Тёмный

🛑 

QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@yitbarekabebe4763
@yitbarekabebe4763 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል እና ለመረዳት የሚያስችል አቀራረብ ነው በርታ ወንድሜ 🙏
@hayattube3664
@hayattube3664 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ያምራል እኔ አልሀምዱሊላ በጥሩ ጊዜ ጂፕላስ ዋን ሰርቸ ጨርሻለሁ ከመስሪያው ፊኒሽንጎ በጣም ይከብዳል ብቻ አልሀምዱሊላ በ3አመቱ አለቀልኝ ከሰሞች የምታስተላልፉት ጥሩ ነው ጠንክሩ
@selamselam2185
@selamselam2185 Год назад
Sent fejebesh
@hayattube3664
@hayattube3664 Год назад
@@selamselam2185 የፈጀውን አላቀውም 3 አመት ሙሉ እየሰራሁ መላክ እና ሀገርም እየሰራ ተጨምራል ለበራፍ ብቻ 450ሽ ፈጀሁ አሁንም ሰራሚክ ገና ነኝ
@UmRahimi
@UmRahimi Год назад
እህትስት ፈጅብሽ ልጅምርነብር ቦታው ነብረኝ ማስጅምሪው ከብድኝ
@foziya-lm2ot
@foziya-lm2ot 3 месяца назад
ስንት አመትነው የፈጀብሺ ባጠቃላይ እናም ልጀምር ነበር ፈራሁ
@BrukDada-t4j
@BrukDada-t4j 8 месяцев назад
በጣም ይምራል
@toibaali8997
@toibaali8997 2 года назад
ዋዉ እናመሠግናለን ባባዬ👍👍👍👍
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
🙏🙏
@omumahi4240
@omumahi4240 Год назад
ማሻ አሏህ በጣም ምርጥ ነው ግን ወደፊት ወደላይ መስራት ይቻላልን
@mramko9161
@mramko9161 Год назад
ቆንጆ ቤት ነው
@fff2215
@fff2215 2 года назад
አላህ ሠላሙን ያብዛልህ ወድሜ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
Aminn🙏🙏
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Год назад
ahun ይች ስንት ብር ታስወጣለቺ
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 Год назад
እኔ 80 ቆርቆሮ መስራት እፈልጋለሁ ግን ስንት ይበቃኛል
@yitbarekabebe4763
@yitbarekabebe4763 4 месяца назад
ከቻልክ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ድረስ እንዳቀረብካቸው ጂ + 1 ቤቶች ቀለል ያሉ ቤቶችን የዲዛይን ስልጠና በተመጣጠነ ክፍያ በኦላይን ብትጀምር ልፋትህ ጥሩ ደረጃ እንዲደርስና አንተም ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንድትገናኝ መንገድ ይከፍትልሐል ።
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
@chimdesatolesa5500
@chimdesatolesa5500 18 дней назад
L shape 80 ካሬ ላይ ያረፈ "G+1 ዋጋ ስሩልን
@etihotube5185
@etihotube5185 2 года назад
መሻ አላሃ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
🙏
@teshomedebela-z7o
@teshomedebela-z7o 10 дней назад
በአዳማ፡ከተማ፡200"ካሬ፡ሁለተኝ፡ፎቅ፡ስንተ፡የጨርሳ፡ፌነሽት
@mramko9161
@mramko9161 Год назад
ወንድሜ 150 ካሬ ላይ ለመጀመር አስቤ ነበር ቢያንስ ስንት ብር ያሰጀምረኛል 600 ሺ መጀመር እችላለሁ ወይ 150 ካሬ ላይ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
ያስጀምራል። ማቴሪያል በየጊዜው ስለሚጨምር ባለው አየር የተወሰነ ያስጀምራል
@bdhf9370
@bdhf9370 Год назад
.ስንት ይፈጃል
@lilyKetema-s3k
@lilyKetema-s3k 4 месяца назад
አድራሻህ የትነው
@ስአድወለየዎ
@ስአድወለየዎ Год назад
የኔ መልካም ❤❤❤❤❤ ውድድድድድድ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
🙏
@yeshiyesuf9494
@yeshiyesuf9494 6 месяцев назад
🎉🎉
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
በ75 ካሬ ባለ 4ት መኝታ G+1 ቀለል ባለ ወጪ
@freweinikinfe958
@freweinikinfe958 9 месяцев назад
ስንት ይጨርሳል?
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 2 года назад
አረ ይህች በተለይ በጣም ቆንጅዬ ናት እባክህን ይህችን ለመስራት ምን ያክል ብር ካለኝ መጀመር እችላለው 500,000 አለኝ ላሁን ለለመጀመር ያክል ያስጀምራል ወይ ይህችን ቤት?
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
ያስጀምርሃል በሚገባ
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 2 года назад
@@qesemmedia9480 እሺ አመሰግናለው በሁለት አመትም ብያልቅ አስጀምራለው በጣም ደስ ይላል
@yalamyalam2745
@yalamyalam2745 2 года назад
ሰላም ሰላም ወንድሜ ጥያቄ አለኝ 6ሜትር ስፍቱ 30 ሜትር ቁመቱ ቦታ ነበረኝ ምን አይነት ቤት ያሰራኛል መረጃውን ብታሳውቀኝ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
የቤቱን አይነት የሚሰራበት አካባቢም ይወስነዋል።ለምሳሌ የድርጅት ወይንስ የመኖሪያ?
@ashenafiasfawe9440
@ashenafiasfawe9440 2 года назад
Hi የንግድ ቦታ ነበረኝ ጓኑ 4.57m ነው ቁመተ 22m ,ነው መሀል ነው ያለው G+3ነው መሰራት የፈለኩት ከስር ለሱቅ መሸንሸን ምፈልገው ይቻላል ወይ?
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
4.57m በመንገድ በኩል ያለው ነው ወይንስ 22m?
@ashenafiasfawe9440
@ashenafiasfawe9440 2 года назад
አዎ 4.57m በመገድ በኩል ነዉ
@buzebuze8367
@buzebuze8367 2 года назад
hi bro 90kar G+1 lemserat asbe sente endmifje negergn
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
serten enasawkalen🙏
@mmn5167
@mmn5167 Год назад
የመቼነው ወንድሜ
@KKtube-w5u
@KKtube-w5u 2 года назад
ስንትእንደፈጀ ቶሎሰምቸ
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 10 месяцев назад
ወሎ አክባቢ በኩንትራ የሚሰራ አለ ወይ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 10 месяцев назад
አለን እንሰራለን
@esraaa7974
@esraaa7974 Год назад
👍👍
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 10 месяцев назад
አደሰ ነኝ ለቤተህ 😊
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ
@esraaa7974
@esraaa7974 Год назад
Anee amaaranya achiilmi
@esraaa7974
@esraaa7974 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@ስአድወለየዎ
@ስአድወለየዎ Год назад
የመቸ ነው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
ትንሽ የቆየ ነው። አሁን የዋጋ ለውጥ አለው
@esraaa7974
@esraaa7974 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
እህቶቼቤትበጪቃ እዳሰሩ ቤቱፈሶነውእምታገኙት እኔስባለሁትምኝታቤትፍቅናምድርሰርቻለሁ
@feyisakebebe9681
@feyisakebebe9681 Год назад
G+1 house design 140km
@esraaa7974
@esraaa7974 Год назад
Biifaa Kaana ijaaru barbaade meeqaq gaatiini isaa
@helalhelal6775
@helalhelal6775 2 года назад
5x5 new ke 500000 esk 700000 new menew
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 2 года назад
Awo batami desss yilelli reallly
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
Thanks🙏
@helalhelal6775
@helalhelal6775 2 года назад
100 karelayem yene yahele echresm
@helalhelal6775
@helalhelal6775 2 года назад
Ere bake
@feedcswe290
@feedcswe290 2 года назад
ሰላም ሰላም ሓወይ70ካሮክንደይ
@OyT-eb2iw
@OyT-eb2iw 2 года назад
Begl: dewy neber. Almelesklgnm
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
@H-sf2qg
@H-sf2qg Месяц назад
ቦታው 75 ካሬ ነው ቀለል ባለ ወጪ ባለ 4 መኝታ G +1 ስራልኝ
Далее
Family♥️👯‍♀️🔥 How old are you? 🥰
00:20