ እያልኩ ነው ያየሁት። አሁንም በረከትህ ያደረብን። ወለተ ሥላሴ ብለህ አስበኛ በቅድሰ ጊዮርጊስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@rebecca2195
@rebecca2195 4 месяца назад
ወንድሜ በረከትህ ይደርብኝ ጠጋውን በረከቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ከቤቱ አያርቅህ ጥበቡን ዕውቀቱን አብዝቶ ይግለጥልህ
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 4 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ
@hiwotezeleke-vj3gm
@hiwotezeleke-vj3gm 4 месяца назад
ካስዬ ስላየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ ሁሌም የምታስተምረን ወንድማችን ሰማዕቱ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋ በረከት ይብዛልህ ቃሎት ያሰማልን ።
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 4 месяца назад
ሰማእቱ በእለተ ቀንህ ሁላችንንም ለደጅህ አብቃን😢😢😢😢😢
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 4 месяца назад
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ላንተ የደረሰልህ ለኞም ይድረስልን ። 🙏
@DestaBayru-tp6eh
@DestaBayru-tp6eh 4 месяца назад
እግዚኣብሄር ለደጁ ያብቃን
@SaraMohammed-zb5bi
@SaraMohammed-zb5bi 3 месяца назад
እረ ጥርኝ አሞኛን ሂወት አድክሞኛን ሰማአቱ 🙏🙏🙏
@danimagna1144
@danimagna1144 4 месяца назад
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የመዳናችንን አቅርብልን ከታሰርንበት ከአጋንንት ከዳቢሎስ እስራት ፍታን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን በቃቹ በለን ድነን ለምስክርነት አብቃን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ተለመነን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይቅርበለን❤❤❤
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤
@anleytade6104
@anleytade6104 4 месяца назад
እስካሁን ከሰማኋቸው አገላለፁ ግሩም ሆኖ አገኝሁት
@خلودسود
@خلودسود 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ZdKebede
@ZdKebede 4 месяца назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@AbeTil-t3w
@AbeTil-t3w 4 месяца назад
እባካችሁ እናንተ ለደጁ የበቃችሁ የታደላችሁ ሰዎች በነፍስም በስጋ ደዌ ለምሰቃይ ለኔ ጸልዩልኝ ሰማዕቱ ለደጁ ያበቃሽ አመተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ❤🤲
@EusbAyal
@EusbAyal 4 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለፍትህ አብቃን
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 4 месяца назад
አቤቱ ይሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ እርዳኝ ሰማእቱ ሆይ አስበኝ አባቴ የአሳደግከኝ አትተወኝ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ውሰደኝ አባባ እርዳኝ አንተ ውሰደኝ
@LovelyCheeseBoard-if2pe
@LovelyCheeseBoard-if2pe 4 месяца назад
የሚገርም ትምህርት ነው የወሰድነው እኔ እዝ ፀበል መጥቼ ነበር ባለቤቴ ታሞብኝ ዛሬ መልስን አገኝውት
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 4 месяца назад
ለወድችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤ ወድሜ ጠበል ስትገባ አስካለ ስላሴ ብለህ አስብኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ተምረንበታል ወንድማችን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናክ እኛም ለቅዱስ ቦታው መርገጥ ያብቃን ድንቅ አገላለጽ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@Geoael-cp9tm
@Geoael-cp9tm 3 месяца назад
❤ God bless you more!!!🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 4 месяца назад
ይገርማል ባያልቅ እያልኩ ነው የስማሁት ፈጣሪ ለኛም አስተምሮ ነው ቅዱስ ጌወርጊስ ስማእቱ ፈቅዶ ለደጁ እዲያበቃኚ እያለቀስከ እማጸነዋለሀ0 ላንተ የደረስ። አምላክ ለኛምኣ ይድረስልን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 4 месяца назад
ቃለህይወትን ያስማልን ወድማችን ❤
@mebeacake
@mebeacake 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማል, መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ ያልከዉን አርእስቱ ላዬ አልሰማሁም
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 4 месяца назад
እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልታድኑኝ ልትምሩኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬምእረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@brhana21
@brhana21 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 4 месяца назад
አባቴ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 4 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🤲🤲
@tdDi
@tdDi 4 месяца назад
ተባረኩ
@YemsrachBerhanu-u5r
@YemsrachBerhanu-u5r 4 месяца назад
በሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ሀመረድንግል ብላችሁ አስቡኝ
@kidustube7539
@kidustube7539 4 месяца назад
እመአምላክ ታስብሽ ።
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 19 дней назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@danishslasa2969
@danishslasa2969 4 месяца назад
መቼ ነው ጉዞ የሚጀመረው
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 4 месяца назад
አሁንጎዞአለ ቆሞል
@AlemTsehay-cu9mu
@AlemTsehay-cu9mu 4 месяца назад
Ena mehad efelgalhu mehja wegawen betngerun melkam new
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 4 месяца назад
አንተን የረዳ እኛንም ይጎብኘን።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 19 дней назад
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 2,9 млн
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 2,6 млн