Тёмный

በ አል ሀበሽ ሬስቶራንት ድንቅ ምሽት አሳለፉ !! 

EthioTikTok Live
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 309   
@user-in6qt9yx5l
@user-in6qt9yx5l 27 дней назад
ፋሲካ ይቅርታሽ ከልብነው ፈጣሪ ያክብርሽ የየዋህ አምላክ ይጠብቅሽ
@netsubogale3982
@netsubogale3982 27 дней назад
Wow wow wow❤
@mahiethio
@mahiethio 26 дней назад
አሜን❤
@mesiyeemareyembareya-db2rm
@mesiyeemareyembareya-db2rm 26 дней назад
Awo fasik yene yawa
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 27 дней назад
ፋሲካ በፍፁም ከዚች ልጅ መራቅ አለባት።ስታስፈራ ለይላ
@saray4418
@saray4418 27 дней назад
በትክክል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 26 дней назад
በትክክል እኔበደንብነውማውቃትሌላን
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 22 дня назад
Areba Kennedy newe merke yonie yanatu yabatu lege wende yoniyie❤
@user-in6qt9yx5l
@user-in6qt9yx5l 27 дней назад
ፋሲካ የእውነት የዋህ ነሽ ጠንክረሽ ስሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አውርቶ ከሚያሶራ ወዳጅ መስሎ አንችን ጥሎ ለማለፍ ከሚጥሩ ሰወች የፈጣሪ ክንድ ይደግፍሽ አንችም ፈጣሪን ተደገፊ ፀልይ ከደጁ አትጥፊ ከዚም የበለጠ ተለውጠሽ እናይሻለን የእውነት ለማስታረቅ የደከማቹና የተሳተፋችሁ ልትመሰገኑ ይገባል
@selamethio8557
@selamethio8557 27 дней назад
ፋሲካዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከልብሽ ነዉ የምታደርጊዉ የምትናገራዉ ሁሉ ደስ ይላል።
@frehiwottesfaye8061
@frehiwottesfaye8061 27 дней назад
አረ እቺ ቀሽም ለይላ የሚሏት ሰላም ሲሏት የምታሳየው ፊት አረ ይደብራል ምንም ስርአት የላትም
@user-dt3io2rc6z
@user-dt3io2rc6z 27 дней назад
ምን አለችሺ ነገረኛ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 27 дней назад
ፋዚካ የኔ የዋህ የዋህ ልጅ ነሽ የኔቆንጆ አላህ ከፍ ካለ ደርጃ ያድርስሽ ለይላ ግን ከባድ ናት ይቅርታዋም ከልብ አደለም
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 27 дней назад
ትክክል ነሽ ለይላ ባለጌ ናት ለቢዝነሷ ብላ ነው እንጂ መታረቅ ፈልጋ አይደለም
@sojoo4461
@sojoo4461 27 дней назад
የኔ የዋህ ፈሲካዬ ከልቧ መሆኑ ያሰታውቃ ይቅርታዋን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kokobetagen1192
@kokobetagen1192 26 дней назад
ፋሲካ በጣም የዋህ ምስኪን ልጅ ናት እና ፋሲካ እግዚአብሔር የዋህ ልቦችን ይወዳል እና ከአሁን በሁዋላ ይሄን ቪዲዬ ስታዪ ብዙ ትማሪያለሽ በርቺ የዋህነት ይጎዳል
@selamethio8557
@selamethio8557 27 дней назад
ለይላ በደንብ ታስታዉቃለች ከልቧ አይደለም ይቅር ያለችዉ ቂም ቋጣሪ ነገረኛ ነች። ፊቷ ሳይፈታ ሳትስቅ ተለያዩ ኰሶ ፊቷን እንደዘፈዘፈችብን ወጣች። ተገላገልን😂😂😂
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 27 дней назад
አዎ በጣም ሲበዛ ጥቅመኛ ብር ጋር የምትሞት ሆዳም ናት
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 26 дней назад
ዝብላችሁ አትፈረዱ በውሸት ሂወቷ ተመሰቃቅሏል ለይላ ለግበኔ ጥሩነው ምክንያቱም ሰውነች
@BirhaneMekonen
@BirhaneMekonen 27 дней назад
ወይኔ ለይላ ግን ምን ጉድ ናት ንቀቷ ጥግ ድረስ ነው ነውር ነው ነቀዝ አትሁኚ አይጠቅምሽም ውጋት አትሁኚ
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 27 дней назад
እኔ ግን ለይላ ተንኮለኛ መሆኗን ዛሬ ኣወኩ ማርያምን
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 27 дней назад
👌👌👌
@700-j9j
@700-j9j 27 дней назад
Exactly ​@@Jonny-z9n
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 27 дней назад
💯💯
@---2661
@---2661 26 дней назад
በጣም መርዝ ነች
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 27 дней назад
ውሽየ የኛ የዋህ እንወድሽ አለን እደድሮሽ ሁኚ ሳቂ ተጫወች እስኩዝሚ በይን 😂 በዛው ልክ አላማሽን አትርሽ ወረቀትሽን አሰርተሽ ያዢ የዋሽ ነሽ ጎደኛ መስሎ ጠላት ከሚሆኑ ሰው ይጠብቅሽ ውሽየ ትለያለሽ ወደ ድሮው ማንነትሽ ተመለሽ❤️💋🥰 ሳራ ምርጥ ሰው ቀጥይበት እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mulualembekele1619
@mulualembekele1619 26 дней назад
ፋሲካ ጨዋ ያሳደጋት❤️❤️❤️
@hermonberhane5374
@hermonberhane5374 27 дней назад
I am from 🇪🇷 I love fasika ❤ Layla gen🫤fake woman
@gafat
@gafat 26 дней назад
I agree with you
@user-zf4qx8wb3g
@user-zf4qx8wb3g 27 дней назад
ለይላ የምትባል ሴትዮ ግን ነገር ማብረድ የምትፈልግ አትመስልም ምኗ ጉድ ናት በፈጣሪ
@selamethio8557
@selamethio8557 27 дней назад
ትክክል ብለሻል
@user-in6qt9yx5l
@user-in6qt9yx5l 27 дней назад
ትክክል ትቅበጠበጣለች ይቅርታ ማድረግኮ ቂምን ለመሻር በፍቅር ለመናር የውስጥ ሰላምን ለማግኘት እደሆነ የገባት አልመሰለኝም
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 27 дней назад
😂😂😂 ተቃጥላ ነው ተዋት ከከሪም ጋርም ብዙ ዘመን ሆኖዋቸዋል በቃ እንፋታቸው ❤
@user-xn7wl3cc8k
@user-xn7wl3cc8k 27 дней назад
ትክክል ከልብዋ አይደለም ነገር ይዛለች ስይጣንን ማብረድ መልካም ነው
@saraa4657
@saraa4657 27 дней назад
Layla queen ❤❤❤❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 27 дней назад
ለይላ ግን አሁንም ነገር እንዳማራት ናት😂😂😂😂
@Halimaalewi
@Halimaalewi 26 дней назад
ሠው ሁሉ እሧ ላይ መፍረዱ ምንም አልተዋጠላትም ነገሩ እነደተደባበሠ ነው ምታሥበው እኔ እንደተረዳሗት
@zuzutube6444
@zuzutube6444 26 дней назад
@@Halimaalewiቅናት አውሯታል አላህ ይሁናት አንድ ሰው ቅናተኛ ከሆነ የበታችነት ይሰማዋል
@Halimaalewi
@Halimaalewi 26 дней назад
@@zuzutube6444 እውነት ለመናገር ለይላ ላይ የተደረገው ነገር ቆም ብለሽ ካየሽው ቀላል አይደለም እኛ ምናሥበው በቲፎዞ ብዛት ነው እውነታው ግን ለይላ ሂዎቷን ነው የበጠበጡት ማሥመሠል ሥለማትችል ሁሉም አይኑ እሧ ጋር ነው ለማንኛውም ዝም ያለን ፍሪ የሚጮህ ውሻ አይናከሥም አይደል ሚባለው
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 25 дней назад
ምን ታድርግ እሷ አነጋገር ስለማትችል እውነታ ሊኖራት ይችላል በዳይ ብትሆን ኖሮ ሲደባበስ ደስ ይላት ነበረ ሳታውቁ አትፍረዱ
@nanikhalid8267
@nanikhalid8267 27 дней назад
ፋሲካዬ የኔ ወርቅ ቅን ልብ ነው ያለሽ ለይላ እባብ ነሽ ቀሽም
@MezegebTslot
@MezegebTslot 27 дней назад
አይ ውሽዬ ተጠንቀቂያት እባክሽን እንደሰውነትሽ ሞኛሞኝ የዋህ አትሁኚ ተጠንቀቂያት አንቺ የዋህነሽ አሁንም ሳያችሁ አንቺ የዋህነሽ ውሽዬ ፋስካ ለኢላ ግን መርዝ ናት ያመናቅራታል እራስዋን እስክታስተካክል ብቻ ነው የተለጠፈች ተለጥፈች ግን ሀይለኛና በጥባጭ ተንኮለኛ ተንኩሉዋ ብቻ ነው ሚታየው መንቀራ ምቀኛ ለኢላ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 27 дней назад
በስማም የነገርጠማቶ ጥግ ድረስ ነው ያቺ ግን ምንም አልተሳካላትም ያቺ ጭራቅ የምትመስለው ጉቺ ማለት መንደሬ ነገረ አክራሪ ነት
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 27 дней назад
😂😂😂😂መንደሬማ ከአደለችም የእርጎ ዝምብ ናት ለማንኛዉም ደስ ብሎያል መሥማማታቸዉ
@fkdngkhki5027
@fkdngkhki5027 26 дней назад
ፋሲካ ይቅር ላልሻት ከልብሽ ይቅር ማለትሽ ጥሩ ነው ግን ለይላ ተገዳ እንደሆነ ይቅር እንዳለችሽ ያስታውቃል ሆኖም ግን ከዝህ በኃላ ፈልጋሽ እንኳን ብትቀርብሽ እራቅያት እንዳትጉዳሽ እንዲህ አይነት ስው ጥሩ አይደለም በሕይውትሽ ላይ በጤናሽ ላይ ከፈጣሪን ጋር እራስሽን ጠብቂ ቆንጆ ሴት በምታድርግው ጥፋት ውብቷ አይታይም ለይላም እንደዛው ናት ምሳሌ ነው ፋሲካ❤❤❤❤❤ለይላ😂😂😂😂
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 26 дней назад
ለይላ አብሽሪ ኢሻአላህ ነገሩች ይስተካከላሉ ጠንካራነሽ በርች
@TesfaNetanet
@TesfaNetanet 26 дней назад
እየታረቁ ሀቄ አልወጣም አይከብድም 🫣🤔
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 26 дней назад
😂😂😂😂
@zenashasheber3368
@zenashasheber3368 27 дней назад
ሰው በጣም ብዙ ነገር ተበድሎ ይቅር ለእግዚአብሔር ይላል ነገር ግንለይላ ለእርቅ መታ ሌላ ነገር ታወራለች ልብ ይስጥሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 26 дней назад
ታላቋሴት ሳር አበሻ ማርያም ዝቅብላ ይህን ማድርጓ እግዚአብሔር ይስጣት❤❤❤
@Sebel21
@Sebel21 26 дней назад
ውሽዬ እራስሽን ጠብቂ የኔ ምርጥ ለይላ ከባድ ሴት ናት የሰው ክብር ያልገባት ቀሺም
@seadaseada3846
@seadaseada3846 27 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ ጎበዝ ዳቦ አቆራረሧ ልክ እደኔ እናት ማሻ አላህ
@zm5638
@zm5638 27 дней назад
እቺ ለይላ የምትባል ምኗም አያምር አይጥ እርጉዝ ነገረኚ ናት ፋሲካየ ሚስኪን
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 27 дней назад
ከእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈርአወን ከእውነት ትልቅ ሰው ነህ
@yordibm7855
@yordibm7855 27 дней назад
ፍሲካዬ ይቅርታሽ ከልብ ነው 😢 ፈጣሪ ይጠብቅሽ...ለይላ ግን ፈጣሪ ይርዳሽ
@yonatank2354
@yonatank2354 27 дней назад
ውሹ ግን ማርያምን ምስኪን ናት ስትስማት አስለቀሰችኝ ለይላ ግን ሴጣን የሴጣን ቁራጭ ናት በስመአብለይላ ይብላኝ ለባልሽ😢
@user-kw9qh1qe2g
@user-kw9qh1qe2g 27 дней назад
ለህርቅ ቀርቦ ፊቷን አያቹ ፋሲሲጋዬ ከቻልሽ እንዳታገኛት እቺን ሴትዮ ፊጥ ፊጥ እያሩጋት ነው እረስታለቸ የመጣችበትን
@abelb5604
@abelb5604 27 дней назад
ለሌላ የመትባል weird ናት ፍሲካ ተጠንቀቁት ፈርሃ እግዛቤሄር የላትም
@Tigistwondimagegnakimew
@Tigistwondimagegnakimew 27 дней назад
የለይላ ይቅርታ ግን ከልቧ አይመስልም ፊቷ ላይ ያስታዉቃል ይቅርታ ከልብ ሲሆን ነዉ ጥሩ እግዚአብሄርም ሚወደዉ እሱን ነዉ
@Sada-z1y
@Sada-z1y 26 дней назад
የኔ ቅን ልብብብብብ ፍሲካ አሏህ ከተንኮለኞች ትንኮል ይጠብቅሽ ሳትፈሪ በብዙ ተጠንቀቂ ጉቺ እምትባለዋ ጠላት ጨምረሽ ነው የመጣሽው ያለ ማቅማት ተገዝታለች😢የተፈታ ነገር የለም አድፍጦ አጥቂ ነው ያለሽ ጥንቃቄ አይለይሽ
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 26 дней назад
ለይላ ግን አኡዙቢላህ ውስጥሽን አፅጅ ውዴ ገና አልጠራሽም ፋሲካ ግን ጥፋት ቢኖራት አንኴን ውስጧ ንፁህ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 27 дней назад
ለኢላ እሾክ ናት ውሽዬ ልትቀርባት ስትፈልግ እሷ ደረቅ ናት🙄 ሀቄ አሎጣም ትላለች እርቅ ላይ ሆና እረ ይቅር በይ የፈጠረን ጌታኮ ስንት ተጨመላልቀን ነው የሸፈነልን በደላችንን
@zebu8565
@zebu8565 25 дней назад
ለይላ የሚሉሽ ሴት በጣም ትምክተኛ ነሽ ይሄ ደግሞ የሴጣን ስራ ነው የሰው ንቀት አለብሽ እርቅሽ ደግሞ የውሸት ነው ፋሲጋ ግን አከበርኩሽ እርቅሽ የእውነት ነው ❤❤❤❤❤❤
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 26 дней назад
ፋሲካዬ ይሄ የዋህነታሽን እስከመጨረሻው ያድርግልሽ ለዛችኘዋ ግን ልቦና ይስጣት።
@mesetube6689
@mesetube6689 25 дней назад
ለይላ የምትባል ፈረስ ይህ ክብር አይገባትምለምን ይህ ሁሉ ልመና
@fanu5908
@fanu5908 26 дней назад
Iam.from🇪🇹🇪🇹🇪🇹ilove.fasika❤❤❤❤
@ElsaAbil
@ElsaAbil 22 дня назад
ፋሲካ ክብርሽን ጠብቂ ከዚች መተተኛ እራቂ ለይላ የምትባል ክፉ እንዳታምኛት የኔ የዋህ
@BirhaneMekonen
@BirhaneMekonen 27 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በቃ ወደ ስራ ነገር ማመሳቀል ይቅርባችሁ
@user-qw8oc3wn6d
@user-qw8oc3wn6d 26 дней назад
አላህ መጨርሻችንያሳምርልን
@qweqwe444
@qweqwe444 26 дней назад
ወይኔ ነይላ በጣም ሀይለኛ ደረቅነሽ ማርያም ተይ እህቴ ነገር ነገር ይቅርታ እንድህነዉ በጌታ ፈጣር ፍር❤❤
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 26 дней назад
እግዚአብሔር ይማስግን ጎሽ እንኳን ታረቀቹ እህቶች
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 26 дней назад
የተጣላ ሰው ሲታረቅ በጣም ደስ ይለኛል እንኳን ታረቁ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 26 дней назад
ብዙምደስአይልምና ፋሲካ ተጠንቀቂ ይችንመርዝ በሁለትሽ አምስትጀምሬነው ማቃ እባብናት
@ayushtube5979
@ayushtube5979 26 дней назад
አላህ ይጠብቅችሁ ውይ ደሥ ሲል
@memeaddis7928
@memeaddis7928 27 дней назад
ይቺን ላይላ የሚሏት ግን መርዝ ናት ተጠንቀቂያት please አረሳስታ ትጎዳሻለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ግን ምን አይነት ሰዉ ነው ከሷ ጋር የሚኖረው
@700-j9j
@700-j9j 27 дней назад
እቺ ለይላ እምትባለው ግን ቀፋፊ የገማች እንቁላል ናት
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 27 дней назад
ደስአለኝ አልሀምዱሊላህ
@Beza1514
@Beza1514 26 дней назад
Ohhhhhhh fasikaye Anchi kelbsh new god blessed you 🥰
@soliyanasoliyana-hf2gb
@soliyanasoliyana-hf2gb 26 дней назад
Fasika ❤yawa yekiretash kaleb naw aunem tatakakeyat❤❤❤
@BezaBeza-mr5el
@BezaBeza-mr5el 26 дней назад
Fasika yewaw nat layilal desateng hungi❤❤❤❤❤
@netsubogale3982
@netsubogale3982 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank you
@RegatMehari
@RegatMehari 26 дней назад
ፍሲካየ የኔ እናት ፍሲካ ቅን መሆኑዋ ታስታውቃለች
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 26 дней назад
ለይላ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ በሁሉ ነገርሽ ይከተልሽ
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 27 дней назад
ሌላ የምትባለው ግን ውስጧ ጥቁር ነው ፋሲካ ስትማት ውስጧ አልተፈታም በተፈጥሮ ከይሲ ናት ፋሲካ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😢
@mekdes9790
@mekdes9790 27 дней назад
ካረጉባት አድማ አርጋውባት የለ ፋሲጋ በጣም ክፉ ናት
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 26 дней назад
ለይላ ተብዬዋ በሰላም ነው ምንም የይቅርታ ልብ የላትም ምንድነው ለይቅርታ ከመጡ በኋላ ከአንገት በላይ የሆነ ይቅርታ የዚህን ያህል ነፍስ አልተጠፋፋችሁ በቃ ወደኋላ ሳይሆ ወደፊት መሄድ ነው የሚያዋጣው
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 26 дней назад
ዋውደስይላል:በሰውአገር:ፀብአያምርብንም:መረዳዳት:መመካከርነው
@እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ
ላይላ ልባ ኣልዳነም ምስኪን አግዚያብሄር ይርዳሽ
@degefu3122
@degefu3122 27 дней назад
የዋህነት ጥሩ ነው እግዛብሄር ይስጣቹ we love you ❤❤❤
@user-uh5wz8ug9b
@user-uh5wz8ug9b 27 дней назад
🏃🏾‍♂️
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 26 дней назад
ማሻአላህ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 26 дней назад
ለይለ ቀደሙወ አሎጠም😂 አረ ለይለ በቀሽ ተቺው ለተወ አለህ ይተውለተል❤ሀርደኘ አቲሁኚ ይጎደሸል ኢጂ አይጠቅምሽም❤
@habtamubenalf6701
@habtamubenalf6701 26 дней назад
እስክ ለዕላን እዩዋት ከልቧ ነዉ በምንም ተአምር ከልቧ ይቅር አላለችም ይቅርታዉ እንዳለ ሆኖ ፋስካ ተጠንቀቅ
@sikosilo5729
@sikosilo5729 27 дней назад
ለይላ የኔማር የቅታሽ ከለብ የሁን ትይ ጡሩ አይድለም ፋሲካየ ድገሙ አላህ ያቁየሽ እድት እዳስድስትሽ ❤❤❤
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 27 дней назад
Lezehe achere edema tefakero menore yeshalale tebareku
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 27 дней назад
ፋሲካ የፍቅር ሰው ምችት ይበልሽ 👌👌👌👌👌👌❤
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 27 дней назад
Alehabesha tebareke❤❤❤
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 26 дней назад
ፋሲካ ሽኮርር ❤❤
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 26 дней назад
ፋሲካዬ
@user-ei7iy5so4s
@user-ei7iy5so4s 27 дней назад
አቅሽን ቀቅለሽ ብይው ቦሽቲ ነሽ
@fasikaeingida517
@fasikaeingida517 26 дней назад
ለይላ ምትባይው ግን እደው ለሰው ብለሽ እጂ ምንም ከልብሽ አይደለም እውነቱ አሎጣም ትያለሽ እርቅ ላይ ሆነሽ ቢገባሽ ይቅር ማለት ታላቅነት ነው ሰላም ነው እረፍት ነው በቸርነቱ እኮ ነው ፈጣሪ እየጠበቀን ያለው እጂ ማንም ሰው ንፁ የለም ስለዚ ይቅርታሽ አድ ለፈጣሪ ሲቀጥል ለራስሽ በቃ ሁሉም ይቅር አዲስ ሰው ለመሆን ሞክሪ ሁለታቹንም በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@MeronGudeta-h8z
@MeronGudeta-h8z 26 дней назад
እውነት ፋሲካ እርግብ ናት ❤❤❤❤እመቤቴ አብዝታ ትባርክሽ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 27 дней назад
ለኢላ ጋር አሁን ቡዙ አትቅረቡ ፋሲካ ሞኝ አትሁኝ የምር
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 27 дней назад
አታቀሳስሩ ይች ልጅ ብዙ ነገር አታለች ትዳር ፈርሷል ምንታድርግነውእምትሉት
@kalkidanredai2021
@kalkidanredai2021 26 дней назад
#sarey
@user-jn7qo8mr7h
@user-jn7qo8mr7h 26 дней назад
ፋሲካየ የኔ የዋህ ኡፍፍፍ ሁሉም እዳንች ቢሆን❤ ለይለ ተብየዋ የሰይጣን ቁራጭ😏
@user-tm7dr9ww7u
@user-tm7dr9ww7u 26 дней назад
ቢስሚላህ ለይላ ክፋቷ ያታውቃል ከፋ ናት
@AdiKifle
@AdiKifle 26 дней назад
ላስታራቂ ለታራቂ ተባረኩ በሰው ሀገር ላይ ዘር ሀይማኖት ሳት ለዬ እደዚሕ ኑሩ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ለሁላችሁም ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 26 дней назад
ፋሲካ የዋህ ከልቧ ነው ይችን ለማየት ፍርታታለች ሰው ይቅርታ ካላወቀ ፈጣሪ ይቅር አይልም ሀቅ ምን ማለት እደሆነ አላወቅሽም ገና
@mbet1840
@mbet1840 27 дней назад
ለይላ ይቅርታሽ ከልብ እዳልሆነ ያስታውቃል ፋሲካ ስስምሽ አንች ብስሚያት ምንችግር አለው
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 26 дней назад
ሄወቷ ተመስቃቅሏል ለይላ ተው ለግበኔ ጥሩነው የሰው ልጅ ውስጡ ደስተኛ ሲሆን ነው ላዩ የሚያፀባርቀው
@mdet9828
@mdet9828 27 дней назад
ማሻአላህ አላህሙሀባውን ይስጣችሁ በሠውሀገር አላህያዋዳችሁ ሁላችሁም
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 27 дней назад
FASIKA YENA YWH TELIK SEW B❤❤❤❤❤❤❤ MELEAKU KEDUS GEBRAL YETEBIKESH👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 26 дней назад
Fasika, በጣም ተጠንቀቂ፣ ሰው ከአሁኑ በኋላ አትመኝ በጣም ያሳዝናል።ለይላ በጣም አደገኛ ሰው ናት። ፣ግዴታ ስለሆነባት ነው፣ከዚሁ video ላይ ብቻ የምትለውን ማየት ይቻላል፣ ጉቺ የምትባል ለለይላ ነው የምታግዘው አስመሳይ ናት፣
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 27 дней назад
Sari al habasha ❤❤❤❤ yana mert tekle sew
@saadahyellow6969
@saadahyellow6969 26 дней назад
🎉ይችለይላ አሁንም ያችዉናት በጣም ሀይለኛነሽ ፋሢጋየ እራቂ ከዝችልጂ ትጓዳሻለች
@hawaabdo3981
@hawaabdo3981 26 дней назад
Layela nawere naw Ayebaleme museleme Qeme Ayezeme Faseka bahatacheshe wow 👌
@user-nl4le9st7q
@user-nl4le9st7q 27 дней назад
ፍቅርይሻላልለየትኛዉግዜ❤❤❤❤
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 27 дней назад
ለይላን አላምናትም ዉሽዬ በሩቁቁቁቁ አደራሽን ሰዉን በቀላል አትመኚ
@ayhuayhu2792
@ayhuayhu2792 26 дней назад
ሳርየ መልካም ሰዉ
@SemerSherif
@SemerSherif 26 дней назад
leylayae merte yarada leje hulunem lefetare teteshe beka lash bey anche jegena endehu temecheshen ayzoshe ke baleshem gar yastarekushe eshe yenae dereke betam nw yasazenshen ❤❤❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 26 дней назад
ለይላማ ለይቅርታ ሳይሆን ለግብዣ ነው የመጠችው 😂
@mhalatsemere3421
@mhalatsemere3421 26 дней назад
መታረቃቸው ጥሩ ሆኖ ግን በቃ ፍሲካዬ የኔ የዋህ እሳ ራቃ አስመሳይ ነች ይች
@nafkotayele8549
@nafkotayele8549 27 дней назад
ለይላ በጣም ታስጠያለሽ ለፈጣሬም ለሰውም ከክብር የለሽም ሀቅሽ ይጥፍ ባለጌየ
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 27 дней назад
Kefasika Weyhill Hulachewm Derby!!!Mhayem::
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 26 дней назад
ለይላ ለይላ ብላችሁ ልትሞቱ ነው እነሱ ታረቁ ነገር አብርዱ ተፈጥሮዋ ይሆናል ለይላ እኔም እንደሷ ነኝ ይህ ማለት ክፍ ነን ማለት አይደለም
@lidacall2815
@lidacall2815 26 дней назад
ፋሲካ ከእርቅ በዃላ ከለይላ ጋ በሩቁ አስመሳይ ናት
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 27 дней назад
Fasika yewah yewah Amilak lebishin Aylewtew Werkkkk nesh tekur Almazzzz ❤❤❤❤❤❤
@SabaTeoum
@SabaTeoum 26 дней назад
Fasika tikilega sew ❤
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 26 дней назад
Leyela come on calm down kemega atehuge
Далее
እንደኔ የሰው ፍቅር ይስጣቹ🙏❤
12:35