Тёмный

🛑 EDMOND ጌታቸው ረዳ ሰካራም ነው መምራት አየችልም ||  

Slassian Tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

🛑 Like Share Subscribe For More ❤🙏
#Tigraymusic #ethiopia #teddygetahun #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #seifufantahun #ኢትዮጵያ
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #yonimagna #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች #fanatv #waltatv #ethiopiantraditionaldance
#ethiopiantiktokvideo #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic #amharic #amhara #diasy #janiye
#tigraytiktok #tigraynews #tigrignamusic #ebstv #oromotiktok #ethioforumኢትዮፎረም #liveJON DANIEL - ጆን ዳንኤል -ALEKS VISHA - አሌክስ ቪሻ
#ethiopiantiktokvideo #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic #amharic #diasy #janiye #tigraytiktok
#tigraytiktok #tigraynews #tigrignamusic #ebstv #oromotiktok #oromomusic #ethiopianmovie #ethiopiantraditionaldance #ethiopian #ethiopiantraditionalmusic #newethiopiantiktokvideo
#tiktok #live #ethiopiantiktokvideo #ethiopianews #ethiopianmusic #newethiopianmusic2023
#ናሆም_ፎንቲ #janiye #fiyona #jondaniel #rachu #music2024 #funnyvideo #newtigrignamusic #tigray_media_house #tigray_music #ebs #nahom_live #nahomfonti #nahomfonti #idris #song #etiopianmotivetion #ethiopia #ethiopiansong #ethiopanviralsong #newethiopianmusic2024
#ናሆምፎንቲ #ethiopianlovesong #bestamharicmusic #ethiopianmusicmix #newethiopianmusic

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 329   
@alemsgebr
@alemsgebr 3 дня назад
ድብቅ አጀንዳ እንደነበር እጠረጥር ነበር ግን ማንኛው ባለስልጣን ላይ ችግር እንዳለ አልታወቀም ነበር ግዜው ሲደርስ በራሱ ተጋለጠ
@teklaygm4407
@teklaygm4407 3 дня назад
ቂቂቂቂቂቂ ደብረፅን ምላስ አለው ኪኪኪ አታሱቅኝኝ
@TesfayeGebrehiwet
@TesfayeGebrehiwet 4 дня назад
በሐሳብ የምታምን ጀግናችን ነህ
@Adisu-w4k
@Adisu-w4k 4 дня назад
እባክህ ኢድሞንድ ወገንተኝነት ባታደርግ ካልሆነ ከንደብረፅዮን ትርፍራፊ ለማግኘት ብለህ የትግራይ ሕዝብ ስቃይ ማራዘም ነው።
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 День назад
ምን አይነት እሳቤ እንዳለህ አይገባኝም ለሚስኪነ ለየሕዋዉ ትግራይ ህዝብ አንዳች ሀዘኔታ የለሕም ሌላ ችግር ሌላ ሰቃይ ሌላ እንግልት ብተወን!!!
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 12 часов назад
ውለተ የመተውቁ ሰው በልተውች ነቹ ብየንሱ ብየንሱ የጌተቾን ውሌተን ረሰቹ በረሃ ለበረሃ ረሱን አውረዶ የተንከረተተውን ኢነቴ ግን በተመቸቸው አጋረ ሱትጎረደዱ ግን የጦረነትን መጨረሰነ ውጤት የውቀል ጌች ለዘምኖ የሰለምን መንጋድ የመረጠ አንቴ ጠየቅ የሆንክ ሆደም የምትጮሀው ለሆድህኖ ኢንጅ ለህዝቡ ኢንደሎኔ ህዝቡ ብየውቅ ተፍቶ መጠል ነበረበት
@Goytahaleqa
@Goytahaleqa 4 дня назад
እንኳን የትግራይ መርየት ለመልስ ይቅር ሶብ ለሰብ እያባላ ያለነው
@Josephsol55
@Josephsol55 День назад
ኤድመንድ ዲቃላ😂😂😂
@Josephsol55
@Josephsol55 День назад
አገሜ ከነጭ የወለደው ዳቃላ😂😂
@elitube8652
@elitube8652 3 дня назад
Edmond ስድቡ ከአንተ አንደበት አይጠበቅም።
@samsamsun367
@samsamsun367 3 дня назад
💎ኤድዬ💗 እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh День назад
ጌታቸው ጀግና የረቀቀ ሙህር ነው።ዝም ብለህ አትቦጥረቅቅቅቅ!!!!! ሃምሳ የህወሃት ካድሬ ተጨፍልቃ ጌቾን አትመጥንም።የታረመ አነንደበት ይኑርህ
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh День назад
በርግጥ በርግጥ የጌችን ውለታ ለመካድ ተፈጥሮአዊ ባህሪያችሁ ያስገድ ዳችሀልል!!!!!
@hailekebede9521
@hailekebede9521 12 часов назад
ኤድመን ግን ስንት ልብ ነው ያለህ? ይህ ያልኩበት ትረዳኝ ይሆና ጽናቱ ይስጥህ በርታ
@IsraelMuez
@IsraelMuez День назад
አፈኤድመን:በጣም አሰመሳይ ክርስቲያን! እንዲህ ያለ ተራ ዘፋ ከየት አመጣኸው? በማንኛውም ጊዜ አንተ ገንዘብ ወይ ሌላ ጉዳይ ይገዘዋል ብየ ባልደመድምም፣ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር የሚያውቀው እንዳሐ ግን የታወቀ ነው። የተከተልኩህን ያክል ሸሸሁህ። ያሳዝናል!!!
@khalidMohammed-fp5wb
@khalidMohammed-fp5wb 3 дня назад
እኛ ሁሉ ብልፅግና ነዉ ትግረ ብቻ ይሾሙ የምበል ጊዜ አበቀ
@vvg5520
@vvg5520 3 дня назад
አንሆንም ብልፅግና አንፈልግም ሀህዋሀት አለን ለተጋሩ
@MariamMariam-h5u
@MariamMariam-h5u 4 дня назад
በጣም ናደንቃለን ወንድማችን ቀጥልበት ለትግራይ ህዝብ ጠቃሚ ሃሳብ ነው ነመስግናለን
@Lemishe
@Lemishe 3 дня назад
ሌላ አንድ ሚለውን ልቀብሩ ነው ከዚያ ትግራይ ምድረ በዳ ልታረጉት ነው ደሞ በደንብ ትቀጠቀጣላች አንድ ጥይት አጩሁ ዘራችሁ ይወገዳል ይወገዳል ምሮ የሚምራችሁ የለም እኛም ምን ማድረግ እንዳለብን ጠንቅቀን እናውቃለን !
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 дня назад
ኧረ ንቁ ትግራዋይ ንቁ ጌታቸው ረዳ የትግራይን ህዝብ ሊያስወርረው ነው አረጋ ከበደን ማየት ነው የአማራን ህዝብ እያስበላው ነው
@Mulu_alene
@Mulu_alene 4 дня назад
Bravo Edmond. Many anti-Tigray participants are distracting. Watch out!!
@destagebrehiwot4556
@destagebrehiwot4556 3 дня назад
❤❤❤💛💛❤️❤️💛💛
@tesfayemebratu-ri8ds
@tesfayemebratu-ri8ds 3 дня назад
አረ ባክህ ስዎች ይናገሩ ምን ሙካሊፋ ነህ አስጨርሳቸው ጌች ጀግና አይስርቅም አያስርቅም
@AmanuelGebremedhin-z5z
@AmanuelGebremedhin-z5z День назад
Wonderful! Great Job Edmond!
@awdeisefer
@awdeisefer День назад
ጌታቸው እኮ አዲሳባ መጥቶ እንደ ሃያ ሰባቱ ሴትና መጠጥ ነው እያረገ ያለው እውነተኛ መረጃ ነው
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 3 дня назад
You're right D/r Debrestuen G/ Michael had told them before; he wasn't interested in that war, consequences he had been a war for 17 years, that's why he didn't need a war, so I heard when he said that he noticed peace in Tigray Therefore he is interested in peaceful Tigray who Debrestuen,
@DadeBegze-sb1mi
@DadeBegze-sb1mi 3 дня назад
ኤድሞንድ ትግራይ በጄኖሳይድ ወቅት ስለትግራይ የከፈልከው ዋጋ ክብር ይገባሃል ። አሁን ስለጌታቸው ያለህ አቋም ግን የስሜታውያን አስተሳሰብ የተጫነህ ይመስላል ምክንያቱም እነሱ አላማ እንዳይሳካ እንቅፋት ይሆናሉ መልሰው ያወራሉ ፣እነሱ አዲስአበባ ሄደው ስልጣን ለምነው ሲከለከሉ ጌታቸው ከብልፅግና ይሰራል ባንዳነው ወ ዘ ተ እያሉ ይከሳሉ ከማንጋ ሰርቶ ነው የፕሪቶሪያ ውል የሚፈፅመው?እነሱ ስልጣን ቢሰጣቸው ከማን ጋር ሰርተው ነው የሚፈፅሙት?ስለዚህ አንተ ከዚህና ከአጠቃላይ የጌታቸው ተቃዋሚዎች እንቅስቃሴና የሱ ድክመትና ጥንካሬ መሠረት አድርገህ ገምግም እንዲሰራ የተሰጠው እድል ወይም ነፃነት ም ገምግም ። በሙያህም እንደሞጣ በስሜት አትነዳ
@MulubrhanYalemshet
@MulubrhanYalemshet 4 дня назад
ኤድመንድ በጣም እናመሰግናለን ክብር ይገባሃል ።
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 2 дня назад
እድሜ ይስጥህ ኤድመንየየየ ስምህ ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@Dsaerty-hi9cc
@Dsaerty-hi9cc 3 дня назад
ኤድመን ወድሜየ 💘💘💘💘💘💘💘💖💖💕💞💞💞💞💞💕💞🫶🫶🫶🫶🫶👐
@notw1006
@notw1006 3 дня назад
ደብሪፅ ጌቶቼ ምን ልታዘዝ ሊል እጅ ሊነሳ ሸገር ሔዶልህ አይደል?
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 дня назад
እረ እግዛቤርን ፍሩ ያኔ በችግሩ ግዜ ጌታቸው እረዳ አብሮችሁ ነበረ አብይን ይመሥል አትካዱ ተሥማምተው እንዲሠሩ አበረታቱ።
@vvg5520
@vvg5520 3 дня назад
ለዘሜ ንገሩት
@YohanesKifle-j3q
@YohanesKifle-j3q 3 дня назад
Thanks so much Edmo❤❤❤
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 3 дня назад
ሁሉም ምላስ ብቻ፣
@AmanuelAbrehe
@AmanuelAbrehe 3 дня назад
አዎ የሚገርም ነዉ ጊታቾዉ ረዳ ያሁሉ ህዚቢ አሳልቀህ አሁን ወደ ብልጺግና ደም መጣጪ ተጠጊተሃል : ያሁሉ የኢትዬጲያ ተፈናቃይ ወደ እቃየዉ ተመልሰዎል ወይ : አሁንም ደጋግመህ አሲብ የስልጣን ጥመኛ አትሁን የፈሰሰ ደም መልሲ .....?
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 3 дня назад
Why Speak Amharic ? Utilize Junta language
@yemanekahsay8791
@yemanekahsay8791 3 дня назад
ድሮ የህወሐት ስህተት ነው ምክንያቱም በፕሪቶርያ ውይይት ራሱ ዶ/ር ለድርድር መቅረብ ነበረበት ደግሞ ይህንን ውይይት ለውይይት ሃሳብ መስጠትና የሚችለው ትግራዋይ መሆን አለበት ኢትዩጵያን የሚመለካች አይደለም እኛ ትግራይ በጉዳያችሁ አልገባንም
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or 3 дня назад
ቅጡን በትክክል ሰይጠርግ ስለ ኢትዮጵያ ፖላቲካ ማውረት ግን አይከብዳችሁም
@truthfor27
@truthfor27 3 дня назад
በጣም እኮ ነው የሚገርመው ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ማለት ዓለም ኣፋ ከፍቶ ከሚሰማቸው የኢትዮጵያ ትልቅ ዲፕሎማት ነበሩ:: but now she has already blackmailed because she was an alig for the government of ethiopia executing a blood shead war on his own people which has not been happened yet.
@MarthaHaymanot
@MarthaHaymanot 3 дня назад
ሰላም ይተገበራል እንጂ ትግራይላይ የምላስ የሰላም ሰበካ ኣይገባም እስከ ፅንተት ማዘናጊያ ነው።
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 4 дня назад
ኤድመንድ በርታልን!!!
@truthfor27
@truthfor27 3 дня назад
ጌታቸው ስብሰባ የተበተነበት ምክንያት ህወሓትን ለመከፋፈል በህገወጥ መንገድ መስራት ሲጀምር ነው::
@Netsi-s4r
@Netsi-s4r 4 дня назад
Edmonye Ena selam biyaregu bitareku tru nebere
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 3 дня назад
ሰው በላ መገስት ተብዬ ከሃዲ ከወዳጁ የማያረጅ ጥቅመኛ ከሃዲ እግዚአብሔር ብቻ የኢትዮጵያ ህዝብ በአመነው በእሱ ቤት ብልጥ መሆኑነው አምላክ ለውርደት ያብቃው አይቀሬ ነው
@ShishayAkli
@ShishayAkli 2 дня назад
ዕድሜ ይስጥህ ጀግና ትግረዋይ
@Dageboy11
@Dageboy11 3 дня назад
ኤድመንድ ምርጥ አቀራረብ ጀግና ነህ ህዝባዊ ነህ
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 дня назад
Lemen esu hedo ayewagam ezhe bergerun eybela belome kemele
@mahammadsaid303
@mahammadsaid303 3 дня назад
Ahiya
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or 3 дня назад
በኢትዮጵያ ታርክ በጥይት እሩምታ በርግጎ ወደ ወንዝ ገብቶ የሞተው የመጀመሪያ ሕዝብ የቱ ነው
@abalimmu
@abalimmu День назад
Talk to the late Dr. Negaso
@SoritiEjersa
@SoritiEjersa 2 дня назад
ጀግና ኤድመንድዬ በርታ
@MebrahtuAsefa-z7f
@MebrahtuAsefa-z7f 3 дня назад
ኤድሜት አንተ በጣም ጎቦዝነህ በርታ
@WeletesenbetTekle
@WeletesenbetTekle 3 дня назад
እድሜነ ጤነ ይስጥ 👍🙏
@SelamMeles-lt8lz
@SelamMeles-lt8lz 3 дня назад
Admondye ቅጥል ብለሃል አደእኔ አኔም በጣም ግራ ግብቶኛል የትግራይ ሕዝብ ለምን ዝም አዳለ አላውቅም ገደል ውስጥ አየገባ ስራትህን ያዝ ማለት ፈራ ለምንድነው
@talemm
@talemm 3 дня назад
The level of rational thinking,m or critical thinking judicious discipline and honesty hence the gap between tigrayan intellectuals or ordinary people be it a Doctor or a farmer and that of Ethiopians specially the oromos as well as Eritreans unbelievably unparalleled. The burning question is that how on earth Tigray managed to deal with these hard headed, stubborn and uncivilized creatures this long! Those phone call debates expose the grim reality.
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 дня назад
አይ በወጪ ቋንቋ ተዉ ይሻላል ሠላም🎉ጤላትህን ወንዲም አደረገ ያኔ አሸንፈሃል ::
@GidayNayzgi
@GidayNayzgi День назад
አባትህ ግን ለባንዳነትም አልበቃም።ልመናው ዜሮ።
@oneet.8301
@oneet.8301 4 дня назад
One God, Don't waste your time. This people never learn,.
@RahelGebresilassieGebremichael
❤❤❤❤❤❤ yes
@Idamesfinkidane
@Idamesfinkidane 4 дня назад
God bless you ❤❤❤❤🎉
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 дня назад
ጌታቸው ሰከረ? ??? መስከር ክልክል ነው እንዴ???? ችግሩ ሰክረሀ ነገር ማበላሸት ነው!!!
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 дня назад
Do not disturb him let him finish
@melesandebrhan3002
@melesandebrhan3002 4 часа назад
አፍጂ ማውራትብቻ ምንም ለውጥ አታመጡም ተበታትናችሃልል
@ابراهيم-د7خ5ي
@ابراهيم-د7خ5ي День назад
ምላሰ ብቻ
@FITSUMTEDLA-r8m
@FITSUMTEDLA-r8m 3 дня назад
እባካቹህ አትቸኩሉ ጌታቸውም ደብረ ፅዮንም ጀግኖች ናቸው ባነቀጣጥል
@TestNow-n3p
@TestNow-n3p 3 дня назад
ጌታቸው ምዕራብ ትግራይ ፀለምቲ ደቡብ ትግራይ በኤርትራ የተወረረ የትግራይ መሬት የሸጠ ከሃዲ ነው፡፡
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 23 часа назад
አትስማው ተማርኩ ካለው አህያ ፖለቲካን ከጅምሩ የሚያውቀው ጀግናው አርሶ አደር ነው መማር ዋጋ የለውም ጌታቸው የአብይ መንትያ ነው የተማርክ ከሆንክ ቅድሚያ አማረኛን በስርአት ተናገር አቶ የተማሩት አድስ አበባ ተወሺቀህ ስለሀገር ጉዳይ አውቃለሁ ማለት አትችልም ግባ ወደሰሜን ያኔ ነው የሚገባህ ደነዝ
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 3 дня назад
Edmond, why don't you replace Getachew Reda ?
@yow2063
@yow2063 3 дня назад
ቲች ገረድ ...gech viva
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 дня назад
You get the point
@meronmekonen8828
@meronmekonen8828 3 дня назад
ኣብይ ኣሕከድ ጎይተኦምን የውጭ ጉዳይ ኣድርጎ ብሾመው ውሸትነታቸው ልያጣፍጥላቸው ይችል ነበር በተላፓኪነት ኣያምኑትን እንጂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DemelewMelesech
@DemelewMelesech 12 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gizachewtsegay5543
@gizachewtsegay5543 2 дня назад
ጰንጤ አይደልም እወ ትግራይ ኾይኑስ ዘይስቲ የለይ ነውር አይደለም ።
@FitsumKidanu-f6w
@FitsumKidanu-f6w 3 дня назад
Getachwen lekker Andrew sahilwerk ytigray telat neberech aydel ende ? men dene yemetaweraw
@MarthaHaymanot
@MarthaHaymanot 3 дня назад
ሰላም በምላስ የት ነው የታየው?
@ShishayAkli
@ShishayAkli 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfayemaru5387
@tesfayemaru5387 3 дня назад
I have respect you, but don't be the wrong side of TPLF.
@Asddd-lf6lk
@Asddd-lf6lk 3 дня назад
ፈርተው. ነው. አማራና. ትግራይ. ባድ. ይሆናሉ ብለው. ፈርተውነው
@مهديابراهيم-ر7ط
@مهديابراهيم-ر7ط День назад
❤❤❤❤❤
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 День назад
Getachew reda banda be asechekuay ke tigray hager yewetalen yehe keleb gumare wedel pp
@tsigegaber1592
@tsigegaber1592 3 дня назад
God bless you❤
@abrehamuruts6891
@abrehamuruts6891 3 дня назад
ወንድሜ ስለትግራይ ህዝብ ሁሌ እንደቆምክ ነህ እና እግዚአብሔር ብድራትህ ይመልስልህ።
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 2 дня назад
ኤድመድ ልጁ አማራ ነው አውቆነው
@awdeisefer
@awdeisefer 23 часа назад
አብይ የቀረው ትግራይ ነበር ሁሉን ለሁለት መክፈል ነው
@FisshaAbraha
@FisshaAbraha 3 дня назад
ትክክል
@samsonwoldegaber9786
@samsonwoldegaber9786 3 дня назад
What about Debretsion? He has gone to Addis to beg Abey.
@adonay7097
@adonay7097 3 дня назад
ጌቾ drink ነው፡፡ he can not work with poisoned mind a positive job
@tsiontareke3279
@tsiontareke3279 3 дня назад
Shabiya iyou Tetenkek Ertranow Weshetam Shabiy iyou
@Asddd-lf6lk
@Asddd-lf6lk 3 дня назад
ደብረጢወን ለኢቶቢ. መሬት ሳይሆን. ኢቶቢን ይመራልአብረው
@HaileFanta-jj8nq
@HaileFanta-jj8nq 3 дня назад
Respect for your self before Respect others
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or 3 дня назад
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ። ከዚህ በኃለ አንድ ሃይል ከትግራይ ኢትዮጵያን መግዛት መስታደደር ይችላለል ወይ ? ምክንያቱም የትግራይ ልጆች እራሳቸው ከደደቢት በረሃ ተነስተው የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ አምባሻ በዘር ኮታ ከቦዳደኑ በኃለ ከዚህ በኀላ ማን ይሰመችዋል ሰው በዘር በጎጥ ተከፈፍሎ መስሚያው ጥጥ ሆኗል
@SikisaAlharsuna
@SikisaAlharsuna 2 дня назад
Oromia is country
@MarthaHaymanot
@MarthaHaymanot 3 дня назад
ከስንት ደላላ ጋ ልትደርቅ ነው?
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or 3 дня назад
እራሱን ሆኖ የማያወረውን ኮንፍዴንስ የሌለ ሽንታም ሰዎችን አስወጣ
@AbbaDebay
@AbbaDebay 3 дня назад
ደኩተር ደብረ ጽዮን ወዴት ነው የሄዱትከመቐለ ተነስተው
@markshawn6967
@markshawn6967 3 дня назад
The guy just called you Edmonton? Kkkkkk Mr fake
@Asddd-lf6lk
@Asddd-lf6lk 3 дня назад
ደብረጢወን ለኢቶቢ. መሬት ሳይሆን. ኢቶቢን ይመራል
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 3 дня назад
ዋው በጣም ጎበዝ እናመሰግንሃለን እውን እንደዚህ አርገህ ማጋለጥና መተንተንህ
@OromoFirst-ln4km
@OromoFirst-ln4km 2 дня назад
ራያ ኦሮሞ ነው ኢትዮጵያ አንድ እንድትሆን ከአጋውና ከቅማንት ኩናማ ጋር እሳራለን. ራያ የመንም ገራድ አይዴላም ;; እንግሊዝና ዮሐንስ ነው በጦርነት ራያን የሳባሩት;; ራያ ትልቅ ህዝብ ነው የብታሪጉ ጀሌ ልሆን አይችልም::
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 дня назад
Which is the land that you claim? If you are talking about wolkayit and Raya, you are a day dreamer
@freybare5825
@freybare5825 3 дня назад
Getachew Read he has to leave now
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 3 дня назад
Maanifaa!
@ShishayAkli
@ShishayAkli 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adillotossolu66
@adillotossolu66 3 дня назад
Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda
Далее
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 2,9 млн
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 2,9 млн